አብይ ደገሙት “ ተጠምዷል....” ፤ የአብይ ባለስልጣን ከአሜሪካ ተባረው ወጡ ፤ “አትናቁኝ ማን ነው በሉ” : ጃዋር ቀመሰ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024

Комментарии • 93

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Месяц назад +9

    ፉከራ የፍርሀቻ ምልክት ነው በ1 ምላስ ሁለት አይከብድም ሰላም እና ፉከራ 😂😂😂

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Месяц назад +8

    የራሱ ጉዳይ ህዳሰ ግድብ አማራን እየበላ የሚበለጽግ አገር የለም

  • @solomonbekele5391
    @solomonbekele5391 Месяц назад +8

    ይህ ሰው ፡ ፍርሀት እና ጭንቀት ነው እንደዚህ ሚቀባጥረው ። በዚያ ላይ ንግግሩ ሁሉ የጨቅላ ነው ። ጨቅላው ጠቅላይ ሚንስቴር

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 Месяц назад

    ኢትዮጵያዊያን ከአፍራሽነት ወደ ግንቢነት ለመመለሰ አለባቸዉ።

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba Месяц назад +6

    አምባሣደሩን ወደ ታይላነድ ፣ ባንኮክ ቢሊኩት አይሻልም ። የወሲብ ጥማት ያለበት ሠዉ ወደዚያ ቢልኩ ይወጣለታል። አይይይ ብልጥግና ።

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Месяц назад +6

    ሌንጮ ባቲ አፍኖ:አስገዳይ ገዳይ ነው

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      እሱ ትልቁ ፅረ አማራ ነው !!! ብዙ የሚያስገድል

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Месяц назад +3

    Ethiopian military are heroes🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽🇪🇹

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል Месяц назад +1

    አበይ ያሳረደከው አመራ ተመዝግቦ ሚቀመጥ ነው ለታሪክ መቼም አይረሳም☝

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 Месяц назад +2

    ሠላሞ ፍቅር ልማት አንድነት ናፈቀን። ጦርነት ሞት ሥደት ንጹሓን ማገት ማፈናቀል ቤተእምነት ማቃጠል በአደባባይ ህዝብ ሓሠተኛ ትርክ ኢያነሣ ህዝብን ማዋረድ አስጠላን።

