/ዙረት/ ቻይናን በመሀል ቦሌ አስገራሚው ሬስቶራንት //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 68

  • @SgtShamar
    @SgtShamar 2 месяца назад

    Eyu is the best Chef/Manager. He has been there for years. Much success.

  • @TT-zb9fj
    @TT-zb9fj 2 месяца назад +7

    የቀረቡልሽ ምግቦች ጠቅላላ በጣም ውድ እና ለ ጤና ተስማሚ ምግቦች ናቸው ተመልሰሽ ሄደሽ አጣጥሚው በተለይ ያስፈራል ያልሽው ጠአሙ በጣም ምርጥ ምግብ ነው አጠቃላይ የቀረቡልሽ ምግቦች sea food ይባላል❤

  • @HabteHaylemeskel
    @HabteHaylemeskel 2 месяца назад +1

    እዩ በረታ ምርጥ ነው አደኞ

  • @edenmolla1067
    @edenmolla1067 2 месяца назад +4

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ የሆነ ሰው መብላት የሚችለው እና የማይችላቸው ምግቦች አሉ። በደንብ መጠየቅ እና ለማወቅ ልብን መክፈት ያስፈልጋል። ፕሮቲን ወይም ቪታሚን ሌላም ሌላም አለው ተብሎ ሃይማኖታችን ካዘዘን ውጭ መብላት የለብንም። እኛ የቀናችው ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ተከታዮች።

  • @Teddymichael_
    @Teddymichael_ 2 месяца назад +1

    Best Chinese Restaurant in Addis Ababa Loved it 🍜🍝

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 2 месяца назад +5

    ፈገግታህ ደስ ሲል አላለችም😂😂

  • @zinet4736
    @zinet4736 2 месяца назад +6

    አይ መቅዲ😂😂😂😂 ሀበሻ አንበላም ገብሬ ይባላል ባረብኛ በጣም ነዉ እሚወዱት አረቦች

  • @MdHayal-h4g
    @MdHayal-h4g 2 месяца назад +3

    መቅዲ አንች ለበላሽው እኔ ዘጋኝ😂😂😂

  • @fitsumhabtom2572
    @fitsumhabtom2572 2 месяца назад

    Meqdi comedian nesh shiefye fegegtah rasu syamir alshiw.❤❤❤❤

  • @ካልድአሊyoutube
    @ካልድአሊyoutube 2 месяца назад +2

    አይ መቅድ በላሽው አይ እኔ አረብ ብት እደት እደምፈራው❤❤❤❤

  • @Haileg2360
    @Haileg2360 2 месяца назад +2

    የሌላ ስጋ የለውም ደስ ይላል። ለማንኛውም ፌስታል ይዘሻል

    • @AynuyeAynuye
      @AynuyeAynuye 2 месяца назад

      😂

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂ምንም አይላት ደምትእናአይጥ ስለለለ😢

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 2 месяца назад +8

    አይ መቅዲ😂😊😂😂

  • @EualeSamuale
    @EualeSamuale 2 месяца назад

    ለራሴ አሳብ ስሰጥ በጣም አሪፍ አርግ ነው የሰራውት አመሰግናለው

  • @hadyiahadyia9385
    @hadyiahadyia9385 2 месяца назад +1

    አይ መቅዲ እኛ ሃበሾች ለምዶብን ማቆላመጥ ሼፍየ😂😂😂😂

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    የሌሎች Country የቻይና ቡፌ የምግብ ዋጋውን አውቀዋለሁ Ethiopia ውስጥ ዋጋው ስንት ነው

