Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
www.gofundme.com/f/donate-to-empower-maebels-resilient-spirit-for-his-birthday?+251910508222
የፂዮኗ ቅድስት ድንግል ማርያም ቁመህ ላመስገን ታብቃህ ወንድማችን ይህም ተመስገን ነው ምንም የጎደለህ የለም ።
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@@MaebelEndashawTsige አሜን ወንድሜ
አሜን 🙏🙏🙏
❤❤ምኖትህ ተሳክቶ በሰው ድጋፍ ቆመህ የለምንከው ተሳክቶ 🥹🥹🙏እኔም አንተ ስትለም እዳተው እያለቀስኩ የልጆቼ ጉዳይ ልምናታለሁ በፀሎትህ አስበን አብርን እመስክ🙏🙏🙏❤️❤️
እናቴ የአምላኪእናት አተን ቁመህ ለማየት ታብቃን የእኔ እናት አታሳፍሪም ስውሯ ማሪያም ህድ ወንድሚ
እታ ፅዮን ማርያም ኣኩሱም ባዕላ ምሕረቱ ተምፀኣልካ ዙሓወይ ብሓቂ በክየ እየ ንፅዮን ለሚነያ ክትድሕን ኢኻ ኣጆዃ ተሰፋ ከይትቆርፅ 🙏🙏🙏
አሜን
ዝሃወይ አግዛብሀር ምሕረት የውርደልካ ብ አግርካ ጠጠው የብልካ አድመይ ጢኢናይ ይሃብካ 🙏🙏
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
አክሱም ጽዎን ማርያም መልካም መሻትህን ትፈጽምልህ ለሀገራችን ሰላምን ታድለን
እመቤቴ ቆመህ ለማመስገን ታብቃህ
ያንተ ክርስትና እስከተግባሩ ነው አንደኔ የአፍ ብቻ አይደለም ቀኒኣ እግዚአብሔር ያለህ በአንተ ላይ ሊያስተምረዉ የሚፈልገው አለ ክብረ ባዓሉን አክብረህ በሰላም ተመለስልን❤❤❤
የኔ ውድ ወንድም ማዬ አንተኮ ትለያለክ።እመአምላክ ይሄ አይከብዳትም።ትድናለህ።ቆመህ እዛው አውደ ምህረቷ ጋር ትመሰክራለህ።ጽናትህ ብርታትህ ይደንቀኛል።አንተን እንዲህ ሲያደርግህ አዱዬን የመሰለ ጀግና ወንድም ሰጠህ።እመአምላክን እያለቀስኩ ነው ያየሁት።አባቴ ደጇን የረገጥካት ጽዮን ማርያም ቆመህ ለማየት ታብቃን።
ጀግናው እንኳን ደስ አለህ እንኳን አደረሳቹ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች እኛንም እንዳንተ ለደጇ ያብቃን አሜን❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አመሰግናለሁ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
እውነት ነው ወንድማችን ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም የፂዮኗ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስህ በመጋረጃ ከታገረደው ካለህ ፀበል ተቀባ እናመሰግናለን አይተን የማናውቀውን ነው ያስጎበኘህን
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
@MaebelEndashawTsige 💞💞🌿🌿🌿🌿
እመብርሃን የልብህን መሻት ትፈፅምልህ የእውነት በልቤ አግር አብሬ ተጓዝኩኝ ይሄን ድንቅ ስፍራ ስላስጎበኘሄን ተባረክ
ለእግዚአብሔር። የሚሳነው ነገር የለም ምናልባትም ለበጎም ሊሆን ይችላል
እመቤቴ ማርያም ጸሎትህን ትስማህ በእግር ቆመህ ለማመስጋን ያብቃህ እመቤታችን ምንም አይሳናትም ከልጇ ታማልድህ
እንኳን ለናታችን ፅዮን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤
ድንግል ማርያም ለስለትህ ታብቃህ በራስህ እና በድንግል ማርያም ምልጃ ቆመህ ለማመስገን ታብቃህ❤❤❤
የኔ ወንድም እንኮን ለደጅዋ አበቃህ ቁመህ ምታመሰገን ያርግህ ዛሬ ተደገፈህ እንደለመንካ ራስህን ችለህ ምትቆም ታርግህ😢😢
እመቤቴ ፀሎትህን ትስማህ ክልጇ ክወዳጇ ለና ታስምርህ ለእግዚአብሔር ክቶ የሚሳነው የለም
የንየ ኣባት እንካን ለዚህ ኣበቃህ እንየ ላንተ የሚሆን ቃላት የለኝም ጠንካራ ነህ በሄይማኖትህ በጣም በጣም በጣም ጠንካራነህ የወጣቶች. ኣርኣያ ነህ መምህር ነህ እመብየትየ ማርያም ፅዮን እንደምታድንህ እርግጠኛ ነኝ በእጆቻ ትዳስስህ እግዛብሄር ኣምላክ የልብህ ምሻት ይፈፅምልህ ከነቤቴሰብህ እድሜና ጤና ይስጣቹ የኣፍርካ ጠንካራ መምህር መርኣያ ወጣቶች ትሆናለህ ሰብስክራይብ እናድርግ 100000 እናስገባዉ
ፈጣሪይ ቆሞለማመስገን ያብቃ መድሜየ ፂወን ከጎንህ ትሁን 👏👏👏👏💐💒💒💒💒💒💒💒🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይስማዕካ ፀሎትካ እሜቤቴ ትዳብስህ ወንድማችን ሃኪሙ ካህን ቅዱስ ሩፋኤል ይፍውስህ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፡ ጌታ የሚሳነው የለም ፡ ❤❤❤❤፡ አክሱም፡ ፂዮንን፡ስላሳየኽን እናመሱግናለን፡
ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ቁመህ ምትመለስ ያርግህ
ወድማችን ማእበል የፈውስ ቀንህ ደርሶ ተፈውሰህ በእግርህ ቁመህ እምትመለስ ያድርግህ ። እመቤታችን ትዳብስህ ።
መታደል ነው እንኳ ተዋህዶ መሆኑ አክሱም ፂዮን ማርያም❤❤❤ ለደጂ ያብቅኝ😢😢😢🙏🙏🙏🙏
Amazing my brother indeed it is amazing!!
እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይፈውስህ ለሞቆም ያብቃህ ለምስክር አሜን አሜን አሜን 👏💚
ጠንካራ እና የምትገርም ልዩ ነህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ🙏
አሜን አመሰግናለሁ
የኔ ውድ ወንድም አንተ የህይወት መምህር እመብርሃን እንኳን ለደጇ አበቃችህ ሁሉን ማድረግ የሚቻለው ልጇ መድኃኔ አለም መሻትህን ፈጽሞ እንደሚያስደስተን በፍጹም አምናለሁ !
ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝህ
እመብርሀን አይፀና ሆዷ የልብህን መሻት ትፈፅምልህ ብርቱው እና መንፈሰ ጠንካራው ወንድማችን እናመሰግንሃለን በረከቱ ይድረሰን አይዞህ በርታ
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድምየው በረከትህ ይድረሰኝ ቃላት የለኝም ❤❤❤
እምብርህን በለት ቀኗ ትፈውስህ ወንድም አለም::
በርታ ወንድማችን እግዚኣብሔር ክዓዩ ሃዲእካ ተጸበዎ ዘማራይ ልቢ ኣምላኽ ዳዊት
የኔ ውድ በርታልኝ ወንድሜን ከሞት ያዳነልኝ ቅዱስ ገብርኤል አማልዶ አድኖልኝ ለብስራቱ ያብቃኝ😊
አሜን ፀሎትህ ትሰማህ
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጀግናው ወጣት ማእበል በእግርህ ቆመህ ለማመስገን ያብቃህ የልብህን መሻት ሁሉ እመአምላክ ትሙላልህ
ፅዮን ማርያም እናቴ የልብህን መሻት ትሙላልህ ወንድሜ
የእኔ ወንድም ታድለህ እኛንም ለደጇ ታብቃን❤ እመቤቴ የልብሕን መሻት ትፈፅምልሕ ወንድም አለሜ
የልብህን መሻት ይፈፅምልህ እመቤቴ በምልጃዋ፣መድኃኒዓለም በምህረቱ ካንተ ጋር ይሁኑ ።እኛም ቆመህ ለማየትያብቃን እኔ ግን እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግነዋለሁ ።ይህንን ፅናት እና ጥንካሬ የሰጠህ የሰራዊት ጌታ አሁንም ይጨምርልህ ተባረክ ወንድሜ
❤❤❤❤❤አይዞህ ወድማለም እግዚያቤሄረ መልካምነው ወለላይትዋ ትፍታህ ❤❤❤❤❤
የሚገርም ነገር ነው ያካፍልከን እናመሰግናለን ማእበል ወንድማችን
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እግዛብሄር የምሳነው የለም ወንድሜ ኣይዞህ ፈጣሪ ኣንድቀን የልብህ ምሽት ይፈፅምልሃል እና ብዙ ገዳማት ትዞራለህ ትግራይ ብዙ ታሪካዊ ገዳማት ኣሉ ❤❤❤
ድንግል ማርያም በረከቷ ይብዛልህ።
ዛሬ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል ነዉ እና ምልጃዋና በረከቷ ይድረስህ 🙏
ጽዬነይ ብምሕረት ኢዳ ትደብስካ ዝሓወይ❤
እመቤቴ ትማርህ ታማልድህ ከልጇ አይዞክ ደሞ ባይሆን እንኳን በርታ ቆሞ ከሚሄደው በተሻለ እየሰራክ ነው ጀግና ነክ❤❤❤
አሜን፫ ትቆማለህ በምልጀዋ ምን ይሳናታል የእኔ እናት እማምላክ ታቁምህ በቃል ኪዳኗ አላዉቅም ነበር ግን ልቤ በቦታዋ የቆምኩ መሰለኝ ❤❤❤❤😢😢😢😢እፎ እናቴ ሀገሬን አስቢያት
እመአምላክ የልብህን መሻት ትፈጽምልህ ማዕበልዬ🎉🎉🎉
Selam selam selam
የኔ ወንድም የኣክሱም ፅዮን ማርያም እናቴ ቁመህ የምታመሰግንበት ግዜ ያምጣልክ የኔ ወንድም❤❤❤
እመብርሃን ጽዮን ማርያም ጸሎትህን ተስማህ የዛ ዓመት በእግርህ ሂደህ በፊቷ ለመስገድ ለመንበርከክ ታብቃህ ። ሁላችንም እግዚአብሔር ይርዳን ።
እመብዙሃን ቆመህ ለምስክርነት ታብቃህ ወድሜ
አይይይይይይ ወንድሜ ሁልጊዜ አይሀለሁ አዳምጥሀለሁ ምንኛ ፈጣሪህን እንደምታመሰግን እታዘባለሁ ምን ልበልህ ብቻ ፈጣሪ አንዱን ነገር ሲያጎልብን በአንዱ ያበረታል አንተ ማስተዋል ን ከማንም በላይ ሰጥቶሀል ነገን የሚያዉቅ የሰማዩ አምላክ ታሪክ ይቀይራል በርታ 🙏
ምሕረት የውርድልካ ዛሓወይ
አሜን 🙏
ወንድማችን እግዚአብሔር በምህርቱ ይጎብኝክ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትድርስልህ ለዓመቱ ቆመህ እግዚአብሔርን ፅዮን ደጅዋ ላይ ለማመስገን ያብቃክ አሜን 🙏🙏🙏
