እየወደዳችሁ የሚደብቃችሁን ሰው የምታውቁበት 10 መንገዶች||Signs someone likes you but trying to hide it||Kalianah||Eth

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #Kalianah #Motivation #Ethiopia
    እየወደዳችሁ የሚደብቃችሁን ሰው የምታውቁበት 10 መንገዶች/Signs someone likes you but trying to hide it/Kalianah/Eth
    ዛሬ አንድ ሰው ይወደኛል ወይስ አይወደኝም? እያላችሁ ከመጨናነቅ የሚያተርፋችሁን አንድ ቪድዮ ይዤላችሁ መጥቻለሁ፡፡ በነገራችን ላይ ለመግለፅ እንዲያመቸኝ ብዬ በአንድ ፆታ ወክዬ ተናገርኩት እንጂ ይህ ቪድዮ ሁለቱንም ፆታ ይመለከታል፡፡ ታድያ ይህን ወሳኝ እውነታ ከመናገሬ በፊት አዳዲሶች ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሉ፡፡
    Subscribe my channel = / @kalianah
    Contacts
    / kalianahbubu
    / kalianah_bubu
    Tiktok = Kalianah1

Комментарии • 103

  • @gobezeyehuale6555
    @gobezeyehuale6555 2 года назад +46

    የምታቀርቢልን በሙሉ ደስ ይላሉ። ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን

  • @durey7573
    @durey7573 2 года назад +20

    የኔ ቆንጆ ደስ በሚል ጣፋጭ አንደበት ነዉ ምታሰሚን መልዕክቶችሽም አይሰለቹም እንወድሻለን

  • @yawdarahmed9332
    @yawdarahmed9332 2 года назад +9

    አንቺ የ ሀገረ ሊዕልት ይባርክሽ ። ትምህርትሽ ልብ ለአጣን ልብ ይሰጣል ብዬ አስብኩኝ አሪፍ ነው በርቺ ።በዚህ መልኩ አብሮ አዳገን ለ 19 አመት በጣም ጎድቻለውኝ ፣ምን ነዉ ከ 10 በፍት ብሆን ኖሮ ይህ ትምህርት!!አይይይይይ ሆድ ይፍጀሁ ብቻ!!

