Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንዴት የበሰለች ነች አነጋገርሽ ደስ ይላል ሴት እንደዚህ ስትበስል ደስ ይላል
በጣም በሳል ልጆች
በጣም humble and kind and very educated እናም በጥሩ family ያደጉ ናቸው በእውነት ወልቅጤ እንደዚህ አይነት young generation አፈራች ብዬ ገርሞኛል not only outside beauty but ንግግራቸው አስተውሎ መናገር ምን ልበል እግዚአብሄር ጥሩ ቦታ ያድርሳቹህ እነዚህ አጋች ነን ባዮች በአደባባይ መገደል አለባቸው...
አዎ
Betsebschew betam limsgnu yigbal be ewnet , enzi Lijochi ye ensu wtetochi nachew
እንግሊዘኛው በጣም ትችል የለ ምነው ፈረጅ ነወ የከካኝ አልሽ
እረ brother ወልቂጤ ላይ ብዙ humble ወጣቶች ዓለን
አባታችሁ ፈጣሪ ይማርላችሁ ፍትህ ለእህታችን ፀጋ
በጣም የተረጋጋችና አስተዋይ እህት፣ ፈጣሪ እንኳንም እህታችሁ በሰላም ተገኘች።
ፍትሕ በገዳሙ ለተረሸኑት ለገዳሙ ፍትሕ ለሞቱት ሙስሊም ወገኖች ና መስጊድ ፍትሕ በአማራነታቸው ቤታቸው ለፈረሰባቸው
ሰላም ሰይፉ ። ምስጋናው እባላለሁ ። ይህን አስተያየት ከአሜሪካ ዲሲ ነው የምጽፍልህ ። ብዙ ጊዜ የመዝናኛ ፕሮግራሞችህን አዳምጣለሁ። እስከዛሬ ከሰራሀቸው ስራወች በጸጋ ላይ በሰራኸው ነገር በጣም አመሰግናለሁ ። በ21ኛው ክፍለ ዘመን አንድን ተምራ እዚህ የደረሰች እና እሱ ባህል የሚለው ቀዥት ወስጥ የሌለችን ሴት እንደ እቃ አንስቶ ሲወስድ እንደ ኖርማል የሚቆጥሩ ሰዎች በእውነቱ ህክምና ያስፈልጋቸዋል ። የራሱ አላማ እቅድ ህይወት ያለው ሰው እጣፈንታ ላይ ሌላ ግለሰብ እንዲወስን ጨርሰን መፍቀድ የለብንም ። እህቶች፣ ወንድሞች ፣ አባቶች ፣ የሲቭል ማህበራት ፣ የሰባዊ መብት ተሟጋች እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ባህል ካለ መታገል ያስፈልጋል ። ሰይፉ እናመሰግናለን ። እንደዚህ አይነት ችግሮች በብዛት የሚፈጠሩ ከሆነ ከመዝናኛ ቀንሰህ ሚዲያና ዝናህን ተጠቅመህ የበለጠ ብትሰራ ለአንተም እርካታ ነው ብዙ እህቶችም ታተርፋለህ ። በርታ !
wesdgn 😂😂😂😂😂
@@zikzak730 እሺ 😂
❤❤❤ሰይፊቻ አንተ በኡነት ቅን ሰው ነህ ምክንያቱ እህታችን ሐሊማ ለመዳን አጠራጣሪ እያለች አንተ ግን አይዞሽ በቅርብ ግዜ ድነሽ ለማመስገን እጠራሻለሁ ባልከው መሰረት አቀረብካት thanks seyfisha..ስለ ጸጋ ደግሞ ለወንጀሉ ዋና ተጠያቂው ከንቲባው ነው ምክንያቱ ከንቲባው እንዴት በአንድ ወሮበላ ወንጀለኛ አጃቢ አርጎ ይሰራል ስለዚህ አይዞህ ባይለው አያግትም ነበር ካገተስ ለምን ሰው ልኮ ለፍርድ አያቀርበውም..አቶ አባተ ኪሾ ያገባው ከመንገድ ጠልፎ ነው..ስለዚህ ለዚህ ተጠያቂ ከንቲባው ነው
እስኪ ያለምንም ጥፋታቸው ለታሰሩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁናቸው።
እንደሱ አይነት ነገር አያውቅም ስይፉ ዝምብሎ ነገር እኮ ነው
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ አዎ በጣም ይፈራል
@@asefa_eshete እረ እሱ እራሱ ዘረኛ ነገር አይደል እንዴ እሱ ጨዋታው ሁሉ ከታዋቂ ስዎች እና ዝነኞች ጋር ከአርቲስቶች ብቻ ነው ታዋቂ ወዳጅ ነው ሀብታም ወእኔ በግሌ ፕሮግራሙን በጣም ያስጠላኛል
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ታዲያ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ
@@Emanu2018 ምንሽ ተነካ
አንጀቴን በላሽኝ የኔ ውድ እግዚአብሔር ቅጣቱን ይስጠው ሕይወትሽን እንደመሰቃቀለ ህይወቱ ይመሰቃቀል እግዚአብሔር ይበቀለው
ቆንጅዬ እቶቾ አይዞችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤
እባካችሁ ወገኞች ፀልዬ የበዳላችን ውጤት ነው ንስሀ ለምድሪትዋ እንግባ. ሀገሬ ታማለች
ሰይፍሻ እንደዚህ ፍትህ ላጡና የተጎዱ ሰዎችን ማቅረብህ መልካም ነው ጋብቻ የሁለት ተጣማሪዎች ስምምነት ነው!!
