YouTube Watch Hour UPDATE 2024 | How to Make Money Online 2024 on YouTube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 208

  • @MahirTube1
    @MahirTube1 8 месяцев назад +31

    Thank You my brother 🎉😍🙌🙏

  • @Moqareact
    @Moqareact 8 месяцев назад +38

    መልካም ዜና ያርግልን🙏❤ እስኪ እንደኔ Watch hour የተቸገራቹ

    • @LetushChanal
      @LetushChanal 7 месяцев назад +2

      እንዳማመር❤

    • @12_senu
      @12_senu 15 дней назад

      ደምሪኘ​@@LetushChanal

  • @wewe21709
    @wewe21709 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @Estubedinke12Meku
    @Estubedinke12Meku 13 дней назад

    Thank You my brother jemarry nefne

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 8 месяцев назад +3

    ሰላምህ ይብዛ ወድማችን እጅግ በጣም ግልፅ ነዉ እናመሰግናለን 👍🙏

    • @merrytube8231
      @merrytube8231 5 месяцев назад

      Yene aykotrim min ladrg kenu alkewal active yemihonbet algn

  • @Mtn21-i4t
    @Mtn21-i4t 4 часа назад

    እናመሰግናለን My ብራዘር🎉😊

  • @mubetube2
    @mubetube2 8 месяцев назад +2

    እንኳን ደህና መጣክ አቡጊዳየ እናመሰግናለን በርታ👍

  • @yoniamde8644
    @yoniamde8644 Месяц назад

    Channelh betam tekami hono aginchewalw, tnx for ur hard work, keep flying higher!

  • @AsiyTube-np9tp
    @AsiyTube-np9tp 8 месяцев назад +1

    እናመስግናለን ወድማችን በረታ

  • @Sara2127
    @Sara2127 8 месяцев назад +1

    አንድ ቀን ይስተካከላል ተስፉ አረጋለው
    ስለ ትምህርትህ ቴዳዬ ክብረት ይስጥልን

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 8 месяцев назад +2

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ደስ የሚል አስተማሪ ቢዱነው❤

  • @Islam_Show91
    @Islam_Show91 8 месяцев назад +1

    ወንድሜ አንተን በመከተል የኔ ዩቱብ አሰድጌዋለው አሁን Applyi የምለው ተከፍቷል ምን ማድረግ አለብኝ ????

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 8 месяцев назад

    ሰላምህ ይብዛ ቴዳ ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏

  • @shemstube1
    @shemstube1 8 месяцев назад +1

    ወንድሜ reused ብሎ ሞኒታይዜሽን ላይ መለሰኝ ማንኛው video እንደሆነ በምን ማወቅ እችላለው

  • @haroni2982
    @haroni2982 8 месяцев назад

    ሠላም ለዚሕ ቤት ሠላምሕ ይብዛ መልካምነት ለራስ ነዉ
    እናመሠግናለን ቴዲ

  • @MoMen_Tube
    @MoMen_Tube 8 месяцев назад +4

    በ500 ሰብስክራይብና 3000 የእይታ ሰዓት ሞኒታይዝ አያደርግም እየተባለነው በዚህ ጉዳይ ከቻልክ ቪዲዮ ስራልን 🙏

    • @edenengda2398
      @edenengda2398 7 месяцев назад +1

      To monetize RUclips video 4000 watch hour & 1000 sub. No new change. but can make money with RUclips 500 followers and 3000 watch hours with out ads monetization. Monetization from ads is for 1000 sub and 4000 watch hours only still 2024. It is all about.

  • @meron612
    @meron612 7 месяцев назад +2

    Ere my brother please help me😢. Lemin endehone alakim I guess RUclips videowochen recommend mareg akumual. Views ejig betam werdobignal 90% yahil. How to solve this??? 😢

    • @shalomMK12
      @shalomMK12 4 месяца назад

      video ቶሎቶሎ ልቀቂበት ❤

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወንድማቺን

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
    @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ ወንድሜ 🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን❤

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube 8 месяцев назад

    ሰላምህ ይብዛልኝ ቴዲዬ በቅንነት ስለአሳየህን እናመሰግናለን እንደ አንተ ያሉት ቅኖችን ያብዛልን

  • @cookingwithyordanos8303
    @cookingwithyordanos8303 7 месяцев назад +2

    Selam wedma please payment are on hold endat ystekaklal please video srlaen please wedma

  • @samiyoutube9287
    @samiyoutube9287 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን ቴዲ