  • @freabseifu4476
    @freabseifu4476 2 года назад +21

    ምትለቂው ነገር ደስ ይላል 🥰ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን

  • @user-db2dn3zt1q
    @user-db2dn3zt1q 2 года назад +10

    እውነትሽ ነው እህት ሁሉ ነገር በጣም አሪፍ ነው ት/ት ይሰጣል በርቺ❤❤❤❤

  • @hiwotshiferaw6641
    @hiwotshiferaw6641 2 года назад +7

    ጥሩ አቀራረብ ነው በርቺ

  • @mlove4025
    @mlove4025 Год назад +3

    10 ኛ እንደሚወደኝ ውስጤ ይነግረኛል ሁሌም ❤️

  • @hanawete7608
    @hanawete7608 2 года назад +2

    ከማንም ቻላል ከማየት የአንችን ማየት በጣም ያጓጓኛል በርችልን መልካም ሴት ነሸ

  • @mekidestesfay4584
    @mekidestesfay4584 2 года назад +6

    Waw betam des emilu negrochi new emtakrbiw berchi wuda

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux 2 года назад +5

    እናመሰግናለን

  • @user-rr4xz2pp1l
    @user-rr4xz2pp1l 2 года назад +4

    4ይከንኛው የኔ ታሪክ ነው

  • @ruufjj7355
    @ruufjj7355 2 года назад +2

    እውነት በጣም ይገርማል ትክክል ነው የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ

  • @yishakabraham2942
    @yishakabraham2942 2 года назад +10

    Abo yimechsh yene enat

  • @fatumabenthussein6363
    @fatumabenthussein6363 2 года назад +3

    በርች

  • @munaabdu2014
    @munaabdu2014 2 года назад +5

    ስወድሽ እኮ

  • @kezxone
    @kezxone 14 дней назад

    ድንቅ ችሎታ

  • @kdavid5505
    @kdavid5505 2 года назад +8

    Amazing video keep it up

  • @SRAJAHMADsurajahmad
    @SRAJAHMADsurajahmad Месяц назад +1

    6 ተኛው የኔ ታሪክ ነው

  • @michaelgetaneh7791
    @michaelgetaneh7791 2 года назад +5

    አትጥፊ እሺ?👍👍

  • @ffgdty2042
    @ffgdty2042 2 года назад +1

    በጣም የሚገርም ነዉ እኔ አጋጥሞኛል

  • @metu-gt9me
    @metu-gt9me 23 дня назад

    ድምፅሽ ያምራል

  • @user-lz8zo3hm4o
    @user-lz8zo3hm4o Год назад +1

    አዳደየ ግን ይከብዳል እደሚወደኝ ውሥጤ ያምናል ግን በጭራሽ አይገልፅልኝም በተግባርም ፊቅሩን ያሣየኛል ለም ን እደማይገልፅልኝ ነው የማይገባኝ

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ዉዴ እኔም ያልሻቼዉ ሁሉ ቡዙወቹን ያደርጋል በእርቀትነን እህቴ ወንድሜ ነዉ የምንባባል እና ምን ማድረግ አለብኝ ግን እኔ ባያፈቅረኝስ እንዳልጎዳ እያልኩ እራሴን ለማራቅ እልና መልሼ አያስችለኝም ፈጣሪየ ለኔ ካለዉ ያቅርብልኝ ካላለዉ ያርቅልኝ ከባድነዉ

  • @user-xr6zg5oo5w
    @user-xr6zg5oo5w 6 месяцев назад +1

    Wow

  • @betitariku9212
    @betitariku9212 Год назад +1

    Siwedsh eko

  • @MmMm-oi2ke
    @MmMm-oi2ke 2 года назад +4

    ኡንከን ደነ መጠሽ

  • @halumialihijabicqueen9969
    @halumialihijabicqueen9969 2 года назад +5

    አቤት ዲምፂሽ ማራኪ ነው

  • @ethiolove2574
    @ethiolove2574 2 года назад +1

    ተክክልነሽማሬ

  • @blensolomon1388
    @blensolomon1388 2 года назад +2

    I love you and thanks

  • @jabez.m1048
    @jabez.m1048 Год назад

    Yemecheshe leady arife hasabe new.

  • @user-it7ut6wn9c
    @user-it7ut6wn9c 2 года назад +2

    እደው እህቴ እኔ አንድ ልጅ አለ ይደውልልኛል እደሚወደኛ ሊሉች ይነግሩኛል እሱ ግን ምንም አይለም ዝም ብሉ አውረተን እነለያያለን እኔ ደግሙ ለሱ ምንም አይሰማኛም ተወኛ ስለው እሽ አይልም እና ምን ላርግ

  • @lilyshemals8216
    @lilyshemals8216 2 года назад +1

    ጥሩ

  • @eyeadd5635
    @eyeadd5635 2 года назад +1

    Berchi

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 года назад +2

    Thanks sis

  • @ebrahimseid3026
    @ebrahimseid3026 2 года назад +2

    እህቴ ከቻልሽ አሁኑ ምክርሽን ባገኝ ደስ ይለኛል እናም አድት ከባለትዳር ልጅጋ በጣም እንግባባለን እኔ እህቴ እላታለሁ እሷም ወንድሜ ትላለች ግን አቀራረቧ ግራ ያጋባኛል ከልክ በላይ ትቀርበኛለች እኔም ትክክለኛ በልቧ ውስጥ ምን አይነት ስሜት አለ ብየ ሳስብ ላውቀው አልችልም

