እምቢ ማለት አለብን!! Donkey tube Comedian Eshetu : Ethiopia :

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 426

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 3 года назад +140

    የዚህ ዝግጅት ተመልካቾች ሰባዊነት ለሚሰማችሁ በሙሉ በየቦታው ለሚረግፉት ወገኖቻችን ነፍሳቸው እንዲህምር ፀልዩ እንፀልይ።

  • @ረያን-ዸ7ኘ
    @ረያን-ዸ7ኘ 3 года назад +76

    ምርጥ ሰው አሼ ን ያገባች የታደለይ ናት በሁሉም አይነት

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 года назад +68

    አሼ ምርጥ ሰው አንተን ሳይ ፍርዬን ነው ማስታውሳት በስደት ለፍታ አስተምራክ አንተም አላሳፈርካትም ጎበዝ 💪💪💪💪💪 የበለጠ ከፍ ያለ ደረጃ ጌታ ያድርስክ👌👌👌👌👍👍👍

  • @del6834
    @del6834 3 года назад +8

    እሸቱዬ አንተ የኢትዮጵያ እንቁ ነህ። እሸቱዬ በቅዱስ እግዚአብሄር እርዳታ 50 አመት የተበላሸውን የኢትዮጵያውያን ጭንቅላት ለመልካም ትለውጠዋለህ ብለን እናምናለን። ባክህ ወጣቱን ከሌብነት፣ ከሙስና፣ ከማስጠንቆል እና ከጣኦት አምልኮ እንዲላቀቁ በመደጋገም አስተምርልን። አንተም አብረውህ የሚሰሩትም ረጅም እድሜ ኑሩልን።

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 года назад +17

    ወሬ አልወድም ነበር ያንተን ግን በስስት ነው ሰምቸ እምጨርሰው ትለያለህ እኮ አሼ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት ሰላምህ ይብዛ♥♥♥♥

  • @نبنبنبنقتينينت
    @نبنبنبنقتينينت 3 года назад +14

    እኔ ምለው ድስላይክ የምታደርጉት ግን ጤነኛ ናቹው ፈጣሪ እጃችሁን ይስበረው አቼ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ😘😘😘😘😘

  • @adiamtefera4156
    @adiamtefera4156 3 года назад +12

    Knowing your value is so important. Thank you for the lesson. Eshe ❤

  • @clickethiopia9758
    @clickethiopia9758 3 года назад +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሼ ራዕይህ እውን እንደሚሆን አልጠራጠርም የአስተሳሰብ ልዕልናህን አለማድነቅ አይቻልም።
    ኢትዮጵያችን በእንደ አንተ አይነት ልጆቿ ብቻ ነው ነገዋ የሚያምረው መድኃኒዓለም ይከተልህ።

  • @መለሰች
    @መለሰች 3 года назад +14

    በጣም ጎበዝ ጠንካር ሰው ነህ ወንድሜ በዝው ቀጥል👍🇪🇹👈❤👌

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 3 года назад +49

    በሁሉም አቅጣጫ ለሚረግፈው የሰው ልጅ እንፀልይ😢😢😥

  • @yishakketema8571
    @yishakketema8571 3 года назад +14

    እሽዬ ትልቅ ሰው ጥረትህና ምሳሌነትህ የሚኮረጅ ነው በርታልን

  • @fikertekasa7616
    @fikertekasa7616 3 года назад +66

    እኔም ዘንድሮ እቢ ብዬ ነው ደምዝ ያስጨመርኩት እራችን ውድ ማረግ አለብን

    • @marmar803
      @marmar803 2 года назад

      እራሳችንን ማለትሽ መሰለኝ

  • @natanemezana7246
    @natanemezana7246 3 года назад +17

    ሁሌ የምታስገርመኝ እሼ ገና ብዙ ትሰራለህ ኮሜዲን በእውቀትና በምግባር ከፍ አድርገኽዋል የምታምነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ

    የኔ አባት እውነት ነው አሁን ላይ አንተን ያላየ ያልሰማ ይኖራል ብዬ አላምንም በጣም ተወዳጅ በጣም ቅን በጣም መልካም ሰው ነህ እሸዬ በብዙ አለማት የተበታተነዉን ልባችንን የመሰብሰብ አቅም አለህ ክፉዉን ልብ ወደ መልካም የመቀየር አቅም አለህ የተኛዉን ነፍስ የመቀሰቀስ አቅም አለህ በጣም ብዙ አቅም ያለህ የዘመኔ ጀግና ነህ ጀግንነትህም በምልካም ነገር ሁሉ ነው እንወድሃለን እናመሰግንሃለን እሸዬ ❤👏

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 3 года назад +9

    እሽዬ ድሮም አከብርህ ነበር
    ዛሬ ደግሞ በይበልጥ አከበርኩህ ለትውልድ ምን ያህል እንደምትጨነቅ አሳወከን በርታ በአካማህ ያፅናህ።

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 3 года назад +1

    "እምቢ ማለት አለብን"
    እጅግ በጣም የወደኩት ድንቅ ዝግጅት ነው እሼ፤
    በቪዲዮ መግቢያ ላይ ሚዛን ለምትሠራው አንድ እህት ያሣየህው ሠብአዊነት ልቤን እቅልጦት ነው ተንቀሣቃሽ ወ ምስሉን የጀመርኩት፤ ከዚያም በቁም ነገሩ ፍሬ ጨብጠን፤ እያዋዛህ በነገርከን ወግ ፈገግ ብለን እጣጥመነዋል፤ ካፌዉን የምትዘውረው እህታችን ላላት ራዕይ ቃል የለኝም፤
    በኪቦርድ ብዕር የሚገለፅ አይመስለኝም •••••
    እሼ ከዚህም በላይ የጥበብ ክንፍ አውጥተህ ከፍ ብለህ ብረር •••• ከዚህ ቀድም እንዳልከዉም ለ በኮሜዲው ዘዉግ የክፍያ መጠኑን 6 ዜሮ ጨምሮ ማየት የኔም ህልሜም ጭምር ነው፤ ሁሉም የሙያዎች ክፍያ ማደግ አለበት አምናለኹ
    በቀጣይ ጥሩ ዝግጅት ከብፌው ላይ እንደምታቀርብልን በመተማመን የኪቦርድ ብእሬን እዚህ ጋር ልስበረው፤
    ከሰላምታ ጋር
    አምባው ደሣለኝ

  • @Tade9956
    @Tade9956 3 года назад +23

    This is the best show I ever watched. Stand your ground.

  • @hadiya1082
    @hadiya1082 3 года назад +5

    ኢንሻአላህ ታሳካለህ ህልምህን ባባየ እኛም ሀገራችንን ሰላም ያርግ ልን መጥተን እምንጎበኝህ ያርገን ያረብ እሽየ

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 года назад +7

    እሼ መቼስ እምነት የለህም ለማለት ይከብዳል እና አማትበክ ብትበላ መልካም ነው አለበለዚያ አብረክ ብዙ ነገር ትበላለክ እና የተባረከ ነገር መልካም ነው ባርከክ ብላ ማማተብ ማለት ልክ አንገትክ ላይ እንዳለው ማህተብ ነው ጥቅሙ ላንተ ነው ያለንበት ዘመን ከባድ ነው ።

  • @shewaalemu8663
    @shewaalemu8663 3 года назад +2

    እሼ አንተን ሳይ ሁሌም ተስፋ እሞላለሁ እሼ ምርጤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም አስተዋይ ምርጥ ሰው እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ተባረክ በጣም ምወድህ አድናቂህ ነኝ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 года назад +6

    ዋው ለየት ያለ ቦታ ደስ ሲል እውቀትን እያስጨበጥሽ ዜጋን ምትቀርጭ አንችና ባለቤትሽ ጎበዞች በርቱ💪💪💪👌👌👍👍👍

  • @helennega9087
    @helennega9087 3 года назад +11

    I watched this video several times and it actually revealed your personality. No doubt that you will be successful and reach to the top of your dreams. Best of luck!!

