Fadila Mohammed eski lteykshi kuran begnet landi wondi 72 dingl sat ysetal ylal tadiya anchi begenet 72 dingl sat endisetshi newu muslim yehonshiwu ?????? yha newu yefetari kal bewunet asafari ena blgna yemolabet newu asteway leb ystachihu
Orthodox preaches preaching system differently analysed . Which is not proof reading each other . Memher Zebene and Like Tebebet Mulatu Zerhun strngly condmen Europeans and USA for the different idea of bible translation by omitting the truth to hide the facts . Others also following their idea. In other Jehovah Witness also have the same idea for the miss interpretation. Wondem Benyam denying the fact due to lack of knowledge .We can not bring Muslim by doing wrong and in Christianity lies has no value by any standards. Can you see in youtube "Orthodox Meles Alat and Hail Mary" Please before you further it is better to discuss with your colleagues to handle problems. I can write more than 10 pages but it is enough for high lighting .Amen
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን
ወድማችን ዝብለህ ትዘባርቃለህ አላህ ሂዲያ ይሥጥህ
ቢኒያችን የእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
ፀጋውን ብዝትትትትትትት ያድርግልህ እንኳን የእኛ ሆንክ አንበሳው የተዋህዶ ፍሬ
የናተና የእኛ በየት የኛ አምላክ ጠላቶቻችሁን ውደዱ ይላል የናተ ደሞ ግደሉ አይ እግዚአብሔር ይመሰገን የሱ ብቻ ሰለሆኩ ወድምወይ እግዚአብሔር ይሰጥልን እነሱም ልቦናቸውን ይመልሰላቸው እየሱረ ክርሰቶሰ የጌቶች ጌታ ነው አናፍርበትም እግዚአብሔር ይመሰገን
ውሽት ሲደጋገም እውነት ይመስላል የናንተ ነው መግደልን የሚያስተምረው መጽሐፍ መሳፍንት 14 ፣ 19-20 ያለውን አንብቢ እግዚአብሔር 30 ሰዎችን እንዴት እንደገደላቸው ማንበብ ሙሉ ሰው ያረጋል እባክሽን መጀመርያ የራስሽን ጉድ አንብቢ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ቢኒ ውዱ መምህራችን የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።
በእውነት ውድ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን👏👏
ቢኒዬ ቃል ህይወት ያሠማልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
ወንድማች ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ቃል ህይወት ይስማልን 🙏
ወንድማችን ቢኒ ቃለ ሂወት ያስማልን
እኛ ኦርቶዶክስ ኣልተሳሰትንም
ኣይ ይች የምስሊምች ጭቅላት በጣም ያስቃል።መፅሃፍ ቅዱስ ኣልተበረዞም በመሆኑ መሃመድ ራሱ ኣረጋግጦዋል እና ምን ልትሉ ነዉ ኣታፍርምን?
ኣረቶዶክስ በሰማይም በምድርም ኣለች ለዘላም ፀንታ ትኖራለች
ስታሳዝኑ ምን ታደርጊዋለሽ ወንድማችን ወደ እስልምና መጣ እውነት ተደብቆ አይቀርም
ሰአዳ ሙሀመድ ሠለመ እደ
ሴት ናት እንዴ ኦርቶዶክስ ፆታ እንዳላት አላወቅንም። "የአለማቱ ጌታ አምላካችን አላህ "ስትፈጠሩ ወደ ነበራቹበት ይመልሳቹ Ameen!!!!