እንኳን አደረሰኳ አደሰሳቹ ወንድሜ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
አይዞህ ወንድሜ እግዝአብሔር ለወደደዉ ፈተና ይሰጣል ፀጋ ነዉ ስትፈተን::
ቆሞለማመስገን ያብቃህ
Wow wow yendem enkuwan lezeh abeqahi fexar mecrshi, yasme cerso yimarhi
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለደጇ አበቃህ እንቁ ወንድማችን ፂዮን ማርያም ጨርሳ ትማርህ
በመጀመሪያ ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፅዮን ማርያም አደረስን ።ማዕበል ስላንት እግዚአብሔር በብዙ አመስግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረስ ደሞ በቀኑ (በእግዚአብሔር ጊዜ)ቆመህ ለማንገስ ያብቃህ ወንድሜ እኛንም እግዚአብሔር ወዶ እና ፍቅዶ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
በረከታችሁ ይደርብን
እመብርሃን የልብህን ማሻት ትሙላልህ ፅዮን ማርያም ውንድማችን መታደል ነው ❤🎉
Yasegobejehen wedemachen Egezabehere yebarejelen 🙏
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለመቆምና ለመራመድ አብቅታህ ደጇ ደርሰህ ስለትህን ለማስገባት ታብቃህ።
የኔ ወንድም እመቤቴ ትዳብሰህ
አሜን እማ አምላክ የአመቱ አቁማህ ለክብሯ ለምስክርነት ታብቃህ❤❤❤❤
እመቤቴ ማርያም ትጎብኝህ!!!
ፅዮን ማርያም የልብህን መሻት ትሙላልህ ቁመህ ለማመስገን ታብቃህ
Amen may your prayers got replays soon. I am proud of you brother
እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን አደርሰክ ዋንደማለም እማቤቴ ዬ ዛሬ ዓመት ባ እግሪክ ቆማ እንዲት አከብራት ትርዳክ ዋንድሜ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🥰
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን አደረሰህ በልብህ የተመኘኸውን አገኘህ በሚቀጥለው ደግሞ ቆመህተራምደህ ደግልማርያም ላዛቀን ታሳዬናለች ።
እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ።የእመቤታችን የብፅእት ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋና በረከቷ ካንተ ጋር ይሁን።
አሜን (፫) እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እማምላክ ትዳብስህ ❤❤❤
የኔጌታ የኔቆንጆልጅ እናቴ እመቤቴ ጽዮን ማርያምቆመህለመሔድ ታብቃህ ቸሩመድሀኒያለም ይዳብስህ የኔጠንካራ ታናሽወንድም አይዞህ
እመብርሃን ለክብርዋ ታብቃህ ቆመህ ለማመስገን የልብህን መሻት ትፈፅምልህ ታቃለህ እኔም እቤቴ ሆኝኤ አንድ ቓጠሮዬን ነግሬአታለሁ በእምነት ሆኝኤ ለክብርዋ ታብቃኝ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዛረ ኣመት በአግረህ አዮረጥክ ለመህድ ያብቃህ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ የልብህን መሻት ይሙላልህ።አንተ ለብዙ ሰዎች አርአያ የምትሆን ጀግና ነህ።በርታ ወንድሜ።
በጣም ጥሩ የሆነና አስተማሪ ዝግጅት ነው። ፀሎትህም ሰምሮ በእውት በራስህ ቆመህ የምትሄድበት ቀን በቅርብ ይመጣ ዘንድ የእኛም ፀሉታችን ነው።
አሜን ፀሎትህን የልብህን መሻት እመብርሃን ትፈፅምልህ እኔም ስለቴን እልካለሁ ❤❤🙏🙏🙏🙏
Wandema enate tione mariam tedabsek
Embrhan tdabshh
ወንድማችን አንተ መንፈሰ ጠንካራ ጀግና ነህ እመብርሀን ሁሉን ነገር ታስተካክልልህ ❤❤❤
እንኳን ለደጇ አበቃህ ማዕበልዬ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ተመስገን ❤❤❤