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 3 года назад +17

    ጠጡ ብዬ አላስተዋውቅም አለ።አቦ ይመችህ!!

  • @teddyafro2409
    @teddyafro2409 3 года назад +4

    እሸቱ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያውያን በሙሉ መልካም አዲስ አመት 💔💔🙏🙏🙏

  • @ስላምሰላም
    @ስላምሰላም 3 года назад +10

    እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትህን ይላክልን አዲሱን ዓመት የሰላም የደስታ ያድርግልን አሜን 🙏

  • @hannu7898
    @hannu7898 3 года назад +8

    Wooooow, I felt so much positivity in this program. Thank you Esheeee👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏.....

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +3

    እሼ እንኳን ደህና መጣህ እያየሁ እያዳመጥኩ ነው 😍👌💯👈

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 3 года назад +6

    ሰላም ላንተ ይሁን እሼ ምርጥ ወንድማችን እንኳን አደረሰክ ዘመኑ የሰላም የደስታ የፍቅር ያድርግልህ ምርጥ ሰው ሺ አመት ኑር ትለያለህ እመብረሀን ካንተ ጋር ትሁን

  • @hadiya1082
    @hadiya1082 3 года назад +5

    እሼየ ሰላም አደት ነህ ሰላምህ ብዝዝት ይበል ወድም ምርጥ ሰው ነህ እኮ ይህን ታቃለህ?

  • @asterdurchoasterdurcho
    @asterdurchoasterdurcho 3 года назад +2

    የኔ ጀግና በርሳ መታኝም እንድዝህ ነው ጎበዝ በትርልኝ መልካም አዲስ ዓመት እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀግር ሰላም ያርገንን 💚💛❤🌻

  • @kime3780
    @kime3780 3 года назад +2

    25:44-25:53 yalewin betinishu 13te semahut........ Enantem simut.
    Ato Eshetu u r #1 Ahunim wedefitim.
    Please keep on being ur self! 🙏

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 2 года назад

    አሪፍ ነዉ አዳዲስ ሀሳቦቻችሁ በጣም የሚመቹ አስተማሪ አዝናኝ ለህይወት የሚጠቅም ነዉ እስካሁን ከቀረቡ ፕሮግራሞች ጥሩ አይደሉም የምላቸዉ እስካሁን የሉም ሌሎችም ይህንን የሚጋሩኝ ይመስለኛል ስለዚ እሼ ከነ ግብረአበሮችህ በርታ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።

  • @nomoretube
    @nomoretube 2 года назад

    ጎበዝ ተሸ የምወዲህኮ በምክንያትነው እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ከፈጣሪ በታች እናተ ስላላችሆት ተስፋ አላት የሀገር ተስፋ ናችሁ ብዙ ወጣቶችን መቀየር ትችላላችሁ

  • @Medismart7
    @Medismart7 Месяц назад

    ለሶስተኛ ግዜ እየስማሁት ነው በያመቱ ምን ያልህል እደተማርኩ ብታቅ በተ እሼ ብቻ አላህ ይጠብቅህ

  • @lmahmed1804
    @lmahmed1804 3 года назад +3

    እሼ ድንቅ ሰው አላህ ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ።❤

  • @rehima4916
    @rehima4916 3 года назад +4

    ጥንካሬ አስተዋይነት ሰውነት አንተ ላይ አለ❤❤❤

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 года назад +2

    እሼ ሁለገቡ ፈጣሪ ያሠብከው ቦታ ያድርስህ👌ቤት ጸዳ ያለ ሲያምር የንፁሀን ወገኖቻችንን ነብስ ይማርልን አገራችንን ሰላም ያርግልን ጌታ ሆይ ከተረፉት ጋ አትርፈን 😪