  • @danielazeze
    @danielazeze Месяц назад

    እግዚኦ፡ነው፡ህፃን፡እየመራን፡የሰው፡ልጅ፡አለቀ፡

  • @bayouasfaw
    @bayouasfaw Месяц назад +1

    ሌንጮ ለአሜሪካ አይመጥንም አሜሪካ ልክ ነዉ ያደረገችዉ በዘረኝነት አገር መምራት ይከብዳል

  • @Abdurahim-p9h
    @Abdurahim-p9h Месяц назад +5

    Tewashaleh

  • @zeryehunlagasse8182
    @zeryehunlagasse8182 Месяц назад +2

    በአለም የጠ/ሚ ሹመት ለመጀመሪያ ግዜ የአንድን ብሄረሰብ ማንነት እምነት ስልጣኔ የመብት ጥያቄ ተጨባጭና አለምአቀፋዊ ተቀባይነት ያላቸውን ቅረጽ የማውደም በማንነቱ ብቻ እንዲታረድ እንዲፈናቀል ንብረቱን እርሱትን እንዲነጠቅ እና ለነጻነቱ የሚታገሉትን ጀግና ልጆቹን ለማጥፋት ብሉም አለምአቀፋዊ ህግን በተጻረረ ሁኔታ ህጻናትን አረጋዊያንና የእእምነት ተከታይ ማህበረሰብ ገበሬውንና ተማሪውን በድሮን የሚጨፈጭፍ እና እንስቶችን ተማሪዎችን የሚደፍር ሰራዊት በማስፈር ንብረት ሳይቀር የሚዘረፍ በስመ መከላከያ የሚያዘምት እንዲሁም በግፍ የማህበረሰብ አንቂዎችን እና ሙሁራን ጋዜጠኞች እና በተለያየ የማህበረሰብ ዘርፈ ብዙ ስራ ላይ ያሉትን በተቀናጀ መንገድ እንዲወረሱ በማድረግ ከፍተኛ ኢሰብአዊ ድርጊቶችን የሚያስፈፅም የ666 ጥልቁ አባል የሆነ ወዘተ ማነው????ሐገራችን በዘማናት አይታ ማታውቀውን ለ6 ተከታታይ አመታት ያልተቋረጠ ደም አፋሣሽ እና ሰረአት አልበኝነትን የጠጠናወተው የሐገርን አንድነት እና የኢኮኖሚ እድገት ያንኮታኮተ እንዲሁም በሁሉም አቅጣጫ ደካማ የሆነ የዲፕሎማቲክ ግኑኝነት እንዲኖር ያስቻለ በትምህርቱም መስክ ተስፋ አስቆራጭ አካሄድ እንዲፈጠር ያስቻለ እና የሐገራችን የመከላከያ ክብር በዘረኝነትና ሞራሉ የላሸቀ ሰረዊት እንዲኖር የፈቀደ ደካማ የእውቀትና የብቃት እጥረት ያላቸውን ዘረኞች በየቦታው በማስቀመጥ ግራ የሚያጋባ ከንቱ የሆነ ስረአትን በሀገራችን የረጨ ሲቦሊክ የአስተዳደር ሁኔታ የፈጠረ አስጊ እና አደገኛ የሰፈር ጎሳዊ የአመራር ሁኔታ የታየበት ግዜ ላይ እንድንሆን ያደረገን ማን ነው?????ኬይ ሴራ ሴራ

  • @EThiopia765
    @EThiopia765 Месяц назад

    ምናባቶታመጣለችአሜሪካንአላህያሣት

  • @mulualemtesfa6391
    @mulualemtesfa6391 Месяц назад +10

    ፋኖ የወገን መከታ የጠላት መጋኛ

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 Месяц назад

    ወይኔ ሀይለኛ አውሎ ነፉስ በተነሳ!

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Месяц назад +3

    የኢትዮጵያ ጦር ጀግኖች ናቸው። እንኮራባቸዋለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽🇪🇹

  • @fanta7262
    @fanta7262 Месяц назад +2

    በጣም ተማርክብን አቦ!

  • @ashebir24
    @ashebir24 Месяц назад +1

    Yes America

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Месяц назад +9

    ፋኖ ያጨማለከውን ኢኮኖሚ ለማስተካከል ጊዜ ቢወስድበትም ወቶ የመግባቱን ግን እመነኝ በአጭር ጊዜ ውስጥ ያስተካክለዎል

  • @medhanitwossene9094
    @medhanitwossene9094 Месяц назад +2

    ይህ ሰውዬ መዋሸት አይሰለችም ሰለዚህ ፋኖዎች ቶሎ ብላችሁ አስወግዱት

  • @MekdiGebre-f3g
    @MekdiGebre-f3g Месяц назад

    አሁንም ውጪ ያላችሁ አክቲቪስቶች በርቱ ንጹሀንን እያስገደሉ እያሳሰሩ ወንጀል እየሰሩ ሀገርን ወክሎ አምባሳደር መሆን አይቻልም

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 Месяц назад

    ከመናገር ዉጭ ጥያቄን የሚፈራ

  • @samsonethio4428
    @samsonethio4428 Месяц назад

    ህዳሴ ግድቡ ውሀው የሚመነጨው ከአማራ ክልል ነው ዳይቨርት ማረግ ይቻላል

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Месяц назад

  • @ashebir24
    @ashebir24 Месяц назад +1

    አሜሪካ የማንም ሴሰኛና ዘረኛ መስብሰቢያ ሀገር አይደለችም

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Месяц назад +1

    ማስፈረሰሪያ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል የምለቅ ከሆነም ለጠላት አሳልፈ እሰጣችኋል ምድራችሁን ሸጬ ጨርሻለሁ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Месяц назад +2

    ክብር ለመከላከያችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew Месяц назад

    Merzgna New Kafu Miwetaw Tebabe Sew New

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 Месяц назад +1

    አንተ ከጠሚኒስቴርነት አነተ ከተነሳህ ሀገራችን/ምስራቅ አፍሪካ ሰላም ትሆናለች!

