/በስንቱ/ Besintu EP 51 "የዮናስ እንግዳ 1"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 327

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Год назад +133

    አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
    የሠው እጅ ከማየት ከመከጀል ይጠብቀን
    የራሣችንን ርዝቅ እንጀራ በሀገራችን ያድርግልን ያረብ አሚን😢😢

  • @innerpeace5476
    @innerpeace5476 Год назад +395

    በስንቱ የተባለው ገጸባህሪ ሁሌ ሳይሳካለት ነው የምናየው.........ለምን? አንዳንዴ ሲሳካለት ብታሳዩን ደስ ይለናል። ከዚህ ብኋላ ቤተሰብ ስለሆንን ስቃዩ ይሰማናል።

    • @omsomi4897
      @omsomi4897 Год назад +8

      ለኔም ጥያቄ ነቀር

    • @Etubersethiopia26
      @Etubersethiopia26 Год назад +10

      የኔም ሀሳብ ነው 😂

    • @Mamdliet
      @Mamdliet Год назад +12

      ልክብለሃል tom and Jerry ያለው ቶም ሆኖነው የሚሰማኝ ልክ ጄሪ እንደምትጫወትበት

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 Год назад +6

      ኢቢኤስም አይቀርብም እዴ እሄም አልተሳካም እዳትሉኝ

    • @fetiabubyed
      @fetiabubyed Год назад +2

      በጣም እንጂ የበስንቱ ስቃይ ይሰማናል

  • @ramizramdan8462
    @ramizramdan8462 Год назад +60

    በቸር ይደር ዙርያዉ በቸር ይደር ያሳደገን መንደር ❤❤❤❤ ኢትዮዽያዬ ለዘላለም ኑሪ

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Год назад +49

    ምርጥ ተዋናዮቹን የሚመጥን በናፍቆት የምጠብቀው አዝናኝና አስተማሪ ሲትኮም::

  • @yelbeamakary
    @yelbeamakary Год назад +17

    ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች በጣም እያዝናና የሚያስተምር ነው የሚቀረብልን እናም አንድ ነገር ልጠቁማችሁ አቡ ማሒር ብላችሁ በሰረች ግቡ ከኢትዮጵያ ነው የሚያቀረበው የአሏህን ቃል ነው በሚማረክ ድምጽ እሱንም እናበረታታው በተቻለን እንኳን የፈጣሪን ቃል ቀልዱንም እናበረታታ የለ እናም ተቀላቀሉት አሳድጉት የማዳም ቅመሞች በእዚህ አንታማማም ሰውን ለመለወጥ በሰላም በፍቅር ለሀገራችን ያብቃን እላለሁ👈👈

  • @mmn8883
    @mmn8883 Год назад +25

    ጌታዬ ሆይ ደካማ ነን ና አተ ቅረበን ረብል አለሚን

  • @tube1434
    @tube1434 Год назад +48

    ህንዶች ሻሩክ ካን አለን ብለው ቢኩራሩ እኛ አለማየሁ ታደሰ ስላለን እንኮራለን!!!

  • @farhiwotassefa1951
    @farhiwotassefa1951 Год назад +14

    ለምን ለምን ለምን በስዬ ሁሌ እንዳዘነ ምንም አይሳካለትም እነዴ በሚቀጥለዉ ስኬታማ ሆኖ ማየት እንፈልጋለን በተረፈ ምርጦች ናቹ❤❤❤❤

    • @BlackThug1998
      @BlackThug1998 Год назад

      Betkekel

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Год назад

      ለምን ለምን የሚለውን ስወድለት 😅😅😅

    • @ፋፊቢንትሀሠን
      @ፋፊቢንትሀሠን Год назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +1

      ርዕሱን ነገረኝ ሲለው አንዱ ባርት ላይ ለምን ይላል እረ ርዕሱን ሲል አሁን እኮ ለምን እንዴት እንደሳቅሁ😅😅

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 Год назад +12

    እንደ በስንቱ ደፋር ሰዉ አላየሁም አማቹን አሁንም እንደበጥክነዉ አጅሬ የሚል😂😂😂😂😂😂ምቹዎቼ ናችሁ❤❤❤❤❤

  • @tsedekelignminda5267
    @tsedekelignminda5267 Год назад +5

    እኔ ተመልካች ነኝ።
    በስንቱ አልተሳካለትም የሚባለዉ ስተት
    ነው ። ደስ የሚል ቤተሰብ ያለው የተማረ ሰው ገጸባህሪ ነው ብዬ ነው የማስበው ።
    ለመሳቅ አዳዲስ ሀሳብ ስለሚያመጡ ነው ። ይመቸኛል ።