አባታችውን እግዛብሔር ይማርላቹ
ፀጋ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው ብላ ማሰብ አለባት አሁን በጣም የምያሰጨንቅ ብሆንም መውጣቱዋን አዴነኩት ምክንያቱም ቡዙ እህቶችኮ በክፈላሀጌር ማይፈልጉትን ሳው አግብቶ በልጅ ታሰሮ በእስር ቤት የምኖሩ ሰንቶች አሉ ወንድ ወንድም ነው ወንድ ባል ነው ወንድ አባትም ነው መኬታም ነው ግን አንድአንድ ወንዶች ዴግሞ እንዲዚህ ሳው አውረ ጨካኝ ለእነ ካልሆነ ብሎ ሴትን ልጅ የምጮቁኑ አሉ ሳው ናቾ ለማለት ይከብዳል ሰይፍሻ መልካም ሳው ተባረክ
እግዚአብሔር ይስጥሕ ዛሬ ምርጥ ስራ ነው የሰራኸው በተለይ ለሴቶች ታጋይ ነኝ ብለው ግን ደግሞ ብሔር ና ዘር ለሚለዩ ስላነሳኸው እናመሰግናለን ሴት አፍቅራና ወዳ መርጣ ነው ማግባት ያለባትጂ በግድ የማታቀውን ሰው ማግባት ድሮ በእናቶቻችን ጊዜ አበቃ ወንድ መርጦና አአፍቅሮ እንደሚያገባ ሴትምያን መብት አላት።
ተመስገን ፈጣሪ አባታችሁንም ፈጣሪ ይማራቸው እሶንም ፈጣሪ ይጠብቃት
እንኳን ደስ አላችሁ ❤እህት እናት ናት ጓደኛናት ሚስጥር ናት እኔ ሁለት ታላቅ እህቶቸን በሞት አጥቸ ምግዜም ስለህት ሲወራ በጣም ያመኛል ይከፋኛል ልቤ ተስብሮሯ
አይዞሽ የኔ እህት በርቺ❤
አይዛሽ ማሬ የ ሁሉም ያልፍል
አይዞሽ እህቴ
አይዞሽ የእኔ እህት
አው ይከብዳል እህቴ ግን እግዚአብሔር ለምን አይባልም እግዚአብሔር ያጽናናሽ
ፍትህ በግፍ ለሚጨፉ የገዳም አባቶችና ለህፃናት 😢😢😢✊✊✊✊
ቆንጆዎች ናቸው❤❤❤
ልትጠልፍ ነው?
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በየገዳሙ እየተገደሉ ላሉ ንሱሀን ሠወች😢😢😢😢😢😢😢
ሁላችንም ከልብ አዝነናል እንኳን በሕይወት ተመለሰች አባታችሁንም እግዚአብሄር ይማራቸው ለደረሰባት በደል እና ጥቃት ላደረሰባት ሰው እጥፍ ድርብ ቅጣት ይገባዋል ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችው
እህቶቼ እንኳን ደስ አላችሁ አባታችሁን እግዚአብሄር ይማርላችሁ ሴፍሻ እግዚአብሄር ይስጥህ❤❤❤❤❤
Seifu you’re 100%right ! Big respect for Seifu❤
የንጉሥ ክርስቶስ እናቱን ተባልሽ እርሱን ከወለድሽ በኋላ በድንግልና ኖርሽ ድንቅ በሆነ ምሥጢር (ተዋሕዶ) ዐማኑኤልን ወለድሽው ስለዚህም ባለመለወጥ አጸናሽ። ቅድስት ሆይ ለምኝልን።
አሜን
እንኳን ደስ አላችሁ አለን በሰአቱ በጣም ተጨንቄ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን
ለክቡር አባታችሁ አምላክ ምህረትን ያውርድላቸው🙏ፀጋ እንኳን ለቤትሽ በቃሽ መላው ቤተሰብ ወዳጆች እና እንደኔ ለሴት ልጅ ክብር እያላቹህ እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ተወዳጆች😍አሁንም ፍትህ ያስፈልጋል ይሄ ባለጌ ተይዞ ለህግ መቅረብ እና የማያዳግም እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል‼️ እኛ በሰው ሃገር ከመብት በላይ ቀና ብለን እየሄድን እህቶቻችን በገዛ ሃገራቸው ካለፍላጎታቸው መብታቸው ተረግጦ እንዲኖሩ አንፈቅድም‼️
እግዜአብሄር አምላክ ፍርድን ይስጠን እንጅ የፍትህ ነገር አጠራጣሪ ነው፡፡
ነግበኔ ሁላችንም ሴትነን ሴትልጆች አሉ በሁሉም ቤት ነገሮችን ችላማለት አደጋነው ሠው ያለፍላጎቱ ተጠልፎ ሄወት መጀመር ማለት አፈር እደተጫነው ያህልነው ክባድነው ማንኛውም ሜዴያ ዝምማለት የለበትም እግዚአብሔር በቃይበለን 👍👍👍
ፍትህ ያላግባብ ለሞቱት ወንድሞቻች ፍትህ ባጠቃላለሙስሊሙ ማህበረሰብ😢😢😢😢
ፍትህ ያለምንም ጥፋታቸው ለሚገደሉት ወገኖቻችን😢😢😢😢😢
ፍትህ በሌለበት አገር ፍትህ መጠየቅ ከባድ ነው እንኳንም በሰላም ወደቤት ገባች
እከፍ አንተም ታወራለህ አህያ
ትክክል በየኮመንቱ ፍትህ ለቤተክርስቲያን ፍትህ ለመስኪድ ሲሉ 😂 ከገባ ፍትህ ያላየንበት መንግሥት አሁን ከየት ያምጣ አላማውና ግቡ ፍትህ መናድ ነው ባይሆን ሁላችንም እንፀልይ ፍትህ ከላይ ነው
ሴፉዬ ምርጥ ሰው እኮ ነህ❤
ልጁም የባለስልጣን ጋርድ ሆነ እንጂ የራሶአ ወገን ነው መረጃ እደደረሰን እራሳችሁ ፍቱት ሀአሳ ያላች ባታጠለሹን ያው ነገም አብረን ምንኖርነን sefu❤❤❤❤
ምን አይነት በላ ጊዜ ላይ እንደደረስን እኮ ሴት ልጅ በነፃነት ወታ መግባት አልቻለች ህፃናት ማደግ አልቻሉ አዛውንት መቀበሪያ ያጡበት ወጣቶች በወጡበት ሚቀሩበት😢 አረ ፈጣሪዬ ሆይ በቃቹ በለን😢ፀጋ እንኳንም ተፈታች ያው ኢትዮ ውስጥ መታገትና መሞት ከመልመዳችን የተነሳ ደንዝዘናል😢
@@Explorer_cities እሱ ኮ ነው ሚገርመው ሴት ተምራ ለቁም ነገር በቅታም ከተማ ኖራም ተስፋ ከሌላት እንዛ እንዴት ተስፋ ይኑራቸው
ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ስለሁሉም ለኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን ሰላም ያምጣልን❤❤❤🎉🎉🎉
የአሜሪካኑ ታሪክ ሰይፉ ሲነግራቸው ልጆቹ በጣም ደስ አላቸው እኛ ወንዶች ወደፊት ዋጋ የለንም
Tesfa kuretu engdeh
ፍትህ በየገዳሞቻችን እየተገደሉ ላሉ መነኩሳት😢
ሰፉ እናመሰግናለን ጥሩ ሰው ነህ
ፍትህ መግስት እዴቅጠል ለሚረግፈቻው #ወድሞቻችን እና መስጅዳችን ....??!