@@ሰአዳሙሀመድ-ቘ2ዠ ሃሃሃሃሃሃ ምኞት አይከለከልም አሉ አንቺ ነው ያሰለምሽው ወይ ምነው ግን እውነት ለማውራት ብትሞክሪ ሃሃሃሃሃሃሃሃ ሰለመ ስትገርሚ ሰው በቁሙ ይዋሻል
ቃል ህይወት ያስማልን
አተደደብ አውቀሞተአል
ውሻ
መፀአፍቁዱስ በደብነው የተበረዘው አተ ውሻ የውሻልጅ
+Khader Khader ልቦና ይሥጥሽ የኛ አምላክ የፍቅር አምላክ ነው ማንም አዱን ፊትህን ቢመታህ መልሠህ አዱን ሥጠው ነው የሚለው እናተ ግን ዛሬም የኦሪቱን ህግ ይዛቹህ ነው የምትጎዙት የገደለን ግደል አይን ያጠፍን አይን አጥፍ እያለ የአዳምን ዘር የሚያጫርሥ
ቃለ ሒወት ያሠማልን ወድማችን
ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምን ግዜም መልስ አላት
ቃለ መላእክት ያምዛልህ ወድማችን የተዋህዶ ፍሬ🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድማችን እግዚአብሄር ከእዚህ የበለጠ እውቀት ያድልህ ለአህዛብ እኮ የራስ ምታታቸው ነህ በተለይ ለአቡ ሀይደር ሽንቱን እኮ ነው የምታሸናው አይ እስላሞች ግራ ሲገባቸው መምህር ቢኒ ሰለመ ይላሉ ግራዎች
Amen kale heyewot yasemalen tebareki yemanem digaye ras tewachew
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ድንቅ መልስ ላስተዋለህ ቁረሀን እራሱ ወደ መንገዱ ይመራችኋል አለማስተዋል እንጂ ጭፍንነት እንጂ ወንድማች ፀጋውን ያብዛልህ
ፈጣሪ ሰው ሆኖ ከተወለደ በኋላ አልክ ይገርመል ውናተው ይህ ነው ያአለመት ፈጣሪ ያኛም ሆና ያናንተም ፈጠሪ ያሆናው አላህ አልወለደም አልተወለደም አልሞተም አይሞትም አንድ ነው በንድናቱ ሶስት ናት ያለበትም ከጎደሎ ሁሉ ያጠረ ነው
እኔ ግርም ይሉኛል ሙስሊሞች ቁርአን ከስማይ ወረደ ይላሉ እማይመስል ነገር ማን እንደ ጻፈው አያቁም ሎቱ ስብሀት ከነዚህ አህዛቦችና ስይጣኖች ጠብቀን ።
አይ ካፊር ( እርቃንሽን መጀመሪያ ሸፍኝ)
ተነግራሸ መተሸል
አይ ካፊር እና አህዛቦች!!!!! የእናንተን ጰውሎስ እና ፈረጆች (ግብረሶዶሞች) እደፃፉት ላስታውስሽ በየዓመቱ እያሻሻላቹት።
ቃለ ህይወት የሰመእልና ክብር ሓውና
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
tekkignw yesw seten nk ant kuran btekkil ngem zarem Yallah Kal naw ok
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
ሱብሀን አላህ በጣም ይገርማል እና ታዳ የማነው እውነት እደት አርገህ ነው የተረዳኅው ወድም አተኮ ያነበብከው የተከበረው ቁርአን እኮነው ታዳ መፅሀፍ ቅዱስ ምድነው እሚለው አይ አለመግባባት
Erahmet Rama btkakil👍👍👍
ymetewraw hulu egn endehun selemntechin mnnte enwkalen lresek ljochi bewushte laye lela wushite astenerachiw ewuren ewure bemarew tyeyezaw wudete gedel
መሀመድ በቀደሙት መጽሀፎች ያምን ነበር ሲጀመር አላህ የሚባል አምላክ የለም የመሀመድ የፈጠራ ታሪኮችናቸው።
ሱመ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ
በዚህ በኒያሚን በሚሉት ሰዉ ምክንያት ስንቱ ወዴ እስልምና መጣ እኛ ሙስሊሞች የሱን ዉሼት ኡስታዞች እግር በእግር እየተከተሉት ያሳፍሩታል አልሀምዱ ሊላሂ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ እየሱስኮ እኔ የተላኩት ለበኒ ኢስራኢል ለጠፉ በጎች ብሏል
የመቸ ነዉ እህት ይከ ሰዉየ የሰለመ መስሎኛል አሁን
ኧር ያለ ፕሮግራም አሳቅሽኝ ነው ተሳስተሽ ነው ስንቱ ወደ ክርስትና ሄዴ ለማለትነው
ሀሀሀሀ በጣም እነሡ በዋሹ ቁጥር ሠው መልሥ ሣያጣ ወደኛ ከች ይላሉ
ከከከከከከ በእውነት አሳቅሽኝ እህቴ
በጣም ትገርማላችሁ ካልዋሻችሁ አይሆንላችሁም አይደል እኛ ቁርአን በቂያችን ነው ማንም ከፃፈው መፅሀፋችሁ ማረጋገጫ አንፈልግም እባካችሁ ለህሊናችሁ ሥትሉ አትዋሹ!!!!!plecs plecs
ካካካካ
ትገርማላቹሁ ከምር ወንድሜየ። ኣንብብ ኣንብብ ኣንብብ ትድናለክ በ ኩሩሱቶት
ቁርአን ነው ያሚለው መፀፍ ቅዱስ አልተበረዘም ያልከው ወሬ ያመይመስል ናገር አተውረ ይልቅ መልስ እንደሌለ አንዱ መፀፍ ከአንድ መፀፍ ውስጡ አለ ማመሳሰሉ ይመሰክረል
የራስህን ማስረጃ እንጂ የማታምንበትን ቁርኣንን ለምን እንድማስረጃ ትጠቀማለህ?#injiltawratinazabur k አላህ እንደ ሆኔ ቁርኣን ያስተምራል።ሰዎች ግን መከተል ስያቆሙና የራሳቸውን ቃልና ሀሳብ ማስገባት ስጀምሩ ቁርኣን ወርደ።አንቴ ያነበብከው የቁርኣን አንቀፅ በራስህ ወይም በሌላ ሰው የተቶርገመ እንጂ የ አላህ ቃል አይደለም። የ ኣላህ ቃል በ አረበኛ ነው።ሰዎች(እብን ከሲርንም ጨምሮ አላህ ረህመት ያድርግለት) በቻሉት ያክል ለመቶርጎም ሞክረዋል እስከ መጨረሻ ዘመን የምኖሩት ሁሉ ይሞክራሉ።ግልፅእንድሆን ለምሳሌ በኛ ሀገር ቃላቶችን መርጦ እንደየ እውቀታቸው ያስረዳሉ ።ትርጉምና ዋናው ይለያያል።
Jezak Allah💝🌹
መሀመድ እውሩን እየተመሩ እውር ሁነዋል መስሚያም የላቸው ወላሂ ትበል ዝብላ አህዛብ ሁሉ
ፍጠሪ ማአቱን ያውርደባችሁ የራሱን ሀይማነቱ የማያክብር የስው ይሳደባል ዝብለሽ እጨትሽን ተሽክሚ
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
ባለህበት እግዚያብሄር ይጠብቅልኝ
የሙሀመድ ዘሮችንም ማስተዋልን ይስጥልን።
Bete 1992 አፍት
ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን
kale hiwotn yasemaln wendimachin biniye
Kale hiywot yasemalin wendimachin
የሰውን ልጂ ፈጣሪ አድነው አልሀምድሊላ የማይናምድር ለፈጠረው እኛም እምናምነው ቁርአን ከአላህ የወረደነው የናተም ሰው ሰራሽነው እየሱስም ሰውነው በእምነታችሁ ሞተ ተሰቀለም በምትሉበት ስአት ማን እየጠበቃችሁነው
ወንድማችን ክርስትና እንደፈለጉ ስለማታደርግ አይወዶትም ተዋቸዉ ከድፍን ቅል ዉሀ ማንቆርቆር ነዉ ለነሱ መመለስ
ሞት ነግሮ አይመጣም ሰለዚህ ተመለስ ከርስቶስ ስትል እዳትቀር ወድሜ ጥሩ ምክር ነው የመከርኩህ የክርስቶስ ፊልም አያዋጣህም
ሙሥልሞች ከንተቱ ልፉት ነው። ወንድመሜ ቃለህይወት ያሠማልንንንንረ
