ፈለገ አለቀሰ | እውነተኛ ብርሃን ኦርቶዶክስ ናት | የፕሮቴስታንት ወንድማችን ምስክርነት | ለእውነት እቆማለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024
  • #ኑበብርሃኑተመላለሱ #NuBebirhanuTemelalesu
    ፈለገ አለቀሰ | እውነተኛ ብርሃን ኦርቶዶክስ ናት | የፕሮቴስታንት ወንድማችን ምስክርነት | ለእውነት እቆማለው | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
    እንኳን ወደ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ዩቱብ ቻናል በደህና መጣችሁ!!! ይህን የዩቲዩብ ቻናል በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ።
    ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የዩቱብ ቻናል በተለያዩ እንቁ እና ምርጥ የኦርቶዶክስ መምህራን፣ ዲያቆናት፣ ሰባኪዎች እና ወንድሞች በየእለቱ የሚሰጡ ትምህርቶችን ቀጥታ በላይቭ መከታተል የሚችሉ ሲሆን፣ ፍጹም ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ላይ እንደ ዲያቆን ፈለገ፣ አክሊል (አኬ) Apostolic Answers ሐዋርያዊ መልሶች, አቡ Apostolic Succession ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዲያቆን መዝሙር ያሬድ Mezmur Yared, ዲያቆን ዘማርያም Dn Zemaryam, ጋዲሳ Gadisa፣ ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ, ዲያቆን ዘ-አማኑኤል, ታላቁ ጂብሪል, ቢንያን ሽታዬ Binyam Shitaye የመሳሰሉ ድንቅ የኦርቶዶክስ መምህራን ትምህርቶችን ቀን በቀን ታገኛላችሁ። ስለዚህ ቻናላችንን ሰብስክራብ ፤ ላይክ ፣ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

Комментарии • 63

  • @SaraAወለተማርያም
    @SaraAወለተማርያም 8 часов назад +4

    ይህ ልጅ እግዚአብሔር ነው የሚያናግረው ኑኡ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤

  • @MeniTadesseMeniTadesse
    @MeniTadesseMeniTadesse 18 часов назад +9

    አንተ ልጅ እግዚያብሔር ሀቅ ያናግርህ ! ወደ ብርሀኑ አርነት ያውጣህ ተባረክ ❤❤❤ ፈለገ ውድ ቆፍጣና መምህሬ !!! ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KrstinaAbal
    @KrstinaAbal 16 часов назад +12

    ቲክቶክ ላይ 3 ገዜ ደጋግሜ ሰማሁት ይሔው 4ኛ እየሰማሁት ነው አደበቱ ይባረክ ❤ እርጋታው ደሰ ይላል❤ የድግል ልጀ እየሱሰ ሁሌም ይክር ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @TensaeTilahun-o7g
      @TensaeTilahun-o7g 16 часов назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TensaeTilahun-o7g
      @TensaeTilahun-o7g 16 часов назад +2

      እኔ ከ ፭ ጊዜ በላይ ነ እየሰማሁት ነዉ❤❤❤❤

    • @mekdesmatiyos
      @mekdesmatiyos 15 часов назад

      Ara inem❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @FikralemFikr
      @FikralemFikr 13 часов назад +1

      አዎ እኔም ሙሉውን ነው ላይቨላይ የተከታተልኩት ይህ አንደበት ምስክርነት እግዚአብሔር ልቡን መንፈስቅዱስ መርቶት ነው ስለ እውነተኛው ኢየሱስ ክርስቶስ የመሰከረው ነው ያልኩት።እግዚአብሔር ለሌሎቹም እግዚአብሔር እውነቱን ያብራላቸው።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HappyBlackberries-jg6wd
    @HappyBlackberries-jg6wd 8 часов назад +2

    እግዚሐቤር ይባርክ እካንም እውነቱን ተናገር❤❤❤ዘመን ሙሉ የተባረከ ይሁን የልቤን ነው ያወራክልኝ

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 13 часов назад +4

    እንዴት ደስ ይላል ልጁ እናቴ ቅድስት ደንግል ማርያም እንደወደድካት ትውደድህ አንደበተ ሩቱ ነህ ❤❤❤❤

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 14 часов назад +5

    ኡፍ ነፍሴ ሃሴት አረገች የተዋህዶ እንቁ
    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የመንፈስ ቅዱስ ንስሮች ❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitTefera-xo4jc
    @SenaitTefera-xo4jc 14 часов назад +4