ፍትህ ለመስጊዶቻችን ፍትህ በሞት ላጣናቸው ወድሞች😢
እንዴ በፀጋ ጉዳይ ላይም ፍትህ ትያለሽ ።
@@muke614 መጀመሪያ አብቢ እኔ ለፀጋነው ያልኩት
@@muke614 አይ ካፊር በዚህም ቀናችሁ
@@abduomer4736 አትገረሚሞ🤔
@@abduomer4736 መቸ አመንኩት እና ነው ከሃዲ/ካፊር/ ምትይኝ ያመንኩትን አውቃለሁ አውቄም ነው ያመንኩት።
ፍትህ ፍትህ ለመስጊዶቻችን
ጓደኛዋ በደንብ መመርመር አለባት የሴት ጓደኛ መርዝ ናት ሴፍሻ 😍😍😘❤❤❤🙏🙏
ሰይፍሽ ሁልጊዜ አንደኛ
ኧረ ማዘር ይወቁ ንገሯቸዉ አንዱ ጎረቤት መቶ ልጅሸ እንኳን በሰላም መጣችልሸ እኳን ደሰሰ ያለሸ ቢሏት ምን ይባላል
አዎ በጣምነውየሚደነግጡት
ያልፍላጎ አስገድዶ በይተኛውም አይቻልም. በሃይማኖታችንም አይፈቅድም በምድር ላይም አይቻልም
ካሁን ቡሀላ ሀዋሳ ለመዝናናት መሄድ የለብንም ልጀ ለህግግግ ካልቀረበበበ
እውነት ነው
የአንድ ወንጀለኛ ልጅ ነገር የሀገር አታድርጉ ከፈለጋችሁ ወደ ሀዋሳ ለዘላለምም አትሂዱ
ህዝብ ማለት አገር ነው ያገርው ህዝብ እንድ ነገር ማድረግ አለበት ።በቀላሉ እንየው
አባታቹን እግዚአብሔር ይማርላቹ
ፍትህ ለመስጅዶቻችን
ዋናው እንኳን ሰላም ተገኘች ዘመነ ካሴ ይቅረብልን ሰይፍሻ 🙏
😅😅😅😅
😂😂😂😂 seifu yetaser zeme sifeta
@@hiyamhiyam162 ተፈቷል እኮ
@@ማሕሌትደጀኔ aygebashim ende, ena seifu yitaserlish wey Eko new yalechish.
@@TheBex2007 ነው 🤣🤣እውነት ነው ጊዜው ከፍቷል
እንኳንም ተገኘች
በጣም ያሳዝናል
ሀዋሳ ስሟን ማሳደስ አለባት ልጀ ለህግ ይቅረብ
ማስተዋሉን ይሰጠን
Thanks Seifu for covering this issue.
Kidnapping is not our culture, he needs to be brought to justice for what he did to this beautiful woman and her family. Also whoever helped him needs to be held accountable
I agree with you 100%
ሰይፍሻ እንደዚህ አይነት ባህል የለም የታጨችን ሴት አንድ ፊደል ከቆጠረ ሰዉ አይጠበቅም...ድሮ የምንሰማዉ ያልተማሩ እና ተዋደዉ እንቢ ሲል ቤተሰብ ጋብቻዉን ነዉ❓❗⛔⛔🚫🚫🚫😭😭😭😭⛔⛔⛔⛔⛔⛔
ፈጥሩ ጤናቸውን ይመስላቸው ፈጥሩ ይመራ ይስገኛት
አጋቸ ስው በፍጥነት ተያዞ ካልታስረ ነገ ጠዋት ስርግ ድንገት መጥቶ ስው ጥቃጥ ሊያደርስ ያችላል መጠ ጥሩ ነው
ትክክል ነህ አሜርካን አገር ቀልድ የለም
ስይፍዪ ኑርልን
እንደ ሴት ልጅ እናት እያለቀስኩ ነው ወይኔ ሀገሬ
Yes Seifsha, this issue must be discussed every day not only when the incident happens !
ፍትህ ለሴቶች ፍትህ እንኳን የለም በሀገሩላይ መሬ የሊላት ሀገር ሆናለችና!!