ግን በጣም አሳዘከኝ አሏህ የመራቸው ትንሽ በማበብ ብቻ ያአላህን አድነት ይረዳሊ ግን አተ ይሆን ሁሉ ኡራአን እያወክ ምን አይነት ሸይጧን ቢይዝህ ነው ወድሜ መቸን ግንኮ ትክክለኛውን ብታቅ አተው ነህ እምትጠቀመው ግን ሳታውቅ ቀርተህ አይደለም ልክ በነቢየሏሂ የሱፍ ዘመን እዳሉት እደነዛ እጨትን አምላክ ነው እያለ በጨቱ ተደብሮ እያወራ አምላካችሁ አናገራችሁ ይሉ ነበር ነገሩ ከዛም በፊት የነበሩ ናቸው ስት ነብያት እደናተ ባሉ የአይምሮ ህመምተኛ ለፍተዋል ይገርማል እኮ አተም እያወክ ግን እዳላወክ አልረታም ትላለህ አሏህ ይርዳክ እሱነውና ሁሉን አዋቂው
ወድምወይ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ወድምወይየ ተባረክ ግን ሙሰሊሞች ዳቢሎስ ማመናችሁን አትርሱ ክክክክክክክ15አግቡ የሚል ይሄ ዳቢሎስ ነውጀ ምኑ አምላክ ነው ክክክክክ እየሱስ ክርሰቶሰ አምላክ ነው እግዚአብሔር ልባችሁን ይመልሰው እግዚአብሔር ይመሰገን
አይ ካፊር እግዚአብሔር ስንት ሚስቶች እንዳሉት አታውቂም እባክሽን አንብቢ ከዛ እርቅ ማሽን ሸፍኝ
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ክርስቶስ አምላክ ነው ወይስ አማላች ነው
uMatr tabl t አምላክ ነው 100%
uMatr tabl t እናተ የሳታችሁ መቸም አይገባችሁም የእግዚአብሔርን ቃልእና መፅሀፍትን ስለማታቁ ትስታላችሁ ማቴ 7÷22÷29 አምላክ መሆኑን ይነገራችኽል ግንአታምኑም ወይም አርፍልችሁ አትቀመጡም እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አብን ታኑት አላችሁ ወይስ አታምኑትም ይህን ብቻመልሽልኝ
አምላኬ ጋታየ እየሱስ ሆይ ለኔልጅህ ንፁህ ልብን አድለኝ እኛ ሙስሊሞች የምናምነው በአንድ አላህ ብቻ ነው አላህ የሁሉም ፈጣሪ ነው እየሱስ ነብይ ነው እየሱስ ጌታ ከሆነ ማርያምን ማን ፈጠራት የማርያም እናትን አባትን ሀይዋንን አዳምን ማን ፈጠሯቸው ????እእየሱስ ጌታ ከሆነ ለምን ይበላል ይጠጣል ይተኛል ??????በደንም መጻፍ ቅዱስን ብታነቢ እውነቱን ታገኒዋለሽ ከራሴ አዳችም ማድርግ አልችልም ነው ያለ እና ደግሞ አልደረስንባችሁም የናተም ሀይማኖታችሁ አለላችሁ የእኛም ሀይማኖታችን አለልን በጨዋ መልኩ መወያየት ይቻላል እውነት ተደብቃ ስለማትቀር
uMatr tabl t ከዚህ ይጀምራል አለማወቅሽ እየሱስ ለምን መጣ ሊፈጥረን ነዉእንዴ ይሱየመጣዉ ከሀጢያት በከበረ ደሙ ሊያድነን እንጅ ሊፈጥረን መጣአላልነሽም ሳይመጣ ፈጠረን ሰማይ እናምድርን ፈጠረ አዳምን ካፈር እስትንፋስ እፍ አለበት ማሪያም ፈጣሪ ዋንወለደችዉ መፅሀፌን በድንብ አወቀዉ አለሁ አወበልቷል ደክሟል ተኝቷል ተርባል ይህሁሉ በለበሰዉ ስጋ ስጋይራባል ይጠማል ይደክማል
በመለኮቱ አልተራበም አልተጠማም አልሞተም አልደከመም በመለኮቱ በስጋ ግንደክሟል። እየሱስ ፍፁም ሰዉ ፍፁም አምላክ ነዉ ብለን እናምናለን ይህለናተ ሁልጊዜ ጥያቄ አችሁ ነዉ መልስ ደግሞ በደንብ ይሰጣችኻል ግንበድንጋይ ላይ ዉሀማፍሰስ ነዉ ለናተ መናገር
አምላክ ነው ጥርጥር የለውም 100%
አልሀምዱሊላህ ኢስላም ላደረከኝ ግን መለኮታዊ መፅሀፍ በሰውልጅ አይቀየርም አስቡ ወገኖች
ኣካኣብ/ድንጋይ ለምስገድ ነው አላህ የረዳሽ
እሔ የናተ ነዉ መጠየቅ ያለበት
ይሄ ልጅ ግን ተሃምረኛ ነው ፤ የኛ ነቢያቶች መፅሃፍቅዱሱን እንኳን አያስተምሩንም ፡ ይሄ ልጅ ግን ከራሱ አልፎ ቁርሃኑንም ከኡስታዞች ባልተናነሰ መልኩ ያውቃል
ክርስቶስአምላክነውካላችሁእናቱንማንፍጠራት
ጥያቄ እደዚ አይጠየቅም😂 ክርስቶስ አምላክነው ካላችሁ እናቱን ማን ፈጠራት😂 ምን ማለትነው ?
