እየወደደኝ በመከራዬ ቀን ምነው ጠፋ? Pastor Eyasu Tesfaye. (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

Комментарии • 74

  • @birtukant3979
    @birtukant3979 10 месяцев назад +4

    አንተ የእ/ር ድምፅ ነህ ተባረክ ብዙ ፀጋ ይብዛልህ

  • @abebech8624
    @abebech8624 10 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አባ አንተ እውነተኛ ዳኛ የኛ ጌታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 10 месяцев назад +9

    ❤እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር ኢያሱ ስወድክ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይጨምርልህ❤

  • @abebech8624
    @abebech8624 10 месяцев назад

    አሜን አሜን እርሱ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 месяцев назад +2

    አሜን አንተ የጌታ ቃል አገልጋይ ፓስተር እያሱ ዘመንህ በመልዕክተኝነት ይጠቅለል

  • @user-up2zr4eb3o
    @user-up2zr4eb3o 10 месяцев назад

    እግዚሀብሄር ይባርክህ ድንቅ መገለጥ ደሰ የሚል አገላለጥ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 10 месяцев назад

    ኦውውውው ሀሌሉያ ክብር በሰማይ በምድር ጌታ የሆነው የናዝሪቱ እየሱስ ባተውስጥ ሆኖ በመንፈስ ቅድሱ ያስተማረን ይባረክ ሀሌሉያ እደስምህ ፓ/ ስ እያሱ በዝህ ውስጥህ ባስቀመጠው ፀጋ ምድሪቱን ሁሉ በቃሉ ድረስ ሀሌሉያ ካሌብና እያሱ እችላለን እንወርሳለን እዳሉ ብዙዎችን በከበረውቃል ውረስ ፀጋውይብዛልህ ቁጭ ብዬ ሰማው ነብሴም እረሰረሰች እድህ ያላችሁትን ፈጣሪያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lensawoldeyes1553
    @lensawoldeyes1553 10 месяцев назад +6

    አንንተም በዚህ ሚዲያ ያገለገላችሁ ሁሉ ተባረከኩልን🎉❤

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር መልካም ነው ፓስተር እያሱ ተባረክልን ረጋ ባለመንፍስ ስታስተምር ሰትሰብክ ልብ ውስጥ ታትሞ የኖራለሰ ጌታ ፀጋው ይብዛልህ

  • @tsihongenet2265
    @tsihongenet2265 10 месяцев назад +9

    I would never take you for granted pastor. Your preaching gives me strength, faith, peace and happiness🙏❤️🙏. Bless you more. 🙏

  • @yordanoshagos1100
    @yordanoshagos1100 10 месяцев назад +3

    አሜን! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር

  • @kennabayissa4913
    @kennabayissa4913 10 месяцев назад

    እንወድሃለን ተባረክ ብዛ 53:15

  • @abebech8624
    @abebech8624 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ የባርክ ፓስተር ፀገውን ያብዛልህ እንወስዳለን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hamodahssen9863
    @hamodahssen9863 10 месяцев назад +1

    ፈጣር ይባርክህ

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 10 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ዘርህን ጌታ አብዝቶ ይባርክ ዘመንህ ይለምልም ጌታ በረጂም እድሜ ይባርክህ የማቱሳላን እድሜይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ሁልጊዜ ይመለካል ይመስገናል
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsgg9092
    @tsgg9092 10 месяцев назад +1

    Ammen 🙏🏼

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 10 месяцев назад

    ትምህርቱ በጣም አስተማሪ ነው
    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc 10 месяцев назад +3

    አሜን ፓር የእግዚአብሔር ቃል ህያው ነው በሚገርም ሁኔታ ምርር ብሎኝ በጌታ ፊት አልቅሼ አልቅሼ ፀሎቴ የማይመለስ እስከሚመስለኝ ድረስ ደክሞኝ ነበር የሁልጊዜ ፀሎቴ ደግሞ ክበርብኝ ነበር ጌታ ሆይ ፀጋህ ይብዛልኝ ወንድሜ ተባረክ እውነቱ ይህ ነው

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ አባቴ።

  • @abebech8624
    @abebech8624 10 месяцев назад

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @genetbiru760
    @genetbiru760 10 месяцев назад +2

    AMEN !!! 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-lt8ki7kj7q
    @user-lt8ki7kj7q 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር፡በብዙው፡ይባርክሕ !

