የበግ ቀይ ወጥ በኦክራ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 103

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 3 года назад +6

    ባምያ ይባላል ቆንጆ አድርገሸ ነው የሰራሸው🇪🇷👏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      ሞኒካ አመሰግናለው የምኖርበት ሀገር ግሪክም ባምያ ነው የሚባለው ቋንቋ ተወራርሰናል ማለት ነው

    • @sitratube1193
      @sitratube1193 3 года назад

      ባምያ በአረብ ሀገሪ ነውኮ ነው በኢ /ያ ም ነው

  • @melatalemayehu5810
    @melatalemayehu5810 3 года назад +1

    ባምያ ይባላል ሜሉይዬየኔ ቆንጆ መልክሽ ፀባይሽ ሙያሽ ሁሉ ቆንጆ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      ክብረት ይስጥልኝ ሞክሼ

  • @lyatesfaye4432
    @lyatesfaye4432 3 года назад +2

    ይህ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥም አይቼው የማውቅ ይመስለኛል። ኤርትራ ግን እንደሚጠቀሙት አውቃለሁ። ካገኘሁ እሞክረዋለሁ። እጅሽ ይባረክ።

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 года назад +2

    ሜላትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርቺልኝ እዚህ ኢትዮጵያ ባሚያ እያልን እንገዛዋለን

    • @maryfesseha6874
      @maryfesseha6874 3 года назад

      I just checked your youtube channel. I am so proud of you guys.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      አመሰግናለው ክበሩልኝ

  • @selam21558
    @selam21558 3 года назад

    ሜልዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @sosojed416
    @sosojed416 3 года назад

    ባምያ ይባላል የሱዳኔ ምግብ ነው አረቦችም ይመገቡታል በደረቁም በተፈጨ ስጋ ይሰራል በታም ጎበዝ ነሽ አቆራረጥሽ ም ልክ ነሽ

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 года назад

    Yummm 😋 very healthy and delicious 😋 thank you so much for sharing Melya 👍🏾👌🏾🙏🏽💙

  • @ዜድዜድ-የ9ሸ
    @ዜድዜድ-የ9ሸ 3 года назад

    ጎቦዝ በረችልን የኔ ማርር ባለሙያ ነሽ ስወድሽ😘😘

  • @MiMi-zz6xu
    @MiMi-zz6xu 3 года назад

    ባሚያ ይባላል በስጋ ብቻ ሳይሆን የሚሰራው በምስርም ይሰራል ጎበዝ ተባረኪ

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 3 года назад +1

    የኔ ባለሞያ ዋው 👌 ባሚያ በጣም ጥሩ ነው በተለይ ድርቀት ያለበት ሰው እሡን አዝወትሮ እደመገቡ ደ/ ሮች ይመክራሉ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад +2

      ልክ ብለሻል እሙ ለሆድ ድርቀት

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад

    Looks yummy and delicious 😋 Thank you for sharing. Like 👍

  • @heue7745
    @heue7745 2 года назад

    የኛ ባለሙያ

  • @oumzki736
    @oumzki736 3 года назад +2

    ባሚያ ይባላል ባረበኛም
    በጣም የምወድሽ ምርጥ ባለሙያ ነሽ 🥰🥰🥰🥰

    • @tomygemorawa4056
      @tomygemorawa4056 3 года назад

      Yes ! Your very right in Amharic it is called bamaya.

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 3 года назад

    ሀሪፍ ነው ሁሉን አሟልቸ ቤተሰብ ሁኛለሁ እርስዎም ጎራ በሉ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 года назад +1

    ሚሊዬ አንቺ በጎርሽው... የሄ ሀ ብሎ ምራቅ መዋጥ ምን ይሉታል😀😀😀💚💛❤️👈… ሚሉዬ... ይሄን የስሩት
    እጆችሽ ይባረኩ.. ፕሊስ... ላይክ ሼር
    ሼር ሼር ስብስክራይብ.... መልካም
    ኮመንት... ሚሉዬ 100ሺ ስብስክራይብ
    ካልሞላሽ አንላቀቅም 😀

  • @asute_tube
    @asute_tube 3 года назад +1

    በጠም በለ ሞየ ነሽ ጎበዝ😍😍😍

  • @asmarina1
    @asmarina1 3 года назад +2

    Bamya stew reminds me of my grandma 😥 Thanks for sharing your tip on how to reduce the sliminess by soaking inside a bowl of vinegar. I always learn something new here!