ለዚህም ስላደረስችህ ክብር ለድንግል ልጂ እግዚአብሔር ይመስገን
❤❤❤❤❤❤❤❤Amen
ቆመህ እየተራመድክ ተመልሰህ እድትመጣ ምህረቱ ፈውሱን ከልጅዋ ታማልድህ በምህረት ትጎብኝህ ❤❤❤
ዘንድሮ አልሄድኩም☹️ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር
አንተ ጀግና ነህ ደጇን ረግጠሀል ድንግል ማርያም ረድታህ አምናለሁ ትቆማለህ
ታቦተ ፅዬን ትስማሕ እመብርሐን ልመናሕን ስማሕ የልብሕ መሻት ይፈፀማል ከልጅዋ ከወዳጅዋ ታማልድሕ ታደርግልኛለች ብለሕ አምነሐል አታሳፍርሕም ግዜው ሲደርስ የራሴን ልንገርሕ 2009 ትግራይ ውስጥ ሳምረ የሚባል ሐገር መቀሌ ከገባን ቦሐላ ያባኪሮስን ገድል ለማዘል ሔድኩኝ ልድ እንዲሰጠኝ ሕዳር 8 ያመት ስለሆነ ከዛ ሰዎች ሕዳር 21 አክሰም ፂዎን ሔደሽ ገድል እዘይ ብለውኝ ሔድኩኝ አዘልኩኝ ፈጣሪ እስካሁን ዝም ያለኝ ከኔ የጎደለ ነገር ስላለ ነው እንጂ እመቤቴ የኔን ቁጠሮ መፍታት አቅቷት አይደለም እግዚአብሔር አይመሽበትም ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ዘንድሮ እኔ ባላሰብኩት መንገድ ጥቅምት 2017 አክሱም ፂዎን ከናቴ ጋር ሔየን አቅርቢያ በሚገኝ ሆቴል አርፈን 7 ቀን ቆየን በቀን 3 ግዜ እሔድ ነበር ለኔነው ይሔ የተደረገልኝ አስባለኝ እምነቴም አብቦ እንደማየው ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ወንድሜ በርታ ፀበል መጠመቂያ ቦታ አለ ተጠመቅ ግዜው ሲደርስ የልመናሕን መልስ ከአለምዋ ንግስት ከፅዬን ማርያም ታገኛለሕ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የኔ ወንድም እምነትህ ጽናትህ ያስደንቃል እመ ብርሃን ብርታት ትሁንህ እግዚአብሔር ፈውሰ ምሕረቱ ይላክልህ ❤❤❤
እግዚአብሄር ኣምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምለህ። ኣንድ ቀን ትራመዳለህ የኣባቶቻችን ኣምላክ የሚሳው የለም ወንድሜ❤
Egzybhyer yrdahe aysanewmna
እስይ ተመስገን የእኛ ጀግና አምላከ ሙሴ ይጠብቅህ እመብረሃን እኛንም ለቤቷታብቃን ደስ ሲል እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለእማ ፍቅር አመታዊይ ክብረ በሃል አደረሳቹህ ❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ትፈፅምልህ አሜን አሜን አሜን ❤
እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይቅደም ❤❤❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ታድለህ ማዬ. በጸሎት አስበኝ
እንኳን ለደጇ አበቃችህ ማንዬ❤❤❤❤
እንኳን ፅዮንማርያም በአል እንኳን አደረሳችሁ ወንድሜ ለቤትህ አድስነኝ ስዉሯ ማርያም ገዳም ሄድ ድነህ ምስክርነት ሰጥተህ ትመለሳለህ እኔ በአይኔ ያየሁት ምስክርነት በጥቄቱ ልንገራችሁ ቡዙ ስዉራን አባቶች ያሉበት ገዳምነዉ የቅቤ እምነት፣ ቅባቅዱስ ፣ፀበል የበሶ እምነት እሚሰጥበት ገዳምነዉ ሹፌር ነዉ ታሞ መራመድአይችልም በዊልቸር ሄዶ ድኖ ምስክርነት በቅቷል ፣በክራችሄደዉ ድነዉ ክራቹን ጥለዉ በደስታ ሲመሰክሩ ፣ሰምቻለሁ አንዲትእናት ለረጅም አመት አይናቸዉ አያይም ነበር ድነዉ መስክዋል፣ ብዙ ህፃናት አንደበታቸዉ ተከፍቷል ከመተት እስራት ፣ከኤችአይቪ፣ ከካንሰር፣ ከስኳር፣ ደምግፌት፣ ከኬንታሮት፣ እጢ ወቶባቸዉ ፣ ከእራስምታት፣ ኩላሌት ፌል ሆናል ተብለዉ የዳኑ አሉ፣ ከጨጓራ፣ ልጅያጡ እናቶች በልጅ ተባርከዉ በደስታ ሲመሰክሩ አይቻለሁ በአይኔ እጅግ ብዙነዉ የገዳሟ ታምር ቃልኪዳኗ ላልምረዉ ደጄን አላስረግጠዉም ለደጇ ታብቃችሁ አድራሻዉ ደብረብረሀን❤❤❤
www.gofundme.com/f/donate-to-empower-maebels-resilient-spirit-for-his-birthday?