    • @meskeremegza1448
      @meskeremegza1448 Год назад +1

      ታድለሽ/ህ😂😂 ሚስኪን ነፈር😂😂

  • @mimidawit245
    @mimidawit245 Год назад +14

    የሚረ ነው በጣም ነው የተመቻቹኝ እድሜ ና ጤና ያብዛለን ጌታ❤❤

  • @AzebAzeb-er3lp
    @AzebAzeb-er3lp Год назад +12

    የ በስንቱ ትልቁ ችግር በራስ መተማመን የለውም ትክክለኛውን ነገር ከ ማድረግ ይልቅ ሌሎችን ለ ማሳመን ይደክማል

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Год назад +3

    አለማየሁ ታደሰ የሀረርጌ ሰው ነህእንዴ ሚጣጢስ የምንለው ሀገራችን ሀረርጌ ላይነው❤❤❤ ያንተ ዩቱብን ጀጎል ያልከው ለዛነው ለካ

    • @EtuYeTadeLiji
      @EtuYeTadeLiji Год назад

      አዎ እዚያ ነው ትውልዱ ብለዋል

    • @ሀያትዘይነብ
      @ሀያትዘይነብ Год назад +1

      እረ አማራክልልም በጣጥስ እንላለን ወላሂ 😂😂እንደውም በጠጢሳ ነው በትክክለኛው

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 Год назад

      @@EtuYeTadeLiji ነውእንዴ በጣም ደስይላል ሀረር እክ ፍቅር ብቻ ነን

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 Год назад

      @@ሀያትዘይነብ አዎ ሊባል ይችላል ሲጀመር አንድ ኢትዮጵያ አይደለን

  • @anegach9112
    @anegach9112 Год назад +5

    እፍፍፍፍ በሳቅ ነዉ የሞትኩት ወይ በሰንት😂😂😂😂😂
    በጣም ነዉ ደሰ እምትሉት👍👍👍😍😍😍❤

  • @mahfuzbeshir5333
    @mahfuzbeshir5333 Год назад +3

    ደራሲዎቹ በጣም ይደነቃሉ በመቀጠል ተዋናዮቹ specialy በስንቱ 😄👌

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +2

    እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Год назад +20

    እዴኔ የሠውሀገር የሠው ቤት የመረረው እስኪልያችሁ

  • @dinatekadina7676
    @dinatekadina7676 Год назад +5

    ምርጥ ቁም ነገር አዘል ድራም ይመቻቹ❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +4

    ማካበድማ ልማዳችን ነው😂😂😂😂 አይ በስንቱ የሳቃችን ምንጮች ናችሁ እንደ አስተያየት አማቹን የሚያንጏጥትበትን ፓርት አስቀሩት በባህላችን ሽማግሌ ስለሚከበር ይሄ የቤተስብ ሾው ስለሆነ በተረፈ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Год назад

      አንተም እኮ እየተሳደብክ ነው ድራማ መሆኑን እረስተህ ነው😃😃😃

  • @minilikz3rd407
    @minilikz3rd407 Год назад +10

    Alemayehu Tadesse is one of my heroes!!! i like ur today's performance very much!!!

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад +1

    በስንቱ ፕሮግራም ከበቀደም ወድህ ደብሮኛል ሁሉም በየአቅታጫ ትውልድ ላድን ብሎ የሚነሳ መልካም ሰዎች ላይ አታክ ማድረግ ከናተ አልጠብቅም የራሳችሁን ሥራ ብትሠሩ በጣም ጥሩ ነው ሰው ጥሩ ነገር ለመስራት የምጥርን ማደናቀፍ ጥሩ አይደለም

    • @samiasamia6300
      @samiasamia6300 Год назад

      ትክክል እህቴ እኛ ኢቶጲያዊያን አናፂወች የጣሉት የማይጠቅመው የመሰናክል ድንጋይ ሁነን ሰውን መጣልጅ በሁለት እግሩ ቁሞ እዲራመድ የሚባል በጭቅላታችን የለም ለዛም ይመስለኛል እደፀጉራችን ውስጣችነም ክርቸት የሆነው

  • @YoniYo-Yo-j5u
    @YoniYo-Yo-j5u Год назад +4

    ሳላይ ነው comment አየጻፍኩ ያለሁት በስንቱ በጣም አሪፍ ሲትኮም...