  • @ላመስግንህአባቴ
    @ላመስግንህአባቴ 2 года назад

    በእውነት የእውነት ሰው ሰውን እሚጎዳ ነገር እቢ ማለትህ እግዚአብሔር ይስጥህ ወድሜ

  • @najat4665
    @najat4665 3 года назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ አውዳመትን የሰላም የፍቅር ያድነት ያድርግልን

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 2 года назад

    እሼ አቤት ክብር እራስን ማክበር ስራን ማክበር በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ በጣም ነዉ ስራህን የምወድልህ ተባረክ።

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 2 года назад

    እሼ መልካም ሰው እውነተኛ ሰው የሚገርም ትምህርት ነው ለሚገባው ሰው እድሜ እና ጤና ይስጥልን እሼ

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer1708 2 года назад

    ዋው አንተ ልጅ አስተሳሰብህ እሚገርም ነው አሳብህ የአልኮል ያልከውን ነገር በጣም ነው የሚገርም
    ጭዋ ነህ እኮ የትልቅ ሰው ልጅ መሆንህ አስመሰከርክ እሼ የተባረክ
    ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እሼ በዚህ
    አስተሳሰብህ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ በሳይኮሎጂይ ንረዳው
    አለን እንዳአንተ አይነቱን ያብዛልን
    አንተ እኮ የመንግስት አማካሪይ ትሆን
    ነበር እሼ ከምር ኑሩልን

  • @meymunaebrahimahmed2685
    @meymunaebrahimahmed2685 2 года назад +1

    እሽ የምርጦች ምርጥ ሁሌም ህሊናህ በነፃነት ያገልግልህ 😘😘😘😘

  • @melatteshome4800
    @melatteshome4800 3 года назад +11

    The most unique entertaining and educating show

  • @alemtsehaygebremariam8025
    @alemtsehaygebremariam8025 2 года назад

    Eshetu you are one of the first advance comedians in Ethiopia. I wish you success and prosperity. In all ways. I love all your developed principles. I know you will go far. Long live

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 года назад

    እሸቱ መልካም ሰው ነህ በእውነት ከገንዘብ ፍቅርን የምትመርጥ ሰው ነህ

  • @yoseft7893
    @yoseft7893 3 года назад +5

    መጪው አመት መልካም ያድርግልን

  • @tsiongirma5443
    @tsiongirma5443 3 года назад

    Betam yemiyaberetata new... hilinachenen madamet wutetu melkam yehonal. Eshetu berta.... hagerachene bemelkam eyegenebu kalut sewoch wust andu ante neh. Enamesegenalen

  • @azebcollins8667
    @azebcollins8667 2 года назад

    You are so right , you must target 🎯 your dream.God he bless you and continue God bless 🙏🏼🙏🏼

  • @sus2475
    @sus2475 3 года назад +4

    የኔ እህት ሚዛን የያዘችው አሳዘነችኝ አንድ ብር ውይ ምን አላት

  • @mahletfenta3527
    @mahletfenta3527 2 года назад

    እሸቱ ተባረክ ሁሌም ቀኔን ታሳምርልኛለህ አክባሪህ ነኝ በርታ ወንድሜ

  • @samueleyobe8565
    @samueleyobe8565 2 года назад

    አመለካከትህ ያንተራይ ልዩ ነህ እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @aberaenat6072
    @aberaenat6072 3 года назад

    እሽዬ ተባረክ አንተን የወለዱት እናት እድሜ ከጤናጋ ያብዛላቸው በእውነት እኔቃላት አጣውልህ መደሀንያለም ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ ከሰራ ባልደረቦች ጋር

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 2 года назад

    ዋው በጣም ድንቅ ንግግር ነው ድሮስ ቤተክርስትያን ያሳድግችው አይደል በዚው ቀጥል እም ብርሃን ትርዳክ

  • @carksonic1237
    @carksonic1237 3 года назад +2

    አሹ ምርጥ ሰው ትልቅ ነገር ነው ያስተማርከኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጨምርልህ!!!

