ሰበር ዜና- ሳዑዲ ወሰነች አሳሳቢ ዜና ተሰማ | ለመንግስት ማሳሰቢያ ተሰጠ | ዶ/ር አብይ የሰጡት መረጃ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Комментарии • 100

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Год назад +9

    የኔ ቅመሞች እንኳን ለጾም ሐዋርያት እንኳን አደረሳችሁ ጾሙ የሰላም የፍቅር ይሁንላችሁ ይሄንን ጾም በመላው ስደት ሆናችሁ ለምትጾሙት በሙሉ በጤና ያስፈጽማችሁ ሀገራችን ሰላም ቤተክርስቲያናችን ከሙስልም ወገኖቻችን ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Год назад +8

    እግዚአብሔር ይማርሽ ኢትዮጵያየ ሆይ የቀደመዉ እባብ ፣ዘንዶዉ ዳቢሎስ ሊዉጥሽ አፉን ከፍቷልና እግዚአብሔር ይድረስልሽ 😢😢

  • @makaiamakaia8572
    @makaiamakaia8572 Год назад +29

    ፍትህ ለታሰሩ ሙስሊም ወንድሞቻችን አላህ ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን

  • @zmzam1113
    @zmzam1113 Год назад +5

    ሀገሬ ሰለምሽ ይብዛ አቤት ያመንገዱ ውበት😢😢 ነፈቅሽኝ ሀገሬ😢

  • @user-cy3rc4fx7k
    @user-cy3rc4fx7k Год назад +5

    _አብሽሩ አላህ ከኛጋር ነው_

  • @ibrahimzelee4356
    @ibrahimzelee4356 Год назад

    ዶር አብይ ቆንጆ ቃላቶችን አሳምሮ ነገር ግን የኢትዮጵያን ህዝብ እየጎዳ ያለ እስስት ድብቅ አላማ ያለው መሪ ነው።

  • @senaitadugna8425
    @senaitadugna8425 Год назад +5

    Egziabher hagerachin selam yargelin❤🙏🙏🙏

  • @jamanisjamanis2309
    @jamanisjamanis2309 Год назад +50

    ሀገራችን ሙስሊሙም ክርስታኑም ካገለለች ምኑ ሀገር ሆነች😥😥😥😥😥😥አንድ ሀገር ያለ ሀይማኖት መኖር አይችልም።።።። ሀይማኖቴ ከሂወቴ ትበልጣለች💔💕💕💕💕💔💔💔💔❤❤❤❤

    • @adisadd5555
      @adisadd5555 Год назад +5

      ያገለለችን አገራችን ሳትሆን ሰው በላው የ666ቱ የአውሬው መንግስት ነው።

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Год назад +3

      ​@@adisadd5555
      መንግስት ሀይማኖትን ሊያጠፋ ሲነሳ ዝም ልንል አይገባም የእዪ ጩፋን ጦርነት ሰበካ በሀይል ያለውን ለመፈፀም እየሰራ ነው ነገር ግን አይሳካለትም

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Год назад +5

      ኦርቶዶክሱን ሙስሊሙም ድሮም ስለነበር አሁንም ይቀጥላል እንጂ መቼም ለወንበዴ ፖስተር አናስለክብም ሁሉቱም ሀይማኖት መታገል አለበት መብቱ ነፃነቱ ለማስከበር

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Год назад

      @@ZorishMenjeta
      የእዪጩፋን ዳራ ጥሰን እንገባለን ወንጌልን በሀይል እንብካለን ያለውን ፍላጎት እያስፈፀመ ነው የሁለቱን እምነት መበጣበቅ እፈልጋለሁ እያለ በአደባባይ ይናገራል በማን አለብኘነት እነሱም ሊያስፈፅሙ በህዝብ ላይ ይተኩሳሉ ነገር ግን እምነትን ያጠነክራል እንጅ አያዳክሙንም አላህ እስከግብራበሮቻቸው ፈረካክሶ ሰላሟን ይጠብቅልን ሀገራችን

    • @tsegeredaasfaw8314
      @tsegeredaasfaw8314 Год назад

      ​@@adisadd5555 ¹¹❤❤❤pppp

  • @mahitigist
    @mahitigist Год назад

    ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @halimacamil9167
    @halimacamil9167 Год назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😊😊😊

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Год назад +8

    እይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ምን ግዜ ደረስን የባሰ መጣ ፍርዱን ፈጣሪ ስጥ እነዚህን ግፈኞች ፍርዱን ስጣቸው!!!