  • @tsegayetadesse1451
    @tsegayetadesse1451 9 месяцев назад

    ተባረክ የእግዚአብሔር ስው ❤❤❤❤❤

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 10 месяцев назад

    Amen May God bless you abundantly Pastor

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh 9 месяцев назад

    ከእየሱስ ጋር መኖር ይሻለናል።

  • @hanahana445
    @hanahana445 10 месяцев назад +1

    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር።

  • @tsihongenet2265
    @tsihongenet2265 10 месяцев назад +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏

  • @ribeccatefera7099
    @ribeccatefera7099 10 месяцев назад

    Tank you Jesus. You are blessed My Brother.

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 10 месяцев назад

    God bless you Pastor 🙏

  • @hannajoesph1234
    @hannajoesph1234 10 месяцев назад +4

    God bless you Pastor! Because of your blessing message I keep it going forward! You always through the Holy Spirit confirms to me what God speaking to me l praise God for your life! 🙌🙏

  • @asegesechsefot2142
    @asegesechsefot2142 10 месяцев назад

    ፓስተርዬ ሉዑል እግዚአብሔር ሁለንተናህ ይባረክ እግዚአብሔር ለልቤ ጭንቀት ሠልስ ሆነኝ ስሙ ብሩክ ይሁን ለኢየሱሴ

  • @yorda106
    @yorda106 10 месяцев назад

    Amen !!! Ychlal🙌🏽🙌🏻🙌🏿

  • @LemmaamadoAbire
    @LemmaamadoAbire 10 месяцев назад

    God bless you pastor

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 10 месяцев назад +2

    በእውነት ፓስተር እያሱ ተባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ ጌታ እየሱስ ትምህርቶችክ በጣም ግሩም ናቸው ጌታን እዳወኩ ወራት ያንተን ትምህርቶች በጣም ነበር የምከታተለው የቀባክ ጌታ ይባረክ በእውነት ለምልም በርታልን እንፀልይልሀለን።በእየሱስም ተባረክ🙏🙏❣️❣️🥰🥰🥰🥰👍👍👍

    • @user-wq4hw2lo6n
      @user-wq4hw2lo6n 10 месяцев назад

      ❤❤❤ እውነት ነው በጣም

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 10 месяцев назад

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @EJ.7580
    @EJ.7580 10 месяцев назад +1

    Amazing Teacher, May the Lord Bless you!!!

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ📖❤❤❤❤❤

  • @user-my2yy4vd9t
    @user-my2yy4vd9t 10 месяцев назад +1

    Amen amen amen amen eysusi yebarky 🙏🙏👏📖📖📖📖📖📖♥️♥️♥️🌹🌹🌹

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya146 10 месяцев назад

    Tabarake Zarehe Yebarake

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky 10 месяцев назад

    🎉አሜንአሜንአሜን

  • @mimecabed6527
    @mimecabed6527 10 месяцев назад

    Wow
    Geta Yebark Paseter
    Lamilemi

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 10 месяцев назад

    Ywodanal getaye eysus ameeeen

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 10 месяцев назад +2

    ዋው፡እስከምሠማው፡ቸኮልሁ።

  • @KerseKerse
    @KerseKerse 10 месяцев назад

    Au gataysuse yabzalhi ❤️❤️manfse kiduse ❤️❤️❤️❤️hula banta yemakranale tabrkr TQ

  • @ageritugebrehiwot245
    @ageritugebrehiwot245 10 месяцев назад +1

    Pastor Eyasu Tesfaye, God bless you. your teachings are always impressive, holy spirit driven, and life changing.

