Mahletiye, you continue to shine, educate, inspire, and make us smile and cry at the same time. May God bless those who continue your passion and your legacy. Repose toi en paix ma belle.
Mahlet's videos have changed me a lot after coming across her RUclips channel. The most inspiring person and her strength to be thanking God through her hardship is something different. Rest in eternal peace Mahlet❤ I thank you for waking me up!
Mahlet, its so heart breaking that you passed away so early. but am so amazed about your strength. you were so brilliant and positive. nefsish beGenet endehonech ergitegna negne.
Fifiye Mashaallah, You're so outspoken, Smart and beautiful. I really appreciate and proud of You! Mahye You're gone too early but You did more than your age and impacted positively.
Fifiye Egziabhear chemro chemero bereketun yaweredelesh. You are such a beautiful woman. Very proud of you! Maheletye, I am sure you are in the Heaven!
Thank you very much Seifu and EBS for hosting us. We greatly appreciate you. For those who want to know more about Mahlet Girma here is the link. ruclips.net/video/oSjIdfn0gpk/видео.html
I support the breast foundation walk for cancer program is only in Gondar, Bahirdar and Addis Abeba, No cancer in other part of Ethiopia. Does cancer attacks only the Amhara ethnic?
እኛ ሙሉ ጤነኛ ሆነን እናማርራለን እሷ ግን እንደምትሞት እያወቀች ታመሰግን ነበር እኛም አመስጋኝ ልብ ያድለን አሜን በሉ
አሜን
Amen
Amen
Amen
ruclips.net/video/GbXzgcEhJAU/видео.html
አንቺ በአምላክሽ የተመረጥሽ ነሽ እህቴ ነብስሽን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን
ውድ ሰይፉ እንደ ማህሌት አይነት ሰዎችን እስኪያልፉ ጠብቆ ስለነሱ ማውራት ሳይሆን አሁንም ህብረተሰቡን የሚያበረታቱ awareness የሚሰጡ ሰዎችን አበረታቱ ። ማህሌትዬ ነፍስሽን ይማረው ጀግናችን ነሽ 💕💕
ማሂ ፀዳለ ማርያም ነብስሽን ይማረው እህቴ
ማሕሌት ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርሽ ። የሊሴ ገብረማሪያም ተማሪዎች በጣም ጐበዞች ናችሁ ሕብረታችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ።
ነፍስሽ በሠላም ትረፍ ማሒ ቃሏን ያከበሩ ምርጥ ቤተሰብ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
አኔምልሽ ሄድሽ እንዴወደሀገር
@@raheelworku2916 አረ ምን እሔዳለሁ ማነሽ አላወኩሽም
አይዞሽአንድቅን አንሄዳለንአምላክሀገራችንን ስላምያርግልን
@@raheelworku2916 አሜን ታቂኛለሽ ማነሽግን
ምንድነውአቅሻለው በደንብ እንዴ
I saw her on RUclips! Because of her my life is now changed 😍😍I took a big lesson from Mahlet! Rest in heaven mahi
ማሂ በጣም ጠንካራ ነበረች አሟትኳን አታማረምነበረ ለብዙ ተምሳሌት የምኮን ነች
ለቤተሰቦቿና ለወዳች ዘመዶቿ መፅናናትን
ይሰጥልን
ማህሌትዬ የኔ ቆንጆ እግዘሀብር አምላክ ነፍስሽን በገነት ያድረገው ከአብራሀም እና ከይሳቅ ጎን ያድረግሽ ንግግርሽን እንደ ፀሎት የደግምኩት ትልቅ ትምህርት የሰጠሸን ፡፡ ሞትን በፀጋ ተቀበላ የሄደሽ የዘመኑ ጀግና
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንና ህዝባችን ይታደግ ለታመሙትም ምህረት ይላክላቸው ለኛም ከዚህ በሽታ ይታደገን 🤲 ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚገኙ ወገኖቻችን ሴፍ እባክህ ድምፅ ሁናቸው😢😢
Mahletiye ! You still shining I remember you for ever 🙏🏽✊🏽❤️🌺ፊፊ እና ዮፍታሔ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለደግነታችሁ ❤️👏🏽✊🏽🌺
Thank you very much Hana!