እጅግ ከባድ ነገር ላይ ደርሰናል የእኛን ትብብር ግን በጣም ይጠይቃል ትብብራችን በጣም አነስተኛ ስለሆነ ማን ይያዘው እንዲህ በስልጣን ተጠቅሞ የሰውን ህይወት ማበላሸት በጣም ያሳዝናል ያውም በ21ኛው ክ/ዘመን ኸረ አእምሮ የተሰጠን ለማስተዋል ነው አስቡ እግዚአብሔር ወደ ማስተዋል ይመልሰን በዳዩን ግን የገባበት ገብቶ መያዝ አለበት ዝም ከተባለ ለሌላው የልብ ልብ መስጠት ነው ቤተሰቦቿ እንኳን ደስ አላችሁ የታመሙትን እግዚአብሔር ፈውስን ይስጣቸው !!!!!!!
thank you 🙏 for your voice seifu to tsega great discussions with her sisters
ወይ ዘመን አምላከ ይታረቀን🙏
የዚህ ሁሉ ተጠያቂአሳፍሪው መንግሥት ነው ትክክልኛፍርድ ቢኖር ይህ ሁሉ አፀያፊ ተግባርበየቀኑ አይደፀምም ነበር። ወልዶም አሳድግም ለቁመነገርም አድርሶ እንደዚህአይነት ነገር ይደርሳል እንግዲህ። የደረሰብሽም ነገር ልብ ሰባሪ ቢሆንም እንኳን ለቤተሰቦችሽ በሰላም ተመለሽላቸውልብሽን እግዚአብሔር ይጠግነው ሌላ ምንእላለሁ።
ግን ዛሬ ዘሀበሻ እስር ቤት እንዳለች እንጂ ከቤተሰብ ጋር እንዳልተገናኘች ሰማሁየፀጋን ሀቅ ፈጣሪ ያውጣላት❤
በድጋሚ ስሚው ተለቃ ነገሩ እስኪጣራ ፖሊስ ጣቢያ ነች ነው ያለው
ወንጀለኛው እስኪያዝ ለደህንነቷ በጥበቃ ስርብትቆይ ሳይሻል አይቀርም ግን ቶሎ ካልተያዘ ነው ችግሩ
እኔስ በጣም ተናድጄ ግደለው ነበር ያልሁት እጮኛውን።ነገር ግን በህግ ተይዞ መቀጣት አለበት።ለለሌሎች ማስተማሪያ
ያሳዝናል ወላሂ እናመሰግናለን ሰይፌሻ😍
ፍትህ ለሴቶች 😢
ፍትህ ለኛ ሙስልሞች
እረ ወዴት ወዴት ነን 😢አይ ሀገሬ 😮
ባጭሩ አገራችን ህግ የለም ካለም የሚሰራው በድሃ ወይም ወገን በሌለው ደካማ ላይ ነው ሃገሬ ህግ የላትም
እሰይ እንኳን ተገኘች ሽፍታዉም ተፀፅቶ ይቅርታ ሰይጣን አሳስቶኝ ነዉ ብሎ እጁን ይስጥ
አሀ ልምዱ አለህ መሰለኝ አጅሬው "ሰይጣን አሳሳተኝ" በል?መፍትሔ ሰጪው።
@@muke614kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@@muke614kkkkkkkkkkkkkkk
@@muke614 ሐሐሐሐሐሐ በቃ ላሻሽልልህ እራሱን አጠፋ ስማ
@@muke614 ሱብሐን አላህ ተይዞ አርባ ቢገረፍ ደስተኞ ነኝ መፍቴሔ እየሰጠሁት አደለም ይቅርታ ጠይቆ ይታሰር ነዉ ያልኩት
ይገርማል በዚ ዘመንም ጀዝባ ወንድ አለ ሰይፉሻ ሴት ልጅ ስላለው በደንብ ይገባዋል
ፈጣሪ.ይፈርዳል
ይማርህ
እጮኛዋ ፀጋን ሊንከባከባት ይገባል።ያሳዝናል በጣም
ሰይፉ ይሄ ግለሰብ በአፋጣኝ ለህግ እንዲቀርብ ካልተደረገ ዘረኝነት ትልቅ ምሽግ እንዲሆን መፍቀድ ነው ። በተለይ ሬዲዮ ፕሮግራምህ ላይ በተደጋጋሚ ብታቀርበው ጥሩ ነው ።
መሥተካከል ሳይሖን በፓሊሲ ደረጃ ተቀርፆ ጠንካራ እርምጃ በወንጀለኞቹ ላይ መወሰድ አለበት። ማሕበረሰቡንም ማሥተማር የግድ ነው። NO EXCUSE TO BACKWORD TABOO IN THE 21ST CENTURY.
የባለስልጣን ዘበኛ ስለሆነ ፈሩት የሴቶች ጉዳይ አስፈፃሚዎች ለገንዘብ ለእንጀራቸው ነው የሚኖሩት እንጂ ለተጎዶት ሊቆሙ አይደለም ማለት ነው
ትክክል እኛም ገርሞናል የሴቶች ጉዳይ ተወካይ ነን ተብዮዎች just bullshit
ሰይፉ የኛ ሰው
Absolutely right Seyfesh !!