Biniyam kale hiyot yasemalin amen
ቃለ ህየውት ያሠማልን ውድማችን
ልክልካቸዉንሱነግሯቸዉያስቀባጥራቸዋን
ቃል ህውት ያስማልን ውኑድማችን
እነዚ ዝምብለው ግዜ ማሳለፍያ ነው ምያደርጉት አይናቸው እያየ ግን አላይም ጆሮዋቸው እየስማ ግን አይስማም እንደተባሉ ናቸው ተዋቸው
አሁኑኮ ቁርአን መፅሕፍ ቁድሱን በፍቱ የውርደና ትክክለኛ መሆኑን ያምናል
ግን ደሞ በሌላ ፅንቀፅ ስውስት አምላክ ያምልካሉ ስው የሆነው ኩሩሱቶሱን ኩዶው ይናገራሉ እንዲያውም ትልቁ ውሽት ያለው ቁርዓን ነው ለምን በመጀምርያ ዓንቀፅ መፅሓፍ ቁድስ ትክክል ነው ብሎ ስያበቃ በሌላ ዶም ተብርዞ ይላሉ ክክክ ምን ዓይነት ጭንቅላት እንደተስጣቹ እኔጃ አስተውሎ የማያስብ አስተዋይ ልቦና ይስጣቹ ውደ እውነቱ ልትመጡ ምሲሊም ውኑድምች
ታዳ ከእየሱስ ከመወለዱ በፊት ፍጥረት መኖሩን ታምናላችሁ ለመሆኑ በቅሎ ጌታዋን አረገዘች ነው እምትሉት እናት ፈጣሪዋን ወለደች ???
eyesus or isa endat ftari lihon chale ? ymereyemem lje aydel
kedma enatu mariyam aydelch? gra gbt ylegnal
እባክህማንምአይስማህምአተንምቀጥተኛመንገድንአላህይምራህእኔምጥያቄአለኝ
አላህ ማይግደር 😂😂
Teberzal alahn fru
ክክክክክክ ታዳ የሰዉ ታርክ ነዉ እጅ የፈጣር ቃል አደለማ አላህ ቀጥተኛዉ መግድ ይምራቹ እስላም ነዉ ሂወቴ።
Fadila Mohammed kkkkkk ketitegna yetu new ye gimel eregnau
Fadila Mohammed mastewal ysthi sijemer mejemriya kuran shin anbibi kezam men edemit takaleshi men endemtamlki enqa atakum bewunet
Fadila Mohammed eski lteykshi kuran begnet landi wondi 72 dingl sat ysetal ylal tadiya anchi begenet 72 dingl sat endisetshi newu muslim yehonshiwu ?????? yha newu yefetari kal bewunet asafari ena blgna yemolabet newu asteway leb ystachihu
Fadila Mohammed አንብባችሁ ተረድ እንጅ ለእናንተ ማስተማር ድንጋይ ላይ ዉሀ ሜፍሰስ
fadila mohammed የናንተን ቁራን አላህ ነው የፃፍው እንዴ? ሙሀመድ መስሎኝ የፃፍው
አንድ ነገር ልንገርሽ የናንተ ቁራን የግድ እስላም ልመሆን አርበኛ ማወቅ አለብት ምክንኛቱም በሌላ ቁአንቁአ እዲተርጉም ይከለክላልል ለምን? ምክንኛቱም በአለማችን ብዙ ቁአንቁአ አለ ይህ ሁሉ ቁአንቁአ ተናጋሪ የግድ ሙስሊም ለመሆን አርበኛ መቻል አለበት ምክንኛቱም በአርበኛ ነው ምትፀልዩት እኛ ግን ክብር ይግባው እና ክርስቶስ ለሁሉም ቁአንቁአ ተናጋሪ በሚገባቸው ቁአንቁአ እንዲማሩ ፍቅዶላቸዋል ክርስቶስ 12ለቱን ሀዋርያት ሲመርጣቸው የአለሙን ቁአንቁአም እንንዲያውቁ አድርጎ መንፍስቅዱስን አድሉአቸዋል።።።
አልሐምዱሊላሕ
ውርድዋል ገን ተበርዣል ውንድም
Christinan Sawoch Enedetelutena. Gena Sayanebut Weshet Mehonun Endegemetu Yemetadereguachew Yanete Ayenetochu Ayen Yaweta Derek Wishet Yemitewashut Anetena Aneten Yemesaselachehut Weshetamoch Nachehu Do you think ? Hulum Sawe Ayamezazenem Yalekewen Hulu Lekeneh Belo Yekebelal ? Ahun Ye Alemachrn Hezeb Temerual Enedefelek Atenedawem Dero Kere.
