ሩዝ ቡኻሪ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 81

  • @ኢትዮጵያፍቅርናት
    @ኢትዮጵያፍቅርናት 3 года назад +1

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሺ ዋው አሪፍ አሰራር ነው በርች ጎበዝ እግዚአብሔር እጅሺን ይባርክ ሲደርስ እመጣለሁ ጠንክሪ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ

  • @mexuu9469
    @mexuu9469 3 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ በጣም ለየት የአለ አሰራራ ነዉ ማሻአላህ ተባረከላህ
    ይስለም የዲክ 👍

  • @GeCr-xn2nl
    @GeCr-xn2nl 4 месяца назад

    እናመሠግናለን

  • @መኖርደጉ-የ5ሠ
    @መኖርደጉ-የ5ሠ 3 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህት ዋውውው ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ አድናቂሽ ነኝ ቀጥይበት አረፋ አሰራር ነው

  • @jimateko2141
    @jimateko2141 2 года назад

    wawo

  • @SikkSilo-yu4sk
    @SikkSilo-yu4sk 5 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 3 года назад +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ በጣም ጥሩ አሰራራ ነው እናመስግናለን በስድት ያለውን ፍጣር ይጠብቀን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @maraki29tube
    @maraki29tube 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሺ ዉዴ ዋዉ በጣም ያምሬል አሣሣሺኝ እርጉዝ ብሆን አልቆልኝ ነበር አለመሆኔ ጠቀመኝ በጣም ያምራል ዋዉ ብያለሁ እህቴ

  • @lubabaahmed1337
    @lubabaahmed1337 3 года назад

    ማሻአላህ ዬኔባለሙያ እ ጅባረክ በርች

  • @binital
    @binital 3 года назад +1

    Asalamu alayikum warahimatulahe wabarakatu firidosa enikan basalam matash masha Allah batam new yemiyamira ejish yibarak bariche

  • @etakilahnafisa4082
    @etakilahnafisa4082 3 года назад

    Asalamu alayikum warahimatulahe wabarakatu enikan basalam matash masha Allah wida beriche batam aref new colour teamun bekamisewim Maliki gin anidagna new

  • @ሰላሜነሽz
    @ሰላሜነሽz 3 года назад

    እግዚአብሔር። ይመስገን ምርጥ ምግብ አሰረር ነው ውይ ሎምው ስያዘዝን ብቻውን ከላይ ስንጎረዳድ። እናም ሞክሬ ጣአሙን አያለሁ። እንመሰግነለን

  • @29tube59
    @29tube59 3 года назад

    ሠላም ላንች ይሁን እህቴ ዋዉ ሢያምር አሥጎመጀሺኝ ሲበስል ጥሪኝ በተረፈ በርች በጣም ነዉ አሣምረሺ የሠራሺዉ ዉዴዘንድሮ ሞያ ሞልቷል ለተማረ ሰዉ

  • @omusalemnyoutube8492
    @omusalemnyoutube8492 3 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከትሁ ማሻአላህ ሀሪፍ ነው ካንች ብዙ እጠብቃለን ማማየ ባለሙያነሽ ሲያምር👍👍👍👍

  • @ekram7173
    @ekram7173 3 года назад

    ዋአላይከም አሰላም ወራመቱላይ ወበረካቱ አህለን ፍርዶስ ማሻአላህ የሚየምር አሰሪር ነዉ እጅሽይበረክ አደሚጣፍጥ አልጥረጠርም

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 3 года назад

    ሰላም ቤቶች እንደምን አለሽ የኔ ባለሙያ በጣም ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው ግን እኔ አላውቀውም ይህንን ምግብ ሲያዬት በጣም ደስ ይላል

  • @sayatdestelegaleche962
    @sayatdestelegaleche962 3 года назад

    Selam lanchi yehun feredoseye wow betam yemiyamere aserare new yasayeshen enamesegenalen yene konjo berechilen