  • @jemilaahmed8994
    @jemilaahmed8994 Год назад +9

    ፍትህ ለመስጅዶቻቺን 😢😢😢😢😭😭☝️☝️☝️

  • @user-kh1uy1qr9n
    @user-kh1uy1qr9n Год назад +21

    እኔ ደሞ ሰለመሰጂዳቺን መሰሎኝ ሳኡዲ ስትል እሩጨ ገባሁ😊

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl Год назад

    ያርብ እባካችሁ አሽባሪወች ተውልን ሀገራችንን ዲሀ ይኑርበት መኖር ካልፈለጋችሁ ራሳችሁን አቃችሁ ግዴሉ

  • @ethio.reshad1258
    @ethio.reshad1258 Год назад +3

    እንኳን ደህነ መጠክ

  • @justicemoloi6029
    @justicemoloi6029 Год назад

    ሰለምእናፍቅርጤናትአንደነትየአማራሕዝብ💔💔💔

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Год назад +6

    ሀገራችን በጣም አስፈሪ ሆነች😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ማረን 🙏🙏🙏

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Год назад +4

    አብይ ተብዬው እግዚአብሔር ለአባቶቻችን እንባ ለእናቶቻችን እንባ ደም የህዝቡ ስቃ ይ አይቶ ልሳኑ ይዝጋልን እድሜው ያሳጥርው ማንኛውም ሰው ሲሞት ሲገደል ያሳዝነኛል እሱ ቢሞት ግን እፍ የኢትዮጽያ ህዝብ ያርፍ ነበር

    • @simira-bf9kd
      @simira-bf9kd Год назад

      አብይለመሆኑምንመርጃአለሽ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Год назад

      @@simira-bf9kd ምን ማለት ነው ባደባባይ የህዝብ ስቃይ እያየሽ እሱ በስነስራት ቢያስተዳድር እንዲ ነበር

  • @nesryutub5941
    @nesryutub5941 Год назад +12

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hvhzv5883
    @hvhzv5883 Год назад +2

    ኢንሻአላህ

  • @husseinadem8218
    @husseinadem8218 Год назад +2

    በአሁኑ ግዜ የብልፅግና አባል መሆን ጅልነት ነው

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Год назад +3

    የአቢይ የግብረ አበሮች አላህ እንደ ፍራኡን ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው

  • @firaolbeharu
    @firaolbeharu Год назад

    Greatest of all time my ብልጽግና 🔥🔥😍

  • @bluejupiter3867
    @bluejupiter3867 Год назад +2

    አንደኛ ነኛ አቤሎ

  • @user-eo7jo9zp9u
    @user-eo7jo9zp9u Год назад

    ፈጣሪየ እኔ ድሀህ ከረታታህ ምዮቴን ሳላሣካ ዛሬስ ደከመኝ

  • @jamaledasala8153
    @jamaledasala8153 Год назад +2

    አፈር ይብላ ይሕ ካሰር የኢትዮጵያ ካሰር ሰጣን

  • @Tube-lv7sb
    @Tube-lv7sb Год назад +2

    ጥቅልል ያዲርግህ አቦ እሚጠቀልል ፍሽሽቱ አብይ አትልም 🤔🤔

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад +3

    ይትኛው የኢትዮ መንግስት ነው ጥሩ ስራ ሰርቶ ያለፈ❓❓ ሁሉም የማይረቡ የገዛ ዜጋቸውን የሚገሉ የሚያስሩ አገራችን እንዳታድግ የሚያደርጉ ሴጣኖች ናቸው::