kali hiwote yasemalin
መልሰህ ሙተህል
Fatima badro አስተዋይ ካለ አወ በሚገባ መልሷል እህቴ
Yibrayst tshufoch ahun alu wey?
የለወከውን ብጠይቅ አይሸልም ወይ መልሥ አልችልም መለት የወጠሀል
አይ እስልምና።ነገር ብቻ
ጉድ እኮ ነዉ ምኑን ከምኑ አገናኝተክ ነዉ ምታወራዉ አረ እፈር እፈር መፃፍ ቅዱሥና አለህ በነ ሞሳ ያወረድዉ የአላህ ቃል የሠማይና የምድር ያክል እኮ ረቀት አላቸዉ መፃፍ ቅዱሥ አኮ አዴ የሚሻር አድ የሚሾም የሠዉ ድርሠት እኮ ነዉ
ማሣሠቢያ ጠካራና ትክክለኛ ያልተበረዘ ያልተሠረዘ ያልተደለዘ ያልተቀጣጠፈ ብሎም ለአእምሮ ደሥታ የሚሆን ሀይማኖት ኢሥላም ሠላም ነው ሠወች አዋጁን ሥሙ ላልሠሙ አሠሙ እኔ አልሀምዱሊላሂ ረባል አለሚን ሙሥሊም ነኞ😍😍😍😍😍😍
የለ እየሱስ ህይወት የለም አለቀ
ኢየሱስ ያድናል እየሱስ ያየው አብን ያየዋል
joro.yale.yisima.tiyakehu.betikikil.temelisohal.wondimachin.kaliwot.yasemalin.ameen.ameen.ameen.
ለነብዩ እኮነወ አተበመላክህ በትጠራጠር ከበፊት መፅሀፍ እሚንቡትን ጠይቅ ያለዉ በመፅሀፍአቸወ ተፅፎል ማለትነወ
Kalteberzu metshaf kedusoch lemen telyayou
Allah yalew ayhudoch keljachew ybelt anten yawkuhal new ymilew
Sijemer quran ha haset new
ተውራትና ኢጂል ዘቡር እዳሉ እናቃለን ግን ሁሉንም ክርስቲያኖች ገልብጥብጡን አውጥታችሁ ትረጉሙን እድራሹ አጥፍታችሁ በፈለጋችሁት መልኩ ነው የፃፋችሁት
ከብዛቱጥራቱ
እዝጋ ጥያቄ በተለያዩቦታ በተለያዩ ቆንቆ በተለያዩ ሠዋች ሥትል አልገባኝም ልንገርህ የውረደው ባረበኛ ነው እሸ ግን በተለያየ ቆንቆ ትርጉም አለው እንደናንተ በተለያየ ቦታ-ቆንቆ-ሠዋች አይደለም
Osman Ahmed።
እኮ ግልፅ አይደለም ማለት አንተ የትኛውን ነው ምትከተል ወንድሜ አልገባኝ የብዙ ስውቼ መፅሀፍ ገለፅክ አልገባኝም
የሳቃችሁ ከማሳቅ ምልስ ካላችሁ መሞከር ነው ችግሩ መልስ የላችሁም መልሳችሁ ሳቅና ስድብ ነው ያሳዝናል እኛ በእናንተ አላህ አንመራም እኛንም እናንተንም በፈጠረ በእንድ አማላክ ነው የምናምነው እሱ የመረጣቸውንና ያከበራቸውንም እኛ ፍጡራኖቹ እናከብራቸዋለን ተዋህዶ ሁል ጊዜም መልስ አላት
አለህ አየስትም አንታእየህዎክ ታሰስታ
Alhmdjlilah Musilim ldergegn gte ante hulam ante yemtewrew yezegennl ish allah yeseraken yestek ish
Orthodox preaches preaching system differently analysed . Which is not proof reading each other . Memher Zebene and Like Tebebet Mulatu Zerhun strngly condmen Europeans and USA for the different idea of bible translation by omitting the truth to hide the facts . Others also following their idea. In other Jehovah Witness also have the same idea for the miss interpretation. Wondem Benyam denying the fact due to lack of knowledge .We can not bring Muslim by doing wrong and in Christianity lies has no value by any standards. Can you see in youtube "Orthodox Meles Alat and Hail Mary" Please before you further it is better to discuss with your colleagues to handle problems. I can write more than 10 pages but it is enough for high lighting .Amen