  • @ፍቅርፍቅርፍቅርፍቅር-ረ2የ

    ወአለይኩም እስላም ወራህመቱሏህ
    ወበርካትሁ ፌርዶዩ የኔ ውድ ምርጥ የምግብ አስራር ነው ሴቶች ትምህርት እንድምታግኝበት አልጠራጥርም

  • @omureyan
    @omureyan 3 года назад

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢትዮጵያ ሀገራቸን ፍቅር አንደነት ለሀገሬ ልጅ ቺ መጣምአሪፍነው በርቺልኝ ማሻአላህ ቀጥይበት ወድ

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 3 года назад

    Selam biyelew ehita batem arif aderigash new yeserishew ejash yeberek ehita barichaling

  • @habeshawittube
    @habeshawittube 3 года назад

    Egizabher yimesgn selam lanch yihun wowwwww arfe migbi new ejish yibark asraru betam des beml menged new bizu muya entebkalgn kanch

  • @attube383
    @attube383 3 года назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ማሻአላህ ተባረከላህ ቆጆ አሰራር ነዉ
    በርቺ ጎበዝ ነሺ 👍👍👍

  • @Kdisttube
    @Kdisttube 3 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ ልዩ ነዉ በጣም ደስ ይላል የኔ ባለሙያ ደስ የሚል አሰራር ነዉ በርች እናመሰግና

  • @hawa2100
    @hawa2100 3 года назад +2

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አገራችን ሰላሟን ይመልስልን በስደት ያላነውን አላህ ይጠብቀን Jezak Allah

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 3 года назад

    Selam lachi yihun ehite enkuan dehna metashi waw yene balemoya hulem yemseriwu betam konjo new enamesgnalen yene wud

  • @mrha1407
    @mrha1407 3 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ናቹህ እንኳን ደህና መጣሽ ፌርዶስየ የኔ ባለሙያ አሪፍ አሰራር ነው በርቺ በቀጣይም እንጠብቃለን በርቺቺቺ

  • @Sifanmedai
    @Sifanmedai 3 года назад

    Selam selam selameshi yebezagni yene konjoo enkuan dena metashelen yemewadeshi wowow betama arfi aserei new berchelin yene wade

  • @ላስታመውየስደትኑሮየን

    Selameahi yebeza ehitachen eneqan dehina metashi waw batam dess Yemilena Fetan yerise aseear new uasayeshen enamesegenalen

  • @አሳበይበፍቃዱ
    @አሳበይበፍቃዱ 3 года назад

    ሰላም እንኮንደህናመጣሽ ሀያቲበጣም አሪፍ የሩዝመድአሰራርነውያሳየሽን ይስለሙየድኩም ካንችብዙነገሮችን እንጥብቃለን ሀያቲ ክበሪልን

  • @weletekidanweletekidan5332
    @weletekidanweletekidan5332 3 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን መልክ ብቻ ስጠኝ ሙያ ከጎረቤት ይባላል በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @diboralove7890
    @diboralove7890 3 года назад

    ሠላም እግዚአብሔር ይመስገን ስላ ሁሉም ነገር ዋው ምርጥ ሩዝ አሰረር አኔም አሁን ሰርቼ አሞክርነ ሙያሽን አደንቃለሁ እናመሰግናለን ለምቀጥለው ሌላ ነገር እንድታሰይን ተስፈ አለን እናመሰግናለን

  • @kdistgojamewa1572
    @kdistgojamewa1572 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላአንች እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ደስ የሚል አሰራርነዉ እዉነት እጆሽ ይባረክ የኔ መልካም በርች እናመሰግናለን

  • @truyeetube2883
    @truyeetube2883 3 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ልዩ ነው ባለሙያ ደስ የሚል አሰራር ነው ያስተማርሽን ውዴ ብዙ እንጠብቃለን

