ተወዳጇ የ EBS ጋዜጠኛ ሉላ ገዙ ተፈራረመች!ምጥ ይዟት በሞተር ሳይክል የሄደችው ነፍሰጡር!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024

Комментарии • 133

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Год назад +22

    መልካም እድል ግን ማንያውቃል ከበስተጀርባቸው ምን እዳለ ምክንያቱም የእዚህን ያክል ገንዘብ ማውጣታቸው ይገርማል እህቴ ምንም ይሁን ምንም ከፈጣሬ አትራቂ ድግልማርያም አብራሽ ትሁን ሉሁላ❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +8

    ነፍሰ ጡሯ እናት እግዚአብሔር እንኳን በሰላም ልጆችሽን ለመገላገል አበቃሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Год назад +4

    ሉላ መልካም እድል የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤❤ 🕊🕊🌹🌹🌷🌷🎉🎉🎉 የወለደችዋም እናት እመቤቴ እንኳን በሰላም ገላገለቻት ❤❤👏👏

  • @tsigeredaadmassu5286
    @tsigeredaadmassu5286 Год назад +48

    እኛ እኮ እግዚአብሔር ባይኖረን ምንም ነን😢😢😢😢!!! እመቤቴ እንኳን በሰላም ሶስት አደረገችሽ እህቴ🙏🙏🙏!!! ሌላው ሚሊዮን ይዝቃል ሌላው ፈተናውን ይበላል አይ ህይወት😥😥😥!!!

    • @tigistbrhanu7595
      @tigistbrhanu7595 Год назад

      እንኳን በሰላም ገላገለሽ

    • @gigilemma6133
      @gigilemma6133 Год назад

      አትቅኚ ድሃ

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +1

      እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እህቴ ሰው በኑሮው ነው ኢትዮጵያ ከዳር እስከዳር ሰልጥና ቢሆን ወላዱአም በመኪና ትሄድ ነበር።ደስተኛ እንድትሆኝ ንፅፅር አቁሚ ፅጌረዳ እንደስምሽ🌹

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 Год назад

      ሰላም መሲ‼‼ በምንም አይነት ብንሆን እግዜአብሔር.🙏🙏🙏🙏 ሀይሉን ያሳየናል ተባረክ አሜን ፫ 🙏🙏🙏 እንኮን ማሪያም ቀረበችሽ ተመስገን ፈጣሪ 👈👈👈👈 ሉላዬ እንኮን ደስ አለሽ ጀግና እራስሽን ጠብቂ አመሰግናለሁ ።

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 Год назад

      🤔🤔🤔 ወይ ቅናት ኦኦኦኦኦ

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Год назад +14

    መልካም እድል ሉላዩ። እንኳንም በሰላም ተገላገልች መሲ ተባረኪልን❤

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Год назад +12

    መልካም ዕድል ይሁንላችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እህታችንም እንኩዋን ማርያም ማረችሽ 🙏🏾🙏🏾