    ምህረት አብ ቤተክርስቲያን አካባቢ ስደርስ አከብራልሁ ነው ያልከው ዘላለማዊ ክብር ይሰጥህ።አሜን

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 11 часов назад +2

    ተረጋጉ አትቸኩሉ እያደነቀ እንጂ እምነቱን አልቀየረም ፈጣሪ ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ይምራን እመቤቴ በምልጃዋ ትርዳን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 6 часов назад +1

    የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ወንድማችን እግዚኣብሔር ይርዳህ
    በእውነት ኣንደበትህ በጣም ደስ ይላል

  • @Tizita341
    @Tizita341 32 минуты назад

    በስመ አብ ማርያምን እሂ በራሱ ስብከት ነው
    እግዚአብሔር ይባርካቹ
    ወንድማችን ወደቤቱ ይመልስክ ልብህን ያብራልክ❤

  • @tensaetilahun9062
    @tensaetilahun9062 8 часов назад

    ፀጋንየተሞላሽ ሆይ ደስይበልሽ!!!!!!!!!!!!!!
    ተባረክልን የተዋሕዶ እንቁ እንዴትአድርገሕ እንደምታስረዳ በጣም ድንቅ ነው ከቃላት በላይ !!!!!!!!

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 11 часов назад +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወደቤቱ ይምራክ ወድማችን ምረታብ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @seblearagie5099
    @seblearagie5099 13 часов назад +2

    ልጁ የተባረከ መሆኑ ማሳያ አዳማጭ ነው መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 11 часов назад +2

    ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ ወድማችን ምህረት ፈጣሪ በቀጥተኛዋ በተዋህዶ ቤት ያመላልስክ እንወድካለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ስለዑሉም ነገር ፈጣሪ ይምስገን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kassahunseboka9834
    @kassahunseboka9834 11 часов назад +1

    ማርያም ለዚህ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 13 часов назад +1

    ጸጋን የሞላሺ ሆይ ደስ ይበልሽ እናቴ
    እሩሩይቱ ደስ ይበልሽ እንወድሻለን እንማጸንሻለን ጥላ ከለላየ እናመሱግንሻለን

  • @eskinderyilma5114
    @eskinderyilma5114 15 часов назад +2

    ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ

  • @effffgggggggffffff
    @effffgggggggffffff 15 часов назад +1

    አምላኬ ተመስገንልኝ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 14 часов назад +2

    የመጽሐፍ ቅዱስን ቃል ዘሩን በሰዉ ላይ የምትዘሩ ፍሬ እያፈራ ምርት እየሰበሰባችሁ ነዉ የኦርቶዶክስ እንቁዎች ያበርታችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ 20:54 🥰🥰

  • @HelenDiress-c9x
    @HelenDiress-c9x 2 часа назад

    በደምብ አሽቃብጣለሁ አላለም ቀሪ ዘመንህን ይባርከው❤️!

  • @tigistgebru4127
    @tigistgebru4127 10 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @mulumarye4011
    @mulumarye4011 11 часов назад

    ተባረክ ወንድሜ ማሰተዋልን ያድልህ እድሜ ይስጥህ

  • @sadvibe27
    @sadvibe27 15 часов назад +2

    ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 13 часов назад

    ማርያም ለዚህ ልጅ ኦርቶዶክስ ያን በሙሉ ምህረአብ እያላችሁ በፆለት አስቡት

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 12 часов назад +2

    ይህ ልጅ እውነተኛ ቃሉን ለመስማት 4ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት አይጠገብም፡ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ ነው የሚናገረው።

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 14 часов назад

    ይሄ ልጅ አይምሮውን የማርያም ልጅ አበራለት የኔ ማር እድግ በል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ኡፍ የማርያም ልጅ ክንድህን ያበርታው