  • @rahelmehari6067
    @rahelmehari6067 2 года назад +1

    Proud of brother. We need more Ethiopians like you 🇪🇹

  • @samrawitalemayehu3427
    @samrawitalemayehu3427 2 года назад

    Enem bizu ye hatiyat genzebochen reject argialehu ena ahun lay betam destegna negn.Egziabher yimesgen tebarek!

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 3 года назад +1

    በጣም ትክክል ነህ እሸ ደግሞ አልኮል ምን ጥቅም አለውና የሥት ሠው ሂወት ያበላሸ መጠጥ ምነው ከምድረ ገጽ በጠፋ አልኮል መጠጥ

  • @antenehwondmu4201
    @antenehwondmu4201 3 года назад +1

    በጣም ነው የምናመሰግ ነው
    ጥሩ የአእምሮ ምግብ ነው

  • @TG-et
    @TG-et 3 года назад +1

    እሼ ሁሌም ታስገርመኛለህ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ 🙏💖

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 2 года назад

    Ashuye yichi bota lene mirx yehone meznagnaye silastewaweken thanks brother 💕🥰🎉🎊🙏🏾

  • @seidasfaw
    @seidasfaw 2 года назад

    Ashe, you deserve in million ,you are more than million

  • @nanuay5787
    @nanuay5787 2 года назад

    ጀግና ነህ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን በርታ

  • @LucyTip
    @LucyTip 3 года назад +2

    Live your DREAM esha 👌👍🙌

  • @ስላምሰላም
    @ስላምሰላም 3 года назад +3

    እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ስለ መጠጥ አልኮል ያልለመስራትህ አሪፍ አደርክህ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 года назад +5

    አሼ ጉርሻውን ድገማቸው አንድ ያጣላል😆😆😆

  • @መቅዲምፋኒምነኝ
    @መቅዲምፋኒምነኝ 3 года назад +4

    እሼ አንተ ዝምብዬ ሳይህ ንጉሡ ቴድሮስ ካሳሁን የምተካ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነው ምትሆነው😍

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 года назад +15

    2014 ~ቸር~ ያሰማን

  • @tibebuaskejay
    @tibebuaskejay Месяц назад

    አይ እሸ ምስጥ ብየ ኮ ነዉ ማዳምጥህ፡፡በቃ ምርጥ ነህ

  • @-techwithabdu
    @-techwithabdu 2 года назад +1

    አቦ አንቺ ሰው ወላሂ አንደኛ ነሽ

  • @solomefesseha3274
    @solomefesseha3274 3 года назад +5

    Wow I like the story with kumneger. Eshey and everyone who is with you I'm so sad sad to see you feeding with one fork cos it's not right in this cornea time.. thank you Sara for your lovely place and you were protected your self and your costumers. May God bless you and your beautiful business. Eshey be careful we like you and we wish you happy and healthy life. Take care be blessed everyone 🙏🙏🙏

    • @Una459
      @Una459 3 года назад +1

      My point exactly. Eshetu. What's wrong wiz u. What happened to covid. As I said to u sooo many times, u r a role model. Pleeeeease follow the Covid guide line. U feeding all this ppl wiz ur fork, I just can't believe it. 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️. As it viewer, We need an explanation about ur view on Covid. Tnx!

    • @lulabelay4927
      @lulabelay4927 3 года назад +1

      This is how you can tell how honest and loving he is it touched me tbh he is a great person I hope all his dreams come to true !

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 2 года назад

    I learned a great lesson from you today. thank you Eshe. betu yemirim endegeletsikew new betam yamral.