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 Месяц назад

    ታችኛው ቤት ካደክ እንዲህ የአሉሽ፣አሉሽ ላይ ታወራለህ።ያላደገ ጭንቅላት ካለህ እንዲህ ያጫውትሀል።

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Месяц назад +2

    ምንችግር አለ ወዳገራቸዉ ይመለሳሉ ተቃዋሚነን ባዮች ለምን ችግኝ ይተከላል የሚሉ ሀገር እንድታድግ የማይፈልጉ በሌብነት ላይ የተሰማራ ያገርጠላቶ ነቀርሳዎች መሆናቸዉ ይታወቃል

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Месяц назад

    ፈፋስል የነአለም እውነቱን ብሏል

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 Месяц назад

    አሜሪካ ፅቡእ

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Месяц назад +6

    ማነኝ አለ የበሻሻ ላይሰንስድ መሃይም😅

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 Месяц назад +1

    Lencho is evil

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      The worse of a kind really Ethiopia is under evil power !!!

  • @PeaceForall-u7d
    @PeaceForall-u7d Месяц назад +1

    አቶ አያልቅባት፣የአንተ ወሬ መቼም አየልቅም።

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u Месяц назад +1

    ህልመኛ ስራው ወሬ ብቻ ባዶ ቅል 🙈😂🤣

  • @medhanitwossene9094
    @medhanitwossene9094 Месяц назад

    በጠቅላላ በዓለም ላይ የተተከለው ችግኝ 56 ሚሊዮን ብቻ ነው አብይ ዝምብሎ ይቀደዳል

  • @atnasbirru8212
    @atnasbirru8212 Месяц назад

    በጣም የመንደር ወሬ አሉባልታ የሚያወራ ሁልግዜ ወት የሚያወራ መሪ ኀኝ የሚል ባንዳ ነው አብይ ካልተወገደ ሀገራችነ ሰላም የለም

  • @abebe7532
    @abebe7532 Месяц назад

    Kkkkkkklkkkkkkk
    Echn zede Legash 🤣😭

  • @veracity8968
    @veracity8968 Месяц назад

    Lencho Bati has enormous hate for Amhara people we have to do smth about this man he wants to become one day pm of Ethiopia he is very very dangerous man

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate Месяц назад

    የሀገር መሪ የአንድነትን
    የእኩልነትን
    የነሳነትን
    ችቦ የሚያበራነው እርሰዎ አንድ ኢትዮፕያ መች አሉ
    ዘር ለእህል ነው መች አሉ?
    ሰሊትና ተልባ ተቀላቅሎ አይለቀንም መች አሉ?
    ሰሊትናተልባ የኢትዮፕያዊያን
    የማይለቀም የማይለያይ
    አንድ ኢትዮፕያዊበትን የሚያሳይ ነው ተለቅሞ ስለማይለይ እርስዎ??

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 Месяц назад

    Selam Alem gebrewahid le tiray bizu yeseranew nikatu Salem it's Segachew

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 Месяц назад

    Endene yeh sewye yastekachihu like adirgu.

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል Месяц назад

    ሌጮ ወጡ 😂😂😂

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Месяц назад +1

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የሚጠብቀው እግዚአብሔር ነው

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂 አይ መናፍቅ አንደኛ መጥፈት ያለባቹ የሃገር ተባዮች

    • @amsaleworku139
      @amsaleworku139 Месяц назад +1

      ማንም ሊነካኝ አይችልም አባቴ እግዚአብሔር እኔን ለመጠበቅ አይተኛም. እንደ አባታችሁ ዲያብሎስ ታስባላችሁ ዲያብሎስ ተሸነፈ

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад +1

      @@amsaleworku139😂😂😂😂ጅል!!! በ1503 ነጭ የፈለሰፈውን ኮፒ ክራይስት አምልኪ አይ መጥፈት

    • @amsaleworku139
      @amsaleworku139 Месяц назад +1

      አምላኬ ሰዎችን እንዳከብር አስተምሮኛል። አንተ የዲያብሎስ ልጅ ስለሆንክ ሌሎችን እንዴት ማክበር እንዳለብህ አታውቅም ክብርን አታውቀውም።