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 8 месяцев назад

    እናመሠግናለን ወንድማችንን

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን ቴዲ❤

  • @Agnet_Tv
    @Agnet_Tv 8 месяцев назад

    ቴዲዬ ተባረክ አንድ ጥያቄ ነበረኝ በአንድ ኢሜይል ሁለት ዩቱብ ቻነል አለኝ አንዱን አሜሪካ ለምትኖረው ለሲስተሬ ልሰጣት ፈልጌ ነበር እንዴት ነው ለይችሌ ልሰጣት የምችለው መላ ፈልግልኝ አመሰግናለው

  • @yidulanguagetube2578
    @yidulanguagetube2578 8 месяцев назад +1

    አይ ቴዳ የሚገርመው 2024 ስለሰአት ትሰራለህ ብዪ ነበር ይኸው nice bro am always with u keep it up

    • @FrehiwotWorku-m9j
      @FrehiwotWorku-m9j 8 месяцев назад

      የ short video ሠአት ለ short video ብቻ ነው የሚቆጥረው ? ለ long video አይሆንም ወይ ? Please ንገሩኝ

  • @ser.fkr2
    @ser.fkr2 6 дней назад +1

    ክበርልን

  • @FidelTeachingMediaፊደልየትም
    @FidelTeachingMediaፊደልየትም 6 месяцев назад

    አመሰግናለሁ! መጀመሪያ ላይ ያስመዘገብኩት የዩቲዩብ ገንዘብ የሚቀንስበት ምክንያት ምን ሊሆን ይችላል?

  • @Selamtub
    @Selamtub 8 месяцев назад

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @RabiMedia-l3s
    @RabiMedia-l3s 8 месяцев назад

    ቴዴይየኛ መልካም ወንድም እናመስግናለንን❤❤

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 8 месяцев назад +1

    ጀግና ሙህር ነክ የሀገሬ ልጅ አቡ ጊዳየ 2ማሻ አላህ አንተ ነክ ወገንህን እየጠቀምክ ያለህዉ አላህ ይገዝህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @AmenMediaEth
    @AmenMediaEth 8 месяцев назад +1

    Tanx tedyachen

  • @ሁለገብTube-c8b
    @ሁለገብTube-c8b 8 месяцев назад

    ውድ ኮሜንታተሮች እስኪ ጥያቄየን ከቻላችሁ መልሱልኝ. እኔ ይቱብ ሀከፈትኩ ቆይቻለሁ ግን ትቸው ነበር. አሁን ጀመርኩት ችግር አለወይ. ሰአት አልሞላልኝም ገና በቅንነት መልሱልኝ

  • @ElijahHMichael
    @ElijahHMichael 8 месяцев назад +1

    Why is my you tube watch hour decreasing? I am confused. My friends and students and even new subscribers are watching. Can you explain me, please?

  • @book60
    @book60 8 месяцев назад

    አመሰግናለሁ

  • @zeritutube
    @zeritutube 8 месяцев назад

    ቴዳዬ እናመሰግናለን❤

  • @dagmawittsige5324
    @dagmawittsige5324 8 месяцев назад

    እናመሠግናለን ❤

  • @ZDALEMUዜድአለሙYouTube
    @ZDALEMUዜድአለሙYouTube 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን መልካምሰው❤❤❤

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 8 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቴድየ መልካም ወንድም እንኳን ሰላም መጣህልን
    በጣም ተስፋ ያስቆርጣል እኔ አሁን ያስቸገረኝ በክሮም ወደ ዩቱብ ስቴድዎ መግባት አልቻልኩም ለምንድን ነው ማስታወቂያ ለማስገባት አልቻልኩም በስትሪም ያሬድም ይሁን በቀጥታም

  • @yosefasefa1106
    @yosefasefa1106 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን
    Channel your audience watches last 28 days
    Not enough Data to show this report
    Yt studio ላይ ይጠይቃል ስለዚህ ብሰራ ለማያውቀውም ይጠቅማል

  • @YabuHab
    @YabuHab 8 месяцев назад +1

    Thanks Teddy

  • @Slassian_Tube
    @Slassian_Tube 7 месяцев назад

    Thank you ma Brother 🎉

  • @kebrongebreyesus15
    @kebrongebreyesus15 11 дней назад

    ያቺ ሴቲንግ ላይ ያለችው ሰወስተኛዋ ኢልጅብል እንዴት እንደምትበራ ኣደከመችኝ

  • @user-up8d
    @user-up8d 2 месяца назад

    ቪዉና ሰአቴ እየቀነሰ አስቸግሮኛል በሌላ በአፕ ሰአት ለመጨመር ብየ ያረኩት ነገር የለም

  • @rahima439
    @rahima439 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣክ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን ቴዳችን❤

