Masha'Allahu Tabarekellahu Our Great Hero Super Excellent Young Ethiopian Boy Allah or God give You help and Protect Keep save you with your All Families Forever Super Excellent keep it up on him Insha'Allah B'Eznillah B'Rhamatillah Everything it will be Coming Great Victory of Ethiopia
Bravo brother. Very impressed by your creativity and dedication to your art. Keep up the great work and you will succeed in life Greatly. The sky is the limit. 🌟💥💰🔥💪👏👏💚💛❤
ጎበዝ ፡ በርታ ፡ አብቹ ፡ ለኢትዮጵያ ፡ መበልፀግ ፡ ከሚሰጠው ፡ መበነቃቃት ፡ ውጤት ፡ ነህ።
በርታ የእኛ ጀግና በሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይባርክህ
ጀግና በርታ። ወጣቱ ሺሻ ከማፈንዳት ወደ ሮኬት ማስወንጨፍ ማደግ አለበት።
አገርን እንጥፋ ሳይሆን ለአገር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ትውልድን ያብዛልን👍👍🇪🇹
በርታ ልጄ አላህ ከፍ ያለ ቦታ ላይ ያድርስህ ሀገራችንን ለማሳደግ እንደ እናንተ ያለ ጀግና መፍጠር ነውና በረርታ በርታ እላለሁ።እደግ ተመንደግ።❤❤❤❤❤
⭐️You are so young and intelligent young man and good Luck to you.
One Ethiopia One God and One Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed Only ✌️☝️🇪🇹
እ/ር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ጀግና::: ባለሃብቶችና መንግስት ለእንዳንተ ዓይነት ወጣቶች ጊዜ ያለማባከን ትልቅ ድጋፍ ማድረግ አለባቸው::
ማሻ አላህ
ጎበዝ በርታ
መገን አማራ እውቀትም ጥበብም አለ ወላሂ❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅህ ጅግና ወንድሜ
Masha'Allahu Tabarekellahu Our Great Hero Super Excellent Young Ethiopian Boy Allah or God give You help and Protect Keep save you with your All Families Forever Super Excellent keep it up on him Insha'Allah B'Eznillah B'Rhamatillah Everything it will be Coming Great Victory of Ethiopia
በርታ ወድሜ በቅርብ ጊዜ ሀገራችን እንደምታስጠራ አልጠራጠርም።
Bravo keep it up
ዕደግ እግዚአብሔር የበለጠ ማስተዋልና ጥበብ ይስጥህ።
Ethiopia ,4ever
አንበሳ በርታ ወንድሜ ❤❤❤
ጀግና
ጥሩ ነው: ግን ከተቀጣጣይ ንጥረ ነገሮች ጋር ስትሰራ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርግ::
Berta gobez ❤
All Wolaita people are proud by your achievements so far. I can see a bright future waiting you ahead.
Student Scientist Samuel Zakaria Super Excellent keep it up on him Your Fucher Great Ethiopian Professor Insha'Allah B'Eznillah B'Rhamatillah
እንዲህ ዓይነት እውቀት ያላቸው ልጆችን ለየት ባለ አያያዝ በጀት በመመደብ መንግሥት ሊንከባከባቸው ይገባል።
our future is bright
Inspirational jobs.
keep it up bro for our country digital smart security system " smart rocket "
smart BM 21
ሜድ ኢን ኢትዮ አላሉም አጀዳ ማስቀየሪያ መሆኑነው
ግብርናን ማዘመን የሚችል፡ሴቶች እህቶቻችንን ስራ ማቅለል የሚችል መሣሪያዎችን ፍጠር።
ምንአለ መንግሥታችን እንዲዚህ እይነቶችን ባለ ብሮህ አዕምሮ ውጤቶችን ሰብስቦ በጥሩህ ልዩ መአከል በጥሩ እና በተሻል ቢይስተምርልን እጅግ በጣም ከፍተኛ ውጤታማ እየሆነ ነበር እንሻኣላህ ቢኢዝኒላህ ይሆናል
Kalid Mohamed
እጅህን አጣምረህ መንግሥት መንግሥት እንዲህ ቢያደርግ እያልክ ከምትጃጃል: የራስህን ድርሻ ተወጣ:: በጉልበትም ሆነ በገንዘብም :: ሰው የዘራውን እየበላህ ብቻ አትቀመጥ:
@@zewdua155 ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሚችለው እና በኣቅሙ ነው ለኢትዬጵያ ጥሩ እሚያስበው እንዳንተ እንደ ሴተ ነገር ኣል ፍልፈልም ኣላህ ይምራህ
@@zewdua155 ደሞ ዘር ዘር አትበልን ይህ ነው እኛ ወድ ሃላ እሚጎትተን ዘር ለእህል ብቻ ነው ፡፡
@@zewdua155 ኣንተ እንዴት እና በምን አውቅሀኝ ነው ማደረጌን እዲህ የምትለኝ ውንስ የውጭ ቅጥረኛ ነህ
@@kalidmohamed9443
አይ ወንድሜ በደንብ ተረዳኝ:: ስለ ዘር አላወራሁኝም:: ያልኩት " ሰው የዘራውን እህል እየበላህ....... " ማለቴ ነው:: አንተም በአቅምህ መንግስትን እርዳ ነው ያልኩት::
Berta yegn Jegina
Bravo brother. Very impressed by your creativity and dedication to your art. Keep up the great work and you will succeed in life Greatly. The sky is the limit. 🌟💥💰🔥💪👏👏💚💛❤
ጌታዬ፣ ትራክተር፣ ሃርቨስተር ስራ መሳሪያማ ሞልቶናል ። ከጠላት ተርፎ መነኩሴ፣ ጠበልተኛ፣ እየረፈረፍንበት፣ ሾፌሮች እያገትንበት ነው ።
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይ የኢትዮጵያአችን ቴሌቭዥን
Pp💪💪💪
ማንን ለመግደል ነዉ?
Keyetgawu wegen neh ?
ሰላም ብናገኝ ስንት ነገር በሰራን?
ሰላም ነበረን መቀሌን ሰንወር
አማራን ሰንወር ግን ሰላም የለንም
ጨዋ መሳይ ዞር በል
Cerash export
Sendaw
በዚህ የአብይ ጨቅላውን ጭንቅላት ማፍረስ ነበር
ይህን ሁሉ ሚስጥር ለምን ታወጣለህ ገና ጅምር ላይ ነህ እኮ አድፍጠህ ስራህን ስራ ብዙ አታውራ
Abbush ante ba mit sarachow sira agalgilot mii sat ka hone,nage yante sira saw magdel kaa jammare be nafs wakef titayekbatelek.
አንበሳ ነህ
Are bakachu 10 killo meter tekadadu eth
Way gud
Ye weshet hager
ነገ ካልገደላቹት ስንቱን እናትና አባቶችን አስለቀሳቹህ ደም ጠጪ መንግስት !!
አንተ ነህ የምትገለው በቀሰነሠት በምቀኝነት በድንቁርናህ ተነሳስተህ አንተ አውሬ መንግስት አውሬዎችን ያጠፋል ከምድረ ገፅ ይሄን ጀግና ወጣት ያበረታታል መቼም አይገባህ
Agenda way eth