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 года назад +10

    ዓመቱ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ዘመን ያርግልን 🙏🏼

    • @dagimtiroro5489
      @dagimtiroro5489 3 года назад

      እኔ አሁን ባልሽ አቋም ደገፍሽ ነኝ የኔ እህት ከክፉ ሐሰብ ጋር መቀጠል ብቻ ነወ መጥፎ ጀግና ነሽ

  • @ermiaswonde7526
    @ermiaswonde7526 3 года назад +6

    To be honest I respect you 👍

  • @brhanetsehaye3880
    @brhanetsehaye3880 2 года назад +1

    U are brilliant eshuye love you 🇪🇷❤🇪🇷❤ and its amazing house

  • @birukTK
    @birukTK 2 года назад

    Very inspiring... Thank you Eshetu!!

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 3 года назад +2

    ሰለም እሼ። ሰው ሲጠፋ ሰው ሆነህ የተገኝህ የት ምርጥ ሰው። እናመሰግናለን። ከቻልክ እቶ ሙላቱ አስታጥቄን እና ሰይፏ ፋ፣ንታሁንን እንግዳ አድርጋቸዉ።

  • @Marta-vk5gz
    @Marta-vk5gz 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ እሼ

  • @millionfekreselassie2178
    @millionfekreselassie2178 3 года назад

    Teneshe yemimesele gen betam denke መልእክት ነው እሼ😍

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад

    እውነት ጥሩ ሰው ነህ መጠጥ ነክ ነገር አልኮል ማንኛውም እምነት ተከታይ ሰው ክልክል ነው ምክንያቱም ጎጂ ስለሆነ እቢ ማለት ባለብን ሰአት ለማለት ከብዶን እሽ ብለን የምናልፈው ስንቶቻችን ነን መልሱ ለራሳቸን

  • @ከፍበይሀገሬ-ኈ3ዠ
    @ከፍበይሀገሬ-ኈ3ዠ 3 года назад +2

    አሹየ ጀግናነህኮ በራስህ የምትተማመን አስተዎይ 👍ይመችክ ብራዘረ

  • @ሁለገብዩቲዩብ
    @ሁለገብዩቲዩብ 2 года назад

    እሼ አንተ የምትናገረው ሁሉ ይደንቀኝ ነበር ዛሬ ግን እጅግ ባጣም አከበርኩህ የኔ ውድ ወንድም ኢትዮጵያ ታክብርህ

  • @chaltugetachew765
    @chaltugetachew765 2 года назад

    ere esheee tebela yelm ende tebark🤗

  • @DrkingTefera
    @DrkingTefera 2 года назад +1

    Wow amazing coffee house unique i love it👌👌👌

  • @emanmami5968
    @emanmami5968 2 года назад

    የምትፈልገውን ሁሉ ምኞትህን ፈጣሪ ያሳካልህ እሽዬ ሲዛ የኢትዮጵያ እንቁ ሰው ነህ እድሜህ ይርዘም

  • @tsion5088
    @tsion5088 2 года назад

    እሸቱ በጣም ጥሩ ደግ ሰው ።
    💚💛❤🙏

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 3 года назад +1

    Wow Des yemil new kenate kafiye Lelochm yastemral Eshe Egzabehir ystjk Kef yargh
    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @bahrehagos7110
    @bahrehagos7110 2 года назад

    እሼ ማሻአላ ብያለው እንብላ ካካካካካ አንተ ስትበላ እኔ እያጣጣምኩት ነበር ግን አፍያ ያርግልክ ወድሜ ጉበዝ ገና ምን አይተክ ብዙ ነገር ላይ ትደርሳለክ ብዙሰውም ትጠቅማለህ የደሀ አባት ፈጣሪ ይጠብቅር እድሜና ጤና እመኝልካለው

  • @Radiotube0
    @Radiotube0 2 года назад

    esha aenten saye hula embaya yemtale teleyaleke egziaebhare edma tena yeseteke wow helema yesakale

