ህይወት በዚህ ጎጆ! ከሸራተን ፊት በር ከሞቀ ጎጆ በሸራ ወደተወጠረ ላስቲክ ቤት !.. Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 172

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 2 года назад +45

    አይዞሽ እናት በቃ ሊልሽ ደርሠሻል መሲ እግዝ ያብሄር የድሃ መፍትሄ ስላረገሽ ይመስገን!

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 года назад +34

    እንዴት ጨዋ ትልቅ ሰው ናት። የእንጀራ እናቷን እንኳ አትወቅስም እንደውም ታስብላቸዋለች። እግዚአብሔር እንባዋን ይቁጠርላት፣ አይቶ ማጣት ከባድ ነው። መስዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ!

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 года назад

      Ayengera enat yerasa behonu yalubet bet yasgebachew neber.

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 года назад +12

    ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ እናት አታልቅሸ እግዜአብሄር ያለው ነው የሚበልጠው

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +7

    ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ የምንሰማው ሆነ የምናየውም በሙሉ እጅግ በጣም ያማል አይዞሽ እናትአለሜ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም እግዚአብሔር አምላክ እንባሽን አብሶ ሀዘንሽን በደስታ ይቀይረው ለሱ የሚሳነው ነገር የለም አታልቅሺ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትማርሽ በእውነት ምን ማለት እንዳለብኝ እራሱ አላውቅም ቃላት ያጥረኛል ሁላችንም የምችለውን እናደርጋለን 😭😭😭😭😭😭

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds9791 2 года назад +19

    እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላችሁ ...አይዞአችሁ ያልፋል በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆርጥም

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 года назад +5

    እንዴት ልብ ይሰብራል አቤት ኢትዮጲያ ዉስጥ ስንት ችግር አለእዝጊኦ መሲ መቼም ከእግዚያብሔር ታገኝዋለሽ መልካም ስራ ለራስ ነዉ ምን እንደምልሽ አላዉቅም ዘመንሽ ይባረክ

  • @asterworku8404
    @asterworku8404 2 года назад +7

    አይዞሽ እናቴ ፈጣሪ ይርዳሽ እንባሽ ይታበስልሻል መሲዬ ስላንቺ የምለው ቃል ያጥረኛል ፈጣሪ ብዱሩን ይከፈልሽ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад +8

    አቦ ምን አይነት... ዘመን እና ግዜ ደረስን… ኡፍፍፍፍፍ….መች ይሆን
    መልካም .... ነገር የምናየው.. የምንስማው... በጣም ያማል
    የስው ልጅ... ብገዛ ሀገሩ... የሚያም
    ሂወት .... እናት አይዞሽ.... የማያልፍ
    ቀን የለም.... የማይነጋ ለሊትም የለም
    ለሁሉም ቀን... አለው ...😭😭😭💔💔💔🙏🙏🙏

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ

    መሲዬ የኔ ቆንጆ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናትዬ አይዞሽ ጌታ ይረዳሻል በደስታ ትስቅያለሽ😥😥😥🙏🙏🙏

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 года назад +6

    ኡፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነው እናቴ እግዚአብሔር መልካም ነው ታሪክን ይቀየራል እንባሽ ይታበሳል እንዳለቀሽ ትስቂያለሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 года назад +16

    መሲዋ ተባረኪ! ህይወት ብርቱ ሰልፍ ነው።እንደሁልጊዜው እንፀልያለን።

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    አላህ ያሠብሽውን ያሣካልሽ እናት አታልቅሥ የኔ ከርታታ
    😭

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 года назад +6

    መስዬ እንዴት ነሽ የዛሬዋ እንግዳሽ ሁኔታ እጅግ ልብ ይነካል። እኔ ከዚህ በፊት እግሬ መንገድ ላይ እጥፍ ብሎ ስልሽ እጅግ ከፍተኛ ጉዳት ነበር የደረሰብኝ በተለያዩ ሆስፕታል፣ ወጌሻ ያልሄድኩበት እልነበረም በመጨረሻ ግን አበራ የሚባል ወደ ሳንባ ነቀርሳ ሆስፕታል አጠገብ ይገኛል እዛ እንድሄድ የመ/ቤት ጓደኛዬን እግዚአብሔር ይስጣት እሷ በነገረችኝ መሰረት እሱ ጋር መፍትሄ አግኝቻለሁኝ ስለዚህ እሱ ጋር ብትሄድ መልካም ነው። አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር መልካም ነው ።

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 года назад +10

    ፈጣሪ ይርዳን እንል የዘንድሮ የሚስማው ከባድ ነው

  • @astubelay5909
    @astubelay5909 Год назад +1

    ክብርት ከንቲባ እባክሽ ወዴት ነሽ ይችን እናት አንድ በይልን።

  • @humanityfirst731
    @humanityfirst731 2 года назад +25

    ሰው ግን ታድሎ እናቱ በዚህ ሁኔታ እየኖረች የራሱን ኑሮ ይመሰርታል ልጇ ገርሞኛል እኔ ቤተሰቤን ሳለውጥ አላገባም ብዬ አልማርም ብዬ ነው ከስምንተኛ ክፍል አቋርጬ ስደት የወጣሁት አስር አመት ስደት ላይ ኖርኩ ለቤተሰቤ ትንሽም ቤት ብትሆን ሰራሁላቸው ከኪራይ አወጣሃቸው አሁን 26 አመቴ ነው ከስድስት ወር በሃላ ጠቅልዬ እገባለው ሀገሬ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад

    ጋዜጠኛ መስዬ በዙ.... እግዚአብሔር
    ይባርክሽ.... ሌላም ቃላት የለኝ
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 2 года назад +4

    መሥዬ ምን እየሆንብን ነው እንደው ታሳዝናለች የእንጀራ እናቷን እንኳን አለወቀሰችም እንዴት ጨከኑባት ፈጣሪ ይርዳት

  • @girmahiowt2046
    @girmahiowt2046 2 года назад +2

    አይዞሽ የኔ እናት ከሁሉ የበለጠ እግዚአብሔር አለ በርቺ አምላክ ይማርሽ የኔ እናት !

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 2 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ አሁን እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሻል የኢትዮጵያ ህዝብ ዝም አይልሽም ደስታሽን ያሳየን አይዞሽ እህቴ በጣም አዘንኩልሽ ።

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003 2 года назад +1

    አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል ብዙ መልካም ሰወች አሉ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 года назад +1

    ውይይይይይ መሲ እንዲያፍው ምን ልበልሽ ላንቺ ቃላት አጣሁልሽ ብቻ እግዚያብሔር ይባርክሽ

  • @melug1068
    @melug1068 2 года назад +1

    መሲዬ እባክሽ የደረሰችበትን አሳውቂን

  • @rahelbekel1553
    @rahelbekel1553 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይማርሽ መጠለያውንም እራርተው እንዲ ሰጡሽ እንፀልይልሻለን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @emebettaye1202
    @emebettaye1202 2 года назад +7

    ኤልሳቤጥ የፍልውሃ ሰፈር ልጅ አዲስ አበባ ተወልዳ አድጋ የላስቲክ ቤት ውስጥ ተገኘች ይሄ ነው መጨረሻው ሌላው አገራቸው ቤት አላቸው ሁለት ኮንዶሚኒይም፣ የኪራይ ቤቶች ቪላ ሌላም ሌላም በዚህ ላይ በሌላ ክልል ውስጥ ከገባ ውጡ ሲሉት አያት ቅድመ አያት ያለማውን ከተማ ወዴትይሄዳል ?የድሃ ድሃ ሲገርም ምን አይነት ነው ?

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад +1

    አይዞሺ፡የኔ እናት፡ቤተሰብ፡እናት፡አባት፡አንድ ላይ ካልዘለቀ፡ሌላ ሰው ጠልቃ፡ከመጣ፡ያለውን፡ነገር፡ማስተካከል፡አባትሺ፡ንብረቱን፡ለአንችና፡ከእዛች፡ሚስቱ፡ለሚወልደው፡ቢያከፋፊል፡ይህ፡አይፈጠርም፡ነበር፡አይዞሺ፡ፈጣሪ፡ያስብሺ፡

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 2 года назад +5

    አይዞአችሁ እግዚህአብሔር ሁሉን ይችላል

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 2 года назад +5

    መስዬ እኔ የሰፈርዋ ልጅ ነኝ ታቀኛለች ሰናይት እባላለሁ ኤልስዬ በጣም የምታምር ቆንጆ ነበረች ኤልስዬን እንዲህ ሆና ሳያት ውስጤ ተነካ እደውልላታለሁ መስዬ አንቺንም እግዚአብሔር ይስጥሽ

    • @theprecious4238
      @theprecious4238 2 года назад

      Enem ye fiteber leje negn alawkuatem gen betam yasazenal meredat alebat

  • @yeshitsega8615
    @yeshitsega8615 2 года назад

    አይዞሽ ፈጣሪ አለ መሲ በስራሽ ሁሉ ድንግል ትቅደምሽ

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +4

    እንኳን በሰላም መጣሸ መሲዬ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 года назад +1

    እይዟችሁ የኔ እህት ጸሎትሽን እግዚአብሔር ስለሰማ ነው መሲን ያመጣልሽ። ፀሎት አታቋርጪ እዮብን አስቢው። ሁሉም ለበጎ ነው። መፈተና ለበጎ ነው። ወደማርያም ጸበል ሄደሽ ተጠመቂ ትፈውሽሳለች። በእምነትሽ ጠንክሪ። ፈተና ለማለፍ ጠንክሮ መቆም ያስፈልጋል።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +1

    መስዬ ዘመንሽ ይባረክ 🙏🏽 እሕቴ እንባሽ ይታበስ::

  • @elanemekbib1172
    @elanemekbib1172 2 года назад +1

    መሲ ተባረኪ በእውነት

  • @wogayehubesu9540
    @wogayehubesu9540 2 года назад +2

    እድሜ ጤና ይስጥሽ መሲ!!!!

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 2 года назад +3

    ማን ይሰማል ላሉት ፈጣሪ ይሰማል ተስፋ አለመቀረጥ ህይወትን ማሸነፍ ይቻላል አይዞሽ ፀሎት

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад +1

    አላህ ይርዳሽ ወገኔ በሲ ጎበዝ ሰው ነሽ የምር ሳላደንቅሽ ባልፍ ንፉግነው ነው ።በርቺ

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 2 года назад +4

    አይዞሽ አታልቅሽ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ እናቴ 😥😥😥😥😥

  • @saramedia2543
    @saramedia2543 2 года назад +9

    ያረብ ከይሩን ይሻልሽ የኔ እናት አላህ ከይሩን ይፍጠርልሽ

  • @ወለተሰንበት-ጐ3ቸ
    @ወለተሰንበት-ጐ3ቸ 2 года назад

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ አታልቅቢ እናቴ ኡፍ

  • @emmaethiopia8227
    @emmaethiopia8227 2 года назад +6

    መሲዪ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ፅሕፈት ቤት እንዲተባበሩ ቢደረግ

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 года назад +2

    መሲዬ እንኳን ደና መጣሽ

  • @belaymengesha1735
    @belaymengesha1735 2 года назад +1

    እውነት መሲ አንቺ ትለያለሽ እናታችንም እግዚአብሔር አለ አይዞወት

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ጤናሽን ይስጥሽ

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 года назад

    አይዞሽ እናቴ ቸሩ መድሀኒያለም ይድረስልሽ ዋናው ለሰው ልጅ ጤናነው ከምንም በላይ ጤናሽን ጠብቂ ምን የሚያክል ሀብት ቢኖረን ጤና ከሌለ ከንቱነውና እንባሽ ታብሶ እደምናይ ባለሙሉ ተስፋነው

  • @amesalemasresha2218
    @amesalemasresha2218 2 года назад +2

    ወይ ህይወት በየ ቦታው ስንት ነገር ታሣየናለች

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 года назад +1

    ወይ መከራ ከምንም በላይ ጤናሽ እናቴ ፈጣሪ ጤናዉን ይስጥሽ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ አንዳዴ ህይወት ይከብዳል ጤናሽን ይስጥሾሽ በርቺ

  • @siknashand1026
    @siknashand1026 2 года назад

    አይዞሽ ማሬ አንድ ቀን እግዚአብሔር መልስ ይሰጥሻል ተስፋ አትቁረጭ

  • @senait689
    @senait689 2 года назад

    What a sad story 😢! Where is she now Please?
    Please I would to hear 🙏🏾

  • @kidistbelachew3257
    @kidistbelachew3257 2 года назад

    Ayzosh enate egziabher miyayen aymeslenm enji hulunem yayal zem belesh yesun teamir tebki

  • @zehara605
    @zehara605 2 года назад +5

    አላህ ሆይ ለዲሆች አተ ረዝቃቸወ😥

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 года назад +3

    መሲ ምን ጉድ ነው ሰው ተወልዶ ባደገበት ቤት አጥቶ እንዲህ አይነት ህይወት ማየት ያሳዝናል።።ቀበሌውስ እንደዚህ አይነት ህይወት የሚኖሩትን አለማየቱስ ሰው ባገሩ አያሳዝንም

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 2 года назад +1

      _ቀበሌው ላለው ነው እሚያደገድገው_

    • @etetewami9042
      @etetewami9042 2 года назад +1

      @@fatumaabdallah2039 በጣም ያሳዝናል

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 года назад

    እይዞሺ እማማዬ አይ ችግር እግዚአብሔር ይድረስልሺ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሺ

  • @emamah4239
    @emamah4239 2 года назад

    አዝጌቤር ይባርክሽ።

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @sarashibeshi956
    @sarashibeshi956 2 года назад

    እማማዬ አይዞሽ ሊነጋ ሲል ይጨልማል እግዚአብሔር በቅርቡ ቤትሽ ይገኛል እማ እህቴ ልጆችሽም በደስታ ያቅፉሻል እመኝ 🙏😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @wanoffee5795
    @wanoffee5795 2 года назад +1

    አይዞሽ ወገን አለሽ!

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 2 года назад

    የኔ እናት አይዞዎት

  • @netsanetnibret1263
    @netsanetnibret1263 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አለ እማ አይዞሽ😭

  • @haregyigezu6793
    @haregyigezu6793 2 года назад

    Thank you God you do good job

  • @tigistti8320
    @tigistti8320 2 года назад

    መሲዬ አንቺግ ምን አይነት ሚራክል የሆንሽ ፍጥረት ነሽ እረጅም እድሜና ጤና ያድልሽ

  • @hayatphone3713
    @hayatphone3713 2 года назад

    Enidewu mesiye milarigsh geta yibariksh

  • @samsonberhan1393
    @samsonberhan1393 2 года назад

    አይዞሽ የኔ እናትይ አምላክ ይበርታሽ ወይኔ አገሬ ኢትዮጵያ አምላክ በቃ በለን😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 2 года назад

    እግዚአብሔር ይሰማል ፀልዩ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም እግዚአብሔር ታማኝ ነው።

  • @atsedetedla9965
    @atsedetedla9965 2 года назад

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 2 года назад

    ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @galegelaegela3123
    @galegelaegela3123 2 года назад

    Amlak msaki ykun ajoki kulu gze hade aykonenn xbah kalimanti ya aska lbi ktgebr tkon amlak msakum ykun admen tanann yhabom deqki mesiye fqrr nesh
    😍😍😍😍😍😍