+251910508222
የፂዮኗ ቅድስት ድንግል ማርያም ቁመህ ላመስገን ታብቃህ ወንድማችን ይህም ተመስገን ነው ምንም የጎደለህ የለም ።
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@@MaebelEndashawTsige አሜን ወንድሜ
አሜን 🙏🙏🙏
❤❤ምኖትህ ተሳክቶ በሰው ድጋፍ ቆመህ የለምንከው ተሳክቶ 🥹🥹🙏እኔም አንተ ስትለም እዳተው እያለቀስኩ የልጆቼ ጉዳይ ልምናታለሁ በፀሎትህ አስበን አብርን እመስክ🙏🙏🙏❤️❤️
እናቴ የአምላኪእናት አተን ቁመህ ለማየት ታብቃን የእኔ እናት አታሳፍሪም ስውሯ ማሪያም ህድ ወንድሚ
እታ ፅዮን ማርያም ኣኩሱም ባዕላ ምሕረቱ ተምፀኣልካ ዙሓወይ ብሓቂ በክየ እየ ንፅዮን ለሚነያ ክትድሕን ኢኻ ኣጆዃ ተሰፋ ከይትቆርፅ 🙏🙏🙏
አሜን
ዝሃወይ አግዛብሀር ምሕረት የውርደልካ ብ አግርካ ጠጠው የብልካ አድመይ ጢኢናይ ይሃብካ 🙏🙏
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
አክሱም ጽዎን ማርያም መልካም መሻትህን ትፈጽምልህ ለሀገራችን ሰላምን ታድለን
አሜን
እመቤቴ ቆመህ ለማመስገን ታብቃህ
አሜን
ያንተ ክርስትና እስከተግባሩ ነው አንደኔ የአፍ ብቻ አይደለም ቀኒኣ እግዚአብሔር ያለህ በአንተ ላይ ሊያስተምረዉ የሚፈልገው አለ ክብረ ባዓሉን አክብረህ በሰላም ተመለስልን❤❤❤
አሜን
የኔ ውድ ወንድም ማዬ አንተኮ ትለያለክ።እመአምላክ ይሄ አይከብዳትም።ትድናለህ።ቆመህ እዛው አውደ ምህረቷ ጋር ትመሰክራለህ።ጽናትህ ብርታትህ ይደንቀኛል።አንተን እንዲህ ሲያደርግህ አዱዬን የመሰለ ጀግና ወንድም ሰጠህ።እመአምላክን እያለቀስኩ ነው ያየሁት።አባቴ ደጇን የረገጥካት ጽዮን ማርያም ቆመህ ለማየት ታብቃን።
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ጀግናው እንኳን ደስ አለህ እንኳን አደረሳቹ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች እኛንም እንዳንተ ለደጇ ያብቃን አሜን❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አመሰግናለሁ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
እውነት ነው ወንድማችን ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም የፂዮኗ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስህ በመጋረጃ ከታገረደው ካለህ ፀበል ተቀባ እናመሰግናለን አይተን የማናውቀውን ነው ያስጎበኘህን
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
@MaebelEndashawTsige 💞💞🌿🌿🌿🌿
እመብርሃን የልብህን መሻት ትፈፅምልህ የእውነት በልቤ አግር አብሬ ተጓዝኩኝ ይሄን ድንቅ ስፍራ ስላስጎበኘሄን ተባረክ
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
ለእግዚአብሔር። የሚሳነው ነገር የለም ምናልባትም ለበጎም ሊሆን ይችላል
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
እመቤቴ ማርያም ጸሎትህን ትስማህ በእግር ቆመህ ለማመስጋን ያብቃህ እመቤታችን ምንም አይሳናትም ከልጇ ታማልድህ
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እንኳን ለናታችን ፅዮን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤
አሜን
ድንግል ማርያም ለስለትህ ታብቃህ በራስህ እና በድንግል ማርያም ምልጃ ቆመህ ለማመስገን ታብቃህ❤❤❤
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
የኔ ወንድም እንኮን ለደጅዋ አበቃህ ቁመህ ምታመሰገን ያርግህ ዛሬ ተደገፈህ እንደለመንካ ራስህን ችለህ ምትቆም ታርግህ😢😢
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እመቤቴ ፀሎትህን ትስማህ ክልጇ ክወዳጇ ለና ታስምርህ ለእግዚአብሔር ክቶ የሚሳነው የለም
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