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      @@amsaleworku139ጣዎት አምላኪ ነሽ ስለ ጌታችን ምድሃንያለም ምንም አታውቁም ቅድስት ድንግል ማርያምን ክዳቹ የሱን ስም ለመጥራት ፍቃድ የላችሁም ! እኔ ጠባቂዬ እናቴ ድንግል ማርያም ልጅዋበሰጣትልጣን ከፊቴ አለች ከላይ ጌታዬ የሱስ በስተቅራና ቀኜ ቅዱስሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ግዪርጊስ መልአክት ይጠብቁኛል አልጨፍርም ቤቱን ሊፒስቲክ ና እማይሆን ልብስ እየለበስኩ አላቆሽሽም ! እንደ ቃሉ ክብር ሴት እንድትሰብክ አንፈቅድም ተከናንበን በትእዛዙ መሰረት ቤቱን እናከብራለን እንጾማለን በሥርዓትና ደንብ : ፍረንጅ ደልዞ ላቀረበው ያውም የናዚ ደጋፊ የነበረ ሉተር ለፈፈሰፈው ሳታኒክ ኮፒ ክራይስት አልገዛም !! ፕሮቴስታንት ውሸታም አውዳሚ ሌባ ነው !! ቅድስናን አታውቁም ምላስ እንጂ ሥርዓት የላችሁም:: ቤኒ ሂን የተባለው የናንተው ጳጳስ ነ ባይ ከስው ሚስት ጋር ሲሳማግድ በአደባባይ የተዋረደ ዛሬ ለምጽ ወሮት ይሚሰቃይ ነው !!! ሌላምብዙ ላስተምርሽ እችላለው!! አቺ ወደሽ ሳይሆን የነሱ የጠናት መንፈስ አስሮ ስለያዘሽ ነው ! እኔ የሙሴን ህግ አክባሪ ነኝ ቃሉን ለይቼ ድሳይሆን ድፍኑን እማምን !!! እናተ ስግደት የላቹ ጾም የላቹ ምን ሃይማኖት አላቹ ስለእውነት?! ያው አየነው ትውልዱን አሳብዳቹ የእያ ጩፋ መዓት ለቃቹ ሁሌ ሰው እንደታዘባቹ ነው ምንም አታመጡም ተገርስስቹሃል ! የቅድስት ድንግል ስም ሲጠራ የሚያማቹ እብዶች 🤷🏿‍♀️. You will be told the harsh truth from now on !

  • @abebe7532
    @abebe7532 Месяц назад +1

    Likachn
    Talyanin kandem hulet
    Awarden mabarerachn
    Derbushin Amed Madregachn
    Türkin Manberkekachn
    Tilant Demo Somalen Amed madregachn ‼️
    be Kongo be Korya eneman Neberu ⁉️⁉️⁉️⁉️🤣😄
    Yehe new Ye Ethiopian Maninet‼️💚💛❤️

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp Месяц назад

    Lencho Bati is an embarrassment for America

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 Месяц назад

    Abbey besraw dekama selehone miserawem hone dekama bemehonu new

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Месяц назад

    የጎጠኛ ሹመት ማንን ሊጠቅም?