    • @girmagebremariam7579
      @girmagebremariam7579 3 года назад

      ኦ እናቴ መሎኺያ ብቻ ሳይሆን ባሚያ ትለው ነበር

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 3 года назад

    Meluye serawut gn bizum alwededkutim gn thank you betam!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      ምንም አይደል ኒናዬ እኔ አመሰግናለው

  • @peace3791
    @peace3791 3 года назад

    እየትመለግለገ ያስጠላኝል

  • @asute_tube
    @asute_tube 3 года назад

    በጠም ቆንጆ ስረ ነዉ መር

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው ኢትዮጵያ አለ አመሰግናለሁ ሜሊዬ💕👍👏

  • @edentekle3072
    @edentekle3072 3 года назад

    Hi, I like the sauce span, where can I find?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      Silit ይባላል ማርኩ እን ላይንም ታገኛለሽ ሱቆቻቸውም በብዙ ሀገር ይገኛሉ

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 3 года назад

    በአረቡ አለም ባሚያ ይሉታን ሜሉየ ምርጥ አድርገሽ ሰርተሽዋን

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 3 года назад

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ ስለሚለገለግ አልወደውም ግን እዳንቺ እሞክረዋለሁ እኔም ባምያ ሲባል ነው የማውቀው እጅሽን ይባርከው በርቺ።

  • @mygod452
    @mygod452 2 года назад

    Eritrawain Bamya new mebalo melye gobez nesh strong 💪 woman 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @momona7637
    @momona7637 3 года назад

    Hi melly two weeks ago I got invited to my family friend birthday party, I ate “derekosh ferfer and it has mushroom 🍄 in it, OMG you have no idea how it tastes good I couldn’t stop eat it. Can you please make it so I can learn how to make it. Thank you.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      አሳይቻለው እኮ ድርቆሽ ባይሆንም የእርጥብ እንጀራ በእንጉዳይ ፍርፍር እይው ትወጅዋለሽ።ያልሽኝን ድርቆሹንም አንድ ቀን እሰራዋለው

  • @haimanotgebretsadik1621
    @haimanotgebretsadik1621 3 года назад

    Hiy mely selam selam enkun metashe i miss your food

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад

    በስአቱተገኘሁ እንጀምር

  • @እንደቤቴ
    @እንደቤቴ 3 года назад

    በግሪክም ባምኝያ ነው የሚባለው....ጎበዝ በርቺ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      ገርሞኛል ሁሉም ጋር ባምያ ሆኖ ነው ያገኘሁት

  • @mariaalicatoras876
    @mariaalicatoras876 3 года назад +1

    ባምያ ነው ስሙ

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 3 года назад

    tks❤

  • @senaitsetant748
    @senaitsetant748 3 года назад

    ባምያ ይባላል። አረብ ነው ልትሉ ትችላላቹ ግን ፉል በትግርኛ በአረበኛ ፉል ነው ምንለው። ኤርትራ ውስጥ በጣም ይበላል በተለይ በመታሕት አከባቢ። በጣም ጥሩ ሰርተሽዋል በተለይ ቴንሽ ኩመን ብትጨምሪበት👌

  • @asmaaabdusomed1469
    @asmaaabdusomed1469 3 года назад

    እኔም ሞክሬው ነበር በዶሮ ስጋና በበግ ስጋ ሀሪፍ ነበር ያነቺ አሰራር ግን በጣም ልዩ ነው ባሚያ ነው የሚባለው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад +1