  • @Alem844
    @Alem844 Год назад +1

    መስዬ እናመሰግናለን🙏ሉላዬ እንኳን ደስ ያለሽ 👍አራሷም እመቤቴ ማርያም እንኳን በሰላም ገላገለችሽ🙏

  • @meselubekele
    @meselubekele Год назад +1

    ሉላዮ መልካም እድል እህታችን እንኳን ማርያም ማረችሽ አሜን

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Год назад +2

    መልካም እድል ሉላዬ …እናታችንም እንኳን ሰላም ገላገላት❤

  • @N33Natty
    @N33Natty Год назад +13

    ሉላዬ የኛ መልካም መልካም እድል❤🙏

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ Год назад +6

    ሉላየ ሣቂታዋ መልካም እድል እንመኝልሺአለን

  • @tayechmolla3583
    @tayechmolla3583 Год назад

    እመቤታችን እንኳን በሰላም ገላገለችሸ።
    ሉላ ቆነጆ እንኳን ደሰ አለሽ ።

  • @NetsanetEjigu-o2u
    @NetsanetEjigu-o2u Год назад +3

    የኔ ውድ መጣም ነው ምወድሽ ኢትዮ ስመጣ ባገኝሽ ደስ ይለያል❤❤❤❤❤

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Год назад

    ለ. ኤግዚሃበር. ምን. ይሳነዋል. ተመስገን. ለ. ወላድዋ. 🙏🙏🙏🙏

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Год назад

    እሰይ እንኩአንም ማርያም ማረችሽ እግዚአብሔር ያሳድጋቸው❤❤❤❤

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Год назад +1

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ሉላዩ በጣምነው የምወድሽ
    እንኳን አላህ በሰላም ገላገለሽ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Год назад +1

    እንኳን እመቤቴ በሰላም ገላገለችሽ እንኳን ደስ ያለሽ ሉሊ❤🎉

  • @mekdesteshome4761
    @mekdesteshome4761 Год назад +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ።እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @hayathayat6918
    @hayathayat6918 Год назад

    ❤❤❤❤መሲአላህይጠብቅሺልጂቱንምአላህያሺራት

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 Год назад

    ሰላም መሲ ‼‼‼ በምንም አይነት ብንሆን እግዜአብሔር ን 🙏🙏🙏 እንድናደንቀው ያረጋል ተመስገን ፈጣሪ አሜን ፫ እንኮን ማሪያም ቀረበችሽ ተመስገን ፈጣሪ አሜን 🙏🙏🙏🙏 👏👏👏👏
    ሉላዬ እንኮን ደስ አለሽ ጀግና እራስሽን ጠብቂ አመሰግናለሁ ።

  • @tigistitamene2251
    @tigistitamene2251 Год назад +4

    ሉላዬ የኔ ቆንጆ እንኮን ደስ አለሽ

  • @saharm119
    @saharm119 Год назад +5

    ደሥይላን እግዚአብሔር ይጠብቃት መልካምነት ለራሥነው ይባላን መልካም ሥራን ነውናምሠራው የበለጠ መልካም እደሠራ ይርዳት🎉❤

    • @gdf1145
      @gdf1145 Год назад

      ቀባጣሪዎች ምን እንደ ጠላ ደጋገምሽው ታድያ

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Год назад +1

    Elllllllele Amen 🙏 egzabeher yemesegen enkuane beselame weledche

  • @LoveLife-pm1oy
    @LoveLife-pm1oy Год назад +4

    ሉላዬ እንኳን ደስ ያለሽ 🎉 ለአራሷ እናትም እንኳን በሰላም ተገላገለች🎉::

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Год назад

      እልልልልል አይ እመቤቴ መስገን የደረስት ከን ልጅ❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад +1

    እንኳን የድንግል ልጅ ማረሽ !
    መንታ ማርገዟ እየታወቀ ለምን ሆስፒታል እንድትቆይ አልተመቻቸላትም እግዚአብሔር ግን መልካም እና ግሩም አባት ነው ከሞትም ያድናል !

  • @ועח
    @ועח Год назад +2

    ሉላየ መልካም እድል 🙏❤ እንኳን ማርያም ማረችሽ🤲

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 Год назад

    እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Год назад +2

    እንኳን ደስ ያለሽ ሉላዬ❤❤

  • @narditube4378
    @narditube4378 Год назад +5

    እስኪ ሞቶረኛው ይሸላም የምትሉ እኔ ሞተር መንዳት እሞክራለሁ እና ተመምን ራሱ ይዞ መሄድ ከበድ ነው እንኳን ምጥ ላይ ያለች ሴትን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደስ አላት የተባረከ ገንዘብ ይሁን በጤና በደስታ ትጠመቅበት💕💕👏👏👏
    የነፍሰጡሩአ ዜና ለብቻ ቢሆን መልካም ነበር። በጣም ያሳዝናል "አንድም እናት በሞት እንዳናጣ !" የሚል ንግግር እያለ ግን አንቡላንስ ማጣት ያሳዝናል። ለነገሩ እንኩዋን ገጠር መሀል ከተማም የለም ነው ሚሉ ሲደወል ያሳዝናል ።እንኩዋን እግዚአብሔር አትርፎ ልጁአን አሳቀፋት 👏👏👏💕💕💐