ሰይፉ ቀልድህ ቁምነገርህ እዴት ደሥ እንድሚል😂😂😂
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
በሴቶች ጉዳይ የሚሰሩ ድርጅቶች ሰራተኞችም ሆኑ ሀላፊዎች የባለስልጣን አንጋችን ድርጊት ለመኮነን አቅም እንዳጠራቸው ያሳያል
ይገርማል አባታቹህን እግዛብሔር ይማርላቹህ ይከ ሰው ያሰፈራል የሚአስፈራው የቆመለት አላማ የለውም የሰውነት ስነምግባር የለውም በዛላይ ስራውራሱ ሰውመግደልን ተላምዶታል ግን እህቶቻ አትፉሩ ሁሉምሰው እደሱ ጨካኝአይደለም ፍትህማ የትአለና
አሚን ያረብ ፍትህ ነኛ ለሴቶች
ልጄን በዋጥኩዋት ነው ያልኩት በስማም ሰዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ እንዴት እንኑር ህግ የለ ምን የለ
Seifu አሁን የበሰለ ፕሮግራም እያቀረብክ ነው።
thanks sefu🙏🙏🙏🙏
የምትጠቀሚው ሰን እስክሪን ምን አይነት ነው
ሰዉየው እስካምያዝ ድራስ እናንተም እራሳችሁን ጠብቁ
አይ ሰይፉ ይህ ትውልድ እንኳን ባህሉን እግሩ የሚረግጥበትን አያስተውልም በወንጀል እና በክፋት የቆሸሸ ትውልድ ነው
ልጁ ሲበዛ አልጫ ነው ያውም የወንድ አልጫ እኔ የአማራይቱ ልጅ ወንድሟ ብሆን ጥይት ነበር የማጠጣው። ሀዋሳማ በእንዲህ አይነቱ ዥልጥ አትወከልም፣እኒያ አቀባበል ያረጉለት አካላት ሊያፍሩ ነው የሚገባቸው እዛ አካባቢ መሰራት ያለበት ሰው አለ።ለማንኛውም ፀጋ እንኳንም በሰላም ተመለሰች።
አንተ ጉረኛ ያንተን እህቶች ኦነግ አግቶ 3 አመቱ በል አምጣቸዋ ጉረኛ😠
EBS በዚ ጉዳይ ላይ ትልቅ ስራ መስራት ትችላላችሁ።ሰይፉ ኣደራህን።
ልጆቹ አሁንም ፈርተዋል ልጅቱዋ እስካሁን በሲዳማ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ናት አቆይተው ለልጁ ሊሰጡዋት ነው ለምን ትዋሻላቹ ሰይፉ እውነቱን ለህዝብ አድርስ
እንዴት የበሰለች ነች አነጋገርሽ ደስ ይላል ሴት እንደዚህ ስትበስል ደስ ይላል
በጣም በሳል ልጆች
በጣም humble and kind and very educated እናም በጥሩ family ያደጉ ናቸው በእውነት ወልቅጤ እንደዚህ አይነት young generation አፈራች ብዬ ገርሞኛል not only outside beauty but ንግግራቸው አስተውሎ መናገር ምን ልበል እግዚአብሄር ጥሩ ቦታ ያድርሳቹህ እነዚህ አጋች ነን ባዮች በአደባባይ መገደል አለባቸው...
አዎ
Betsebschew betam limsgnu yigbal be ewnet , enzi Lijochi ye ensu wtetochi nachew
እንግሊዘኛው በጣም ትችል የለ ምነው ፈረጅ ነወ የከካኝ አልሽ
እረ brother ወልቂጤ ላይ ብዙ humble ወጣቶች ዓለን
አባታችሁ ፈጣሪ ይማርላችሁ ፍትህ ለእህታችን ፀጋ
በጣም የተረጋጋችና አስተዋይ እህት፣ ፈጣሪ እንኳንም እህታችሁ በሰላም ተገኘች።
ፍትሕ በገዳሙ ለተረሸኑት ለገዳሙ ፍትሕ ለሞቱት ሙስሊም ወገኖች ና መስጊድ ፍትሕ በአማራነታቸው ቤታቸው ለፈረሰባቸው
ሰላም ሰይፉ ። ምስጋናው እባላለሁ ። ይህን አስተያየት ከአሜሪካ ዲሲ ነው የምጽፍልህ ። ብዙ ጊዜ የመዝናኛ ፕሮግራሞችህን አዳምጣለሁ። እስከዛሬ ከሰራሀቸው ስራወች በጸጋ ላይ በሰራኸው ነገር በጣም አመሰግናለሁ ። በ21ኛው ክፍለ ዘመን አንድን ተምራ እዚህ የደረሰች እና እሱ ባህል የሚለው ቀዥት ወስጥ የሌለችን ሴት እንደ እቃ አንስቶ ሲወስድ እንደ ኖርማል የሚቆጥሩ ሰዎች በእውነቱ ህክምና ያስፈልጋቸዋል ። የራሱ አላማ እቅድ ህይወት ያለው ሰው እጣፈንታ ላይ ሌላ ግለሰብ እንዲወስን ጨርሰን መፍቀድ የለብንም ። እህቶች፣ ወንድሞች ፣ አባቶች ፣ የሲቭል ማህበራት ፣ የሰባዊ መብት ተሟጋች እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ባህል ካለ መታገል ያስፈልጋል ። ሰይፉ እናመሰግናለን ። እንደዚህ አይነት ችግሮች በብዛት የሚፈጠሩ ከሆነ ከመዝናኛ ቀንሰህ ሚዲያና ዝናህን ተጠቅመህ የበለጠ ብትሰራ ለአንተም እርካታ ነው ብዙ እህቶችም ታተርፋለህ ። በርታ !