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 10 месяцев назад +1

    ተባረክልን ፓስተርዬ

  • @misganaguchie9293
    @misganaguchie9293 10 месяцев назад

    Pastor tebarek

  • @abebech8624
    @abebech8624 10 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልል👐👐👐👐👐

  • @meseretlata253
    @meseretlata253 10 месяцев назад

    Ameeen❤

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 10 месяцев назад

    Pastor ተባረክ ብዙ ፀጋ ይብዛልህ!!!

  • @awettsegaye1698
    @awettsegaye1698 10 месяцев назад

    ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 10 месяцев назад +1

    Amen Amen God Bless you more and more

  • @muluhawassammuluhawassam6440
    @muluhawassammuluhawassam6440 10 месяцев назад

    Egizabiher yibarekih lela min yibalal❤❤❤❤❤❤❤

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 10 месяцев назад

    ተባረክ ፓስተር እያሱ!❤

  • @adetube4053
    @adetube4053 10 месяцев назад

    Egzaber abzitoo yebrki🙏🙏❤

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 10 месяцев назад

    Ameeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 10 месяцев назад

    Tebarek pastor

  • @KebabushRibo-qq6nf
    @KebabushRibo-qq6nf 10 месяцев назад +1

    ፐስቴሪየ በአንቴ አገልግሎት እኛ ተበርከነል ዘመንና ሁሉ ይበረክ

  • @user-mg2sq9ym1c
    @user-mg2sq9ym1c 10 месяцев назад

    God blessed you !!

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 10 месяцев назад

    Yes

  • @sahayneshss5718
    @sahayneshss5718 10 месяцев назад +1

    🥰❤️🥰❤️🥰❤️

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 10 месяцев назад

    የተባረክ፡በጣም፡ዘርክ፡ይለም፡በዚህ፡ፀጋ
    የፀሎታ፡ነገር፡ሁሌ፡ምላት፡ነበረች፡ከዚህ፡ቡሀላ፡ልላት፡እየፈራሁ፡ነው፡አንዳንድም፡ትዝ፡አሉኝ፡ተባረክ።

  • @ruthmekonnen1687
    @ruthmekonnen1687 10 месяцев назад

    ፓስተር እያሱ እውነትም እያሱ ትምህርቶችህን
    እሰማለሁ ጌታ አምላኪ ቤትህን ዘርህን አገልግሎትህን ሁሉ ይባርክ!! መከራሽን አታባክኚ ስትል አጠገቤ ሆነህ የምትመክረኝ ያክል ነው እሺ እሺ ብዬ የመለስኩት ትላንት ሰኞ ባይብል እስተዲ ላይ ለአንድ እህቴ ስራ ቦታ የገጠመኝን ሳወራት እንደ ድሮ ቢሆን አልቅስ እቆጣ ነበር ለምን በዚህ ትጠረጥሩኛላችሁ
    ስል በቁጣ ጊዜዬን አጠፋ ነበር ።ደጋግሞ በእጅ ወፍጮ የፈጨ እጅ መጅ እንደሚያወጣ ህይወቴ መጅ አወጣ መሰለኝ ነገሩን በብዙ ትእግስትና ትህትና አለፈኩት አለፍኩት አልኳት። ጌታን ለምንድነው በዚህ የማልፈው ብላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ ስትል ደስ አለኝ
    በቃ አባቴን እጠይቀዋለሁ እሱም ደግሞ ይነግረናል ለስሙ ክብር ይሁንለት!!!!!

  • @alemakalu4703
    @alemakalu4703 10 месяцев назад

    Good question

  • @hannabezuneh2862
    @hannabezuneh2862 10 месяцев назад

    ተባረከ ፀጋው ይብዛልህ❤❤

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 10 месяцев назад

    አረ ዘርህ በዚህ ቃል ተባርኮ ይቅሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 10 месяцев назад

    Yegzbhr saw maca malet wlimaltenaw

  • @tgmergia6710
    @tgmergia6710 10 месяцев назад

    ሁል ግዜ እኔን ያለሁበትን ሁኔታ ምታውቅ እኮ ነው ሚ መስለኝ

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 10 месяцев назад