  • @belekassaye9644
    @belekassaye9644 Год назад +1

    ሉላዬ እንኳን ደስ ያለሽ መልካም የስራ ጊዜእንዲሆንልሽ ከልብ እመኝልሻለሁ ሁለ ገብ በቅዳሜው በእሁድ በሁሉም ትመጥናለች

  • @NetsanetEjigu-o2u
    @NetsanetEjigu-o2u Год назад +5

    ሉልየ መልካም እድል የኔ መልካም❤❤❤❤

  • @gidgghgd1676
    @gidgghgd1676 Год назад

    esaye enkan alllh besaelame gelegelate

  • @saharm119
    @saharm119 Год назад +1

    ገራም እመብረሀን እኳን በሠላም ገላገለቻት❤❤

  • @merima7930
    @merima7930 Год назад

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 Год назад

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ

  • @ስደተኛዋነኝ-በ2መ
    @ስደተኛዋነኝ-በ2መ Год назад +2

    ዋው ሉላዬ ይገባሻል ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው👍👍👍👍❤️

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Год назад

    ሉላዬ መልካም እድል ይሁንልሺ፡እማጫቲቱ፡እንኳን፡ማርያም፡ማረችሺ

  • @ዮስራ
    @ዮስራ Год назад

    ይገርማል እንኮን በሰላም ተገላገለች የኒ ናት ኡፍ

  • @Abay487
    @Abay487 Год назад

    እንኳን በሰላም ተገላገለች እንኳን ማርያም ማረቻት ❤ ሉላዬ መልካም እድል❤

  • @LomiLomii-q1r
    @LomiLomii-q1r Год назад +1

    Wowo inkuan beslm tigelgilish yene inat ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Год назад

    እንኳን ፈጣሪ በሰላም ተገላገለች

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው

    ሉላዬ ይገባሻል አራሳም እንካን በሰላም ተገላገች

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Год назад +1

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Год назад

    መልካም እድል ሉላየ❤❤❤❤

  • @marmar803
    @marmar803 Год назад +3

    ሁሉም ይፈራረሙ የለ እንዴ ? መሲ ሩታ መንግስተአብ በሚሊየን ነው ሚከፈላት ፤ ሰላምም እንደዛው ፤ ሀናን ታሪቅ አለች አይደል ለማክ ፤እና ሳምሰንግ ሞባይል ፎን ተፈራርማ በዶላር አይደል የሚከፈላት?? እናም ለሉላ ደስ ይላል ስራው መምጣቱ ግን አዲስ ነገር አይደለም ለማለት ነው !!!

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ Год назад +1

    መሴዬ ማዉቅሽ ከሸገር ሬድዬ ጀምሮ ነዉ የማዉቅሽ በጣም ነዉ ማከብርሽ

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 Год назад +2

    ያን ቂጧን አይቶ በሚሊዮን ባይከፍል ነበር የሚገርመው ! ይልቁንስ የሚገርመው አንድ ማህበረሰብ አንቡላንስ አተው ነፍሱጡሮች በሞተር ሳይክል ሲጓጓዙ ትልቅ መቀመጫ ላላት ሴት በሚሊዮን መከፈሉ ነው ! የዘረፉትን ገንዘብ እንደዚህ ሲጫወቱበት አንቺም ትልቅ ወሬ ብለሽ ማቅረብሽ ልክ አይደለሽም!

