Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ሁሌም ስለምታበረቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ ላይክ ሼር ማረጋችሁን እንዳትረሱ እንዲሁም ኮመንት አርጉ ቪዲዮው ብዙ ቦታ እንዲደርስ ይረዳል ❤❤❤
❤❤❤
@@abebatesfaye6991 የምስሩን ቶፋየሰራሽውን አስቼገሪኩሽ ክይቅሪታ ጋር
የኔ መልካም እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 😂
ለጤናም ዘይት አለመብዛቱ በጣም አሪፍ ነው።
አመሰግናለሁ ጎበዝ በርች🙏🙏🥰
እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ ❤
you are simply the best my dear
ሙያሽ እጅግ ጥሩነው እኔ እማቀው አባቶች ሲያስተምሩን ክርስቲን ሲፆም በአድአይነት ምግብ በሽሮ ከጀመርን ወይም በክክ ወጥ በዚያውመጨርስነው ለምንፁመን በርከት እድናገኝ ግን በርገር እያስታወስን ጥብስ እያስታወስን መስራቱና መብላቱ ፆሙ ፆም አይሆንም ሆድጅ ❤❤❤❤ ሙያሽግን አደኛነሽ❤❤❤❤
@@ወለተቂርቆስየአቢብእናት ወለተ የኔ ስራ ማሳየት ብቻ ነው ሰዉ የሚበላበትን ግዜ እና ቦታ የሚመርጠው እራሱ ነው የጾም በርገር የምለው ስሙ ስለሆነ ነው ኢንተርናሽናል ስሙ ለዛ ነው የሁልግዜ ተመልካች ነሽ አቃለሁ ከልቤ አመሰግናለሁ ጨዋነት ስለተሞለበት ጥያቄሽ።ክበሪልኝ እህቴ
@@Mellyspicetv እሽይቅር በይኝ እዳትቆጭብኝ እማ
@@ወለተቂርቆስየአቢብእናት አረ በፍጹም እንዲህ በጨዋ ደንብ የሚጠይቅ ተገኝቶ ነው። ምንም አያሳስብሽ
I have no word for u. U are unique. God bless u.
እጆሽ ይባረኩ ሜሉ ❤❤❤❤❤
Tebareki Melu!❤❤
wow very nice
🙏🏾♥️bless your hands 🙌🏾
ሜሉ ብዙ ነገር ካንቺ ታምራሎ አና አመሰግናለሁ 🥰
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ስለምታበረችኝ
የኔ ሙሉ ሴት
አንደኛ ነሽ በርች
የምትሰሪዉን ለማየት ሁሌ ዝግጁ ነኝ ምክንያቱም ስራሽን ሁሌ ስለምሞክረዉ እና የተዋጣለት ስለሆነ በርቺ👍🏾
ሌላዉ የሽንብራ ድቄት ለሌለዉ🤷🏾♀️
@@frehiwothailu2329 አመሰግናለሁ ፍሬ❤ የተቀቀለ ድንች ማረግ ትችያለሽ በዱቄቱ ፋንታ
@ አመሰግናለሁ🫶🏾
ሜሉእጅሽይባረክ ለኔልዬነሽተባርኪ።
@@MarthaTerefa አሜን ክበሪልኝ
Melly you are the best.
እናመሰግናለን
ክበሪልኝ የኔ ው
Thank you for sharing chocolate!
Wow
ሜሉተቤረኪ
@@MarthaTerefa አሜን ማርቲ
Thank you Melly
ሜሊዬ ሁሌም አዲስ እኮ ነሽ ተባረኪልኝ❤❤❤❤
@@nanigebru6212 አሜን ናኒዬ
Balmoya👍👏👏🧔♀️❤
🙏❤️
ሜሉዬ እስቲ በርበሬ አዘገጃጀት ንገሪን አሁን ኢትዮጽያ የበርበሬ ወቅት ነው
ሜሊ ቆኑ ጆ❤❤❤
እጅሽን ይባርክልኝ የምር ጾም ሲሆን የማነሳው ነው ግራ የሚገባኝ ለዛሬ ምሳዬ ቻልሽኝ🤣🤣🤣
አሪፍ ነው ፣ ግን የበርገሩ ዳቦ ጾም ሊኖረው አይችልም ትያለሽ ? ወይስ እንቁላል /ወተት ያልገባበት የበርገር ዳቦ አለ?
@@dmx3674 ምንም የእንስሳ ተዋጾ የሌለውን አንብበሽ ግዢ
ሜሉ የትላንቱን ሞከርኩት ዋዎነው ተባረኪ❤
Thank u dear ሸምብራ መንደነው?
@@fevengebremeskel6180 chickpea my dear
❤❤❤❤
❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ye xom mighib bicha new yemitseri💙🌿
@@misssunshine865 አይደለም አሁን ግን ጾም ስለሆነ ነው
@Mellyspicetv thanks eritrawit negn des yilal sirash👍
ሜልነት ሰላም ላንቺ ይሁን ሰሞኑን እረፍት ነኝ የትመ አልሄድኩም 😢ሰውነቴ እንዳይጨምር ብጠነቀቅም ያንችን ሙያ እየተመለከትኩ ።የምግብ ፍላጎቴ ጨምሮ ግመጥምጥ እያልኩ ይሕን ብርድ እየተከላከልኩ ነው እጆችሽ ይባረኩ ❤😂
ሽንብራ ዱቄት ከሌለን በምን መተካት እንችላለን
@@amyethiopian4426 በተቀቀለ ድንች
Honey, I love you I’m here for an hour I always do but you just keep eating. I never see you are blessed in your foot. What is gonna bless your food before you did. I love you have a good.
Shembera mendenawu ? Tefabein. I’m Eritrean. 😉
@@habeshahomestead779 chickpea my dear
Chickpeas
ሜሉ ማይክሽ ልክ አደለም አይሰማም
ተመልሼ ቼክ አረኩት ስትነግሪኝ እኔ ጋር ይሰራል ምናልባት ካንቺ ጋር እንዳይሆን ስለነገርሽኝ ግን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ

I have no word for u. U are unique.
God bless u.