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 года назад

    አይዞሽ እናቴ ሁሉ ያልፋል እማያልፍ የለም እግዚአብሔር አንድ ቀን ይጎበኛል

  • @እየሱስፍቅርነው
    @እየሱስፍቅርነው 2 года назад +1

    አይዞሽ የኔ እናት 😭😭😭

  • @jduddhdhdhhd8317
    @jduddhdhdhhd8317 2 года назад

    በጣምያሳዝናል

  • @kidslove6591
    @kidslove6591 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @a-d-o-r-5100
    @a-d-o-r-5100 2 года назад

    እንዴት አይነት ቅን ሰው ይጎዱዋትን እንጀራ እናት እንኩዋን በክፍ አታነሳም
    እግዚአብሄር ያያል እንደሰው አይደለም ይደርስልሻል የሱ ቀን ይመጣል::
    የምምሰማው ሁሉ ሚያስለቅስ ነው

  • @martasebray8953
    @martasebray8953 2 года назад

    Ayzeshe egzabher kianchga yhune

  • @chefbuzyeshemlise7917
    @chefbuzyeshemlise7917 2 года назад

    Misey yene konjo be ewnet egzhber hulu zemnshin yebrklsh ye testeshen purposes eysrash yalsh yetbrsh set nish I can tell

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 2 года назад

    አይዞሽ የኔ ውድ

  • @ሁሉምበእርሱሆነ-የ7ዘ
    @ሁሉምበእርሱሆነ-የ7ዘ 2 года назад

    አዪ የኝ እግር መሪዉችመሳራ ከሚገዙ እደነዘ ቢረዱበት ምንኛ በታደሉ የመሰሪ መሪ እዩ የድህ አባቶች ነዉ የኛ አግር መሪውች ከሱ ተማሩ እማ ፈጣሪ ዪድረሱሉዉት🙏🙏🙏

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 2 года назад +1

    ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልሽ እህቴ በርቺ

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 2 года назад +1

    Yethiopia hizib work yifisesibet yiredadal yemeyazin mengist gin yelenim yesemayu ymidirum balebet Allah yasibish.

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 2 года назад +3

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @mulutebebkena8433
    @mulutebebkena8433 2 года назад

    Ayezon yen enatt effff yalefal ehe ebash befegegeta teteketo lemayete yabekan 👏

  • @asterdebebe6200
    @asterdebebe6200 2 года назад

    አምላኬ ሆይ ምን አይነት ነገር ነው እዳው እስኪ እዳው ነፍሳቸውን እንኳን ያድኑ ገጠመኝ በመምህር ተስፋዬ አበራ አዳምጡ እባካችሁ

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 года назад

    Egziabeher Ale Ayzosh Ymisanew Yelem Yderesleshal

  • @jduddhdhdhhd8317
    @jduddhdhdhhd8317 2 года назад

    ፈጣሪይርዳቸው

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 2 года назад +1

    መስራት ከተቻለ ድህነትን ማሰወገድ ይቻላል።

  • @abdiduche5188
    @abdiduche5188 2 года назад

    ፈጣሪ ይርዳሽ!

  • @zeinanagash2605
    @zeinanagash2605 2 года назад

    እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ

  • @ኤደንተስፋይ
    @ኤደንተስፋይ 2 года назад +3

    ፈጣሪ አይሰማንም ? ያሳዝናል እንዴት እንደዚ ይባላል በራሳችን ባመጣነው ጣጣ . እግዚአብሔር ሰምቶ ይኽው እችን በጎ ልጅ ለማግኘት በቅተዋል . ስለዚህ ንስሀ ገብተው ፈጣሪያቸውን ይቅር ይበሉ . እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ሁሉም ያልፋል ተስፋ ባለመቁረጥ እግዚአብሔርን መያዝ ነው . አሁንም እግዚአብሔርን ማመስገንነው ሁሉ ያልፋል ለበጎ ነው 😭😭😭

