ኦርቶዶክስ ጴንጤ የሚሆኑበትን ሚስጥር ተመልከቱ ⭕ ወንድሞች የጴንጤዎችን ጉድ አወጡ ⭕ | ፈለገ | ልደትቃል | ተሙ | faithline | ሶላ tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 27

  • @SpokenEnglishRules
    @SpokenEnglishRules 18 дней назад +10

    ኑሩልን። ቃለህይወት ያሰማልን። ይህን ለኦሮሚያ ክልል ወጣቶች በኦሮሚኛ ቋንቋ ብታስተምሩ ብዙ ነፍሳት ይድናሉ።

    • @Shaleqa_Adenan
      @Shaleqa_Adenan 18 дней назад +2

      Trust me the oromia orthodox Christians know very well and they are preparing Bible and other religious texts to be written in ብራናin Oromigna.

    • @ወለተሩፋኤል-ኈ6ጨ
      @ወለተሩፋኤል-ኈ6ጨ 18 дней назад

      በትክክል

  • @EtesgenetGebemskel
    @EtesgenetGebemskel 17 дней назад +3

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏

  • @desalegntekle4596
    @desalegntekle4596 18 дней назад +5

    ልባቸው የደነደነ ነው አይሰሙም አር ልቦናቸወን ያብራላቸው አር ይመስገን ተዋሀዶ ላደረገኝ ጌታ

  • @sebeletessema3914
    @sebeletessema3914 17 дней назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን::

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 17 дней назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን በዚች ድንቅ እምነት ውሰጥ በመሆኔ❤ ተባረኩ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🀄🀄

  • @solomonhaile1914
    @solomonhaile1914 17 дней назад

    ወንድሜ የኦርቶዶክስ እምነት ተክ ታይ ስሆን ብዙ የፕሮቴስታንት ወንድሞችና እህቶች ሁሌ የምጠይቃቸው ጥያቄ አላኝ እንዲሁም የተረዱትና በብዛት መልሳቸው አንድ አይነት ስለቤት ነው ብለው ስለሚያምኑ ነው ስለ እናታችን ሌላ ልጅ ዓላት ብለው ለሚያምኑ ፣ በአንተም ትምህርት ላይ ጠይቃቸውና የብለጠ በደንብ አብራርተህ አስተምራቸው ት ህዝቄል 44፣ 1 እና 2 አሁን ከምታስተምራቸው ጋር ሊገናኝ ይችላል ብዬ ነው ን፣ ቃለ ህይውይ ያሰማንኝ

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 18 дней назад +2

    ጴንጤ እኮ አጋንት ናቸው ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

    • @AwokeNegussie
      @AwokeNegussie 13 дней назад

      @@AddiseAbeba
      ጨለማው ላይ ቆመህ ብርሃን ላይ ያለህ መስሎሃል።ምስኪን-ጌታ ይርዳህ።

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm 17 дней назад

    Nefsachew Asasboachew Ayidelew Hodachew ( kersachew ) Aschenkochew new zeyitt mechercher yeadnal?

  • @HayatHayle
    @HayatHayle 17 дней назад

    ay enante yemaygebachu hodamoch

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 18 дней назад +2

    ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው እባክህ ዝም ብለህ አትቀባጥር

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 18 дней назад +2

    መናፍቅ ማለት ምን ማለት ነው መናፍቅ ማለት 44 ቱን የሚያመልክ አውሬው ያመጣው አዲስ ትምህርት ነው ። አትመጻደቅ ብዙም አታውራ !!! አባቶችህም ጳውሎስን መናፍቅ ብለውት ነበር

    • @Yeshi-x2l
      @Yeshi-x2l 18 дней назад

      በግድ አምልኩ nwe

    • @teddytilahun3490
      @teddytilahun3490 17 дней назад

      እንዴት ጤናቹን ብታጡ ነው 1 ጥያቄ ዘላለም የማትለቁት። አናመልክም ከተባልክ አይበቃም? ወይስ ከጠመምኩኝ አይቀር እስከጥግ ላድርገው ብለህ ነው።

    • @meskiy1967
      @meskiy1967 17 дней назад

      የደንቆሮ ጨዋታ መልሶ መልሶ የሚለው ለእናንተ( ለፔንጤዎች) ነው የተነገረው ታውራችዃል እና. እግዚያብሔር ይፍታችሁ

  • @KaleabFikru-b8o
    @KaleabFikru-b8o 18 дней назад +3

    መናፎቅ ማለት ለማን የሚገባ ስም ነው?ለ44 ጣዖት ለሚሰግዱ አይደለም እንዴ ?ወደዴያና ወዴህ አትወራጩ።

    • @mekedibeletew944
      @mekedibeletew944 18 дней назад

      Menafik malet kefilo amagne malet new yaw Protestant malet new
      Lelawin degmo temaru anbibu teyiku esh hamet bicha

    • @teddytilahun3490
      @teddytilahun3490 17 дней назад

      መቼ ነው ደህና የምትሆነው

  • @AwokeNegussie
    @AwokeNegussie 18 дней назад +2

    አየ ፈለገ ዝምብለህ ደከምክ፥ብትሞት የት እንደምትሄድ የማታውቅ በጌታኢየሱስ ክርስቶስ አምነው የዳኑትን ስም እየሰጠህ ትመፃደቃለህ።በርግጥ የእውቀት እጥረት ስላለብህ አተካሮ ብቻ ነው የምታውቀው።

    • @degubayu4855
      @degubayu4855 17 дней назад

      😂😂😂😂😂እስቲ ግባና አስተምረዉ ከምታለቅስ

    • @habtamugebeyehu9328
      @habtamugebeyehu9328 16 дней назад

      አይ አውቄ አመድ በዱቄት ይስቃል እንደሚባለው አደረግኸው ነገሩን፡፡ አሃሃሃሀሃሀሁሁሁሁ

    • @AwokeNegussie
      @AwokeNegussie 13 дней назад

      @habtamugebeyehu9328
      እኔ አመድም ሆንኩ ዳይመንድ፥ፈለገ እንደሁ የፍጡራን እንጂ የፈጣሪ አማኝ አይደለም።
      ማንኛውም የሰው ዘር፥ድነሃል ወይ?ስትለው ከተሽኮረመመ ፥አልዳነም ብቻ ሳይሆን የክርስቶስ ኢየሱስ አማኝም ተከታይም አይደለም።የሚያሳፍረው ነገር ወደእኔ ኑ ያላቸውን ፈጣሪ ትተው የማይሰሟቸውን የሞቱና ያንቀላፉ ፍጡራን ሲለማመኑ ዘመናቸዉን ፈፅመው ወደጥልቁ ይወርዳሉ።
      አቦ ፈጣሪ አምላክ ምህረቱን ያድላችሁ።