  • @Handle.Freeza
    @Handle.Freeza 7 месяцев назад

    Teda abugida gaming melewn channel lasdgew harif harif android gamochen video upload bemarg collaborate enarg 🙏

  • @afatube.
    @afatube. 8 месяцев назад

    እማስግናለን

  • @Ethiosocial12
    @Ethiosocial12 4 месяца назад

    Tanks Teddy bro 🙏🙏🙏

  • @HaymanotGeremew-211
    @HaymanotGeremew-211 8 месяцев назад

    እረ ቴዳ እባክህን ተባበረኝ በእናትህ እንዳታልፈኝ youtube ለመጀመር ፈለጌ የስልክ ቁጥሬን አልቀበልም አለኝ አባክህ ተባበረኝ መልካም ሰዉ ነህ።ከkuwait ነኝ ወንድሜ

  • @MaledaMusicEntertainment
    @MaledaMusicEntertainment 8 месяцев назад

    thanks bro respect

  • @Afripia_tube_2233
    @Afripia_tube_2233 8 месяцев назад

    እኔ የምሰራው የአርቲስቶችን ሙዚቃ በሌሪክስ ነው እና ችግር አለው።

  • @samriyoutebe
    @samriyoutebe 8 месяцев назад

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ወንድም እናመሠግናለን

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      ቤተሰብ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን 🙏

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 8 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቴዲ ውይይይይይ እኔን እንዴት እንድዳመረረኝ ከሰባት ሺህ ዜሮ አስገባኝ

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat 8 месяцев назад

    ክበርልን👍👍👍

  • @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
    @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 8 месяцев назад

    በረታልንወድማችን❤❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      ቤተሰብ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን 🙏

  • @የስደትስንቄ-መ8ሐ
    @የስደትስንቄ-መ8ሐ 8 месяцев назад

    በጣም ነው የማመሰግነው

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 8 месяцев назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናሌን🙏

  • @Abello-g5j
    @Abello-g5j 8 месяцев назад

    Enem endesu bilobign gra gebtogni neber tedaye fetari yakbrilign

  • @ami12220
    @ami12220 8 месяцев назад

    Enamesegnalen tediye

  • @henok_haile
    @henok_haile 7 месяцев назад

    በጣም አመሰግናለሁ man ይኸው ከፍቻለሁ። በ 1 ቀን 200 subscriber ነው ያገኘሁት

  • @MK40112
    @MK40112 Месяц назад

    wendme 0 public watch hour ylal endet new solve emnadergew please

  • @natuwinta
    @natuwinta 8 месяцев назад

    Enameseginalen 🎉🎉

  • @Answer4-u1
    @Answer4-u1 8 месяцев назад

    Lemndnew videoweche viral siwetu strike milkbgn mnm aynet shtet alserahum eski melslign bro

  • @wengelab-i4x
    @wengelab-i4x 4 месяца назад

    Tanks bro

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 8 месяцев назад

    Wuy watch hour asalich nw 🥲🥲🥲 fetari yirdan enji 😅😅😅 thankyou for information tedoye 🥰

  • @djbukingtube
    @djbukingtube 6 месяцев назад

    እኔ 24k አለኝ wacthing houre bro subscriber molchalew gn setting ዝብርቅርቅ ያለ ነው HelpMe

  • @NO_EDITOR15
    @NO_EDITOR15 8 месяцев назад

    Aba yene tiyake mn meseleh yene channel amet alifotal montize sayihone malet 1000 sub dershalew watch gn yikerengal ena 365 jen biyalfengim ahunm edle alengi monitize yemehon weyis endadis lijemirr

  • @شركةدوتس
    @شركةدوتس 7 месяцев назад

    2000 ሰብ ,,,የለው ስልኬ ጠፈ እሜል እነ ፐስፖረት አቀሎ ሌለ ስልክ እንዴት እከፈታሎ

  • @gurmeIT_tube
    @gurmeIT_tube 8 месяцев назад

    abugida thank you very much

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 5 месяцев назад

    ዳስክ ቶን የሚል እኔ ላይ የለም ሞኒ ካልሆኑ አይመጣም ወይ ስአት ለማይት ነው አንተ የምትላቸወ እኔ ጋር የለም ምንደ ነው ችግሩ 1:04

  • @How_are_you1972
    @How_are_you1972 8 месяцев назад +1

    copyright free quran audio ከየት እናገኛለን ???

