Real history and very important and interesting, everyone should know about it and bring peace together and look forward to Eigypt, I don’t care what happened in Ethiopia whether the civil war or not I only see straight shot at Egypt and Egypt only the other things that we have seen about civil war is brother to brother it can be stopped one day. Egypt is the most important country that we should work and worry about.

ግብፅ በርግጥ ጠላታችን ናት እናውቃለን ያውቁናል አሁን ያስቸገረን አሾክሿኪው ነው!!!
አፄ ሀይለስላሴ ናቸው ያስቀሩት የግብፅን ጳጳሳትን ሊመሰገኑ ይገባል አቡነ ባስሊዮስ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ጳጳስ አቡነ ቴዎፍሎስ በደርግ ታንቀው ተገደሉ
አቦ የኋላ ታሪክን ትተህ ሳታንዛዛ ግልፅ በሆነ መንገድ ንገረን ታሪክና ተረት ነው የሠለቸን
ዮኒማጝ ብልፅግና ነው አማራን ከኦሮሞ ገር ለማባላት ፓለቲካ ሰርቶ ብሏል ግልፁ የህ ነው
Gebt. Bzu eda alebat bemileyon ethiopian dem ena nebs Ethiopia 1hunu nku
Wshetam
ኢያዊያንን ሳይሆነ ሐበሻንና እባብን የማል ሲሆን ሐበሻውን አሰቀድመ ግደለው ነው የተባለው መልከ ጥፉን በሰም ይደግፉ እንደሚባለው የዘመዶቻችውን ወደ ኢያዊያን ማዞራችው አትራፍ ያደርጋችው ይሆን?
ዛሬ ሐበሻ የሚባል አገር የለም፤ኢትዮጵያ እንጅ!
ግን እኮ ግብጽ ወይም ግብጻዊ በቀጥታ ወደ ደራ አይመጣም፣ ያው የጎጃሙን የዛሬውን "ዮቶር" ፋኖ ነኝ ባዩን ባንዳ እንደተጠቀመ ምንም ጥርጥር የለንም!!
ቀሽም ነህ ያለምንም ማስረጃ ፊሽካ ሲነፋ እንደምትሰባሰቡ ስለሚያቅ አሳርዶ እንደ ልማዱ በፊሽካ ጠራችሁ ለምን ብላችሁ እንደማጠይቁ ያውቃል
ግብፅ የለችበትም ገዳዩ ብልፅግና ነው ገድሎ አማራን እና ፋኖን ኮንነው ህዝብ ከህዝብ ጋር ሊያጨፋጭፉን ነው
የግብፅ ተላላኪዎች ጥብቅና ብትቆሙላት አይገርመንም😂😂😂😂
ትክክል እራሳቸው እየገደሉ እያገዳደሉ በውጭ የመካጘሉ እራሳቸውን ነፃ ለማድረግ ከመጀመሪያ አስከአሁን የውጭ እጅ የለበትም
ታሪክ አታዛባ፣የመጀመሪያ ኢትዮጵያዊ አቡነ ባስልዮስ እንጂ አቡነ ቴዎፍሎስ አይደሉም። ትረካህን ከጥርጣሬ ዳረገው።
እታረማለሁ።
ሚድያን ማለት ሐበሻ ወይንም ኢትዮጵያ ማለት አይደለም። ትረካው ሁሉ ውሸት ነው። ህዝብን በእውቀት አያንፅም። ከእውቀት የፀዳ አፈ ታሪክ ነው።
ማሥረጃ ያምጡ።
ዮኒ ማጞ አማራን ከኦሮሞ ገር ለማባላት በ ብልፅግና የተሰራ ፖለቲካ ነው ብሎናል ስለዚ እናንተን ድራማ ተውን ::
ከሞላ የመረጃ ምንጭ ዮኒ ማኛን ብቻ ትክክል ነው ብለሽ ማመንሽ ከምን የተነሳ ነው?