Mahletiye, you continue to shine, educate, inspire, and make us smile and cry at the same time. May God bless those who continue your passion and your legacy. Repose toi en paix ma belle.
66666
ማሀሌት ነብስሽን ይማረው ካንች ብዙ ነገር ተምረናል እውነት ነው በጣም እናመሰግናለን
በርቱ በጣም ጥሩ ነገር ነው እየሰራቹ ያላችሁት የሞቱትም ነፍስ ይማር ለታመሙትም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው 🙏🙏🙏🙏
ውዷ ጩንዬ ሁሌም እግዚአብሔርን እንደ አመስግነሽ ለሰው እንዳስብሽ መልካም እንደሰራሽ ደግ ሆነሽ ብዙ አቅደሽ እለፍሽ በእግዚአብሐር እቅፍ ውስጥ እንዳለሽ ሳስብ እጽናናለሁ አንቺ ለመልካም ስራ እንድ ጊዜ ጌታ ሊከብርብሽ የተላክሽ ስለሆን እግዚአብሔርን እመሰግናለሁ አንቺ የተፈጠርሽባቸው ቤተቦችማ ምን ይሁኑ ሁሉን በምስጋና ተቀብለዋል ለእቅድሽ መስሳካትም ጏደኞችሽእና የኢትዮጵያ ህዝብም አብሮ ስለ አለ ፍሬ አፍርቶ ብዙ የካንሰር በሽተኞች እርዳታ ያገኛሉ እግዚአብሔር ይመስገን
You are also an amazing person Fifi. It takes courage and good heart to do what you are doing.
አምላኬ ሆይ ምስጋና ያስሀል እኮ የኔ ጌታ ተመስገን
ማህሊትየ እግዚአብሔር አምላክ በእረፍት በእቅፍ ያቆይሽ
አቤት ፅናት አቤት የእምነት ጥንካሬ ማሄ እስከመጨረሻው የታመንሽ አንቺ ቪዲዩ በከፈትኩ ቁጥር እያደመጥኩ ማልቀስ ነው ሰራየ
ይገባታል ማህሌት ነፍስ ይማር ከደጋኅቹ ግን ያርግ ነፍስሽን ብርታታችን ነሽ
ማሂዬ መልካም ዕረፍት ለቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ የማሂ ቤተሰብ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቸው
Yesss you are Beautiful in and out fifye konjo 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤
ነፍሷን በገነተ ያኑርልን። መልካም ሰዎችን ያብዛልን።
ነፍስሽን በአፀደገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏
Mahlet's videos have changed me a lot after coming across her RUclips channel. The most inspiring person and her strength to be thanking God through her hardship is something different. Rest in eternal peace Mahlet❤ I thank you for waking me up!
Mahlet, its so heart breaking that you passed away so early. but am so amazed about your strength. you were so brilliant and positive. nefsish beGenet endehonech ergitegna negne.
ኡፍፍፍ ነፍስሽን በቅዱሳን ጎን ያኑርሽ እህቴ
You are good heart tebareki
Tebareku!!!🙏🖐
መጨረሻው ነው ያማርው መልካም ነሸ ፈጣሪ ነብሰሸ ይማር😭
አዎን አመስጋኝ ልብ ያድለን አሜን
Fifi I am so proud of you.!! God bless you!! Mhalt you are out hero RIP!!!!
Fifiye Mashaallah, You're so outspoken, Smart and beautiful. I really appreciate and proud of You! Mahye You're gone too early but You did more than your age and impacted positively.