  • @sawsanabdulkadir1641
    @sawsanabdulkadir1641 Год назад +1

    Congratulations to her. But, is she a journalist or a person in the media?

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 Год назад

    ALHAMDULILLAH Mabruk

  • @Emma-jl3id
    @Emma-jl3id Год назад

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Год назад +2

    ሉላ 🌺🌺🌺🌺

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +2

    መልካም የስራ ዘመን ለሉላየ
    ለወለደችዉም 🥰🥰🥰

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Год назад

      እግዚአብሔር ይመስግን በመጥ መንተ ልጀ አበት እመቤቴ መስግን ይደረሰት ቅዱሰ ሩፋኤል ተመስግን❤❤❤

  • @SegheRms
    @SegheRms Год назад +1

    ደወዩለኘቤሩቱነኘ

  • @zertuwedajzw8788
    @zertuwedajzw8788 Год назад

    መሲ ለመሰዋት የቀረበችውን ነብስ ለይላ ስደተኛዋ ታድገሽ ያናቴ ቱን አንባ ብታብሽ ምናለብት

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    Woooooow🎉

  • @tafasamsung9781
    @tafasamsung9781 Год назад +1

    መልካም እድል

  • @dadcool1199
    @dadcool1199 Год назад

    Lulaye, Melkam ye sira zemen yihunlish❤
    Enkwan be selam tegelagelish .
    Emabete tasadiglish🤲🙏

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад

    መልካም እድል ሉላዬ ❤❤❤❤❤❤ እመቤት እንካን ሶሰት አርገችሽ ❤❤❤❤❤

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Год назад

    መሲአሁንኢትዮጲ ታማለች የሌላሰው አያስደንቀንም

  • @soliyanmanuta3493
    @soliyanmanuta3493 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 Год назад

    🙏❤️

  • @kokobebeyn5815
    @kokobebeyn5815 Год назад +6

    ለሉላ እንኳን ደስ ያለሽ ብያለሁ በተረፈ ግን አብይ ካለ የማንሰማ የማናየው ችግር መአት የለመም ፈጣሪ ያንሳው ይንቀልልን ከሀገራችን ላይ

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v Год назад

    😢😢😢

  • @LomiLomii-q1r
    @LomiLomii-q1r Год назад +2

    Lula gezu good luck ❤❤❤

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 Год назад

    Congratulation Lula ❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад

    ሉላ ይገባታል በጨዋ አስተዳደግ ያደገች መሆንዋ ሁኔታዋ ይናገራል አዛኝ ቀና መሆንዋ በግልፅ ይታወቃል እግዚአብሄር እንኳን ረዳት

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط Год назад

    ሉላየኔቆጆእንኮንደሰአለሽ(እቲእህቴከሰውቤትገላጊኝ🙏🙏

  • @hirutkidane8622
    @hirutkidane8622 Год назад

    Enkwan desyalsh Lulakonjo❤ embrhan menyesanatal🙏 enkwanmayamrechesh🙏❤️

  • @seadasiraj7267
    @seadasiraj7267 Год назад

    Lulaye congratulations

  • @seadi5
    @seadi5 Год назад

    የኔወድድድድድ

  • @kezinakedir
    @kezinakedir Год назад

    Lulaye anchnimi masinme Ala rajemi edeme ustachu❤❤❤❤

  • @yyss333
    @yyss333 Год назад

  • @WardeLove-f8j
    @WardeLove-f8j Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 Год назад

    LULAYE BERECHI GETA YEBAREKESH ❤

  • @HaymanotHailu-of5mb
    @HaymanotHailu-of5mb Год назад

    Lula❤she is so smart

  • @mimimulugeta1439
    @mimimulugeta1439 Год назад +1

    ሉላዬ ከዚህም በላዬ ዬሁንልሽ ልሽ የኔ ቆንጆ

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 Год назад

    👍👍👍👍

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Год назад

    ያው ነው ከኮንዶም ወደ ፍራሽ ተያያዥነቱ ይገርማል

  • @Maream-d9z
    @Maream-d9z Год назад

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @tsegeh2657
    @tsegeh2657 Год назад

    Yegebashal lulaye

  • @Fthforammedia
    @Fthforammedia Год назад +5

    ደስታዋ ደስታችን ነው የገንዘቡ 50% ለአባይ ግድብ ይዋል!

