#25/5/17_

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 60

  • @HelenGoshe
    @HelenGoshe 22 минуты назад

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ አንተ ጠብቀን ቤተክርሥቲያናችን ጠብቅልን🙏🙏🙏💚💛❤⛪⛪⛪

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 часа назад +6

    ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @MahletMulat-h6h
    @MahletMulat-h6h Час назад +5

    ወይ አኬ ሰይጣን ምን አይነት ፈተና እንዳመጣብህ ብቻ ፅናቱን ይስጥህ

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 26 минут назад

    ለአባቶቻችንቃለህይወትያሰማልን🎉🎉🎉❤

  • @EtalemWorku-r8s
    @EtalemWorku-r8s 2 часа назад +1

    አባታችን ቃልህውት ያሰማልን በእዉነት ልብ የሚነካ ትምህርት ሰተዋሉ እግዚአብሔር እድመና ጠና ይስጥ በበቱ ያፅናቸው አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinAlemayehu-y5i
    @mesfinAlemayehu-y5i 42 минуты назад

    አኬ አጋንንት በወዳጅ ተመስሎ ነውና የሚመጣው ጽና፣ የእግዚአብሄር ፀጋና በረከት ይደርብህ

  • @حنانعليمحمدمحمد
    @حنانعليمحمدمحمد 7 минут назад

    Ewnet new kale hiwet yasemalen 🙏❤️🙏

  • @EnatNgus-s4o
    @EnatNgus-s4o Час назад +2

    ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን😢😢😢😢😢😢😢 1:41

  • @ZaenbAa-sh4jl
    @ZaenbAa-sh4jl 10 минут назад

    መምህሮቻችን አባቶቻችን የሚዲያ የቲክተክ አርበኞች/አሰተሚሪ ወጣቶች እግዚአብሔር ያፅናቹ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 часа назад +1

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @eyerusalemasmare
    @eyerusalemasmare 18 минут назад +2

    እስከመቼ እየገፋችሁን ትኖራላችው ግን በእመብርሃን በስርዓተ ቤተክርስቲያን በቁርባን ስንኖርም "መናፍቃን" በስርዓተ ቤተክርስቲያን ስንዳርም "መናፍቃን" ስንዘምር ስንሰብክ "መናፍቃን" ልጅ ወልደን ክርስትና ስናስነሳም "መናፍቃን" ምላሳችሁን ጠልተን አርፈን ስንቀመጥ ተናግረን ነበር "መናፍቃን ናቸው" ትሉናላችው። የት እንሂድላችው እንዳልከው እዛው በፍርድ ጊዜ እንተያያለን።

  • @MuluAhmad-p2k
    @MuluAhmad-p2k 13 минут назад

    Dhugaa jieetee ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EtalemWorku-r8s
    @EtalemWorku-r8s 2 часа назад +2

    ወድሜ አንተም በርታ እግዚአብሔር በበቱ ያፅናክ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @MedanitTulu
      @MedanitTulu Час назад

      ሉልዬ እግዚያቤር ይባርክ በተለያየ ቦታ እያቀረብክልን ብዙ ትምርት እየተማርንበት ነው ያለነዉ እናመስግናለን እግዚዬያቤር ይባርክልን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AZebTAMR
    @AZebTAMR Час назад +4

    ስለ❤ሁሉም❤ነገር❤ቅዱስ❤እግዚኣብሔር❤ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 часа назад +4

    አባታችን ያሉት ትክክል እውነት ነው ስለበጋሻው ደሳለኝ እና ያእብድ ውሻ ትዝታው ሳሙኤል

  • @TurungoJima
    @TurungoJima 46 минут назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @MARUTESHALE
    @MARUTESHALE 2 часа назад +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 40 минут назад

    በእውነት እኔም እየፈራሁት ነው
    በስመ አብ ብሎ እንኳን አይጀምርም እኮ አክሊል ተከታይ አብዝቶ ላጥ የሚል ይመስለኛል እኔ ጅማሬው ሳይሆን ፍጻሜው ሲያምር ያስደስታል።

  • @SABRA418
    @SABRA418 50 минут назад

    Why you put Aka’s picture 🤦🏾‍♂️🤦🏾‍♂️🤦🏾‍♂️🤦🏾‍♂️🤦🏾‍♂️

  • @yhguyt
    @yhguyt Минуту назад

    ምናለ በውስጥ ቁጭ ብለው ቢወያዪ

  • @elsa4
    @elsa4 Час назад +1

    ወንድማችን ዲያቆን ዮርዳኖሰ፣አኬ ድንቅ መምህራችን ፣ብዙ ወንድም እህቶቻችንን ከጨለማ ወደብርሀን የመለሰ ነው።ክፉት ምቀኝነት ካልሆነ በቀር ወንድምህን በዚህ ልክ ልትለው አይገባህም ነበር፣ቢያጠፉ እንኳን እንደወንድም፣ቀርበህ ወንድሜ ይህ አሰተምሮህ ልክ አይደለም ብለህ ትመክረው ነበር፣፣እራሰህን ከፍ ከፍ አታድርግ ፣ሰይጣን ይቀናል፣ በወንድምህ ላይ አድሮ ይከሰሀል ያጣላሀል፣ ፣