wesdgn 😂😂😂😂😂
@@zikzak730 እሺ 😂
❤❤❤ሰይፊቻ አንተ በኡነት ቅን ሰው ነህ ምክንያቱ እህታችን ሐሊማ ለመዳን አጠራጣሪ እያለች አንተ ግን አይዞሽ በቅርብ ግዜ ድነሽ ለማመስገን እጠራሻለሁ ባልከው መሰረት አቀረብካት thanks seyfisha..ስለ ጸጋ ደግሞ ለወንጀሉ ዋና ተጠያቂው ከንቲባው ነው ምክንያቱ ከንቲባው እንዴት በአንድ ወሮበላ ወንጀለኛ አጃቢ አርጎ ይሰራል ስለዚህ አይዞህ ባይለው አያግትም ነበር ካገተስ ለምን ሰው ልኮ ለፍርድ አያቀርበውም..አቶ አባተ ኪሾ ያገባው ከመንገድ ጠልፎ ነው..ስለዚህ ለዚህ ተጠያቂ ከንቲባው ነው
እስኪ ያለምንም ጥፋታቸው ለታሰሩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁናቸው።
እንደሱ አይነት ነገር አያውቅም ስይፉ ዝምብሎ ነገር እኮ ነው
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ አዎ በጣም ይፈራል
@@asefa_eshete እረ እሱ እራሱ ዘረኛ ነገር አይደል እንዴ እሱ ጨዋታው ሁሉ ከታዋቂ ስዎች እና ዝነኞች ጋር ከአርቲስቶች ብቻ ነው ታዋቂ ወዳጅ ነው ሀብታም ወእኔ በግሌ ፕሮግራሙን በጣም ያስጠላኛል
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ታዲያ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ
@@Emanu2018 ምንሽ ተነካ
አንጀቴን በላሽኝ የኔ ውድ እግዚአብሔር ቅጣቱን ይስጠው ሕይወትሽን እንደመሰቃቀለ ህይወቱ ይመሰቃቀል እግዚአብሔር ይበቀለው
ቆንጅዬ እቶቾ አይዞችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤
እባካችሁ ወገኞች ፀልዬ የበዳላችን ውጤት ነው ንስሀ ለምድሪትዋ እንግባ. ሀገሬ ታማለች
ሰይፍሻ እንደዚህ ፍትህ ላጡና የተጎዱ ሰዎችን ማቅረብህ መልካም ነው ጋብቻ የሁለት ተጣማሪዎች ስምምነት ነው!!
አባታችውን እግዛብሔር ይማርላቹ
ፀጋ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው ብላ ማሰብ አለባት አሁን በጣም የምያሰጨንቅ ብሆንም መውጣቱዋን አዴነኩት ምክንያቱም ቡዙ እህቶችኮ በክፈላሀጌር ማይፈልጉትን ሳው አግብቶ በልጅ ታሰሮ በእስር ቤት የምኖሩ ሰንቶች አሉ ወንድ ወንድም ነው ወንድ ባል ነው ወንድ አባትም ነው መኬታም ነው ግን አንድአንድ ወንዶች ዴግሞ እንዲዚህ ሳው አውረ ጨካኝ ለእነ ካልሆነ ብሎ ሴትን ልጅ የምጮቁኑ አሉ ሳው ናቾ ለማለት ይከብዳል
ሰይፍሻ መልካም ሳው ተባረክ
እግዚአብሔር ይስጥሕ ዛሬ ምርጥ ስራ ነው የሰራኸው በተለይ ለሴቶች ታጋይ ነኝ ብለው ግን ደግሞ ብሔር ና ዘር ለሚለዩ ስላነሳኸው እናመሰግናለን
ሴት አፍቅራና ወዳ መርጣ ነው ማግባት ያለባትጂ በግድ የማታቀውን ሰው ማግባት ድሮ በእናቶቻችን ጊዜ አበቃ
ወንድ መርጦና አአፍቅሮ እንደሚያገባ ሴትምያን መብት አላት።
ተመስገን ፈጣሪ አባታችሁንም ፈጣሪ ይማራቸው እሶንም ፈጣሪ ይጠብቃት
እንኳን ደስ አላችሁ ❤እህት እናት ናት ጓደኛናት ሚስጥር ናት እኔ ሁለት ታላቅ እህቶቸን በሞት አጥቸ ምግዜም ስለህት ሲወራ በጣም ያመኛል ይከፋኛል ልቤ ተስብሮሯ
አይዞሽ የኔ እህት በርቺ❤
አይዛሽ ማሬ የ ሁሉም ያልፍል
አይዞሽ እህቴ
አይዞሽ የእኔ እህት
አው ይከብዳል እህቴ ግን እግዚአብሔር ለምን አይባልም እግዚአብሔር ያጽናናሽ
ፍትህ በግፍ ለሚጨፉ የገዳም አባቶችና ለህፃናት 😢😢😢✊✊✊✊
ቆንጆዎች ናቸው❤❤❤
ልትጠልፍ ነው?