የንየ ኣባት እንካን ለዚህ ኣበቃህ እንየ ላንተ የሚሆን ቃላት የለኝም ጠንካራ ነህ በሄይማኖትህ በጣም በጣም በጣም ጠንካራነህ የወጣቶች. ኣርኣያ ነህ መምህር ነህ እመብየትየ ማርያም ፅዮን እንደምታድንህ እርግጠኛ ነኝ በእጆቻ ትዳስስህ እግዛብሄር ኣምላክ የልብህ ምሻት ይፈፅምልህ ከነቤቴሰብህ እድሜና ጤና ይስጣቹ የኣፍርካ ጠንካራ መምህር መርኣያ ወጣቶች ትሆናለህ ሰብስክራይብ እናድርግ 100000 እናስገባዉ
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
ፈጣሪይ ቆሞለማመስገን ያብቃ መድሜየ ፂወን ከጎንህ ትሁን 👏👏👏👏💐💒💒💒💒💒💒💒🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይስማዕካ ፀሎትካ እሜቤቴ ትዳብስህ ወንድማችን ሃኪሙ ካህን ቅዱስ ሩፋኤል ይፍውስህ
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፡ ጌታ የሚሳነው የለም ፡ ❤❤❤❤፡ አክሱም፡ ፂዮንን፡ስላሳየኽን እናመሱግናለን፡
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ቁመህ ምትመለስ ያርግህ
አሜን
ወድማችን ማእበል የፈውስ ቀንህ ደርሶ ተፈውሰህ በእግርህ ቁመህ እምትመለስ ያድርግህ ። እመቤታችን ትዳብስህ ።
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
መታደል ነው እንኳ ተዋህዶ መሆኑ አክሱም ፂዮን ማርያም❤❤❤ ለደጂ ያብቅኝ😢😢😢🙏🙏🙏🙏
Amazing my brother indeed it is amazing!!
እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይፈውስህ ለሞቆም ያብቃህ ለምስክር አሜን አሜን አሜን 👏💚
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
ጠንካራ እና የምትገርም ልዩ ነህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ🙏
አሜን አመሰግናለሁ
የኔ ውድ ወንድም አንተ የህይወት መምህር እመብርሃን እንኳን ለደጇ አበቃችህ ሁሉን ማድረግ የሚቻለው ልጇ መድኃኔ አለም መሻትህን ፈጽሞ እንደሚያስደስተን በፍጹም አምናለሁ !
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝህ
አሜን
እመብርሀን አይፀና ሆዷ የልብህን መሻት ትፈፅምልህ ብርቱው እና መንፈሰ ጠንካራው ወንድማችን እናመሰግንሃለን በረከቱ ይድረሰን አይዞህ በርታ
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድምየው በረከትህ ይድረሰኝ ቃላት የለኝም ❤❤❤
አሜን
እምብርህን በለት ቀኗ ትፈውስህ ወንድም አለም::
አሜን
በርታ ወንድማችን እግዚኣብሔር ክዓዩ ሃዲእካ ተጸበዎ ዘማራይ ልቢ ኣምላኽ ዳዊት
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
የኔ ውድ በርታልኝ ወንድሜን ከሞት ያዳነልኝ ቅዱስ ገብርኤል አማልዶ አድኖልኝ ለብስራቱ ያብቃኝ😊
አሜን ፀሎትህ ትሰማህ
አሜን
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጀግናው ወጣት ማእበል በእግርህ ቆመህ ለማመስገን ያብቃህ የልብህን መሻት ሁሉ እመአምላክ ትሙላልህ
ፅዮን ማርያም እናቴ የልብህን መሻት ትሙላልህ ወንድሜ
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
የእኔ ወንድም ታድለህ እኛንም ለደጇ ታብቃን❤ እመቤቴ የልብሕን መሻት ትፈፅምልሕ ወንድም አለሜ
አሜን
የልብህን መሻት ይፈፅምልህ እመቤቴ በምልጃዋ፣መድኃኒዓለም በምህረቱ ካንተ ጋር ይሁኑ ።እኛም ቆመህ ለማየትያብቃን እኔ ግን እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግነዋለሁ ።ይህንን ፅናት እና ጥንካሬ የሰጠህ የሰራዊት ጌታ አሁንም ይጨምርልህ ተባረክ ወንድሜ
❤❤❤❤❤አይዞህ ወድማለም እግዚያቤሄረ መልካምነው ወለላይትዋ ትፍታህ ❤❤❤❤❤
አሜን አመሰግናለሁ
የሚገርም ነገር ነው ያካፍልከን እናመሰግናለን ማእበል ወንድማችን