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 2 месяца назад +4

    እያስፈራራሽ ነው እንዴ ምግብ የምታስተዋዉቂው ምን ማለት ነው
    ቢቀርብሽስ

    • @DorusHotel
      @DorusHotel 2 месяца назад

      Tikikil ke ferachiew masetewaweku min asefelege. Eswa yeferachiwen man yibelal

  • @ካልድአሊyoutube
    @ካልድአሊyoutube 2 месяца назад +3

    ቆይ ግን እኛ የመዳም ቅመሞች ለምን አንደጋገፋም❤❤❤❤❤❤

  • @EthiopiaHagere-j5q
    @EthiopiaHagere-j5q 2 месяца назад +3

    😭😭😭😭

  • @belaabera9490
    @belaabera9490 2 месяца назад

    Yalabashewu kemes enate asefetW naber dero asa sefet yebalale

  • @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር
    @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር 2 месяца назад +1

    የባህር ምግብ ነው ብላቹ ሙስሊሞች አትጠቀሙም እዛ ሄዳቹ ብዬ ተስፋ አረጋለው አላህ ይስትር

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 2 месяца назад

      ሲሰሩ አልኮል ካልጨመሩ ምንቺገር አለው

    • @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር
      @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር 2 месяца назад

      @@زهرايمام ችግሩማ የቻይና ምግብ 95%በአልኮል ነው ሚሰራው የሙስሊም ምግብ ቤት ወይም ሙስሊም ካልሆኑ በስተቀር አምነሽ መብላት አይቻልም እኔ ከቻይና ጋር እሬስቶራንት ውስጥ ሰርቻለው ስላየሁ አላምንም

  • @AndualemHaile-f4j
    @AndualemHaile-f4j 2 месяца назад

    No sound

  • @berryfamily2846
    @berryfamily2846 Месяц назад

    ላፕስቶር ኦርቶደጉስ አይፈቀድም

  • @bethlehemgerbachewbethlehe8790
    @bethlehemgerbachewbethlehe8790 2 месяца назад +2

    😢😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @ethio7512
    @ethio7512 2 месяца назад

    ሥራ እኮ ነው
    ሆቴል እያሰተዋወቅች ነው
    እየጠየቀች እኮ ነው የምትበላው

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 2 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Asterfekadu
    @Asterfekadu 2 месяца назад +1

    መቅዲ ቁብርስ ነው ያጎረሰሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @aleassefa
      @aleassefa 2 месяца назад +1

      አረ ቂቡርስ አይደለም እንደ አሣ ነው ኤኛ ስለ አልመድንው ነው እንጅ ቆንጆ ነው

  • @fgcf61979
    @fgcf61979 Месяц назад

    ይሷ ለበላችው እኔ ሆደን አመመኝ 😮😢

  • @ለይላይቶብ
    @ለይላይቶብ 2 месяца назад

    የመዳምንሥራ ጨርሽ መቅድንላይ እየባሁነበር ዘጋኝ😂😂😂

  • @tomhabtamu138
    @tomhabtamu138 2 месяца назад

    Mekdye more eneze weta yale negere edysatachew yehone tewlde ke shero nebsa awetewte 😂❤!!!!

  • @mariam-q6w
    @mariam-q6w 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢

  • @zuzu3ozuzu305
    @zuzu3ozuzu305 2 месяца назад +1

    ገበሪ😂😂ሰወደው

  • @samueldejene4590
    @samueldejene4590 2 месяца назад +5

    እንደው ኦርቶዶክስ እንደዚህ ይበላል፤
    እንደዚህ ነገር ስትበዪ መህተብሽን ፍቺው!!!
    ማህተብ ማለት ክብር ማለት ነዉ ፣
    ማህተብ ማለት የኦርቶዶክሳውያን ምልክት ነው።
    ስለዚህ ኦርቶዶክስን አታዋረጂ፣አታሳፍሪ፤
    ያው ምንም ቢባል ግን "ልቦና ይስጥሽ"
    ያሳዝናል ፡😭😭😭😭😭

  • @ሠሚራሀሠን
    @ሠሚራሀሠን 2 месяца назад

    እንዳው መቅዲ 😂❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 месяца назад

    Mekdi ❤❤❤😂😂😂

  • @africaunite3823
    @africaunite3823 Месяц назад

    ????