እውነት በዚህ ዘምን እንዲህ አይነት ልብ መገኘቱ መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ከቅዱሳን ጎን ያስቀምጣት ለእኛም ማስተዋልን ያድለን ቸሩ መድኃኔዓለም
አሜንንንንንንንን ለብዙ ሰው መማሪያ ነች በእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ ነች
ይህ በሽታ ግን በጣም እየተባባሰ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏 እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ እኛም አለን በቻልነው ሁሉ 😘💚💛❤
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውድ አረብያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምጻቸው ይሰማ ሰቆቃቸው ስቃያቸው ይበቃል
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ነብስዋን ይማራት እስዋን አይቶ ሰምቶ የማይማር የለም
እሷ አልሞተችም ትልቅ ስራ ሰርታ ነው ያለፈችው ነብሷን በገነት አኑረው
Amen Amen Amen
እከታተላት ነበር ዩትዩቧ ላይ። በጣም ድንቅ ልጅ ነች።
እኔ ዩቱብ ላይ ሼር ሳደርገዉ ሁለት ሳምንት አልፎት ነበር ቪድዬዋን አምስት ሺህ አይሞላም ያያት የመጨረሻ ቪድዯዋን አንብቼ ነዉ የጨረስኩት ሼር አረኩት ብዙ እይታን አገኘ በጣም ሼር ካደረግኩዋቸዉ ቪድዯዎች በዚህ ደስተኛ ነኝ ሁላችንም ልብ ላይ ነሽ ከመሞትሽ በፊት ሰዉ አይቶሽ ፍቅሩን አይተሽ ብታልፊ ደስ ይለኝ ነበር
የእሱዋ ጎል በሰው መወደድ ምናምን እይደለችም የእሱዋ ጎል ሁሉም ሰው ችግር ሲያጋጥመው እንዲበረታ ደግሞም ለዚህ ለአለም ፅሐይ የጡር ካንሰር ፋውንዴንን መርዳት ብቻ ነው እሱን እስተላልፊላት::
እና ሼር ስላረግሽ ምስጋና ፈልገሽ ነው ?ነብስ ይማር በቂ ነው ሼርም አሁን እንደ አረዳሽ ቆጥረሽ ነው
I sometimes seriously think that she is not a human. A totally angelic woman!!! May she rest in eternal peace ❤️
Such an extraordinary woman she was May you rest in paradise Mahlet!🍀🌼🌺
ማህሌት ትልቅ ስራ ሰርታ ይሄ ደች እህታችን ናት እኛ ሙሉ ጤነኛ ሆነን በትንሽ ነገርና በትንሽ ፈተና እግዚአብሔርን እናማርራለን የእግዚአብሔር ፉቅርና ሀይል የገባው ግን እንደማህሌት እውነትን መስክሮ ይሄዳል ሁሉን በሚሰጠኝ እግዚያብሄር ሁሉን እችላለሁ እንዳለች ነፉስሽን በመንግስተ ሰማያት ያውርስልን
አሜን አሜን አሜን
የማህሌትን ቪዲዮ በማየት በህይወቴ ብዙ ነገሮች አስተካክያለሁ። እግዚአብሔር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን።
በማንኛውም ሁኔታ በማንኛውም ጊዜና ቦታ እግዚአብሔርን መፍራትና ደግ ደጉን እንስራ ሞት አይቀርምና።
Fifiye Egziabhear chemro chemero bereketun yaweredelesh. You are such a beautiful woman. Very proud of you!
Maheletye, I am sure you are in the Heaven!
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስን በአፀደ ገነት በቀኙ በእነ አብርሃም እቅፍ ያኑራት ማህሌት።🙏
ነፍስሽን ይማረው😭😭😭
ነብስ ይማር 😥
ማሂ ነፍሰሸን በነጰደ ገነት ያኖረው ጥሩ መልክትሸ ሁሌም በልቤ ይኖራል 💔💔💔💔😭😭😭😭
Strong Women.
የመሐሌት የመጨረሻ መልእኳቷን በጣም ነው ልብ የሚነካው በእውነት በቀብሩ ስነስርአት ለመገኘት ያደረኩት ጥረት አለማሳካቱ በጣም አዝኛለው
በእውነቱ በጣም ጠንካራ እህት ነው ያጣነው
ነፍስ ይማር
ነብሰሸን በገነት የኑርልን
ኦፍፍፍፍ የኔ ውድ አምላክ ነብስሽን በገነት ያኑር🙏🙏 😭😭😭😭
አናቋርጥም ውዳሴ አናቋርጥም ምስጋና እግዚአብሔር ለኛ ያለውን ፈጽሟልና🙏
Mahlet(Chuniya )may be "gone from our sight, but never gone from our heart.”💔😭
መድሀኒያለም ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏
ነፍስ ይማር
She was such an amazing person 😢
Nfes yemar
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
God bless!!