ኧረ ተወ እንደ አድስ ኪዳን አሮጌ ኪዳን እያላችሁ ከራሳችሁ እየፈለሰፋችሁ እንጅ እየሱስ ምን ብሎ አችሁ ነው ውይ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ወላሂ ዝብርቅርቅ ያለ ሀይማኖት ደግሞ ስለ መጻሀፍ ቅዱስ አልተበረዘም ትክክል ነው ብሎ ነው የተናገረው እና ተውራትና ኢንጂል ዘቡር። የኛም እኮ ነብይ ናቸው። ኧረ በአላህ አፍህ ፍጋው
Eslmna eko taotn mamlek new yekaban digay eyameleku degmo ayafrum krstnan sikerakeru
ኪኪኪኪ አረ አሳቅከኝ ሳልፈልግ የቱ ጋር ነው መፅሀፍ ቅዱስን ሂዱና አንብቡ እሚለው?kkkkkkkk አላህ ይህዲኩም አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም የኔ ዱቄቶች ታየኝ እኮ ባይብል ጋር ሂዱና አረጋግጥ አለው አቤት አቤት
እምነት በሳቅ አይገለፅም እኔ ድግሞ ልጥይቅሺ(ልጠይቅህ) ሰው በመግደል መፅደቅ አለ?
ይህን የሳኡድ አረቢያ ሙስሊሞች ያምኑበታል እናንተስ
መካ መስጅድ ውስጥ ያለውን ድንጋይ ለምን 7 ጌዜ እየሮጣችሁ ሰላም ትሉታላችሁ
?
ቁራናችሁ ላይ ለምን መላኩ ሚካኤል ብላችሁ ጠቀሳችሁ
+Aassddf Aassdg ሰው በመግደል ጽድቅ ይገኛል የሚል የለም አድ ንጹሀንን ሰው የገደለ አለሙን በሙሉ እደገደለ ነው የሚጻፍበት ሳውድወች የሚገሉት የገደለን ነው ያንን ደሞ አላህ የገደለን ግደሉ ብሎል ይሄ አይሻርም ነናተ ተብሎ የመካን ካእባን ደሞ እምንዞረው አላህ አላህ እድንጎበኘው አዞናል እጅ ካባን አንገዛውም በፍጹም እዛም ሂደን ሁለት እረካአ ከሰገድን 70ሽ አመት ሙሉ ለፈጣሪ እደሰገድን ነው የሚቆጠርልን ለካባ ለመስገድም ሆነ ለመገዛት አንሄድም ለካባ ከሰገድን ሙሉ በሙሉ አላህን ክደናል ማለት ነው ስለዚህ ካላህ ሌላ ማንንም አናመልክምም አንገዛምም እህቴ
አረ ባአላህ ወደፈጣራችሁ አላህሡባሀነወታአላ ተመለሱ
Metshaf kedus alhadem kalk bsew new ytsafew malet new
😂😂😂
አለሁ አክበር አንተን ወዳ ኢስለም የመረክ አላህ ምንም አያቅታውም ዋሂድ ኡማር
10qs
Lutarii na mehaahamed adi nachew
ተበርዣልመፅሀፍ ተጃጀለህል
wedme biniyam ahun tru huneta lay neh biye amnalehu befit gn dbn yale wushet neber yemtwash
mels allah enjiln zeburnna tewratn awrjalehu bilm edemitebkew altenagerem kurann eji degmo kuran edeleloch mesehaf idelem yeteleye new slezih allah kurann bcha new edemitebk yetenagerew
degmo krstiyan hidachihu aregagtu blal lalkew tesastehal mesehaf yemiyanebutn ydna teyk keteteraterk new yalew slemayaneb malet new gn mohammed befsum alteraterm blo melsal
degmo kuran kesemay werede snl yeallah kal bearebegna kanka werede enji kesemay tesfo idelem yewerede kalu new
slezih hulum mesehaf slemileyayna kuran yemecheresha kalu slehone kurann new edemitebc kal yegebaln
እሺ.ወንዲም.ቢንየም.አንተው.እየሱስ.አምለክ.አለምሆኑን.ተነግረሀል.የተነገሪከውም.እግዘሀቤሪ.ሰዎችን.በመንፈስ.ቅድስ.የቀነል.ቢለሀል.ሲለዝ.ይህ.አበበል.እየሱስ.አምለክ.አለመሆኑን.አየመለክትም.ወይ??አለሀ.ልቦነ.ይስጠቹ.እኘ.ሙስልሞች.ከነቢይ.ሙሀመድ.ሰ.አ.ወ.ከመምጠተቸው.ሙሉ.በሙል.እነምነለን.ነገሪ.ግን.መጸሀፉ.ቅድስ.እንደተበረዘነው.አለህ.የሚነግረን።
Rahma Shukure በደንብ አዳምጭ በትቢት እያዳመጥሽ ነገር ትዘረጥጫለሽ ለነገሩ አይፈረድብሽም...