  • @shumiyemohammed5319
    @shumiyemohammed5319 Год назад +4

    አቤል ሰው እያለቀ ቤት ምን ሊያደርግ

    • @user-fv1iz2ng2i
      @user-fv1iz2ng2i Год назад +1

      😂😂እኔም እኮ እያልኩ ተቃጠልን

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym Год назад +4

    ሀገር እያወደሙ ህዝብ እየገደሉ ብልፅግና ማፈሪያ የሆነ መንግስት ኧረ የንፁሀን ደም ይፍረድብህ

  • @jakoback8
    @jakoback8 Год назад +2

    ከዜና በፊት ማስታወቂያ ይደብራል፡

  • @semiccell6821
    @semiccell6821 Год назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ኢትዮጵያ ሕዝቦች

  • @user-uq6ch6ld8f
    @user-uq6ch6ld8f Год назад +1

    እነተ መነዜቀድማቸሁኝ ከሰልኪሲወረድ ነወያየሁት

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Год назад

    13 ቢሎን ሳይሆን
    13/ሚሎን ብለህ አንብበው የአለም.ህዝብ 7/ቢሎን ናቸው

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Год назад

    ጠቅላዩ ለየትኛው ሕዝብ ነው የተመረጡት?

  • @user-bj2to3lh4p
    @user-bj2to3lh4p Год назад +1

    በፈጣን ወቅታዊ መረጃ ደራሽነትህ ቀጥልበት።

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube Год назад +3

    ይብዛልነኢትዮጲያዊና ኤርትራውያን አገራችንሰላም ያድርግልን ለቤተክርስቲያን ለመስጊዳችን ፍትህ የድሮዘመናችንመልስልን መግስት ተደመሩ ተቀነሹ እያለ ያስገድለናል ፍትህ ያለምመግስት😭😭😭😭

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 Год назад

      Bitami😢😢😢😢

    • @yidenekyoutube
      @yidenekyoutube Год назад

      @@najata.medeyanajatamedeya2069 አስገዳይው እራሱመግስትነው አሸባሬ እራሱ መግስትነው ፍትህ ያለም መግስት ይሄነንድርጊት ይወቁለት ግብረሰዶም ሊፈፅምብንነው ንቃወገኔ

  • @shitushifa54
    @shitushifa54 Год назад +1

    Ethiopian muslim so sad 💔💔💔💔💔

  • @newalrefik5168
    @newalrefik5168 Год назад

    የዱባዩስ ልኡል

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 Год назад +1

    መሪው ከነ ፓርቲው ገደል መግባት ይችላል መንግስት ለህዝቡ ድምፅ መልስ ካልሰጠ ለህዝቦቹ ካልሰራ ምኑን መንግስት ሆነ 😢 አሏህ የስራቸውን ይስጣቸው ህዝቡን አሰቃይተው ጨረሱት

  • @aabaac4245
    @aabaac4245 Год назад

    አይ.አላህ.በአሁኑ.ሰዓት.የሰዉልጅ.በሀገሩ.በኢትዮጵያዊይነቱ.በገዛ.ሀገሩ.የመከራ.የስቃይ.ተዘርዝሮ.አያልቅም.ብቻ..ቤት.ይቁጠረዉ።

  • @samiyemen7369
    @samiyemen7369 Год назад +2

    ቤትአገዛም የገዛነዉም በዘራችንምክንያትፈር ሶብናል ቤትግዙእምትሉት ጤነኛናችሁ ጭራሺ አዲሳባነዉ ዉጡተባለእኮ አልሰማህምእደለኦሮሞግዙበላቸዉ ጭራሺ ያለዉ ንም ለማስወጣት ኦነግ ሊመጣነዉእሺ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Год назад

    መቼነው ኢትዮጵያ ዲሞክራሲ.የሜመጣላት

  • @haiyusyed5656
    @haiyusyed5656 Год назад +3

    ኢትዮጲያ በጣም የምታስፈራ ሀገር ናት ጭራቆች የሚበዙባት እስከ ዛሬ እኮ የእምነት ሀገር በሚል ነበር ሽፋን ተሰጥቷት የኖረው ትልቅ ስህተት😢😢😢😢

  • @hassanhasan120
    @hassanhasan120 Год назад +2

    አይ እስመጉ😅😮

  • @tesfayemengesha7387
    @tesfayemengesha7387 Год назад +1

    Betam teru new be etf bechemerm lebeltsgna menem aydelem hule tegozjy mihonot bedemoz yemistedaderut nachew. Ye Ethiopia, mengist kale lesun aygodaom.