  • @girmabeyene7699
    @girmabeyene7699 Месяц назад +1

    አንተ፡እኰ፡ነህ፡ሱሪውን፡አስወልቀዋለሁ፡ብለህ፡የጀመርከው፡ድንፋታህ፡ሲበርድልህ፡ወንድም፡ወንድሙን፡ወዘተ፡እያልክ፡ትዘበዝባለህ፡ጀምረሀል፡ጨርሰው፡እኔም፡ጨረስኩ።

  • @mikigere-fn1qv
    @mikigere-fn1qv Месяц назад

    ጨቅላው መሪ😂😂

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya Месяц назад +1

    ድል❤ፋኖ❤አሜሄሪሒከሐ❤ቀሐቶ❤ሞለሐ❤ኢሕትሕዮጲሕያሐ❤አሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ❤አሐልሕፋሐለሐገሐሚሕ❤
    አሐቡሕይሕ❤ገሐደሐይሕ❤አሐሸሐበሐሪሕ❤
    አሐቡሕይሕ❤ዘሐራሐኛሐ❤
    አሐቡሕይሕ❤ጺሕፋሐኛሐ
    አሐቡሕይሕ❤ከሐሴሄሪሕ❤በሐሺሕተሐ
    አሐቡሕይሕ❤ሱሁከሐሪሕ❤በሐሺሕተሐ❤በሐአሐለሐሚሕ❤ፊሕድሕ❤በሐአሐቾከሐይሕ❤ይሕፋሐራሐድሕ
    አሐቡሕይሕ❤አሐመለራሐ❤ገሐደሐይሕ
    አሐቡሕይሕ❤ለሐሲሕጠሐንሕ❤ሰሐራሐዊሕትሕ❤አሐሲሕፋሐጂሕቶ❤ሰሐራሐዊሕትሕ❤አሐልሕቆሐልሕ❤
    ሞቶሐልሕ❤ዬሄደሐ❤ልሕጆሆቺሕ❤ኢሕዴሄ❤ኪሕትሕፎ❤በሐልሕቶሐልሕ
    ዬሄአሐመሐራሐ❤ደሐሚሕ❤ተሐጠሐያሐቅሕ❤አሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ
    ዬሄአሐመሐራሐ❤ተሐመሐሪሒዎሆቺሕ❤አሐሲሕገሐድሕሎ❤አሐሰሐሲሕሮ❤ተሐመሐሪሕ❤አሐሰሐሪሕዶሐልሕ
    አሐቡሕይሕ❤
    በሐአሐቾሆከሐይሕ❤ለሐፊሕድሕ❤ይሕቅሕራሐቡሒ❤አሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ❤❤ድል❤አሐመሐራሐፋኖ❤ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medhanitwossene9094
    @medhanitwossene9094 Месяц назад

    ይህ ዘረኛ የበታችነት የሚሰማው ሳዊዲ ነዋሪዎችን ሲያሰቃይ የነበረ አሜሪካ ማባረርዋ ትክክለኛ እርምጃ ነው

  • @tameratmolla9670
    @tameratmolla9670 Месяц назад

    Tultula achberbari

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Месяц назад +1

    አንተዉ፣፣አባልተህን፣፣፣ዉመስለህ፣፣ትናገራለህ
    አብዪ፣፣፣፣አንተድርየ፣፣7ክፍልተማራ፣፣መምራትአትቺልም

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 Месяц назад

    America min agebaw

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew Месяц назад

    Yeha Newrgna Ayemetenm Enkan Altekeblchiwum Mayerba Sew New

  • @negestqueen
    @negestqueen Месяц назад

    ሰሰክራይብ እንድናደርግ ከፈለግህ :ይሄን ዲያቢሎስ አብይ አህመድን አክብረህ አንቱ ብለህ አትጥራዉ!!!

  • @hirutaragaw
    @hirutaragaw Месяц назад +1

    yet nsaw meri

  • @tameratmolla9670
    @tameratmolla9670 Месяц назад

    Ante mann sechi neshi aderegeh antebushti. Wait and see you will be bitten up to abandon post

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate Месяц назад

    .

  • @solomon2754
    @solomon2754 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r Месяц назад +1

    አሜሪካ አምባሰደርም ልትመርጥልን ፈለገች ወግ ነው ።ተራ ወሬና አሉባልታ ነው

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp Месяц назад

    Lencho Bati! back to Wollega Jungle with ONEG SHENE non-working Abyssinian Spoiled parasite Monkies

  • @PeaceForall-u7d
    @PeaceForall-u7d Месяц назад +1

    አቶ አያልቅባት፣የአንተ ወሬ መቼም አየልቅም።