  • @ብተወውየቆጨኝ
    @ብተወውየቆጨኝ 3 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበልልን ዋው አሪፍ አቀራረብ ነው በርቱልን እኔም ከናተ ቤት አሪፍ ቆይታ ነበረኝ በሊላ ቪደው ከዚህ በበበለጠ እደምንገናኝ አምናለሁ እጠብቃለሁ በርቱ እንበርታ

  • @hadara4076
    @hadara4076 3 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ። ጥሩ የእሩዝ አሰራራ ነዉ የአሳየሽን ከአቺ ብዙ እጠብቃለን በርቺልን የኛ ባለሞያ

  • @halawyath
    @halawyath 3 года назад

    አሰላም አሊኩምእራህመቱላሄወበረክቱ እንኮንደህናመጣሽ ሀያቲ በጣም አሪፍ አስራርነውይዘሽልን የመጣሽው ይስለሙየድኩም ክበሪልን

  • @tubeferahtube8253
    @tubeferahtube8253 3 года назад

    Aselamualilkum wrahmetuloh webereketu eruz bekori mashialah konjo aserar slasayeshi enamesegnalen bberchi

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 3 года назад

    ሠላም ሠላም እህት ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ ዋዉ አሪፍ ምግብ አሰራር ነዉ የኔ ለሞያ እጂሽ ይባረክ ቀጥይበት

  • @ekramtube7832
    @ekramtube7832 3 года назад

    አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂ ወበሰካትሁ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ አሸራር ነዉ ፌርዶሰዬ ቀጠይበት ምግብ አሰራር ትችያለሸ እጂሸን ይባሮክዉ👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekidiyedenegellejtube
    @mekidiyedenegellejtube 3 года назад

    Egeziabehar yemesegen ehitachen Ferdos selameshi yebeza eneqan dehina metashi Waw Betam arif aserar new yakafeleshen enamesegenalen Thnkyou for shering

  • @martamarta-lz6hf
    @martamarta-lz6hf 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውውው የኔ ባለሙያ በጣም 👌👌👌አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሺ ይባረክ

  • @mehammednur827
    @mehammednur827 Год назад

    የኔጀገና በረቻ

  • @ኢትዮጵያዊትነኝyouTube
    @ኢትዮጵያዊትነኝyouTube 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እህታችን ዋው አሪፍ ነው በርች ጎበዝ እጅሺ ይባረክ ብሉኝ ብሉኝ ይላል የኔ ባለሙያ ዋው ነው የኔ ውድ የተባረከ ይሁን

  • @tube5821
    @tube5821 3 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህት በጣም የሚገርም አሰራር ነው በርቺ ጎበዝነሽ ካቺገና ብዙ እንጠብቃለን እጅሽ ይባረክ የእውነች በጣም ያስጎመዣል የማናውቀውን እንድናውቅ ስላደረግሽን እናመሰግናለን

  • @RihannaTube1
    @RihannaTube1 3 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ ፌርዶስየ የኔ ባለሙያ ማሻአላህ ብያለሁ አሪፍ አሰራር ነው በርቺ በቀጣይም ይዘሽልን ነይ በርቺ

  • @Moon60765
    @Moon60765 3 года назад

    Assalamu allayikum warrahmatulahi wabarakatihu ahlan firduye masha allah masha allah lyuu azagajajat nawu yane lyuu

  • @tigistitube
    @tigistitube 3 года назад

    ዋውውው አሪፍ አሰራር ው እጅግ በጣም እናመሰግናን ከሙያሽ ሰለአካፈልሽን ማማየ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ይመችሽ ቀጥይበት

  • @lovetube5728
    @lovetube5728 2 года назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላህ ተባርከላህ መያለራስ ነው እጂሺ ይባርክ ማሻአላህ በርችልኝ ሀገር ስትገቡ ልልመዲ አትሉም ምግብ ቤት ብትከፍቱ እና ተማሩ

  • @ሠፊናዩቱብገጠሬዋ
    @ሠፊናዩቱብገጠሬዋ 3 года назад

    ዋለይኩምስላመውርህመቱላሂወበርካቱሁ
    አህለንንማሻአላህበርቺ

  • @yezimareTube
    @yezimareTube 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ውድ እህቴ እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ መልክ ስጠኝ ሞያ ከጎረቤት ይበለል እና በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርቺ ውድ እህታችን

