ታዋቂ ቲክቶከሮች በ ሶፊማልት ሩጫ ላይ አስደማሚ ጭፈራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 73

  • @Fነኝየአላህባሪያ
    @Fነኝየአላህባሪያ 3 года назад +7

    አኡዙቢላሄ አላህ ቀልብ ይስጥሽ ቀጣይ እራቁትሽን እዳትመጭ ፈራሁ

    • @sofia.19.mohammadm37
      @sofia.19.mohammadm37 3 года назад +3

      ሀዩ ምነዉ በተሰጠሽ እድል እስለምን ከፍ የምየደርግ ነገር መስራት ተሰነሽ በሱሪ ስለዬሽ አደኝናት አይገኝም ተይ እህቴ የእስለም ሴቶች አገት ሚሰብርን ተግበር አትስሪ

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 3 года назад +21

    ወይ ሀያት አማረብኚ ብለሽ ተዘላዘልሺ አላህ ይሁንሽ 🙄😳😏

  • @tgmaru4411
    @tgmaru4411 3 года назад +2

    እንደዚህ ስትቀብጡ ኮረናችሁን እያፈሳችሁ ወደ ቤት እየተመለሳችሁ አሮጊት እናት አባታችሁን እንዳታስጨርሱ በሞት

  • @አብዱYouTube-k4w
    @አብዱYouTube-k4w 3 года назад +3

    ሱበሀን አለህ ዎደ ቀልቢሽ አለህ ይመሊሲሽ

  • @Ee-zm5lp
    @Ee-zm5lp 3 года назад +1

    ሡበሀንአላህ ዛሬላይ ያጨበጨበልሺሁሉ ነገከአላህ ፊት አይቆሙልሺም ተመለሺታይ

  • @ሀያትየወንድሜየሡየራ-ቀ9ጰ

    የኛ ፈሪ አልቀረብሺም አሥመሣይ ነሺ

  • @aminatahmed9644
    @aminatahmed9644 3 года назад +5

    እቺ ሀያት የምትባለዋ ግን ወደየት እየሄደች ነው አኡዙቢላህ ቤተሰብ የላትምዴ

  • @radilove4517
    @radilove4517 3 года назад +3

    በጣም ያሳዝናል ዛሬ ያጨበጨቡልሽ ሁሉ ነገ ስትሞች አብረውሽ የሚቀበሩ መስሎሻል አንችና ስራሽ ብቻ ናችሁ አላህ ፊት የምትቆሙት የዛኔ ምን ልትመልሽ ነው አላህ ይህዲኪ

  • @temreali6430
    @temreali6430 3 года назад +1

    ተዚህመታወቅ የቀረው አሪፍነው

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 3 года назад +3

    ሀያት አላህ ሂድያ ይስጥሽ የሆነ ተረት አለ ሴትዬዋ ለደረሳው ምግብ ስታቀርብ ፀጉሮን ሳሸፉን ሰመጣ እሱ እስተግፈርአላህ ብሎ ጎንበስ ሲል እሶ ደግሞ ውይ ይቅርታ ሸሆቹ ብላ ቀሚሶን ገልባ ፀጉሯን ስሸፉን አረ የታችኛው ይብሳል አላት አሉ አለም ዋንውን ገላልጠሽ እፀጉርሽ ላይ ብቻ ጠረሀ ጣል ማረጉ ምንድነው ፋኢዳው ወላሂ ዱኒያ ቀሪ ናት ወደ ድንሽ ተመለሽ በሀራም የከሰብሽው ገንዘብ ነገ ያስቀጣሻል

    • @ethiotech4812
      @ethiotech4812 3 года назад

      ተረቱ የለለ ነው ወላሂ ትክክል

  • @ekramhussen7903
    @ekramhussen7903 3 года назад +5

    ሀዩቲ በጣም ታሥጠላለች ኤኤኤኤኤጭጭጭጭጭጭ ሸይጣን ናት እንደት በረመዳን በሱሪ ቀፋፊ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራሽ

  • @seydayesuf221
    @seydayesuf221 3 года назад +1

    አላህ ይድረስልሽ እህቴ

  • @ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    ሀያት ዱኒ አታለለቺሺሺሺሺሻሻ አላህይዘንልሺሺሺሺሺሺ

  • @temreali6430
    @temreali6430 3 года назад +2

    ቀሚሧን ጣለች በሡሪ ነገደም እራቁቷን ትመጣለች እናሊላሂ

    • @nannaa2661
      @nannaa2661 3 года назад

      ይከብዳል አዱኒያ

  • @sojoogoj9399
    @sojoogoj9399 3 года назад

    ሀያት አልገረመኝም እንዲህ ስላየሁሽ እዩኝ እዩኝ ማለት ደብቁኝ ያመጣል ነገ ስትሞች ስራሽና አንችብቻ ነሽ የምትቀበሩት አድናቂ አጨብጫቢ የለም አላህ ሂዳ ይስጥሽ