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እግዛብሄር የምሳነው የለም ወንድሜ ኣይዞህ ፈጣሪ ኣንድቀን የልብህ ምሽት ይፈፅምልሃል እና ብዙ ገዳማት ትዞራለህ ትግራይ ብዙ ታሪካዊ ገዳማት ኣሉ ❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
ድንግል ማርያም በረከቷ ይብዛልህ።
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ዛሬ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል ነዉ እና ምልጃዋና በረከቷ ይድረስህ 🙏
አሜን
ጽዬነይ ብምሕረት ኢዳ ትደብስካ ዝሓወይ❤
አሜን አመሰግናለሁ
እመቤቴ ትማርህ ታማልድህ ከልጇ አይዞክ ደሞ ባይሆን እንኳን በርታ ቆሞ ከሚሄደው በተሻለ እየሰራክ ነው ጀግና ነክ❤❤❤
አሜን፫ ትቆማለህ በምልጀዋ ምን ይሳናታል የእኔ እናት እማምላክ ታቁምህ በቃል ኪዳኗ አላዉቅም ነበር ግን ልቤ በቦታዋ የቆምኩ መሰለኝ ❤❤❤❤😢😢😢😢እፎ እናቴ ሀገሬን አስቢያት
አሜን
እመአምላክ የልብህን መሻት ትፈጽምልህ ማዕበልዬ🎉🎉🎉
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Selam selam selam
የኔ ወንድም የኣክሱም ፅዮን ማርያም እናቴ ቁመህ የምታመሰግንበት ግዜ ያምጣልክ የኔ ወንድም❤❤❤
እመብርሃን ጽዮን ማርያም ጸሎትህን ተስማህ የዛ ዓመት በእግርህ ሂደህ በፊቷ ለመስገድ ለመንበርከክ ታብቃህ ። ሁላችንም እግዚአብሔር ይርዳን ።
እመብዙሃን ቆመህ ለምስክርነት ታብቃህ ወድሜ
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
አይይይይይይ ወንድሜ ሁልጊዜ አይሀለሁ አዳምጥሀለሁ ምንኛ ፈጣሪህን እንደምታመሰግን እታዘባለሁ ምን ልበልህ ብቻ ፈጣሪ አንዱን ነገር ሲያጎልብን በአንዱ ያበረታል አንተ ማስተዋል ን ከማንም በላይ ሰጥቶሀል ነገን የሚያዉቅ የሰማዩ አምላክ ታሪክ ይቀይራል በርታ 🙏
ምሕረት የውርድልካ ዛሓወይ
አሜን 🙏
ወንድማችን እግዚአብሔር በምህርቱ ይጎብኝክ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትድርስልህ ለዓመቱ ቆመህ እግዚአብሔርን ፅዮን ደጅዋ ላይ ለማመስገን ያብቃክ አሜን 🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
እንኳን አደረሰኳ አደሰሳቹ ወንድሜ❤❤❤
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን
አይዞህ ወንድሜ እግዝአብሔር ለወደደዉ ፈተና ይሰጣል ፀጋ ነዉ ስትፈተን::
ቆሞለማመስገን ያብቃህ
አሜን
Wow wow yendem enkuwan lezeh abeqahi fexar mecrshi, yasme cerso yimarhi
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለደጇ አበቃህ እንቁ ወንድማችን ፂዮን ማርያም ጨርሳ ትማርህ
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
በመጀመሪያ ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፅዮን ማርያም አደረስን ።
ማዕበል ስላንት እግዚአብሔር በብዙ አመስግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረስ ደሞ በቀኑ (በእግዚአብሔር ጊዜ)ቆመህ ለማንገስ ያብቃህ ወንድሜ እኛንም እግዚአብሔር ወዶ እና ፍቅዶ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
በረከታችሁ ይደርብን
እመብርሃን የልብህን ማሻት ትሙላልህ ፅዮን ማርያም ውንድማችን መታደል ነው ❤🎉
አሜን
Yasegobejehen wedemachen Egezabehere yebarejelen 🙏
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለመቆምና ለመራመድ አብቅታህ ደጇ ደርሰህ ስለትህን ለማስገባት ታብቃህ።
የኔ ወንድም እመቤቴ ትዳብሰህ
አሜን
አሜን እማ አምላክ የአመቱ አቁማህ ለክብሯ ለምስክርነት ታብቃህ❤❤❤❤
እመቤቴ ማርያም ትጎብኝህ!!!