  • @melkamtube6658
    @melkamtube6658 3 года назад

    ሰላም አንኳንደናመጣሸበመጀመርያአገራችንሰላምተሁንዘንድሁላችንምደውአንፆለይ ዘንድ👍👍🌹🌹🌹🌹💐💐💐እንኳንአብሩአደረስንአደረሸሥችውአሚንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tubeferahtube8253
    @tubeferahtube8253 3 года назад

    Mashiallah ejishi yibarek

  • @mimimulatu502
    @mimimulatu502 3 года назад

    ሩዝ ቡካሪ አሰራር በጣም የምወደዉ ምግብ አይነት በተለይ የቀመማ ቅመሙ ዉህድ ዉስጤ ነዉ ቢበሉት የማይሰለች ለምሳ ለራት ተመራጭ ነዉ 👍

  • @ሁሉበርሱሆነቲዩብ
    @ሁሉበርሱሆነቲዩብ 2 года назад

    እግዚብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ዋውውውውውውው የኔ ባለሞያ እጃሽ ይባረክ አሪፍ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው ሞያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ፍቅር ሰላም አድነት። ለእናት ሀገራችን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን

  • @zamzammuhammad9597
    @zamzammuhammad9597 Год назад

    ዋዉ! ይህ ምግብ ማብሰል ጥሩ ነው! እናቴ ማብሰል እንኳን ጥሩ ነው! በጣም አመሰግናለሁ!

  • @የጣይቱልጂየጣይቱልጅ

    ሰላምሽ ብዝዝት ይበል እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው በርቺ እጅሽ ይባረክ በሚገባ ሰርተሽዋል ልዩ ነው በእውነቱ መልክ ስጠኝ ሞያ ከጎረቤት አይደል የሚባለው

  • @mehertasefa2355
    @mehertasefa2355 3 года назад

    Selameshe Yebezalen Feredoseye Betam Des Yemile Aserare New Yasayeshe berechilen Yegaa Andegaaa Wow Belelam Moya Enetebekeshalen

  • @hamerenoyoutube9887
    @hamerenoyoutube9887 3 года назад

    ዋውው በጣም አሪፍ አሰራር ባለሞያ ጎዝነሽ በጣም ያምራል ።እናመሰግናለን ስለአካፈልሽኝ ። በሌላ እንጠብቅሻለን

  • @mahletmahlet7726
    @mahletmahlet7726 3 года назад

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ የተበርከ ይሁን በጣም ያስጎበጀል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን በርቺ ውድ እህታችን

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 года назад

    እግዚብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ዋውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው የኔ ባለሞያ እጃሽ ይባረክ ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናል ።ፍቅር ሰላም አድነት ለእናት ሀገራችን ያምጣልን

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB Год назад

    አሪፍ አሰራር ነው ጎበዝ በርቺ

  • @zelalem1575
    @zelalem1575 3 года назад

    EkwN beslam metash ehet wow betam yemeyamerna yemeysgoje bohar nw yeserahu ejesh yebarekln mamye berechi ketaye etbkln selakflshn enmesgnalen

  • @ethioarbicfood8891
    @ethioarbicfood8891 3 года назад

    ሰላም ላንች እህት በአይነቱ ልዩ የሆነ የሚጥም ሩዝ ብርያኔ አሰራር ነዉ ወድጄዋለዉ ምሳ አንድ ቀን ትጋብዢኛለሽ እጅሽ ይባረክ 👌👍