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 3 часа назад +1

    ❤❤❤❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 45 минут назад

    ዮርዳኖስ አስጠላህኝ አኬ በርታ

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 3 часа назад +6

    ወንድምን ካለመረዳት የቤተክርስቲያንን ተልዕኮ ማሠናከል አይገባም👏በዛላይ ቪድዮውን በቲክቶክ አሳይተውኝ ነው አልክ የተቆረጠ ቪድዮ አይተህ ወንድምህን ትከሳለህ?👏😭👏

    • @LemlemAga
      @LemlemAga 2 часа назад

      እነኚ ምቀኛ ናቸዉ አኬ በለጣቸዉ መሰልኝ ተነሱበት ዮርዳኖስ ተብዬዉ እኔ ብቻ ፃዲቅ አለሳ

  • @MesayWgiorgis
    @MesayWgiorgis Час назад +3

    ከመወቃቀስ መመካከርና መማማር አይሻልም

  • @ZenashGebru-u2g
    @ZenashGebru-u2g 8 минут назад

    Lemenden new bewst emtnegagrut sewn confused kemadrg please

  • @heymitube1726
    @heymitube1726 Час назад

    ገድላትና ድርሳናት ስህተት ካለባቸው ታይተው ይስተካከላሉ ያለው አክሊል ብቻ አይደለም ዲያቆን ያረጋልም ብለዋል አለም ሁሉ እመቤታችን ለማመስገን ተፈሩ የሚለውም ታምረ ማሪያም ላይ ያለውም ምን እናድርገው አለም ሁሉ የተፈጠረው እግዚአብሔር ለማመስገን ነው

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 3 часа назад +1

    በርታልን❤❤❤❤❤

  • @mesfinAlemayehu-y5i
    @mesfinAlemayehu-y5i 52 минуты назад

    ምቀኛ

  • @yonas_22
    @yonas_22 43 минуты назад

    ይቅርታ እና ድያቆን እንደተናገሩት ኣክሊል መናፍቅ ከሆነ ድያቆን ዮርዳኖስስ እንዴት መናፍቅ አለመሆኖት እናውቃለን የቤተክርስትያን ልጆች አባቶች ትክክል አይደሉም ይሉናል እንድንጠላቸው ነው ወይስ ?እና እኔ እንደ ራሴ እንደ ኦርቶዶክስ ነቴ የሚጠቅመኝን እወስዳለው ከዛ በተረፈ መንፈስ ሁሉ አትመኑ መንፈስ ከእግዚአብሔር እንደሆነ መርምሩ ሁሉን ሰው በወቀሰው ሁሉን በአደነቀው ሰው ልባችን አይወሰድ ማንም ይሁን ጠርጥሩ መርምሩም ።እግዚአብሔር ፅናት እና ጥንካሬ ይስጠን ወንድም እህቶች ኦርቶዶክስውያን ።

  • @abelb8555
    @abelb8555 2 часа назад +6

    ዲን ዮርዳኖስ በ0ቅበተ እምነት ላይ ምን አድርጓል እስኪ ንገሩን እዛ ቁጭ ብሎ ሴራ ከሚጎነጒን የከተማ ክርስቲያንን በጣም የሚንቅ ሰዉ እንደሆነ አቃለሁ አክሊል ግን ህዝቡ አስቀድሶ እንዲቆርብ እጅግ ከፍተኛ ጉጉት እንዳለው ነው የምናውቀው ዲን ዮርዳኖስ የሚኖርበት የጎንደር ህዝብ በጥምቀት አሸሽ ገዳሜ ሲመታ ነበር እና እዛ አካባቢ ያለውን ህዝቡን ቢገስፅ መልካም ነው በመሃል ከተማ ያለውን የመናፍቀኑ ተግዳሮት አክሊል በተረዳው ልክ ሊረዳው አይችልም ፀጋ ልዩ ልዩ ነው አክሊል ግዴታ እንዳተ እንዲያስተምር አትጠብቅ

    • @dawitk5598
      @dawitk5598 2 часа назад +1

      yordanos likes criticize every thing......he has no love to his brothers......he has inferiority complex