  • @user-tj9vn9im6k
    @user-tj9vn9im6k 2 года назад

    የኔ ታሪክ ነው

  • @NetsanetAlemu-hm3xl
    @NetsanetAlemu-hm3xl 27 дней назад

    Asekochshegn Eko Ere Geud😮😮

  • @user-yk7xf6km3w
    @user-yk7xf6km3w 2 года назад +7

    ማሬ እኔን አንድ በይኝ ያልሽው ምልክቶች በሙሉ እኔ ላይ አሉ ግን እኔ ለሰው ስናገር በጣም የምወደው ወንድሜ ነው የምለው ልቤ ግን ምን እለ የኔ በሆነ ይላል ግን ትልቁ ችግር በእምነት አንድ አለመሆናችን ነው ምን ይሻለኛል

    • @Kalianah
      @Kalianah  2 года назад +2

      እህቴ ለትዳር የምትፈልጊው ከሆነ ብዙ የሚያመሳስላችሁ ነገር ቢኖር ይመረጣል፡፡ ብዙ ነገራችሁ ከተለያየ ግን፣ በኋላ የመለያየት ዕድላችሁ ከፍ ስለሚል ከወዲሁ መጠንቀቅ አለብሽ፡፡

    • @user-yk7xf6km3w
      @user-yk7xf6km3w 2 года назад +2

      @@Kalianah የኔ እህት ሁለ ነገራችን አንድ ነው ግን እሱ የእስልምና እምነት ተከታይ ነው እኔ ደግሞ ክርስትና በዚህ ነው ግራ የገባኝ እሱ ግን ምን እንደሚሰማው አላውቅም ግን ከሱ ጋር እንድንሆን ምንም አያሰደስተኝም

    • @gebremedihinkalau8792
      @gebremedihinkalau8792 2 года назад

      @@user-yk7xf6km3w ወይ ሀይማኖት ወይም ሰውየው መምረጥ

    • @user-yk7xf6km3w
      @user-yk7xf6km3w 2 года назад +1

      @@gebremedihinkalau8792 በእምነቴማ አልደራደርም ግን በጣም አመሰግናለሁ ይሄ እራሱ ትልቅ ምክር ነው

    • @gebremedihinkalau8792
      @gebremedihinkalau8792 2 года назад +1

      @@user-yk7xf6km3w ከቻልሽ እሱም ወደ አንቺ ብታመጪው አሪፍ ነበር ግን አመጣለሁ ብሎ በዛ መቅረት ስላለ ለአምላክሽ ታማኝ ብትሆኚ አምላክሽ በሰማይ ዋጋሽ ታላቅ ያደርገዋልና ሰው ኑሮ ኑሮ ከመሞት አይቀርምና ስለዚህ ማሰብም መልካም ነው ምናልባትም በምድርም የተሻለውን ሊሰጥሽም ይችላል

  • @user-wn4gy2zy9p
    @user-wn4gy2zy9p 2 года назад +4

    Yezarew degmo des yilal! Ketyibet mirte

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 2 года назад

    Good thanks from tigrayns USA national tigray.

  • @geda7822
    @geda7822 2 года назад +2

    እስቲ መፅሐፍ ጋብዢን ውዷ

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ተጨማሪ ምክሮች ካለሽ ምናልባት የማላቀዉ ሳይኮ ካለ ልንኩን ይዘሽ ሸር አርግልኝ እህት ? ሁለት የምዳቸዉ ሶዎች እንደት መለየት እችላለሁ ሁለቱም ለኔ ዉድ ናቸዉ ጓደኞች ግን ግድ ከሆነ እሲ መፍቴ እነሱም ይዎዱኛል ?😘👍👏

  • @hidiyaseydi3830
    @hidiyaseydi3830 2 года назад

    በርችልን

  • @KETORNII
    @KETORNII 2 года назад

    Enemaa endezinoew yemwonewaa ehitee unetaa newa yawerashuu negeraa enem
    Dersobinyaa yawqalaa

