MK TV የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ሰባት | ክፍል ፪

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 23

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    አሜን/፫/ ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን🙏
    ለኛም የሰማነው በአይነ ልቦናች ያሳድርብን ;

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 года назад

    አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Henokman9900
    @Henokman9900 3 года назад

    የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሄር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tigistfikru1445
    @tigistfikru1445 3 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 года назад

    Amen amen amen kale yasemalen memhr

  • @emuyabara4562
    @emuyabara4562 3 года назад

    Amen Qale hiywet yasemaln bedeme en ten yetebqelen abachin 🙇

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    አሜን መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን 🙏

  • @olderisgoodworldisbad9070
    @olderisgoodworldisbad9070 4 месяца назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mahletmolla8
    @mahletmolla8 2 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @አፀደየሥላሴባርያ
    @አፀደየሥላሴባርያ 3 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የኔ አባት

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 3 года назад

    አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @darioidris9931
      @darioidris9931 3 года назад

      I realize it's kind of randomly asking but does anybody know of a good website to stream new series online ?

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 года назад

    amen amen amen qale hiwot yasemalen memehr

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 года назад

    እሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tamagnwoldeyes8878
    @tamagnwoldeyes8878 3 года назад

    መምህር ከቁጥር 13 እስከ 21 ያለውን ግን ዘለውታል!
    ባለፈው ስለ ሰብአ ሰገል እና ስለጌታ , እመቤታችን ስደት መነገር ሲኖርበት ያልተገለጸ ነገር ነበር ! ኮመንት ላረግ ብዬ ተውኩት! አሁን ግን...
    በተረፈ እናመሰግናለን! ለመምህራችንም እድሜ , ጤና ያድልልን!!

  • @alefesimachew4773
    @alefesimachew4773 Год назад

    ከቁጥር 13 እስከ 21 ያለውን ጫኑልን

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Год назад

    አባታችን አንዲት ጥያቄ አለችኝ::
    እዎ ክርስትናችንን የያዝነው መንግሥተ ሰማያትን ለመውረስ ነው:: ነገር ግን አሁን በሥጋ እምድር ላይ እንደመኖራችን መጠን ስንታመም ፈውሰን ብለን ሥራችንን ባርክልን ወዘተ እይልን አባታችንን ብንለምን ስህተት ነወይ? ለምኑ ይሰጣችኃል ስላለን ጭምር:: በእርግጥ የሚያስፈልጋችሁን አባታችሁ ያውቃል ያለው እንደተጠበቀ ሆኖ::
    ይህ የቆየ ቪዲዮ ቢሆንም መልስ ባገኘሁ ብዬ ተመኝቻለሁ::

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 3 года назад

    ፈትህ ለበ፮ተ ክረ፯ስትያን ለመስቀል አደባባይ ግንቦት 1 በእመቤታችን የልደት በዓለ እለት መስቀል አደባባይ ላይ የእፍጡር ስረሀት እዲፈፅሙ የአዴስ አበባ የሰላምና የፀጥታ አስተዳደር የጠየቀበትና የከተማ አስተዳደረ፪ ፈቅዷል ይሄ ነገር የደም አበላ ከማምጣቱ በፍት ፖሮግራም ሰረታችው የህዝብን አቋም አስተጋቡ

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya7290 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን