- Видео 106
- Просмотров 220 346
መፅሐፍ ቅዱስ እና ቁርአን
Саудовская Аравия
Добавлен 8 июн 2016
Видео
እግዚአብሔር አምላካችን ፍቅሩን እንዴት ገለፀን አያችሁኑ እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ እንዴት ያለ ፍቅርን እንደሰጠን
Просмотров 1,5 тыс.8 лет назад
እግዚአብሔር አምላካችን ፍቅሩን እንዴት ገለፀን አያችሁኑ እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ እንዴት ያለ ፍቅርን እንደሰጠን
መላእክቶች ስለኛ ይለምናሉ\n\nዲያቆን ቢኒ ከፓስተር ተክሉ ጋር ያደረገው ውይይት በአንድ ላይ ሰብስበነዋል ለናንተ ጥሩ እውቀት እንድትይዙበት ሁላችሁም እንድታዳም
Просмотров 3,4 тыс.8 лет назад
መላእክቶች ስለኛ ይለምናሉ ዲያቆን ቢኒ ከፓስተር ተክሉ ጋር ያደረገው ውይይት በአንድ ላይ ሰብስበነዋል ለናንተ ጥሩ እውቀት እንድትይዙበት ሁላችሁም እንድታዳም
አላህ ክርስትያንና አይሁዶችን አይወድምና(ሱራ 30፡46) እንዴት ሙስሊሞች ሊወዱን ይችላሉ??\nAllah does not Love the Jew and Christia
Просмотров 3,7 тыс.8 лет назад
አላህ ክርስትያንና አይሁዶችን አይወድምና(ሱራ 30፡46) እንዴት ሙስሊሞች ሊወዱን ይችላሉ?? Allah does not Love the Jew and Christia
አላህ መች እና የት ቦታ አንድ አካል ነኝ አለ??\n\nእኛስ መች እና የት ቦታ 3 አማላክት አልን
Просмотров 9 тыс.8 лет назад
አላህ መች እና የት ቦታ አንድ አካል ነኝ አለ?? እኛስ መች እና የት ቦታ 3 አማላክት አልን
Share Plc Share Share Share!! Thank you!!\nለምን ሙስሊሞች /ኢስላም ሰላም ነው/ ብለው ይሸውዱናል?? \n#ጦረነት_መዋሽት_ነው፡፡ #መሀመ
Просмотров 9228 лет назад
Share Plc Share Share Share!! Thank you!! ለምን ሙስሊሞች /ኢስላም ሰላም ነው/ ብለው ይሸውዱናል?? #ጦረነት_መዋሽት_ነው፡፡ #መሀመ
ሙስሊም ወገኖቻችን የጠየኩት ጥያቄ ነው መፀሀፍ ቅዱስ በምን ቋንቋ ተፃፈ ? መፀሀፍ ቅዱስ አለመበረዙ ምንድን ነው ማስረጃው
Просмотров 18 тыс.8 лет назад
ሙስሊም ወገኖቻችን የጠየኩት ጥያቄ ነው መፀሀፍ ቅዱስ በምን ቋንቋ ተፃፈ ? መፀሀፍ ቅዱስ አለመበረዙ ምንድን ነው ማስረጃው
ሙስሊም ወገኖቼ ይህን መመሳሰል በምን ታስተባብሉት ይሆን?
Просмотров 2,4 тыс.8 лет назад
ሙስሊም ወገኖቼ ይህን መመሳሰል በምን ታስተባብሉት ይሆን?
አላህ ስላሴ ምን አንደሆነ አልገባውም ስላሴ በአላህ ግምት ቤተሰብ መሰለው አባት ልጅ ሚስት አትበሉ ብሎ አላህ እርፍ አለ \n\nመች አልን አላህ??\n\nአንተ ስላል
Просмотров 1,8 тыс.8 лет назад
አላህ ስላሴ ምን አንደሆነ አልገባውም ስላሴ በአላህ ግምት ቤተሰብ መሰለው አባት ልጅ ሚስት አትበሉ ብሎ አላህ እርፍ አለ መች አልን አላህ?? አንተ ስላል
ወገናችን አብዶ አፅናኙ መሀመድ ነው ይለናል መሀመድ ግን በቁራአን አስፈራሪ ሆኜ ተላኩ ይላል \nለማንኛውም የአህዛብን ያወቁ መስለው የጥቅስ ጋጋታ እየጠቀሱ እን
Просмотров 1,3 тыс.8 лет назад
ወገናችን አብዶ አፅናኙ መሀመድ ነው ይለናል መሀመድ ግን በቁራአን አስፈራሪ ሆኜ ተላኩ ይላል ለማንኛውም የአህዛብን ያወቁ መስለው የጥቅስ ጋጋታ እየጠቀሱ እን
ዋስትና ሰጭው ማነው?\n\nጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ወይስ መሀመድ?\n\nመፀሀፍ ቅዱስ ወይስ ቁራዓን\n\nሰምታችሁ እውነትን ትገነዘቡ ዘንድ ጌታ ይርዳችሁ
Просмотров 4,7 тыс.8 лет назад
ዋስትና ሰጭው ማነው? ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ወይስ መሀመድ? መፀሀፍ ቅዱስ ወይስ ቁራዓን ሰምታችሁ እውነትን ትገነዘቡ ዘንድ ጌታ ይርዳችሁ
ለሙስሊም ወገኖች ግልፅ ጥያቄ መልስ እምንፈልገው ሌላ ነገር መለጣጠፍ አደለም\nቁራዓን እንደሚለው በኢሳ ተከታዮች የተስፋፋ እስልምና እንደነበር ቁራዓን ይተርካል
Просмотров 5 тыс.8 лет назад
ለሙስሊም ወገኖች ግልፅ ጥያቄ መልስ እምንፈልገው ሌላ ነገር መለጣጠፍ አደለም ቁራዓን እንደሚለው በኢሳ ተከታዮች የተስፋፋ እስልምና እንደነበር ቁራዓን ይተርካል
የአዳም ሞት ምንድን ነው?\n\nሞት ማለት ምን ማለት ነው??
Просмотров 6 тыс.8 лет назад
የአዳም ሞት ምንድን ነው? ሞት ማለት ምን ማለት ነው??
ወንድሜ መጽሐፈ ቀለሚንጦስ ምዕራፍ ስንት ቁጥር ስንት ላይ ነው የሚገኘው? አንቀጽ አራት የሚለውን አለተረዳሁት ይሆን ምዕራፍ አራት ላይ እንደዛ የሚል የለም።
ይሄ ማለት ግማዙ መፅሀፍ ቅዱስ እጀ ላይ የለም ማለት ነዉ ወድሜ😢❤❤❤
1ብቻ መፀሀፍ ቅዱስ የለም
ለምን መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አልተፃፈም?
እንቆቅልሽ እምነት
አምላክ ሰው አይደለም ሲጀመር ሰውም አምላክም የሚለው ፍልስፍና ነው
አይ መሀምነቱን የማያቅ መሀይም በአካል 3 በመለኮት 1 ማለት 3 አምላክ አለ ማለት ነው መለኮት አይቆጠርም 3 ሰዎች ቢኖሩ በባህሪ በሰውነት አንድ ናቸው ያ ማለት አንድ ናቸው ማለት አይደለም መሀይምነት ሳይገባህ ስትስቅ ገረመኝ
ቃል ህይወት ይስማልን 🙏
ቃል ህይወት ይስማልን🙏
ዶማ ጭራሽ ሙስሊሞችን ልሰብክ እኛ ሙስሊሞች ከጉለት የጠራ አምላክ አለን 1+1+1=3 ግራ የተጋባ 3ቱም 1 ናቸዉ
ወንጌላዊ ተክሉ ስለ ወጌል ምንም እዉቀት የለህም መፃፍህ ሲያነብልህ የነበረዉ አቡ ሃይደር ነበር
ስንት ይሆን የተከፈለሽ አንቺ ከሀጂ የስውዲን ፓስፖርት እንዲሰጠሽ ብለሽ አላህን ካድሽ
መጀመሪያ የራስህን መፀሀፍ አንብብ መሀይም
ቆይ ምን አደከመህ ሙሴና እየሱስ አምላክ ናቸው አትልም
ምንም ተረታ ተረት አያሥፈልገውም፡፡ትህትና እኔ ትሁት ነኝ ስላለ ከእኔ አባቴ ይበልጣል ያለበት ምክንያቱ ትሁት ስለሆነ እንጂ አባቱ ከእርሱ አይበልጥም የሚል ታላቅ ውሸት ነው፡፡ቢያንስ እየተናገሩ ያሉት ስለእግዚአብሔር እውነት እንደሆነ አውቆ እርሱን መፍራት በተገባ ነበር፡፡ሥህተቱ ያለው ኦርቶዶክስ አንድ ጊዜ በሥህተት ያሥተማረችውን ኢየሡስ ክርስቶስ በምድር ሢመላለስ ***ፍፁም አምላክ ፍፁም ሠው***ነበረ የሚለው የሥህተት አስተምህሮ ላይ ነው፡፡ጴንጤዎችም አብዛኞቹ ይህችኑ ያልተፃፈች ሀይማኖታዊ አስተምህሮ በአባላቱ ላይ አስርፀዋል፡፡እውነቱ ግን በፊሌጵ 2:7-8 እንደተገለፀው በእግዚአብሔር መልክ(መለኮት) ሆኖ ይኖር የነበረው እራሡን ባዶ በማድረግና በማዋረድ ወደሠው መልክ ከጌታ መልክ ወደባሪያ መልክ እራሡን በማዋረድ ፍፁም ሠው ብቻ ነው የሆነው ኸላስ፡፡በአናጢነት ሙያም ተሠማርቶ ነበር በ30 አመቱ መንፈስ ቅዱስ ተሞላ(ሠው እንጂ አምላክ መንፈስ ቅዱስ ይሞላልንዴ?? ይደበደባል ይገደላል ይሞታልንዴ?? በቃ ሠው ብቻ ነበረ ይህንን አምናችሁ ተቀበሉ ከትንሣኤ በህዋላ ግን ከፊልጵ 2:9 ጀምሮ እንደተገለፀው ወደላይ ከፍ ባለው መጠን ወደነበረበት መለኮታዊ ክብሩ ተመልሶ በዮሐ 17:5 በነበረበት ክብሩ ተመልሶ በመንፈስ በአለም ሁሉ በሁሉም ቦታ መገኘት ችሏል አምላክ ማለት ይህ ነው በእኛም አድሮ እውነትን እየገለጠልን አለ፡፡ወደምድር ከመምጣቱ በፊት አምላክ የሚያሠኘው ክብር ነበረው ዮሐ 1:10, አምላክ ከፍጡር የሚለይበት ብቸኛ ባህርዩ በአለም ላይ በሁሉም ቦታና ጊዜ በአንድ ጊዜ መገኘት መቻሉ ነው፡፡፡ማርያም የወለደችው ኢየሡስ ግን በእስራኤል ብቻ በውስን አካልና ቦታ የተገኘ ፍፁም ሠው ብቻ ነው ክርስቶስ የሆነው ወይንም የተባለው እንኳን መንፈስ ቅዱስን ከተሞላ(ከተቀባ በህዋላ ነበር ሐዋ 2:36ሐዋ,10:38 እናም አጉል ስህተትን አሠማምሮ ትህትና ምናምን አይባልም፡፡አባት ከልጅ በሥልጣን ይበልጣል በክብርና በኑባሬ ግን አኩል ናቸው፡፡ይህ መረዳት ሥህተት ነው የሚል ከተገኘ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጠቅሶ ያሥተባብል፡፡እውነት አንዲት ብቻ ነች
አረ ባአላህ ወደፈጣራችሁ አላህሡባሀነወታአላ ተመለሱ
ስለሰው ሀይማኖት ከመናገርህ በፊት መጀመሪያ እራስህን እወቅ ሲቀጥል የበታችነት ስሜት የሚሰማው ሰው ነው የሌላውን ሰው ሀይማኖት የሚነካው እስኪ ስለራስህ ሀይማኖት ልጠይቅህ እናተ ስንት አማላክ ነው ያላቹ ሁሉም ሰው የየራሱ አመለካከት ነው ያለው ለምሳሌ ለማስረዳት እንዲቀለኝ አንዳንድ ሰዎች ይሆነ ነገር ሲገጥማቸው ድንግልዬ ድረሺ ወይም መዳኒያለም ይጠብቀኝ ትላላቹ ይሄ ማለት በቅጡ ፈጣሪያቹ ማን እንደሆነ ያለማወቃቹ ምልክት መሆኑን ያሳያል ሌላው ነገር ወደ ባአል አከባበራቹ ስንሄድ ለምሳሌ ዛሬ ገብሬል ነው ዛሬ ሚካኤል ነው ዛሬ አብነ አረጋዊ ነው ትላላቹ አብነ አረጋዊ እኮ ሰው ናቸው ያውም ከግብጽ የመጡ ቄስ ለሰው እንዴት ታከብራላቹ ሲቀጥል እንዴትስ ለመላእክት ታከብራላቹ መጻፍቅዱስ ላይ እራሱ ለመላእክት አክብሩ አይልም ስለዚ መጀመሪያ አማኝ ነኝ ብለህ ምታስብ ከሆነ መጻፍቅዱስ የሚልህን መመሪያ ተከተል ስለእምነትህ እወቅ
መጻፈ ቀላሚንጦስ እንዴት ልናገኘው እንችላለን ❤ ገበያ ላይ ከዋለ ብየ ኔኝ ❤ እናመሰግን ኣለን ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤ በጣም ምርጥ ና ኣስፈላጊ ትምህርት ነው ❤ ክበርልን ❤ እግዚኣቢሄር ይጠብቅልኝ ❤
ኢየሱስ ይማልዳል የሚል በግልጽ የተፃፈ ቃል ሳታምን እንዲህ ማለት እንድህ ነው በፊቱ ቆመ ማለት ይፀልያል ብለህ ተርጉመህ ይማልዳል ተብሎ በግልፅ የተፃፈውን ግን አትቀበልም
3 እየቆጠርክ አንድ አትበል
ውስብስብ ያለ ንግግር አላህ ህዳያ ይስጣቹ
ለ ፕሮቴስታንቶች እንዲሆን ደግሞ እኛን ሥዕለ አድኖ መጠቀም ጣኦት አይበሉን እነሱ የሚይዙትን መፅሐፍ ቅዱስ ስለተጠቀሙት ጣኦት እንደማይባልለው ሁሉ።ስዕለዓድኖም ልክ እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ንዋይ ቅዱስ ነው አበቃ።ወንድማችን ቶሎ ቶሎ አስተምረኝ ጣኦት አምላኪዎችንም አሳፍርልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ!
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ኡፍፍፍፍፍ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እዴት ጡኡም የሆነ ትምህርት ነው❤❤❤👏👏👏👏
መጀመርያ ስለ ራስህ አይማኖት እወቅ የማታውቀውን ነገር አታውራ ሲጀመር ከስድብ ያለፈ ምን ታውቁና
ኧረ ፈጣሪህን ፍራ!!! አላህ የጀዛህን ይስጥህ!!! ወራዳ!
ቃለህይወትን ያሰማልን
Ene ortodix negn teteyke new na mels plis yemimelslign silatew new mels stegn nemejeriya amlac azagn ruruh kehone ljochun yemiwed kehone ye adam hatiat skay wenjel lemn lelij yihedal (yemtal endet lela latefaw lela yiketal akalew endemtmelslign be video
Sewu new nebyu lah Esa amalak adelam alehi selam Allah bet amiru Ke set fexer ewu Kale midir Ena semyi yefexerewu 1 Allah Esan mrfxer min yaqitewal
nebiyu laha Esa man Ende hone kante befit awuqalehu OK
ምነው ጨዋ ጨዋ ያጫውታችኋል?😂 እንኳን እኛን መውደድ ቀርቶ ሰላም እንኳን እንዳትሉን በቤታችሁ እንዳትቀበሉ ተከልክላችኋልኮ ማስረጃ ልስጣችሁ?🤔2ኛ ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት። ¹⁰ ማንም #ወደ #እናንተ #ቢመጣ #ይህንም #ትምህርት #ባያመጣ #በቤታችሁ #አትቀበሉት #ሰላምም #አትበሉት፤ ¹¹ #ሰላም #የሚለው #ሰው #በክፉ #ሥራው #ይካፈላልና።
እግዚአብሔር ፍቅር ቢሆን ኖሮ የማርያም ልጅ አድንኝ ብሎ ሲጮህ ያድነው ነበር ግን ጨካኝ ነው እንዲገደል ፈረደበት! “እርሱም በስጋው ወራት #ከሞት #ሊያድነው #ወደሚችል #ከብርቱ #ጩኸትና #ከእንባ ጋር #ጸሎትንና #ምልጃን #አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤” - ዕብራውያን 5፥7🤔 “በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ፦ ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ #በታላቅ #ድምፅ #ጮኸ። ይህም፦ አምላኬ አምላኬ፥ ስለ ምን ተውኸኝ? ማለት ነው።” - ማቴዎስ 27፥46🤔 ፍቅር ከሆነ ለምን አላዳነውም? የማርያም ልጅ ሳይገደል ሀጢያትን ይቅር ማለት አይችልም?🤔 እናንተምኮ የኢየሱስ ገዳዮች ተባባሪ ናችሁ ኢየሱስ ካልተገደለ አንድንም ስለምትሉ
ክርስትና እየተነሱነው?🤔 ወይስ ከሙስሊም ሀገራት ተሰደው ሲመለሱ የሚጠመቁት ናቸው?🤔
ኢየሱስ ያለው አብ አጽናኝ እንዲልክላችሁ እለምናለሁ ብሏል ለምን ትዋሻላችሁ?🤔 “ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። #እኔም #አብን #እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር #ሌላ #አጽናኝ #ይሰጣችኋል፤” - ዮሐንስ 14፥15-16
يُرِيدُونَ لِيُطْفِئُوا نُورَ اللَّهِ بِأَفْوَاهِهِمْ وَاللَّهُ مُتِمُّ نُورِهِ وَلَوْ كَرِهَ الْكَافِرُونَ (ሱረቱ አል - ሶፍ - 8) የአላህን ብርሃን በአፎቻቸው ሊያጠፉ ይሻሉ፡፡ አላህም ከሓዲዎቹ ቢጠሉም እንኳ ብርሃኑን ገላጭ ነው፡፡
እግዚአብሔር ሶስት ነኝ ብሏል?
“የእግዚአብሔርንም ስም የሚሰድብ ፈጽሞ ይገደል፤ ማኅበሩም ሁሉ ይውገሩት፤ መጻተኛ ወይም የአገር ልጅ ቢሆን፥ የእግዚአብሔርን ስም በሰደበ ጊዜ ይገደል።” - ዘሌዋውያን 24፥16
እግዚአብሔር ይባርክ ኢየሱስ ይወድካል ማማለዱንም ይግለጽልክ
Eyesus kirstos AMLAK enji amalaj aydelem!!!!!!!!!!
ስንት ናቸዉ የሚያመለዱት ኦኦኦ እና እየሱስ ሴጣን ካማለደ
“ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም።” - ማርቆስ 13፥32 🤔ኢየሱስ የትንሳኤን ቀን አያውቅም?
የለ እየሱስ ህይወት የለም አለቀ
ኢየሱስ ያድናል እየሱስ ያየው አብን ያየዋል
ወማ ሰቀሉሁ ሚል የቁርዐን አንቀፅ አለ እንዴ ቢኒዬ የት ጠፍተክ ነው ግን?? ባይሆን በዚህ የ10 ደቂቃ ድምፅ ውስጥ ከ 10 በላይ መሰረታዊ ስህተቶችን ተሳስተካል ምናልባት መሳሳትክ ታውቆክ ይሆናል የጠፋከው አይወልድም አይወለድም ሚል አንቀፅ የለም። ሲቀጥል ስለ መፅሀፍ ቅዱስ ቁርዐን አይናገርም ኢንጅልና ተውራት መፅሀፍ ቅዱስ አይደሉም።
ኧረ በእመ አምላክ በቅድስት ድንግል ማርያም ስም አይ አያንቡም እኮ
ወንድሜ ቢንያም እንዴት ነው አንተን ማግኘት የምችለው? ወይም እሱን በቅርብ የምታውቁት አገናኙኝ
አአወ መጀመርያ ቁርአን የእናንተን መፅሀፍ ቅዱስት መረዳት አላማው አደለም!! የምታነሳው ሀሳብ በጣም ሚያዝናና ነው ያስቃል። ቁርአን እና መፅሀፍ ቅዱስን ወይም ሌሎች ጣኦት አምላኪዎችን የምትዳኛው በምንድነው? ከመፃፋቹ ጋር ሲመሳሰል ልክ ነው ሲለያይ ደሞ ተሳስቶዋል እኛን አልተረዳንም ትላለህ! ልክ አደለም ያልከው እኮ ከአንተ መፅሀፍ ተነስተህ ነው ወይም አልተረዳንም ያልከው ከእናንተ መፅሀፍ ጋር ስላልተመሳሰለ እንዴት ይውናል። ቁርአን ለእናንተ ምስክር ሊሆን አይችልም። ቁርአን ሚዳኘው በራሱ በቁርአን ብቻ ነው። ቁርአን ለአለም ህዝብ ሁሉ ከአላህ የወረደ እንደመሆኑ የሰውልጅን ከ ማጋራት እና ጥመት እንዲጠበቁ አላህ ብቻ እንድንገዛ መንገድ ነው። የቁርአን ቃል ወስደህ በመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ልታኝ ስትሞከር በጣም ያስቃል። አንተ ቁርአን እና መፅሀፍ ቅዱስን ልታስማማ ነው እየሞከረክ ነው። ይሄ ደሞ ፍፁም አለማወቅ ነው ፣ ቁርአት እውነት ነው የፈጣሪ ቃል ነው ብለህ አታምንም! ካላመንክ ደሞ ቁርአን አንብበህ እኛ እንዲብለን አናምንም ብለህ እንዴት ትላለህ ? ቁርአን ብቻው ሙሉ ነው
ቃለ ህይወት ያሠማልን
እብራዊያን 5:7 ባለው የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍል እየሱስ ከመሞት ድኗል ማለት ነው ወይ? ሌላው ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ጌታ እና አምላክ የተባሉ ብዙዎች አሉ ስለዚህ እየሱስ ጌታ ስላለ ወይም ስለተባለ ፈጣሪነቱን ያሳያል ወይ?
ለክርስትያኖች ጥያቄ አለኝ ሳትሳደቡ መልሱልኝ ኢሳ ወይም እናተ እደምትሉት እየሱስ ማለው አምላክ ነው ወይስ የፈጣሪልጅነው ሲቀጥል እግዛቤር የምትሉት ምድነው ስትናቸው አምላኮች ጥያቄነው መልሱልኝ እዳትሳደቡ
Lemn face to face atkerbum lmn yemtfelgutn bicha taweralachu
ስለ ነብዩ መሀመድ እንድ ብሎ ተነገረ እየሱስ ዮሐንስ wongel 16 ¹² የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ፥ ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም። ¹³ ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል። ¹⁴ እርሱ ያከብረኛል፥ ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋልና
እይ፣ካፊሮች፣በሥመአ፣በመፈሥ፣ቁዱሥ፣ምንማለትነው፣ባባትየ፣1፣2በልጅ፣3በመፈሡ፣ሦትትአልሆኑም፣እምታመልኾቸ፣፣