    • @etqurantube
      @etqurantube 8 месяцев назад +1

      No copyright quran blachu search adrgi ymetulshal

    • @How_are_you1972
      @How_are_you1972 8 месяцев назад +1

      ​@@etqurantube thanks bro 👍

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      ቤተሰብ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን 🙏

  • @Neara-jd6dx
    @Neara-jd6dx 4 месяца назад

    እንደው የኔ ወንድም ምን እንደምልህ አላውቅም ሺ ዓመት ኑር

  • @Tigiste-rb9us
    @Tigiste-rb9us 22 дня назад

    Are damirugne adese jamare nagne❤

  • @mequadesha
    @mequadesha 8 месяцев назад

    thanks bro

  • @yitbo
    @yitbo 8 месяцев назад

    Thanks🙏

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 8 месяцев назад

    አህለን ቴዲ እንካን ደና መጣክ

  • @7_houseIslamic
    @7_houseIslamic 8 месяцев назад

    Tanks brother 🙏🙏🙏

  • @adamtube23
    @adamtube23 8 месяцев назад +1

    Nice teddy

  • @JohnManGamer
    @JohnManGamer 7 месяцев назад

    min aynet video new community gudline yemiyasetew

  • @teshalefantuofficial
    @teshalefantuofficial 8 месяцев назад

    ቴድሻ thank you

  • @home_Obito
    @home_Obito 8 месяцев назад

    የኔ የዩቲዩብ ቻናል copyright ሳውንድ አለበት ቪድዮቼ ቫይራል ለምንድነው ማይወጡት

  • @jomagna1727
    @jomagna1727 5 месяцев назад

    እስቲ በአዲሱ ህግ መሰረት monetaization ስራልን Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mitikuelsabet7953
    @mitikuelsabet7953 8 месяцев назад

    Thank you

  • @lukasgetachew
    @lukasgetachew 8 месяцев назад

    ቲከቶከን በሚመለከት ናገር ስራልን🙏🙏🙏

  • @Deranews876
    @Deranews876 8 месяцев назад

    thank you brother

  • @ayalkibet490
    @ayalkibet490 8 месяцев назад

    Sile brand account mawak falige nbr

  • @ሂወቴዮቱብhewotatube
    @ሂወቴዮቱብhewotatube 8 месяцев назад

    ትምርትህን ስወድልህ❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      ቤተሰብ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን 🙏

  • @cookingwithmiki
    @cookingwithmiki 7 месяцев назад

    How to remove payments hold in adsense

  • @Said805
    @Said805 Месяц назад

    ወንድሜ እባክህ የኔን youtube chanalen ቼክ አርግልኝ አፕላይ ላይ ሚስቴክ ሎኬሽን ኣለኝ

  • @Semayawi21
    @Semayawi21 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን የምቅ ቀና ሰው ነህ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      ቤተሰብ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን 🙏

  • @NTX_Tech
    @NTX_Tech 7 месяцев назад

    Tnx bro❤

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 8 месяцев назад

    Content reused ፈተና ሆኖብኛል

  • @zemuyoutube7614
    @zemuyoutube7614 Месяц назад

    ይቱብ መስራት እፈልጋለው ግን ይቱብ መክፈት አልችልም እስኪ እርዱኝ❤❤

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 8 месяцев назад

    ወገኖቸ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያረግንለት እሱም ይጠቀም እኛም እንጠቀም

  • @FataneShFanfu
    @FataneShFanfu 8 месяцев назад

    ሰላም❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @kebrongebreyesus15
    @kebrongebreyesus15 11 дней назад

    አረ አድክምኛል በጣም ሰአት ምንም እየቆጠረልኝ አይደለም

  • @home_Obito
    @home_Obito 8 месяцев назад

    ከ tik tok እና ከተለያዩ ሶሻል ሚዲያ video የሰበሰብኩኝ እለቃለሁ ቪዲዎችን ግን አንድም ቀን viral ወቶው አያውቁም
    ለምንድን ነው??

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      ቤተሰብ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን 🙏

  • @Redeemed24st
    @Redeemed24st 8 месяцев назад

    Tnx