  • @tomhabtamu138
    @tomhabtamu138 2 месяца назад +1

    Yeha jezeba hezbe mecha new metbeslew lengerew yeha shero denkor new meyaregew tu

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh 2 месяца назад +4

    ቡዙዎቻችሁ ለምንድነው ከሀይማኖት ጋር የምታያይዙት እኛ ባሕር ስለሌለን ነው እንጂ እነዚህ የባሕር ምግቦች ናቸው ምነው ክፍ ክፍውን ብንተው የአለም መሳቂያ ባንሆን

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 2 месяца назад

      Thank you! I am so tired of seeing stupid comments from ignorant people

    • @بنتامي-ز3ث
      @بنتامي-ز3ث 2 месяца назад

      የባህ ምግቦች አሪፋ ናቸው ሌላ ስጋ ከመመብ

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 2 месяца назад

    ጋብዙኝ በጌታ እዚህ ቤት

  • @GenetfelekeGenetfeleke
    @GenetfelekeGenetfeleke 2 месяца назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @መዳምአችምአቃጥሊኝእኔምላ

    መቅዲአብረሽአድሆዳምየሆነሰውይዘሽሂጅ😂መብላትንእሡያሣየን።እዴትእዴሚበላ😂❤

  • @SleepyGlaciers-vb3tj
    @SleepyGlaciers-vb3tj 2 месяца назад

    Eyuta kuratachin

  • @meronmohammed8775
    @meronmohammed8775 2 месяца назад

    Mekdy she is pregnant 🎉😂

  • @sindewbekele8584
    @sindewbekele8584 2 месяца назад +2

    Betam tasafralesh hodam demo atafrim amatebesh setbeye yaregshew mahetem enkuan tenesh aykebdeshm orthodox mehonesh menu lay new tergumu asafari endi eyalachu new haymanotachenen Bemanem keftaf yemtasedbut hodachew amlakachew yemtasblun hula eyatefachu hula yekerta betam yastlal eshi gegemoch😤😤

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 2 месяца назад

    I don't want to throw wet blanket to your joy but what is the entertaining part in watching you while eating Budenga ? Ask your producer

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 2 месяца назад +3

    መቅድ አንች ለበላሽው እኔን ዘጋሽኝ

    • @tomhabtamu138
      @tomhabtamu138 2 месяца назад

      Fara shero 24 eytrgeshe zegashge gile

  • @fasikasisay7300
    @fasikasisay7300 2 месяца назад

    ሀው ች

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 2 месяца назад

    ቻይና ይገዛናል ነገ

  • @HaimanotAbebe-uo6ue
    @HaimanotAbebe-uo6ue 2 месяца назад +1

    ቱቱ አፈር ብይ

  • @denkudenku9700
    @denkudenku9700 2 месяца назад

    መቅዲ በደንብ ብይ እና ወደ ቄደር

  • @yitu9294
    @yitu9294 2 месяца назад

    መቅዲ ትሉን በላችው😂😂😂

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ረ4ኀ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ረ4ኀ 2 месяца назад +3

    🐢🦀🦂😂😂😂😂😂😂 መ@∆,ⶓ❤™√.👈

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 2 месяца назад +1

    ለማንኛውም ቄደር ተጠመቂ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ

  • @YdnekachewAshebir
    @YdnekachewAshebir 2 месяца назад +5

    እኛ ኦርቶዶክሶች አይጥና እንቁራሪት ፣የአህያ ሥጋ የተወገዘ ስለሆነ አንመገበዉም።አንቺ የኢቢ ኤስ ዘዋሪ ሆዳም ግን የኦርቶዶክስን ማህተም አንገትሽ ላይ አስረሽ ትሠለጥቂዋለሽ ማፈሪያ ስልቻ ነሽ።

  • @Somayube
    @Somayube 2 месяца назад

    🤮🤮

  • @AdLove-gb7hv
    @AdLove-gb7hv Месяц назад

    መቅዲ ሆድ ትል አፈራ በክርስቲያ አይችልም ጉብጓብ ቱ