  • @Haylemariam_21
    @Haylemariam_21 3 часа назад +1

    kalehiwot yasemaln leabatochachin

  • @mogeszelalem1179
    @mogeszelalem1179 2 часа назад +1

    ክፉኛ አጋንንት ተጠግቶሐል

  • @Nagera-e6y
    @Nagera-e6y 2 часа назад +1

    የራሳችሁ ያልሆነን ስራ በዩቲዩብ እየቆራረጣችሁ የምታቀርቡ ሁሉ ቀፋዮች ደላሎች ናችሁ ሰው እራሱን ሆኖ ነው መኖር ያለበት እራሳችሁን ሁኑ ሰርታችሁ ብሉ

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 2 часа назад +9

    ይህ ዮርዳኖስ ሚባለዉ ሰዉዬ ዲአቆን እራሱ አልለዉም ምቀኛ አኬ ስለበለጠህ ነዉ እዉነት ክርስቲያን ብትሆን በዉስጥ ትመክረዉ ነበር ሁሌ አባቶችን መተቸት አሁን ደግሞ ወደ አኬ ዞርክ ይቅር ይበልህ አንተስ ልኡል አምነክዉ ነዉ ቃውለህይወት ያሰማልን ምትለዉ? አረ ማስተዋሉን ይስጣቹ እኛ በወንድሞቻችን ብዙ ተምረናል አዉቀናል አትንኩብን ዮርዳኖስ ደግሞ እኔ ብቻ ፃዲቅ አልክሳ

    • @MahletMulat-h6h
      @MahletMulat-h6h Час назад +1

      አወ

    • @Blueberrykear
      @Blueberrykear 38 минут назад +1

      እውነት ነው። ቅንነት ቢኖረው እንደ ታላቅ ወንድም ደውሎ መምከር ይችላል።አለበዚያ ግን ምንም ማስረጃ ሳያቀርቡ ሰውን መውቀስ ተገቢ አይደለም።ለምሳሌ እኔ አኬ ምክንያት ሆኖልኝ ወደ ቤተክርስቲያን እየተመላለስኩ ነው።እየሱስ የሞተኛው ስለኛ ነው።እውነተኛው እየሱስ የሚመለክባት ደሞ የኛዋ ተዋህዶ ናት።የድንግል ልጅ ስሙ ለዘላለም ይንገስ።አሜን❤

  • @Tirhas-s7z
    @Tirhas-s7z 2 часа назад +2

    አንተ ራስህ ዬርዳናስ የተባልከው ተመፃዳቂ ሠው ነህ

  • @dawitk5598
    @dawitk5598 2 часа назад

    yordanos......stpuid.......tsere tewahido raseh neh......

  • @mogeszelalem1179
    @mogeszelalem1179 2 часа назад +2

    ሰው ያልተማረ ተራ ይባላል ተራስ አንተ ነህ ሐሚተኛ አንተን ብሎ አስተማሪ

  • @SomeMe-j8l
    @SomeMe-j8l 3 часа назад +1

    Betam migermew Aki mibal ye Orthodox wez yelilewen Ena Diyakon Yordanos endit nw Le nitsitsir mikrbut? Akegha sew Hulim dula yebzabetal

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 2 часа назад

    Ena ande nagare eyagabagh nawo sayetan ortodoxes lay kafetagh zamach lay nawo egezabehare yederaselen

  • @FirahiwotAlemneh
    @FirahiwotAlemneh 3 часа назад +7

    ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ሀቀኛ እና ትክክለኛ መምህር ነው

    • @AdanechiiWmaryam
      @AdanechiiWmaryam 3 часа назад +1

      እግዚያብሔር ያወቃል

    • @mogeszelalem1179
      @mogeszelalem1179 2 часа назад +1

      ቅናተኛ ነው አክሊል ስንት ነብስ ወደቤተክርስትያን ይምልስ ነው

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 часа назад +1

      ያለማስረጃ የሚናገር ሰው ሀቀኛ ሊባል ኣይገባውም፡ በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው።

    • @elsa4
      @elsa4 Час назад +2

      ሀኬ ድንቅ መምህራችን ነው፣፣እግዚአብሔር ይጠብቅልን፣ ብዙ ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን ከጨለማ ወደብርሀን የመለሰልን ነው።ክፉት ካልሆነ በቀር ሀኬ ምርጥ ኦርቶዶክሰ ወንድሞችን ነው።

  • @NanesaShiferaw-d3u
    @NanesaShiferaw-d3u 3 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Nagera-e6y
    @Nagera-e6y 2 часа назад

    የራሳችሁ ያልሆነን ስራ በዩቲዩብ እየቆራረጣችሁ የምታቀርቡ ሁሉ ቀፋዮች ደላሎች ናችሁ ሰው እራሱን ሆኖ ነው መኖር ያለበት እራሳችሁን ሁኑ ሰርታችሁ ብሉ

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u 2 часа назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZiadAbdullathif
    @ZiadAbdullathif 2 часа назад +1

    ❤❤❤

  • @MinaloHielu
    @MinaloHielu Час назад

    ❤❤❤❤