Gid bless you great job
ነፍስሽ በሰላም ትረፍ የኔ ውድ
ነፍሶን ይማር
የእኔ እናት በጣም ሳላቃት አልቅሻለው ሳያት እግዚአብሔር ነፍሳን ከቅድሳን ዘንድ ያሳርፍልን
ወላሂ ሳያት በጣም ነበር ምታሳዝነኝ የነበረው ነፍስ ይማር
ነፍስ አይባልም በአላህ እስካላመነች ድረስ
እሺ
ነፍስ ይማርልን😭😭
Rest in peace Mahi. Fafi God bless you, yes you are still so beautiful.
RIP sister 😭😭😭💔💔💔
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
Both my heroes
የምታሳዝን ልጅ ነበረች ታዲያ ምን ያደርጋል ሞት 😭😭😭😭😭😭 💔💔💔💔💔💔💔
እግዚአብሔር ነብስሽን በቀኝ ያቁመው
ፍትህህህህ ለወግኖቻችን
ሰላም ሰይፍዬ ነፍስ ይማር
ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም መጨረሻ ዘመን ሲመጣ መገዳደል ይበዛል አሉ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፕሮፋይሌን 👉ተጭናችሁ ኢስላማዊ ጥያቄ ና ቁረአን ፈታዋ ይቀርባል ፕሮፋይሌን ተጭችሁ ቤተሰብ ሁና እንማማር🌹
ልበ ቅንኖች አሟሟታቸውም ያምራል
Nebse yemar Rest in Power Queen 🌸🌸🌸🌸🌸
ወንዶችም የጡት ካንሰር እንደሚይዛቸዉ ስንቶቻችን እናዉቃለን???
ፈጣሪ በአጸደገነት ነፍስሽን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፋት
Dear rest peace 🙏🏼😥
በጣም ያሳዝናል ሀገራች ችግሩ መስራዊ የለም መዳናቲ አይገንም በሽታ ከባድነው
🕊🕊💔NEFSE 😭IMARE 🙏🕊🕊👏🕊🕊❤
Seifu please put the go fund me in the description.
Yene wud 😍❤
ነብስሽ የማር
Can someone post the link for the gofundme link?
በጣም tekara lij nat fetari yimarat😢🙏
Maheletyaa Yane tankara 🙏🏽
ሰዮፍሻ ለገና ዲያቆን ሄኖክ ይቅረብ plz
Egzabhre yesxachew. Enanthem
💜💜💜💜
የዚህ ድርጅት አባል በመሆኔ እኮራለሁ
Thank you very much Seifu and EBS for hosting us. We greatly appreciate you. For those who want to know more about Mahlet Girma here is the link. ruclips.net/video/oSjIdfn0gpk/видео.html
Thank you Yoftahe
@@deborahgirma Thank you very much for everything Debbiye. Mahiye will live in all of us.
እሩጫዋን በሚገባ እሮጣ የጨረሰች ጀግና ሴት ማሂ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ
ግን እኮ በብዛት እዳላቹት ከገጠር ለሚመጡት ግንዛቤውን እዲያገኙ ብታደርጉ ጥሩነበረ እግዛብሔር ይባርካቹ።
Fifi still u r so beautiful
Egziabher melkam new. Nefsshin be asede genet yanurew
Egizhabhar nefshen beased gent yanurln 😥😥😥😥😥😥😥😥😥
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ
ታሪክ ሰርተሽ አልፈሻል
I support the breast foundation walk for cancer program is only in Gondar, Bahirdar and Addis Abeba, No cancer in other part of Ethiopia. Does cancer attacks only the Amhara ethnic?
አንቺ መልካም ሴት ነብስሽን በገነት ያኑረው
እኔን