  • @simenehasrata7475
    @simenehasrata7475 Год назад +1

    ብዙውን አንተ ባትይዘው ብዙ እሷ እንድትናገር እድል ብትሰጣት ትወናው በጣም ያማረ ይሆናል ለምን መሰከረም በጣም ትችላለች::

  • @marthatesfaye334
    @marthatesfaye334 Год назад +11

    በስንቱ ደስ የሚል ገጸባህሪ አለው😊 🎉😮

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 Год назад +6

    እባካችሁ ዮኒን የሆነ ነገር ስጡትና በስንቱ ላይ ይስራልን የሰው ልክ ዮኒዬ

  • @tsigebekele1494
    @tsigebekele1494 Год назад +18

    ዮኒ የትዝታዉ ጀግናችን

  • @ሰላማዊትበቀለገስላሴ

    ውይ ውይ ውይ እንደ በስንቱ አይነት ባል ያላችሁ ማስቻያውን ይስጣችሁ😂😂😂

  • @mahletabebe4905
    @mahletabebe4905 Год назад +1

    የበስንቱ አለቃ በጣም ነው የምወደው በተለይ በስንቱን የሚጠራበት ሁኔታ በስንቴ😂😂😂😂

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Год назад +8

    ሙሌ እና በስንቱ መች ይሆን እሚሳካላችኩ ግን ልክ እደ አረብ ሀገር ስራ ይችን አመት እገባለሁ እያልን እደምንቀረው በስንቱ እና ሙሌም ሁሌ መግበስበስ ሆነባቸው 😢😢😢 እያረሩ መሳቅ ሆነ 😂😂😂

  • @HabtieYimie
    @HabtieYimie Год назад +1

    የበስንቱ የስራ መልቀቅ የማህበረሰባችንን አመለካከት ፍንትው አድርጎ ያሳየ ይመስለኛል

  • @FilimonSemere
    @FilimonSemere Год назад +1

    Bravo

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Год назад +14

    በስንቱ በግድ እኮ ነው የሚያስቀኝ😂😂😂

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z Год назад +3

    እንዴ ሰዉ ራሱኮ ያሳብዳል አይዞህ በስንቱ😂😂😂❤

  • @serawitmeale5442
    @serawitmeale5442 Год назад +2

    ሚስቱ ግን ለባልሽ ያለዉ ፍቅር ድስ ይላል😊😊😊

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs Год назад +3

    በስንቱን አሳበዱት አይ አበሻ እንዲ እኮ ነው ሚያጨረጭሩት😢😢😢ቢጣጢስ ስኳር ድንች😂😂😂❤❤❤

  • @Joels398
    @Joels398 Год назад

    እኔ ምለው ከቤሀሰብና ከጎረቤት ድምፅ ተሰብስቦ ነውዴ በሱዬ የተባረረው 😂😂😂ተበደለ ከምር አሁንስ አንዳንዴ እንኳን የተሳካለት ገፀባህሪ ፈልጉና አስገቡት 👉አሌክስ የኔ 1ኛ ኑር አቦ ትችላለህ👌

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Год назад +1

    Erif besenetu endezi asekogne ayawekem hahaha Arif episode neber enamesegenalen selam Le ethiopia.

  • @SaraReda-z8b
    @SaraReda-z8b Год назад +1

    ውይ ውይ አቃጠሉት በእውነት አሁንስ አሳዘነኝ😂😂😂

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Год назад +2

    አይ በሰንቱ ምንም ብታወራ ያምረብሀል የቀጣዩ በጉጉ እንጠብቃለን 😂😂😂❤❤❤

  • @yashitube6070
    @yashitube6070 Год назад +6

    ቢሲካ ስወደው ❤

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +7

    አይ በስንቱ የሳቄ ምንጭ የኔ እና ያንተ ሒወት መቼ ነው የሚስተካከል 🤔

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh Год назад +1

    አይ በስንቱ ሳታብድ አሳበዱክ ክክክክ በስንቱ የሳቃችን ምንጭ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ

  • @bethabt
    @bethabt Год назад +2

    ቅሉ😂
    ዮኒ አንተን ሥላየውህ ደሥ ብሎኛል 😊❤

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ Год назад +2

    በስቱዬ የኔ አዝግ😍😍😆😆😆

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ Год назад +13

    የዚህ ድራማ ሱስ እኮ አዙሮ ሊደፍኝነው😂

  • @Zdሀሰንአምሀራዊት
    @Zdሀሰንአምሀራዊት Год назад +3

    አይ በስንቱ እሱጋ አትንኪኝ ታስጠፊኛለሽ አለ😂😂😂😂😂

  • @nardosberehe1390
    @nardosberehe1390 Год назад +2

    Alex u r amazing 😂I cannot stop laughing when I watch Besentu

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 7 месяцев назад

    ደስ የሚል ድሪማ

  • @tsigebekele1494
    @tsigebekele1494 Год назад +10

    በዚሁ ቀጥሉ በርቱ በርቱ

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 Год назад +1

    Yoniye melkm sew selyew desblogal ❤😊 desblogal

  • @Burakzack
    @Burakzack Год назад +2

    Wow YELIJUN VOICE YASTEWALE Kana voice actor nw 🤞🔥

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes3387 Год назад +1

    እንኳን በስንቱ መሪዪቻችንም አብደዉ ይህዉ መቶ ሚሊዬን ህዝብም እያበደንነዉ የሚያረጋጋም በሌለበት

  • @birukaynayehu1479
    @birukaynayehu1479 Год назад

    bertu betam new dess new mitlu ❤❤

  • @muluadamdesalew
    @muluadamdesalew Год назад

    Besintun alemadnek aychalim❤

  • @abebawmariyam2829
    @abebawmariyam2829 Год назад

    ወይኔ እንዴት ነው ሳምንት የምቆየው😋😋😧😧😧😧😧😧 በስንቱ የአሁኑስ ይሳካልህ በእውነት

  • @didy898
    @didy898 Год назад +2

    እረ ፍትህ ለበስንቱ😂😂😂

  • @samira7639
    @samira7639 Год назад +2

    ሱስ ሆነብኝ እኮ የበስንቱ ድራማ👍🙏😂

  • @MrAddisabera
    @MrAddisabera Год назад

    Betam Arif ,. new bertu

  • @Chern6541Ha
    @Chern6541Ha Год назад

    I love besintu

  • @neguszenebe1973
    @neguszenebe1973 Год назад

    እውነት በስንቱ ድራማ ስመለከት በከንቱ ጊዜዬን አለመባከኑ እገነዘባለሁ ሃሪፍ ነው ይመቻል አለማየሁና ሂሩቴ ሁለቱ አበባዎቹ እነባንቺሬጌ ሙሉቀንና አባቱ (የሊቨርፑል )ደጋፊ ዋው ግን ሂሩቴ አለማየሁን ስትስሚው (ስትሰሰሚው (ሰ) ማየት ናፈቀኝ ስሜቱን የፊቱ ገፅታ ለማየት

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz Год назад

    በዚህ ግዜ ተሰርቶም ያልሆነ ከስራ መባረር ከዚህም በላይ ያድርጋል አለማየሁ መስሎ ሳይሆን ሁኖ የሚተውን ብቃት ያለው ያሁኑ በስቱ 👌

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Год назад +1

    በሴ በስባሴ👏👏👏👏👏👏

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Год назад +2

    በስዬ የእኔ ቆንጆ እስኪ በስዬን ያላችሁ ልያችሁ

  • @yemsrachadugna6157
    @yemsrachadugna6157 Год назад

    እኔ እና ወንድሜ የሚገርመን ምንተስኖት ምናገባው🤬ተፋቱ ተፋቱ አስሬ ምንአስባለው እራሱ ለምን አይፋታም💔እነበስንቱ አይፋቱም❤‍🩹
    በተረፈ ሁሉም ተዋናዮች ጎበዝ ናቸው👌👍በተለይ በስንቱና ዮኒ እናም ሂሩት💖💖🙀😽🥶በሉ ቻው👋

  • @eyerusalemshiferaw6601
    @eyerusalemshiferaw6601 Год назад

    betam arif beretu

  • @fitawegene3173
    @fitawegene3173 Год назад +11

    ቀጣይ ሳምንት ሐሙስ ነገ ቢሆን ብዬ እያሰብኩ ነው።
    😃🤦‍♂️

  • @sematbefikadu3913
    @sematbefikadu3913 Год назад +1

    በዚ ሰዓት እንኳን ስራ ለቀን እንዲሁም ነቅለናል

  • @Welday-o9l
    @Welday-o9l Год назад

    እስኪ አንድ ቀን እንኳንበስንቱ ተሳክቶለት ሲኮራ እንየው

  • @sameeraahad9851
    @sameeraahad9851 Год назад

    ነጭ ሽሚዝ እሥኬር የለበሠው ልጅ ድምጽ
    ያምራል ለቃና ትረጉም ይመችል

  • @wubanchiatugar-3001
    @wubanchiatugar-3001 Год назад +1

    ለምን ለምን ለምን ተባረርክ በስንቱዬ😢😂😂😂😂

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Год назад +2

    በስንቱ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ😊

  • @meneshayetube
    @meneshayetube Год назад

    ከስራ አልተባረርኩም ብሎ የሚጮኧው ነገር friends lay Ross "we were on a break" kemilew gar temesaslobgnal ena it is so funny