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በየገዳሙ እየተገደሉ ላሉ ንሱሀን ሠወች😢😢😢😢😢😢😢
ሁላችንም ከልብ አዝነናል እንኳን በሕይወት ተመለሰች አባታችሁንም እግዚአብሄር ይማራቸው ለደረሰባት በደል እና ጥቃት ላደረሰባት ሰው እጥፍ ድርብ ቅጣት ይገባዋል ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችው
እህቶቼ እንኳን ደስ አላችሁ አባታችሁን እግዚአብሄር ይማርላችሁ ሴፍሻ እግዚአብሄር ይስጥህ❤❤❤❤❤
Seifu you’re 100%right ! Big respect for Seifu❤
የንጉሥ ክርስቶስ እናቱን ተባልሽ እርሱን ከወለድሽ በኋላ በድንግልና ኖርሽ ድንቅ በሆነ ምሥጢር (ተዋሕዶ) ዐማኑኤልን ወለድሽው ስለዚህም ባለመለወጥ አጸናሽ። ቅድስት ሆይ ለምኝልን።
አሜን
እንኳን ደስ አላችሁ አለን በሰአቱ በጣም ተጨንቄ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን
ለክቡር አባታችሁ አምላክ ምህረትን ያውርድላቸው🙏
ፀጋ እንኳን ለቤትሽ በቃሽ መላው ቤተሰብ ወዳጆች እና እንደኔ ለሴት ልጅ ክብር እያላቹህ እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ተወዳጆች😍
አሁንም ፍትህ ያስፈልጋል ይሄ ባለጌ ተይዞ ለህግ መቅረብ እና የማያዳግም እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል‼️ እኛ በሰው ሃገር ከመብት በላይ ቀና ብለን እየሄድን እህቶቻችን በገዛ ሃገራቸው ካለፍላጎታቸው መብታቸው ተረግጦ እንዲኖሩ አንፈቅድም‼️
እግዜአብሄር አምላክ ፍርድን ይስጠን እንጅ የፍትህ ነገር አጠራጣሪ ነው፡፡
ነግበኔ ሁላችንም ሴትነን ሴትልጆች አሉ በሁሉም ቤት ነገሮችን ችላማለት አደጋነው ሠው ያለፍላጎቱ ተጠልፎ ሄወት መጀመር ማለት አፈር እደተጫነው ያህልነው ክባድነው ማንኛውም ሜዴያ ዝምማለት የለበትም እግዚአብሔር በቃይበለን 👍👍👍
ፍትህ ያላግባብ ለሞቱት ወንድሞቻች ፍትህ ባጠቃላለሙስሊሙ ማህበረሰብ😢😢😢😢
ፍትህ ያለምንም ጥፋታቸው ለሚገደሉት ወገኖቻችን😢😢😢😢😢
ፍትህ በሌለበት አገር ፍትህ መጠየቅ ከባድ ነው እንኳንም በሰላም ወደቤት ገባች
እከፍ አንተም ታወራለህ አህያ
ትክክል በየኮመንቱ ፍትህ ለቤተክርስቲያን ፍትህ ለመስኪድ ሲሉ 😂 ከገባ ፍትህ ያላየንበት መንግሥት አሁን ከየት ያምጣ አላማውና ግቡ ፍትህ መናድ ነው ባይሆን ሁላችንም እንፀልይ ፍትህ ከላይ ነው
ሴፉዬ ምርጥ ሰው እኮ ነህ❤
ልጁም የባለስልጣን ጋርድ ሆነ እንጂ የራሶአ ወገን ነው መረጃ እደደረሰን እራሳችሁ ፍቱት ሀአሳ ያላች ባታጠለሹን ያው ነገም አብረን ምንኖርነን sefu❤❤❤❤
ምን አይነት በላ ጊዜ ላይ እንደደረስን እኮ ሴት ልጅ በነፃነት ወታ መግባት አልቻለች ህፃናት ማደግ አልቻሉ አዛውንት መቀበሪያ ያጡበት ወጣቶች በወጡበት ሚቀሩበት😢 አረ ፈጣሪዬ ሆይ በቃቹ በለን😢
ፀጋ እንኳንም ተፈታች ያው ኢትዮ ውስጥ መታገትና መሞት ከመልመዳችን የተነሳ ደንዝዘናል😢
@@Explorer_cities እሱ ኮ ነው ሚገርመው ሴት ተምራ ለቁም ነገር በቅታም ከተማ ኖራም ተስፋ ከሌላት እንዛ እንዴት ተስፋ ይኑራቸው
ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ስለሁሉም ለኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን ሰላም ያምጣልን❤❤❤🎉🎉🎉
የአሜሪካኑ ታሪክ ሰይፉ ሲነግራቸው ልጆቹ በጣም ደስ አላቸው እኛ ወንዶች ወደፊት ዋጋ የለንም
Tesfa kuretu engdeh
ፍትህ በየገዳሞቻችን እየተገደሉ ላሉ መነኩሳት😢
ሰፉ እናመሰግናለን ጥሩ ሰው ነህ
ፍትህ መግስት እዴቅጠል ለሚረግፈቻው #ወድሞቻችን እና መስጅዳችን ....??!
ፍትህ ለመስጊዶቻችን ፍትህ በሞት ላጣናቸው ወድሞች😢
እንዴ በፀጋ ጉዳይ ላይም ፍትህ ትያለሽ ።
@@muke614 መጀመሪያ አብቢ እኔ ለፀጋነው ያልኩት
@@muke614 አይ ካፊር በዚህም ቀናችሁ
@@abduomer4736 አትገረሚሞ🤔
@@abduomer4736 መቸ አመንኩት እና ነው ከሃዲ/ካፊር/ ምትይኝ ያመንኩትን አውቃለሁ አውቄም ነው ያመንኩት።
ፍትህ ፍትህ ለመስጊዶቻችን
ጓደኛዋ በደንብ መመርመር አለባት የሴት ጓደኛ መርዝ ናት ሴፍሻ 😍😍😘❤❤❤🙏🙏
ሰይፍሽ ሁልጊዜ አንደኛ
ኧረ ማዘር ይወቁ ንገሯቸዉ አንዱ ጎረቤት መቶ ልጅሸ እንኳን በሰላም መጣችልሸ እኳን ደሰሰ ያለሸ ቢሏት ምን ይባላል
አዎ በጣምነውየሚደነግጡት
ያልፍላጎ አስገድዶ በይተኛውም አይቻልም. በሃይማኖታችንም አይፈቅድም በምድር ላይም አይቻልም
ካሁን ቡሀላ ሀዋሳ ለመዝናናት
መሄድ የለብንም ልጀ ለህግግግ ካልቀረበበበ
እውነት ነው
የአንድ ወንጀለኛ ልጅ ነገር የሀገር አታድርጉ ከፈለጋችሁ ወደ ሀዋሳ ለዘላለምም አትሂዱ
ህዝብ ማለት አገር ነው ያገርው ህዝብ እንድ ነገር ማድረግ አለበት ።በቀላሉ እንየው
አባታቹን እግዚአብሔር ይማርላቹ
ፍትህ ለመስጅዶቻችን
ዋናው እንኳን ሰላም ተገኘች ዘመነ ካሴ ይቅረብልን ሰይፍሻ 🙏
😅😅😅😅
😂😂😂😂 seifu yetaser zeme sifeta
@@hiyamhiyam162 ተፈቷል እኮ
@@ማሕሌትደጀኔ aygebashim ende, ena seifu yitaserlish wey Eko new yalechish.