  • @tigistmesfin1565
    @tigistmesfin1565 Год назад +2

    Feteh be gedamat lemereshenu Enatoch, abatoch 😢😢😢😢😢☝️☝️☝️☝️☝️ Egzebeher amelk hoye fered. Mot le dabilos Abiy Ahmed 666 sadome

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 Год назад +1

    Weriya gn ayalkibachihum bltgnawoch😊

  • @makiyasharief3208
    @makiyasharief3208 Год назад

    😢😢😢😢

  • @manabi6614
    @manabi6614 Год назад +1

    I need like Guys I am first today ❤❤❤❤

  • @abiy8875
    @abiy8875 Год назад +1

    Correction not billion say million

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Год назад +1

    😢😢😢😢😢ሠጋጁንገደሉት😢

  • @MubarikJaalala
    @MubarikJaalala Год назад

    Mootummaa waan har’a si fayyadee bor ammoo deebi'ee si miidhu hin dalagin Lakki dhiisii mangistii

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 Год назад +1

    13 million lebochi bitilu ayshalim. Abiy leante yemihon bota endet amanuel hospital yitela ante endehonki abdekal ye Ethiopian lijoch demi askirokal Egziyabeher yifredachu antenina meselochikn

  • @biniyambiniyam-ly8df
    @biniyambiniyam-ly8df Год назад

    ሰው ስለገደለ ያለፍቱት ጥሩ ሥራ ይላል ጅል ፈጣሪ ያጥፋልን ይሄን ጭራቅ

  • @sweetethiopia446
    @sweetethiopia446 Год назад +1

    Oromiya police is a gangester leba geday nachew

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube Год назад

    እኛ መግስት የሉንም ፍትህለምነትቤቶቻችን😭

  • @tesfayemengesha7387
    @tesfayemengesha7387 Год назад +1

    Hahaha hahaha hahaha 👹

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se Год назад +1

    አፈር ብላ ደደብ

  • @yehyaomer3432
    @yehyaomer3432 Год назад

    ዶ/ር አብይ ዉሸት ነው የምያወሩት

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Год назад +1

    ብልፅግና ወደፊት ነዉ ጠላት ቢበዛም ፈተና ቢኖርም ግን ድለ አለ ወደፊት በፈተናዉስጥ ድል አለ አብቹ ወደፊት ነዉ ጠላቶችህን እጉም ብን ይበሉ አንተ ትቀጥላለህ

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад

    ሳውዲ ምናባቷ ነው የወሰነችው ስጠላት አፈር ደቼ ትብላ እና

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 Год назад +1

      የሴተኛ አዳሪ ልጅ ነሽ?

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash Год назад

      @@islamispeaceforme4636 =ሴተኛ አዳሪ ያሰለቻችሁ ቦርኮዎች እናተው አይደላችሁ እንዴ??? ገርፋ የምታባርርህ ሳውዲ ስትወዳት 😂😂😂አንተ በስም ሙስሊም ትቆረኮራልህ ግን እሷ ከነምንህም ትዝ አትላትም 👌ጆንያ ነገር ጭራሽ ደሞ አያፍርም ከኔ ጋር ይመላለሳል ::ጆንያዎች!!!!ካንተ ይልቅ እኔ ስለ እስልምና ይገባኛል እንስሳ ሁሉ

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Год назад

      666 mahu alban kkkkkkkkkk

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 Год назад

    አንት ከየትኛ College Or University ተምሮ ነው ዶ/ር እያልክ የምትልመጠመጥ? ውሻነህ ድስት አባሽ.

  • @belayneshwondirad450
    @belayneshwondirad450 Год назад

    Atekalay ye alem hezb kuter enquwan 13 billion ayehonem endet naw beltsgena keyet amteto naw kuterun yaskemetew genna leweled yale ye alem hezb hulu ye beltsgena abal hono tekoteroal ende wendeme Abel??lol

  • @Weygize
    @Weygize Год назад +1

    የአባላቱን ስም እንጂ ልባቸውን አላገኘውም😂