      አመሰግናለው አስማ

  • @lalitamogosabrahm6518
    @lalitamogosabrahm6518 3 года назад

    Mely selam lanchi yhun ya Eritrea betam new yemibela bamya ybalal

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      አመሰግናለው ላሊታ የሚገርመው እኔ በምኖርበት በግሪክኛም ባምያ ነው ሚባለው

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 3 года назад

    ሚሉ ኦከራ ነው ያልሹ በግሊዘኛ ነው እዴ

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 2 года назад

    ሱዳን የነበረ ሀበሻ በሙሉ ይሰሩታል ይህን ።

  • @kelifamohamed3460
    @kelifamohamed3460 3 года назад

    ኦክራ በአማርኛ ባሚያ ይባላል

  • @fozia.abafitazia2861
    @fozia.abafitazia2861 3 года назад

    በአረብኛ ባምያ ይባላል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      አመሰግናለው ፎዚ

    • @fozia.abafitazia2861
      @fozia.abafitazia2861 3 года назад

      በጣም ነው የምወድሽ ብድዬሽን እከታተላለው ስራሽ ሁሉም ዴስ ይላል ሜላትዬ በርች

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад

    Watching # 8 gobez berchi 🙏❤️

  • @biniamabraham7402
    @biniamabraham7402 3 года назад

    ባምያ ይባላል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      አመሰግናለው ቢኒያም

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 3 года назад

    ሜሊዬ ባምዬስ በዶሮ ነበር የማቀው በበግ አመጣሽው አንቺ ባለሙያ እስኪ እሞክራለሁዋ ምን አረጋለሁ እንዲህ እያስቀናሽኝ

  • @edeneshete3297
    @edeneshete3297 2 года назад

    ባሚያ

  • @ዜድዜድ-የ9ሸ
    @ዜድዜድ-የ9ሸ 3 года назад +1

    ባምያ ነው ሚባለው እኔ ከአረቦች ነው የለመኩት

  • @mariamichalidis8787
    @mariamichalidis8787 3 года назад

    Bamya yebalal Mellye

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад

    ኦክራ በአረብ ሀገር "ባምያ" ይባላል:: በአማርኛ እኔም አላውቀውም::

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 3 года назад

    የሀገራችንን ሚጥሚጣ ቃሪያ ይመስላል ኦክራ ምንድነው ሜልዬ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      ባምያ ይባላል ብለውኛል እህቶቼ ከኤርትራም ከኢትዮጵያም

  • @meronhailu4808
    @meronhailu4808 3 года назад

    👌

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 года назад

    ሜልዬ በጣም መብላት እየፈለኩመዝለግለጉ ያስጠላኛል ያለው ጥቅም ግን ብዙ ነው ሜልዬ እንዴት ነው መዝለግለጉ እንዲጠፉ ማድረግ ምንችለው ዘዴ ካለው እስቲ ንገሪኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      ቪዲዮው ላይ እንዳሳየሁት አቼቶ ውስጥ ትንሽ መዘፍዘፍ ማጣበቁን ይቀንሰዋል ፍቅር

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 3 года назад

    Okra is a word fron West African language.

  • @berhaneagile8343
    @berhaneagile8343 3 года назад

    ቤሜ

  • @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
    @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 3 года назад +1

    ስታስጎመዢ

  • @ameieworkameiework61
    @ameieworkameiework61 3 года назад

    ኦክራው እኔ የምኖርበት ሀገር ሌዲስ ፊንገር ነው የሚባለው ቅርፁ የሴት ጥፍር ስለሚመስል መሰለኝ

  • @mituyefikir9033
    @mituyefikir9033 3 года назад

    Its called Bameya in Eritrea.

  • @shironganga1395
    @shironganga1395 3 года назад

    Making the same thing to eat with fufu but I blend the okra because of my little one 😊

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад

    ሜላትየ ኤርትራ ባምያ ይባላል

    • @rutakahsay5199
      @rutakahsay5199 3 года назад

      bamya b earebigna new

    • @rutakahsay5199
      @rutakahsay5199 3 года назад +1

      bamya arebigna new tigrigna aydelem

    • @militeteklemariam6504
      @militeteklemariam6504 3 года назад

      @@rutakahsay5199
      ከአረብኛ የተወረሰም ይሆናል ወይም ከኛ ወርሰውትም ሊሆን ይችላል ሌላም ብዙ ቃላቶች አሉ ለምሳሌ ኩርሲ ምስማር ሙዝ ማይ የመሳሰሉ አሉ ኤርትራውያን የምናውቀው ብዙዎቻችን ባምያ እንደሆነ ነው ሌላ ስም ካለው ብትነግሪኝ ደስይለኛል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      ሁላችንም አመሰግናለው እህቶቼ የማላቀውን እንዳቅ ስላረጋችሁ ሚገርማችሁ እኔ በምኖርበት በግሪክ ሀገርም ባምያ ነው ስሙ

  • @rahelkifle1326
    @rahelkifle1326 3 года назад

    እንጀራው ፊትና ጀርባው አይለይም?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      ራሁ የተወራው እኮ ስለወጡ ነው እንጀራዬን መፎገር ያስቀጣል

  • @forgivebeforeyoupray6053
    @forgivebeforeyoupray6053 3 года назад

    Bamya reduces blood sugar. It’s is rich in vitamins A and C, as well as antioxidants that help reduce the risk of serious health conditions like cancer, diabetes, stroke, and heart disease. It’s is also a good source of magnesium.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      በጣም ነው የማመሰግነው SH እውቀትን ስላካፈልሽን

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 2 года назад

    ባሚያ ነው የሚባለው በአረብኛ።
    በምስር ክክ ወጥም በጣም ነው የሚሰራውም እንዲሁ ይጣፈጣል።

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 3 года назад

    I love this food I always make it I cut my okra I don’t mind the slimy it is the best food

  • @Mn-yb4sh
    @Mn-yb4sh 3 года назад

    Bamya

  • @ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ

    ይህ አይነት አሰራር አርብ ሀገር የተለመደ ነው

  • @rutaberhane6701
    @rutaberhane6701 3 года назад

    Bamya ybalal Ethiopia wustm ybelal

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      ግሪክም ባምያ ነው ገርሞኛል የቋንቋ መወራረስ

  • @senaitsetant748
    @senaitsetant748 3 года назад

    Next time መለኩያ ስሪ ያው አንድ ዓይነት ዘር ናቸው። መለኹያም እንደ ጀል ዓይነት ሁኖ ለጤና በጣም ጠቀሜታ ያለው ነው🇪🇷🇪🇷

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      እሺ ሰናይት አሳያለው እኔ ያለውበት ሀገር ክረምት ላይ ነው የሚገኘው። አሳትቼም አቃለው ከዚህ በፊት በሰላጣ መልኩ

  • @girmagebremariam7579
    @girmagebremariam7579 3 года назад

    ኤርትራ ውስጥ መሎኺያ ይሉታል

  • @le1785
    @le1785 3 года назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 3 года назад +1

    ባምያ አንድ አንዱ ውስጡ ትል አለው እኮ ከይቅርታ ጋር በጣም ነው የምጠላው ስለ ሚላገግ ይሄ የግሌ አስታየት ነው ካስቀየምኩዋችሁ ይቅርታ

    • @pate840
      @pate840 3 года назад +2

      የተበሳው ይሆናላ ትል ያለው ? በደንብ ማየት ያስፈልጋል ጥቅልል ጎመንም የተለያዩ አትክልቶች ትል አለበት ማፅዳትና መለየት 😘🙏🏼

  • @almazweldu3914
    @almazweldu3914 3 года назад

    ባምያ ይባላል

  • @tesfamariamghebreweldi4818
    @tesfamariamghebreweldi4818 3 года назад

    Bamya