አሜን
ፅዮን ማርያም የልብህን መሻት ትሙላልህ ቁመህ ለማመስገን ታብቃህ
Amen may your prayers got replays soon. I am proud of you brother
እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን አደርሰክ ዋንደማለም እማቤቴ ዬ ዛሬ ዓመት ባ እግሪክ ቆማ እንዲት አከብራት ትርዳክ ዋንድሜ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🥰
አሜን
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን አደረሰህ በልብህ የተመኘኸውን አገኘህ በሚቀጥለው ደግሞ ቆመህተራምደህ ደግልማርያም ላዛቀን ታሳዬናለች ።
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ።የእመቤታችን የብፅእት ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋና በረከቷ ካንተ ጋር ይሁን።
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
አሜን (፫) እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እማምላክ ትዳብስህ ❤❤❤
አሜን
የኔጌታ የኔቆንጆልጅ እናቴ እመቤቴ ጽዮን ማርያምቆመህለመሔድ ታብቃህ ቸሩመድሀኒያለም ይዳብስህ የኔጠንካራ ታናሽወንድም አይዞህ
እመብርሃን ለክብርዋ ታብቃህ ቆመህ ለማመስገን የልብህን መሻት ትፈፅምልህ ታቃለህ እኔም እቤቴ ሆኝኤ አንድ ቓጠሮዬን ነግሬአታለሁ በእምነት ሆኝኤ ለክብርዋ ታብቃኝ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዛረ ኣመት በአግረህ አዮረጥክ ለመህድ ያብቃህ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ የልብህን መሻት ይሙላልህ።አንተ ለብዙ ሰዎች አርአያ የምትሆን ጀግና ነህ።በርታ ወንድሜ።
በጣም ጥሩ የሆነና አስተማሪ ዝግጅት ነው። ፀሎትህም ሰምሮ በእውት በራስህ ቆመህ የምትሄድበት ቀን በቅርብ ይመጣ ዘንድ የእኛም ፀሉታችን ነው።
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
አሜን ፀሎትህን የልብህን መሻት እመብርሃን ትፈፅምልህ እኔም ስለቴን እልካለሁ ❤❤🙏🙏🙏🙏
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Wandema enate tione mariam tedabsek
አሜን
Embrhan tdabshh
ወንድማችን አንተ መንፈሰ ጠንካራ ጀግና ነህ እመብርሀን ሁሉን ነገር ታስተካክልልህ ❤❤❤
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እንኳን ለደጇ አበቃህ ማዕበልዬ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ተመስገን ❤❤❤
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ለዚህም ስላደረስችህ ክብር ለድንግል ልጂ እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤Amen
አሜን
ቆመህ እየተራመድክ ተመልሰህ እድትመጣ ምህረቱ ፈውሱን ከልጅዋ ታማልድህ በምህረት ትጎብኝህ ❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
ዘንድሮ አልሄድኩም☹️ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር
አንተ ጀግና ነህ ደጇን ረግጠሀል ድንግል ማርያም ረድታህ አምናለሁ ትቆማለህ
ታቦተ ፅዬን ትስማሕ እመብርሐን ልመናሕን ስማሕ
የልብሕ መሻት ይፈፀማል
ከልጅዋ ከወዳጅዋ ታማልድሕ
ታደርግልኛለች ብለሕ አምነሐል አታሳፍርሕም ግዜው ሲደርስ
የራሴን ልንገርሕ 2009 ትግራይ ውስጥ ሳምረ የሚባል ሐገር መቀሌ ከገባን ቦሐላ ያባኪሮስን ገድል ለማዘል ሔድኩኝ ልድ እንዲሰጠኝ ሕዳር 8 ያመት ስለሆነ ከዛ ሰዎች ሕዳር 21 አክሰም ፂዎን ሔደሽ ገድል እዘይ ብለውኝ ሔድኩኝ አዘልኩኝ
ፈጣሪ እስካሁን ዝም ያለኝ ከኔ የጎደለ ነገር ስላለ ነው እንጂ እመቤቴ የኔን ቁጠሮ መፍታት አቅቷት አይደለም
እግዚአብሔር አይመሽበትም
ቢዘገይም የሚቀድመው የለም
ዘንድሮ እኔ ባላሰብኩት መንገድ ጥቅምት 2017 አክሱም ፂዎን ከናቴ ጋር ሔየን አቅርቢያ በሚገኝ ሆቴል አርፈን 7 ቀን ቆየን በቀን 3 ግዜ እሔድ ነበር ለኔነው ይሔ የተደረገልኝ አስባለኝ
እምነቴም አብቦ እንደማየው ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ወንድሜ በርታ ፀበል መጠመቂያ ቦታ አለ ተጠመቅ
ግዜው ሲደርስ የልመናሕን መልስ ከአለምዋ ንግስት ከፅዬን ማርያም ታገኛለሕ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