    • @ethio-bi9vy
      @ethio-bi9vy Год назад +3

      አባይ እኮ ስሙ ነው የኢትዮጲያ ለውጪ መንግስት ተሸጣል ሚስኪን የኢትዮጲያ ህዝብ አሁንም ያዋጣል

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Год назад +4

      ​@@ethio-bi9vy😁እኮ ንገሪያት እስኪ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Год назад +4

      ምጽ 😂😂የተሸጠ ግድብ

    • @raheltadesse5210
      @raheltadesse5210 Год назад

      Teawe enji ale endye abaye gedbe

    • @yewollowakonjo
      @yewollowakonjo Год назад

      ለተሸጠ ግድብ ለምን እናንተ የወር ደመወዛችሁን አሰጡም ለተራቡ መሥጠት ፅድቅ ነዉ

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Год назад

    እስኪ የሉላን ስልክ ስጪኝ የሃናን ታሪኩንም ትንሽ ቢረዱኝ ከተረፋቸው ላይ ልለምናቸው።

  • @imalemi9650
    @imalemi9650 Год назад

    melkam edel lula 🙏🏾🙏🏾ehetachim enkuan mareya marchesh 🙏🏾🙏🏾

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 Год назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 Год назад +1

    አንቺ ደግሞ የምታቀርቢው ስታጪ ተራ ወሬ ታቀርቢ ጀመርሽ እንዴ? አሁን ስለሉላ ይሄን ያክል አካብዶ መዘላበድ ምን የሚሉት ነው።አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ከሉላ መቶ ሺ የሚበልጥ ጠፍቶ ነው። ብዙ አትዘላብኚ ይሄ የyoutube ብር የምትሰሩትን እንድታጡ አርጓችኋል

  • @redwave4776
    @redwave4776 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Год назад

    የደሀ አባት አይጥላትም❤

  • @tsehtseh8267
    @tsehtseh8267 Год назад

    ገዘብ ቅጠል ሆኖየለ እደ ሆ አራት ምለን ስሉ የማሁ ልበል

  • @RanaZaidan-os7ux
    @RanaZaidan-os7ux Год назад +1

    Lulaye ❤❤❤❤❤

  • @rozihanen1429
    @rozihanen1429 Год назад +1

    lulaye😊😊😊😊

  • @yabyab5036
    @yabyab5036 Год назад

    ቸዠየደደቸቸዠየየ

  •  Год назад +1

    Lulaye betam naw yemewedesh

  • @tsegeh2657
    @tsegeh2657 Год назад

    Plate yegebashal

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 Год назад +1

    አንቺ ደግሞ ሌላ ስራ ፈልጊ ስለ ሰው ስራ አታውሪ

  • @tsegeh2657
    @tsegeh2657 Год назад

    Yetebarekeketena gar yaregilish

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Год назад

    Setnageri le afesh leket binorew teru new keft Af esuan madnek tegebi bihonem lelawen lemerget bezu af elafi menageru asfelagi Aydelem Arogit nesh Anchin memker tenesh ykebdal edmesh telek slehone malet new

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Год назад

    ሉላየ ቅመም እኮ ናት ይገበተል ከዝ በላይ

  • @ባባዬእወድሃለሁ
    @ባባዬእወድሃለሁ Год назад +2

    ሉላ እረኛየ ላይ ሰርታለችደ አላየሗትም 🤔

  • @sofiamengesha1375
    @sofiamengesha1375 Год назад

    ጐበዝ ሴት ለሌላም አረያ ትሆናለች።