  • @emantube6292
    @emantube6292 3 года назад

    አሰላማለኩምወረህመቱላሂወበረካትሁማሻአላህአጅሸይባረክየኒቤለሙያጥሩነውያምራልየኔውዴአህትበርቺጎዝበጣምአሪፍነው

  • @hiwottube7711
    @hiwottube7711 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ለአንች ይብዛልሽ በጣም አረፍ ምግብ ነው የምግብ ሙያ መኖሪ በጣም ደስ ይላል የተኛውም ነጠረ ሙያን ይፈልገል ጎቦዝ እጅሽ ይበረክ

  • @zidtube1722
    @zidtube1722 3 года назад

    ሰላምእንኳን በሰላም መጣሽውድእህት እንኳን በሰላም በፍቅር በጤና መጣሻ እንኳንአብርው አደርሰን ድሀ ማለት የሰውልጅችን ዘቅአደርጉ የሚይነው በአሰተሰሰቡ የውደቅ ማለትነውእንጅ የሰውድሀየለውም ማንኛውም ሰው ከጣይገኝል

  • @ያየንየለምእጂያላየነውየለ

    የምትሰሪያቸው ምግቦ ሁሉ ደስ ይላል ማማዬ እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ሴት ነሽ ወደፊትም እደዚህ አሪፍ አሪፍ ቪዲዮ ይዘሽ እደምትመጭ ተስፋ አደርጋለሁ በርችልኝ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 3 года назад

    ሙላ የኢስላም ልጆች አሰለሙአለይኩም ፍቅር አድነት ላሀገራችን እህታችን በርች በጣም ነዉ የሚጥመዉ እየ እሩዝ ቅመሙን በዛ አሪጊዉ በጣም እድጥም ሴቶችየ ልመዱ ሙያ ኑ ወደቤቴ ዉዶች

  • @fryaabdi5874
    @fryaabdi5874 3 года назад

    አሰለሙ አሌይኩም ወረመቱለህ ወባረካቱህ ፌርዱዬ አህለን የምወድሽ❤🍫❤መሻ አለህ ቆንጆ አሰራር ናው እጅሽ ይባረክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 3 года назад +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እህታችን እንኩዋን ሰላም መጣሽ ማማዬ ዎው በጣም ቆንጆ የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን ባለሞያ ሴት በርች ሁሌም የምታካፍይን ቪዲዮ ደስ ይላል በዚህ ቀጥይ

  • @meku90829
    @meku90829 3 года назад

    ሰላም ማሬ ዋው ገና ሳየው የው አፌ በውሀ የተሞላው በውነት እጅሽ ይባረክ የኔ ቆመም እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን ማሬ ምክንያቱም አንዱ ለሀንዱ መዳንት ነውና ከዚ የተሻለ ነገር ይዘሽልን እንደምትመጪ ተስፋ አለን በርቺልኝ የኔ ጀግና

  • @29tube59
    @29tube59 3 года назад

    ሠለም የኔ ዉድ

  • @omusalemnyoutube8492
    @omusalemnyoutube8492 3 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከትሁ ፊረዲ ማሻአላህ ባሙያነሽ አንችንያገባ እድለኛ ካላገባሽ ለወድሜ ልጭሽ መረሀባ በይኝና ቅጠሉን የዠልምጤ እጅሽን አይመምሽ አይቆረጥምሽ

  • @emeshetuu6512
    @emeshetuu6512 3 года назад

    Selam biyelew ehita batem gobez nesh ehita aseriresh batem dase yelel baricha ehita

  • @Meftah-Yglae
    @Meftah-Yglae 3 года назад

    አሰላም አለይኩም ራህመት እላሂ ወበረካቱ

  • @xuru1657
    @xuru1657 3 года назад

    Selam mesh yebazaleshe wude ehetachen bexam desse yela barchelenye bazehu qaxebate xuru newu ehete yawaqatin masawaqe Malikam new

  • @adisaabusemaw6338
    @adisaabusemaw6338 2 года назад

    lemne sb anaregateme

  • @رحيمةالرحمة-غ6د
    @رحيمةالرحمة-غ6د Год назад

    Ykftshw yklsfkalu demse batam yrabshal yancen menem ayasamam batam naw yamrabshaw