ቁማርተኛዉ ፕሮፌሰር | Michigan Roll | ምዕራፍ አንድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • የመፅሐፉ ዋንኛ ርዕስ፡- Michigan Roll
    የትርጉም ርዕስ፡- ቁማርተኛዉ ፕሮፌሰር | Kumartegnaw Perofesor
    ደራሲ፡- ቶም ካኪኖስ | Tom Kakinos
    ተርጓሚ፡- ሕይወት ጌታቸዉ መኮንን ሐሰን | Hiwot Getachew Mekonen Hassen
    ተራኪ፡- ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ (ትሳሱ) | Tesfahun G/giorgis (Tesasu)
    ምዕራፍ አንድ | Part One
    |||||
    This Video Contont is a book narrative work. The book author Tom Kakinos wrote called ''Michigan Roll'' and I present it in good sound and image quality.

Комментарии • 37

  • @qelematmedia5804
    @qelematmedia5804 7 месяцев назад +1

    tes waw

  • @anubana
    @anubana 7 месяцев назад +1

    ኣንተ ድንቅ ሰው😊ስለ'ማይጠገብ የ ትረካ ብቃትህ ላመሰግንህ እወዳለው🙏😍

  • @ሰሊናሀበሻዊት
    @ሰሊናሀበሻዊት 7 месяцев назад +2

    ምርጥ ነው አተራርክህ 1ኛ እናመሰግናለን ቶሎ ልቀቅልን ቀጣዩንም❤❤❤

  • @ጌታቸርነውና
    @ጌታቸርነውና 7 месяцев назад +3

    በጣም ድንቅ ተራኪ ነህ እኮ ! ከጥሩ የድምጽ ጥራት ጋር በርታልን።

  • @ethiopaiethiopai285
    @ethiopaiethiopai285 7 месяцев назад +1

    ትረካህ በጣም ቆንጆ ነው በርታልን ወንድሜ

  • @gadisanegussie8779
    @gadisanegussie8779 3 месяца назад

    በዕውነት አድናቆቴ የላቀ ነው ወንድሜ ተስፍሽ። የጥረትህንና የብቃትህን ያህል ስራህ ሰው ጋር በበቂ ሁኔታ አለመድረሱ ግን ሁሌም ቅር ያሰኘኛል። ይሁን እንጂ እንድትበረታና በዚሁ እንድትቀጥል ላበረታታህ እወዳለሁ። ምክንያቱም ስራዎችህ ሁሌም ያስደስቱኛልና።

  • @tirhasmulugetareda8697
    @tirhasmulugetareda8697 7 месяцев назад +2

    ተስፍሸ እኳን ደና መጣህ ❤❤

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 7 месяцев назад

    Thanks Bro !!

  • @senaitdemisse9177
    @senaitdemisse9177 7 месяцев назад +1

    አተራረክ እኮ አንደኛ wow 👌🏻ሁለትን በፍጥነት እንጠብቃለን ተስፍሽ

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 7 месяцев назад +1

    አቀራረቡ..አሪፍ

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 7 месяцев назад

    ተናፍቀክ ነበር በረጅም ልብወለድ ተስፍሽ እንኳን ሰላም መጣክ !!

    • @tesfahungebregiorgis
      @tesfahungebregiorgis  7 месяцев назад

      አዎ ለምለም 🙏 እንኳን ደህና ቆየሽኝ እህቴ

  • @HilinaT
    @HilinaT 7 месяцев назад +1

    ተስፍሽ ወንድማችን በርታል

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 7 месяцев назад +1

    Tisasu 1gna eko nek bertalgn 👏👏👏

  • @lemmylem-lp2gz
    @lemmylem-lp2gz 7 месяцев назад +2

    Welcome ተስፍሽ አትጥፋብን አንዳረሳ 😅❤ እንመሰግናለን

  • @Samf3031
    @Samf3031 7 месяцев назад +1

    ሰላም

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 7 месяцев назад

    ተስፍሽ እንኳን ደህና መጣህልኝ

  • @destistories767
    @destistories767 7 месяцев назад

    እስኪ ልጀምረው....😊

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 7 месяцев назад +1

    ባአንተ ድምፅ 1000 መፅሐፍ ብሰማ አይሰለቸኝም