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 года назад

    ዋዉዉእሸቱ በጣምጎበዝ በእዉነት! ቢራአልስተዋዉቅም በጣምጎበዝ

  • @tinatefera6372
    @tinatefera6372 2 года назад +1

    እሼ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካለህ አተመልካም ነህ

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 3 года назад +1

    Bravo Bravo Bravo እሸቱ የልጅ አዋቂ

  • @aklesiyazemere5238
    @aklesiyazemere5238 2 года назад

    i proud of you Eshe. you choose not to advertise alcohol, you are a principel man. you will be more higher than today in the future. You are already fame. Love you God bless you.

  • @zinateshome8628
    @zinateshome8628 3 года назад

    እየተዝናናው ተማርኩ ተባረክ

  • @abutofik7654
    @abutofik7654 2 года назад

    በኡነት እሽቱ በጣም የማከብርህ ስው ነህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ኢትዩጵያ ባንተላይ አየሆትተበተስፍ።።።።።

  • @sonapanose4822
    @sonapanose4822 2 года назад

    እሸትዬ ምን ላርግህ ለልጆቹ በማጉረስህ እጃግ በጣም በጣም በጣም ደስስስስስ ነው ያለኝ ለምን መሰለ ስትበላ አበላልህ በጣም በጣም በጣም አስጎምጀቶኝ ወሬ ጆሬዬ ቢስማ ግን ከአፌ ውስጥ ምራቄ ጠብ ጠብ ጠብ ይል ነበር በሐላ ለወንድሞቻቺን ለህታቺን ስታጎርሳቸው እኔ በስሜት እጂግ በጣም በሆነ ሆኔታ እንዳጎረስከኝ ተሰማኝ የሺዬ የምትፈልገውን ተገር ሁሉ አባታቺን ቸሩ መዲሐቲያለም እንደቸርነቱ በፍቅሩ በፈቃድ ያጉርስህ የሺዬ ተካፍሎ መብላት የሉኡል እግዛቤር ፀጋ ነ ብቻ መብላት እርግማን ነው ስለዚህ የሺዬ ጉርሻህን ድግምግም ድግምግም እያረክ ብላ የሺዬ እናትዬ ማሪያም የለመንካትንሁሉ ትስጥህ ቅድስ መልአኮች በርዳታቸው የምትፈልገውን ሁሉ ይርድህ የሺዬ ሌላው ቀርቶ ትንሻን እህታቺንን ሚዛን ተመዝነህ ለወጥ ያለ ገንዘብ በመስጠጥህ ሉኡል እግዚሐቤር ዘመንህን ይባርክልህ

  • @yohannesnurga4887
    @yohannesnurga4887 3 года назад +1

    28:13 - wow Eshe you are unimaginable. I admire you a lot.

  • @mariyambekele9600
    @mariyambekele9600 2 года назад

    ጤና ይስጥልኝ እምቢ ተመቸኝ ባለህበት ፅና እምቢ በርታልን

  • @lhemhaile8296
    @lhemhaile8296 2 года назад +1

    Thankyou so much eshetu this means alot to me you really answer for my questions that i asked my self for long but not satisfied for long time by my answer i am still teenager but i have big dream that can influence the world and make impact in the society most importantly in teenagers thinking, i really appreciate your work specially this kind of your life challenges and experiences. i really enjoy this kind of talks please make more i will be one of your first watcher if you keep doing this kind of videos on your life experience that can make a big change on humans perspective and views about life.
    I can say no for the things that doesn't fit me and that's because i have firm upbringing from my family and society. If God says I am sure we will meet one day but not only as you fan but also as my fan to. Thankyou

  • @dinksirasemu5666
    @dinksirasemu5666 2 года назад

    I have known you for long time eshe... I know you are not only comedian as many but a man of value and intelligence ... thank you 🙏 you will achieve your dream