@@TheBex2007 ነው 🤣🤣እውነት ነው ጊዜው ከፍቷል
እንኳንም ተገኘች
በጣም ያሳዝናል
ሀዋሳ ስሟን ማሳደስ አለባት
ልጀ ለህግ ይቅረብ
ማስተዋሉን ይሰጠን
Thanks Seifu for covering this issue.
Kidnapping is not our culture, he needs to be brought to justice for what he did to this beautiful woman and her family. Also whoever helped him needs to be held accountable
I agree with you 100%
ሰይፍሻ እንደዚህ አይነት ባህል የለም የታጨችን ሴት አንድ ፊደል ከቆጠረ ሰዉ አይጠበቅም...ድሮ የምንሰማዉ ያልተማሩ እና ተዋደዉ እንቢ ሲል ቤተሰብ ጋብቻዉን ነዉ❓❗⛔⛔🚫🚫🚫😭😭😭😭⛔⛔⛔⛔⛔⛔
ፈጥሩ ጤናቸውን ይመስላቸው ፈጥሩ ይመራ ይስገኛት
አጋቸ ስው በፍጥነት ተያዞ ካልታስረ ነገ ጠዋት ስርግ ድንገት መጥቶ ስው ጥቃጥ ሊያደርስ ያችላል መጠ ጥሩ ነው
ትክክል ነህ አሜርካን አገር ቀልድ የለም
ስይፍዪ ኑርልን
እንደ ሴት ልጅ እናት እያለቀስኩ ነው ወይኔ ሀገሬ
Yes Seifsha, this issue must be discussed every day not only when the incident happens !
ፍትህ ለሴቶች ፍትህ እንኳን የለም በሀገሩላይ መሬ የሊላት ሀገር ሆናለችና!!
እጅግ ከባድ ነገር ላይ ደርሰናል የእኛን ትብብር ግን በጣም ይጠይቃል ትብብራችን በጣም አነስተኛ ስለሆነ ማን ይያዘው እንዲህ በስልጣን ተጠቅሞ የሰውን ህይወት ማበላሸት በጣም ያሳዝናል ያውም በ21ኛው ክ/ዘመን ኸረ አእምሮ የተሰጠን ለማስተዋል ነው አስቡ እግዚአብሔር ወደ ማስተዋል ይመልሰን በዳዩን ግን የገባበት ገብቶ መያዝ አለበት ዝም ከተባለ ለሌላው የልብ ልብ መስጠት ነው ቤተሰቦቿ እንኳን ደስ አላችሁ የታመሙትን እግዚአብሔር ፈውስን ይስጣቸው !!!!!!!
thank you 🙏 for your voice seifu to tsega great discussions with her sisters
ወይ ዘመን አምላከ ይታረቀን🙏
የዚህ ሁሉ ተጠያቂ
አሳፍሪው መንግሥት ነው ትክክልኛ
ፍርድ ቢኖር ይህ ሁሉ አፀያፊ ተግባር
በየቀኑ አይደፀምም ነበር። ወልዶም አሳድግም ለቁመነገርም አድርሶ እንደዚህ
አይነት ነገር ይደርሳል እንግዲህ። የደረሰብሽም ነገር ልብ ሰባሪ ቢሆንም
እንኳን ለቤተሰቦችሽ በሰላም ተመለሽላቸው
ልብሽን እግዚአብሔር ይጠግነው ሌላ ምን
እላለሁ።
ግን ዛሬ ዘሀበሻ እስር ቤት እንዳለች እንጂ ከቤተሰብ ጋር እንዳልተገናኘች ሰማሁ
የፀጋን ሀቅ ፈጣሪ ያውጣላት❤
በድጋሚ ስሚው ተለቃ ነገሩ እስኪጣራ ፖሊስ ጣቢያ ነች ነው ያለው
ወንጀለኛው እስኪያዝ ለደህንነቷ በጥበቃ ስርብትቆይ ሳይሻል አይቀርም ግን ቶሎ ካልተያዘ ነው ችግሩ
እኔስ በጣም ተናድጄ ግደለው ነበር ያልሁት እጮኛውን።ነገር ግን በህግ ተይዞ መቀጣት አለበት።ለለሌሎች ማስተማሪያ
ያሳዝናል ወላሂ እናመሰግናለን ሰይፌሻ😍
ፍትህ ለሴቶች 😢
ፍትህ ለኛ ሙስልሞች
እረ ወዴት ወዴት ነን 😢አይ ሀገሬ 😮
ባጭሩ አገራችን ህግ የለም ካለም የሚሰራው በድሃ ወይም ወገን በሌለው ደካማ ላይ ነው ሃገሬ ህግ የላትም
እሰይ እንኳን ተገኘች ሽፍታዉም ተፀፅቶ ይቅርታ ሰይጣን አሳስቶኝ ነዉ ብሎ እጁን ይስጥ
አሀ ልምዱ አለህ መሰለኝ አጅሬው "ሰይጣን አሳሳተኝ" በል?መፍትሔ ሰጪው።
@@muke614kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@@muke614kkkkkkkkkkkkkkk
@@muke614 ሐሐሐሐሐሐ በቃ ላሻሽልልህ እራሱን አጠፋ ስማ
@@muke614 ሱብሐን አላህ ተይዞ አርባ ቢገረፍ ደስተኞ ነኝ መፍቴሔ እየሰጠሁት አደለም ይቅርታ ጠይቆ ይታሰር ነዉ ያልኩት
ይገርማል በዚ ዘመንም ጀዝባ ወንድ አለ ሰይፉሻ ሴት ልጅ ስላለው በደንብ ይገባዋል
ፈጣሪ.ይፈርዳል
ይማርህ
እጮኛዋ ፀጋን ሊንከባከባት ይገባል።
ያሳዝናል በጣም