  • @EjigayehuMelese-z7t
    @EjigayehuMelese-z7t 12 часов назад

    nu bebrhanu temelalesu tsegan yetmolash hoy des yibelsh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetemworkmetages
    @yetemworkmetages 11 часов назад

    ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ❤❤❤❤

  • @TenawAsnakew-l8g
    @TenawAsnakew-l8g 12 часов назад

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንዲሜ

  • @JajaKa-i1q
    @JajaKa-i1q 9 часов назад

    AmmaAmma❤❤❤❤🎉🎉🎉amma

  • @EjigayehuYemanbirhan-x2d
    @EjigayehuYemanbirhan-x2d 17 часов назад +3

    ኑ በብርሃኑ ተመልልለሱ /2/
    የፅድቅን ሸማ እድትለብሱ

  • @NisebihoGod-c3t
    @NisebihoGod-c3t 14 часов назад

    ጎበዝ በርታ ወንድማችን እውነት ተናግራሃል

  • @SamrawitSamri-s5m
    @SamrawitSamri-s5m 13 часов назад

    በቤቱ ያፅናህ አደበትህ ትሁት ነው❤❤❤

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 14 часов назад

    ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ
    ❤❤❤ምህረት አብ🎉🎉🎉
    በምህረቱ ጎበኘህ

  • @Aine2721
    @Aine2721 6 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እመቤቴ ወደቤቷ ትመልስሕሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitTefera-xo4jc
    @SenaitTefera-xo4jc 14 часов назад

    ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 13 часов назад

    Jegenaa wedeme 💯💯👌🏾👌🏾👌🏾 egzabhre ymsgene orthodox mehonee metadele new 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 wede ewnte yemrachew 👌🏾👌🏾☦️☦️☦️☦️⛪⛪⛪

  • @yetemworkmetages
    @yetemworkmetages 11 часов назад

    ❤❤❤

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 14 часов назад

    ኸረ እንዲያዉ እግዚአብሔር ይስጥህ 🥰🥰

  • @BirituKetema
    @BirituKetema 12 часов назад

    Essey kibru yisfa le meda'anialem ke Protestant andebet sile betkiristiyan endii mesmat minigna des endwmil andebte tihum lene tizitaw endalk qeleme yidires Geta hoy temsgen leloch simuan siyatefu andii andu endii gebtot yimeskiral 🥰🥰🥰

  • @RichoDegaga
    @RichoDegaga 11 часов назад

    nu bebirehanu temelalesu

  • @abayimulu5918
    @abayimulu5918 13 часов назад

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 11 часов назад

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ኑበብርሀኑተመላለሱ

  • @mulumarye4011
    @mulumarye4011 11 часов назад

    ፀጋን የተመላሽ ወይ ደስ ይበልሽ

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 11 часов назад

    Dhugaa waqayyoo sii haa ebisu. Dhugaa dubate haadhakoo

  • @YiftuSira-y6r
    @YiftuSira-y6r 17 часов назад

    Igham.inodyalen.betam.betam.betam.tenkiwe.

  • @bonsabayisa1324
    @bonsabayisa1324 13 часов назад

    fetar yibarki iwinet menger ayasafirm dingil titebik

  • @meseretmekonen7743
    @meseretmekonen7743 11 часов назад

    Tegane yetemolash hoye dese yibelesh

  • @fitsumbirhane8826
    @fitsumbirhane8826 4 часа назад

    ወይ ጉድ ስንቱን ልናይ ነው 😂 ።

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 12 часов назад +1

    ቅዳሴው ሲገባህ ደግሞ ምን ትል ይሆን ? መንፈስ ቅዱስ እያናገረህ ነው።

  • @RichoDegaga
    @RichoDegaga 11 часов назад

    tsegan yetemolashoy desi yibelish emebete mariyam

  • @meseretmekonen7743
    @meseretmekonen7743 11 часов назад

    Tegan yetemolash hoye

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 14 часов назад +1

    ጋዬስ አትበሌ ከቻሌክ ወገኖች በሌ ግን ይቅርታ

  • @ቢኒያምያቆብ
    @ቢኒያምያቆብ 7 часов назад +1

    ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ

  • @ElsabetAyalew-n1l
    @ElsabetAyalew-n1l 10 часов назад +1

    ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