  • @alemtadess9943
    @alemtadess9943 Год назад

    Thanks

  • @BeteBete-ev6ll
    @BeteBete-ev6ll 2 месяца назад

    Aree yene tark nw

  • @merontasfit4609
    @merontasfit4609 2 года назад +5

    ❤️❤️❤️

  • @TitinaWaseneh
    @TitinaWaseneh 8 месяцев назад +4

    ፍቅርኛ አለኝ እና ስፃፍ ስደውል ብቻ ነው የሚያናግርኝ ዝም ካልኩ ዝም ነው ከዛ ጉዱን ልያው ብየ ወር ከሳምንት ዝም አልኩት ከዛ በውር ከሳምቱ ቴክስት ፃፈልኝ እና ፀባዩ ሊገባኝ አልቻለም የሆነ ነገር በይኝ

    • @ufugj9792
      @ufugj9792 3 месяца назад

      የኔ ብጤነሽ ማርያምን😢😢

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 2 месяца назад

      ዝም በይዉ ፍቅርሽን በልብሸ ብቻአርጌ እሥልኩላይ አሥረየ ቴክሥትአታጩሂ ዝምሥትይዉ ከሡ ወይእደሚወድሸ ወይምእደሚጠላሸ ታቂለሽ❤🙏

    • @FozOnelove
      @FozOnelove 14 дней назад

      አንቺም እንደኔ ነሽ አይ ዞን አሁን ግን ስልችት ነው ያለኝ

    • @user-hq6yz3kp1j
      @user-hq6yz3kp1j 8 дней назад

      የኔቢጤ ወላሂ

  • @tigistdinbru2249
    @tigistdinbru2249 Год назад

    Andal Ylsheow Hlu Agtmoigal Mrymen 😅❤❤❤❤

  • @fekaduzegeye7413
    @fekaduzegeye7413 2 года назад

    Wow best...

  • @biniyamzemene2487
    @biniyamzemene2487 2 года назад +1

    Mulu yeneni hiwet nw yawurashiw

  • @abaynehasega6373
    @abaynehasega6373 2 года назад

    Amesegnalehu!!!!!

  • @zewduadissie7431
    @zewduadissie7431 2 года назад +2

    Aleshelegn

  • @fatumabenthussein6363
    @fatumabenthussein6363 2 года назад +1

    አንዴኛ ነኝ

  • @nahomnigus1180
    @nahomnigus1180 2 года назад +4

    👍👍👍👍🙏🙏

  • @user-jk6ts5py9v
    @user-jk6ts5py9v 2 года назад +1

    selam

  • @atcacadamics6234
    @atcacadamics6234 2 года назад +1

    10

  • @tigistdinbru2249
    @tigistdinbru2249 Год назад

    Ymegmow Niger Ayin Layin Btame Now ymentyayiw An Btemsasay Bota Angnigln Mrymen 😊😊😊

  • @hanilove8635
    @hanilove8635 Год назад

    Fikrgea eyalge yemewdeg manabatu new 3:46

  • @zelalemadinew522
    @zelalemadinew522 2 года назад +1

    Probabilityw..ke..100..20%..lihone yecelale..

  • @tamiratzewde
    @tamiratzewde Год назад

    የኔ 9 ነኝው ነው

  • @ethiodrawing5654
    @ethiodrawing5654 2 года назад +7

    ❤️😩👏

  • @rahmamusema1223
    @rahmamusema1223 2 года назад

    Ewntshine naw

  • @betselotsisay5032
    @betselotsisay5032 2 года назад

    Kahalinaye anchi yalshiwn hulu aychebetalew ena fertogn new bye ladefafrew bye mnk endhon new mtfelgew bye steykew sister alegn koy mn asbo new esti ngerign enat alem

  • @fenettariku7480
    @fenettariku7480 Год назад

    Lik naw

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 года назад +2

    የኔ ውድ ከቻልሽ መልሽልኝ ባሌጋ ከተለያየን ቆይተናል እናም በጣም አስቀይሜው ነበር ይቅርታ አድርግልኝ አልኩት እናም እወድሀለሁ ስለው አልቅሶ ስልኩን ዘጋው እና ምን አስቦ ይሆን ብየ አሰብኩ አሁን ላይ ፀፀት ውስጥ ነኝ ይቅርታየንም አልተቀበለኝም ግን ለእኔ ፍቅር እንዳለው ከንግግሩ እረዳለሁ እንደት ልታረቀው እህቴ አንድ ልጂ ወልደናል ❣️❣️

    • @hayattube9044
      @hayattube9044 Год назад

      ደጋጉመሽ ይቅርታ ጠይቂዉ

    • @mlove4025
      @mlove4025 Год назад

      @@hayattube9044 እሽ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤️

    • @hayattube9044
      @hayattube9044 Год назад

      @@mlove4025 ምንም አይደል ዉዴ አላህ ያሳካልሽ

    • @mlove4025
      @mlove4025 Год назад

      @@hayattube9044 አሚን💐

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 Год назад

    10ngaw lay lasmiribet

  • @setaseta3784
    @setaseta3784 Год назад

    ሢበጣምጥሩነው። 1:47

  • @abraha9552
    @abraha9552 Год назад

    Yene mar

  • @shimelsgisila2650
    @shimelsgisila2650 2 года назад +3

    አሁን እኔ እንደምወድሽ ታውቂያለሽ ? አታውቂም ። የምታውቂበት መንገድ የለም ።ከአስሩ ወጪ ነው ።

  • @tgzeena8267
    @tgzeena8267 Год назад

    Yiwodegnal gin ayinegregnm

  • @loveofficial-vn1ck
    @loveofficial-vn1ck 2 года назад

    ewuneten new endanchi yeteredagh sew yelem tnx yene wude tolo tolo yilekekilin💞😘

  • @tofikmohamed4136
    @tofikmohamed4136 2 года назад +1

    berta bey adnaqish negn

  • @lidiyazenebe5425
    @lidiyazenebe5425 2 года назад

    ምን መሰለሽ ካልተተዋወኩትን

  • @amiinedris1413
    @amiinedris1413 2 года назад +3

    😀❤️🙏👏👏

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 2 года назад +4

    ቃሊናዬ እስኪ አንድ ነገር ንገሪኝ እማዬ ፍቅረኛ አለኝ ስሜቱን በግልፅ አይናገርም መደወል መፃፍ ካለብኝም እኔ ነኝ ግን ወድሻለሁ ይላል ሳገኝሽ ነዉ ፍቅርን መስጠት ያለብኝ ይላል ሳንደዋወልም ሳምንት ልንቆይ እንችላለን ይጠላኛል ማለት አልችልም ግን ደግሞ የሚያረገዉ ነገር ያጠራጥረኛል እዉነተኛ ስሜት መኖሩን በምን ማወቅ እችላለሁ እስኪ ንገሪኝ በእግዛብሄር ቃሉ😌😌

    • @Kalianah
      @Kalianah  2 года назад +1

      ይህ እውነተኛ ፍቅር አይደለም እናቴ …ለጊዜው ስለሚፈልግሽ ሊወድሽ ይችላል ግን አያፈቅርሽም፣ … ለማንኛውም ነገ ወደ እናንተ የሚደርስ አንድ ቪድዮ አለኝ በተለይ ለአንቺ ይጠቅምሻል፡፡

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 2 года назад +1

      @@Kalianah እጠብቃለሁ እማዬ ከዚህ ስሜት እንዴት መዉጣት እንዳለብኝ ያንቺ ምክር ያስፈልገኛል🙏

  • @sosinaeshetu9016
    @sosinaeshetu9016 2 года назад

    Arf neshe

  • @biruktawitmuluken2645
    @biruktawitmuluken2645 2 года назад

    wow