Abet kadada anet minim atakem belak nw yamitekadadaw sema koy fataren atefaram setewashe
የጻዉሎሰ ቅዠት ኢዛቹ ትቀባጥራላቹ
Hawariaw paulosin gin teferutalachihu
kkkkkkkk....ye nante metaf qidus be ye Ametu new mitadesew. ....lek ende metawekiya ....tuuuuu😷😷😷 maferiya
ይገርማል ብቻ
አንተኮ እስልምናን
ስሙን ለማቆሸሽ እንጅ በርግጠኝ ነት ከመፅሀፍ ቅዱስም ሆነ ከባይብል
ቁርአንን የሚረታ አንድም ቃል አታገኝም
ምክንያቱም ቂርአን የአለማት ጌታ ንግግር ነው
መፅሀፍ ቅግዱስ ደሞ የምሁሮች የሰወች ትርኪብርኪ ስብስብ ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
ዉሽትም አታ ዛም በላ ቀደዳ
በነገራችን ላይ ተውራትና ኢንጂል ማነው የክርስቲያን ያደረገው ሰውዬ ጀዘብክ እንዴ የምተወለወወን በደነወበወ አታውቅመወ አወንዴ እ ልምና ከአደምና ሄዋን ወይም ሰማይና ምድር ከመፈጠሩ በፊት ነው የተፈጠው
አሁን አተ የያዝከዉ ትክክለኛ እጅል ዉይምተዉራት ---- አይደለም
ይህ ልጅ ዋሂድ ነው እደ ድምፁ ይመስላል እስኪ ንገሩኝ
are yene Wahid aydelem.....yhe sekaramu new kkkkkk
are yene Wahid aydelem.....yhe sekaramu new kkkkkk
የሠው ልጅ ሥፈጠር እንደለህ ሙሥልም ነው ሥለሆነነው እናንቴ ወሥደቹ ክርሥትነ ምተሥነሡት ለምን ተሥነሡተለቹ
rhoda Muhammad አይደለም እኝ ሰማይ እና ምድር ተጠምቆል እሺ እት
Slesu yemtakew siyadlh new egziabhar ymesgen sijemer muslim kesdb wuchi alastemarachihum wuhemed yagnazata gn kfu lewalelh deg wallet blo new yastemaren
ክክክክክክክክ
እሱዋ የጠየቅችው ሰለ መበረዝና ሰላለመበረዝ ነው እንጂ ሰለመወረድ አይደለም አታስቀይስ እሺ ደግሞ አላህ እጠብቀዋለው ብሎ ሀላፍትና የገባለት መፅሀፍ ቁርአንን ነው እንጂ በእነ ጳውሎስ የተፃፈውን መፅሀፍ አይደለም።ደግሞ በእናንተ እጅ ያለው መፅሀፍ እኮ ለእየሱስ የተሰጠው ወንጌል ሳይሆን እነ ጳውሎስ የፃፉት የታሪክ መፅሀፍ ነው ለማያውቅህ ለፍልፍ ውሸታሞች
የቀደምት ነብያት ነው
እደው ብቻችሁን ዋሹ
ሀሀሀ እኮ ሙስሊም ሆንክ እኮ ምን ጋርዶብህ ነው ወንድም ... አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