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 года назад

    ረሀቡ በሽታው መደፈሩ ሁሉ ነገር በጣም ተስፋ ያስቆርጣል የሚሰማው ሁሉ:: እግዚአብሔር አለ ለማለት ብዙም አይቻልም:: 😭

  • @enockgetenet2156
    @enockgetenet2156 2 года назад

    Yene nat meskine yasazenale

  • @helenkibrom8219
    @helenkibrom8219 2 года назад

    ስታዛዝን ወይ የህወት ውጣ ውረድ 😥

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 года назад

    አይ እኛ ለካስ ፈጣሪም መጨረሻ ያደረገን ወዶ አይደለም በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @jasika499
    @jasika499 2 года назад

    Ftari yagzesh

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +1

    እኔን እናቴ 😭😭😭😭
    እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ አስበን እንደቸርነትህ 🙏🏿🙏🏿😢

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 2 года назад

    አይዞሺ እናቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zemuhussen8862
    @zemuhussen8862 2 года назад +1

    የኔእናትአላህይገዛችሁ የማንምእናትስታለቅስእዳያሳየኝ መሲዬ አችስበብ ሆነሽ የሁሉንምእባአችጋየቀረበውሁሉ ደስሲላቸው አያለሁ እኔደጋጋሜ ኮሜትፅፌልሽነበረ የኔምእናትናአባት አስርአመትእያለቀሱ ይኖራሉ ልጃቸውጠፍታ ምነውእኔንም እደዚህ እድልባገኘሁና እህቴ በህይወት እዳለች በሞከርኩ

    • @hasnatube5214
      @hasnatube5214 2 года назад

      ሰበቡን አደረሱ አላህ ያገናኛቹ

    • @zemuhussen8862
      @zemuhussen8862 2 года назад

      @@hasnatube5214 አሚን

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 2 года назад

    ፈተና ያልደረሰበት ሰው የለም

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 2 года назад

    መቻል አንድ ሙዚቃ አለ " ሁሉም ለበጎ ነዉ "

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 2 года назад

    Yeney enat atalkesh fetarye yemarsh azwosh yehem yalfal

  • @etiopeyamzmor673
    @etiopeyamzmor673 2 года назад

    Egezabare yemareshe enate

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад

    ወይ ህክምና እንደዚህ ሁና የማይረባ ምክንያት እና ተራሽን ጠብቂ ማለት አሳፋሪ ነው ጭራሽ እህህህህህህ "የድሀ ድሀ " የሚለው ቃል በራሱ ህዝቡን እንዴት እንደሚመፃደቁበት ።ስም መለጠፍ ምን ያደርጋል ቤት ከሰጡ መስጠት ነው እግዚኦ ።
    እህቴ መልካም ሴት ነሽ ሴትዬዋን እንኩዋን መጥፎ አልተናገርሽም ።ተፈርዶልሽ በሰበር በይግባኝ ተከራክረው አስቀይረው አሁን "አጥፍቻለሁ ይቅርታ" አይ ማስመሰል አንዳንዴ እየሄድሽ እንዳትተኝ ተንፈስ እንዳትይ በአባትሽ ቤት አከራይተውታል እረ ግፍ ነው 😭
    ግን ወጌሻ ነው ሚአስተካክልልሽ አንድ እናት ሔኖክ የሚባል አርቲስት ዬቱብ አለው እዛ ላይ አንዲት ወጌሻ እናት አሳይቶን ነበር ።ልጆች እባካችሁ ወደዛ ውሰዱአት ።ህክምና አትሂጂ እንዲዘገይ የሆነ በምክንያት ነው ።እባክሽ ወጌሻ ላይ ሂጂ ። ስብራት ፣ውልቃት ዘላቂ መፍትሄ ወጌሻ ነው።።።።።።።
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።
    አመሰግናለሁ መሢ አስተያየታችንን አሳያት እባክሽ 👏