  • @wasihundiriba9110
    @wasihundiriba9110 Год назад +8

    ሰላሙን ያብዛልን ወዳጆቼ ❤❤

  • @kaylakayla9168
    @kaylakayla9168 3 месяца назад +1

    Tell them

  • @anwarmuzemil1314
    @anwarmuzemil1314 Год назад

    Alemayehu tadese wellahi tleyaleh ante tewn

  • @robelles5114
    @robelles5114 Год назад +4

    በዝ ድራማ ላይ ብዙ ጊዜ በስንቱ ለሂሩት አባት ያለው ንቀት በዛ

    • @rimrima6135
      @rimrima6135 Год назад +2

      እሳቸው ጉፍያ ሚሉት ምርቃት ነው እንዴ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Год назад

      እሳቸውናቸው የሚንቁት

  • @wintainternet4925
    @wintainternet4925 Год назад

    alekso betam iko nw metchelew lene ante hulem andenga nek

  • @tinbitgetye4988
    @tinbitgetye4988 Год назад

    አረ የበስንቱ አይነት ባል ፈልጉልኝ❤❤❤😂😂😂😂

  • @gediman8749
    @gediman8749 Год назад

    በናትሽ በጥሩ ጥፊ አጠናግሪልኝ ይሄ ደነዝ

  • @getachewhibebo-ey7fu
    @getachewhibebo-ey7fu Год назад

    Bese andane betam afralehu

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад +3

    ❤❤❤❤❤አይ ትረባ ይለዋል

  • @mariouset142
    @mariouset142 Год назад +2

    አይ በስንቱ ስወድህኮ

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Год назад

    በስንቱዬ❤

  • @yimer2543
    @yimer2543 Год назад +1

    በስንቱና ምንተስኖት መቸ ነው ግን እንደ አማትና አማቺ የሚከባበሩት...በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ እንደተታኮሱ
    በስንቱ ይመቸው የሚገርም አዛ 😂😂

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 Год назад

    መስከረም ኣንደኛ

  • @Etubersethiopia26
    @Etubersethiopia26 Год назад +4

    በጣም የምወዳቹ♥️🥰😍

  • @اااا-ل3غ4ث
    @اااا-ل3غ4ث 7 месяцев назад

    በርቱ

  • @Loly-nf4yk
    @Loly-nf4yk Год назад +1

    አዳዴ የኔ ባል እና በስቱ አድ ይመስሉኛል ድርቅናቸው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +1

    ከበስንቱ ዝብርቅርቅ ያሉ ሁኔታዎች መብዛት የሒሩት ቻይነት አለመሰልቸት በስንቱ ሲነካባት ወይም ውድቀቱ ሲወራባት አለመውደዷ

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Год назад

    እናመሰግናለን 😂😂😂 አሪፍ ነው

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Год назад +1

    የእኛ ሰው የሆነ፡ወሬ፡ከሰማ፡አበደ፡በጨጨ፡ይሉሀል፡እኛ፡እንኳን፡ከሀረብ፡ሀገር፡ስንመለስ፡ይሄንንነው፡የሚሉን፡ሰው፡ስመኛነው

  • @saragetenet5948
    @saragetenet5948 Год назад

    It's so funny 😊😊😢😅😊🎉🎉🎉😊😊😊😊

  • @MemeMeme-cl7gj
    @MemeMeme-cl7gj Год назад

    ሀሀሀሀ አልጋ ላይ የሚቀልዱትስ ነገርስ

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 Год назад

    እናንተ ገዳይ ስብስቦች ስወዳችሁ ፩ኛ😂

  • @thehaytesfay9616
    @thehaytesfay9616 Год назад

    አየ በስንቱ እሳት👌🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤

  • @meronmulugeta7633
    @meronmulugeta7633 Год назад

    በስንቱ ገልከኝ፣እንዴት ላንሳሽ አላለም።😀😆🤣

  • @desuman8727
    @desuman8727 Год назад +1

    Bexam des yemil sitcom

  • @aredogetenet4518
    @aredogetenet4518 Год назад

    ለእኔ ሁሉም አንደኛ ናቸው 😂😂😂

  • @nothing178
    @nothing178 Год назад

    Ay besnte

  • @seifufikru7340
    @seifufikru7340 Год назад

    ማስታወቂያ ከሚገባው በላይ በዛ አረ አስተያየት