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 3 года назад +1

    Ayi hayu azenkubish

  • @እናቴየዘጠኝወርቤቴ-ሰ5ቘ

    አይሀያት ከላይ ሻርቡአለ ከታችግንቂጥባዶ

  • @አማራነኝፋኖ
    @አማራነኝፋኖ 3 года назад +7

    ሀያት ተብየዋ ምነው ከላይ ጁመአ ሆነሽ ከታች ቅዳሜን መሠልሽ አሏህ የሂዲኪ ያኡክቲ

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 3 года назад +3

      ኡፍፍፍፍ በሳቅ ሞትኩኝ🤣🤣🤣🤣ትክክል ነው ሀራም እኔ ክርስቲያን ነኝ የእስልምናን ባህል ግን በደንብ ነው የማውቀው ሰፈሬ አንዋር መስጊድ ከሙስሊም ወገኖቼ ጋርነው ያደኩት

    • @ሠለምቴዋየሸዋልጅ
      @ሠለምቴዋየሸዋልጅ 3 года назад

      ክክክክክክክ

    • @thaibamuhammad3782
      @thaibamuhammad3782 3 года назад

      አቤት አቤት ጉድያለው ግጥም

    • @radilove4517
      @radilove4517 3 года назад

      ትክክል አሳቅሽኝ በጣም 😂

  • @temreali6430
    @temreali6430 3 года назад +1

    ሀያት አላህ ያህድች

  • @rodakoda7362
    @rodakoda7362 3 года назад

    በጣም ያሣፈራል

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 3 года назад +1

    እንደው ትክትክ ያድርጋቸው እና በሚሊየን የሚቆጠር ቪው ነው ያስገኙት ትላለህ ደሞ አታፍርም አርሰው ያመጡት አደረከው ሰውነት እና ማንነት አየሸጡ ነው ቢገባህ የአሁን ትውልድ ከንቱ ሁላ ሀገርን በ WIFI የሚሸጡ ናቸው የሀገር ሸክሞች ቁዋንቁዋቸውን እንኩዋ በቅጡ የማያወሩ

  • @hananawolsabontujimmaa287
    @hananawolsabontujimmaa287 3 года назад

    welhe hayat bexam tasazenyalesh beramedan alha edaya yesxesh

  • @weryama9841
    @weryama9841 3 года назад

    1

  • @Tube-ng8nv
    @Tube-ng8nv 3 года назад +1

    ሀያት በጣምነዉየምኮራባት ለምንብትሉ መልስአለይ

    • @betesboche5408
      @betesboche5408 3 года назад

      ለምን

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 3 года назад

      ለምን???

    • @Tube-ng8nv
      @Tube-ng8nv 3 года назад +1

      አደኛ ሙስሊምእነቷንአልደበቀሽ አዳድሙስሊምአሉ ከክርስቴያን ጋር ከወኑ በጣምይሸማቀቃሉ አያትግ በሙስሊምእነቷ አትደራደርም ደሞስታወራ ወላሂ እያለሽነዉ ብቻ ብዙ ነገርአላት

    • @betesboche5408
      @betesboche5408 3 года назад +1

      @@Tube-ng8nv 🥰🥰

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 3 года назад

      @@Tube-ng8nv መልሰህ ሙተሀል በርመዳን ሱሪ መልበስ ነበርባት ሀታ ባማን ቀንም ቢሆን

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 года назад

    Waw

  • @Tube-ng8nv
    @Tube-ng8nv 3 года назад

    አዩታግንታፍራለሽ

  • @ገኒ-ቘ7ዠ
    @ገኒ-ቘ7ዠ 3 года назад +4

    ምን እንደምል አላውቅም አይ ሀበሻ ቅናት ነውጅ አሁን ሀዩቲ ምን አጠፍች

    • @dagusia9420
      @dagusia9420 3 года назад

      በሱሪ ከመመላቀጥ ሌላ ምን እንዲታደርግ አስበሽ ነው

    • @ገኒ-ቘ7ዠ
      @ገኒ-ቘ7ዠ 3 года назад +2

      @@dagusia9420 ባክሽ ቅነው ዋናው ውስጣዊ አስተሳሰብ ነው የተቀደደ ልብስ አለበሰች ደሞ

    • @dagusia9420
      @dagusia9420 3 года назад +1

      @@ገኒ-ቘ7ዠ ቀዳዳ ብትለብስማ አብዳለች ተላ በእብደት ትሰየም ነበር ውስጧዊ የሚባል ነገር የለም በኢስላም ጭራሽ በሚዲያ ቂጧን እየቆላች

    • @ገኒ-ቘ7ዠ
      @ገኒ-ቘ7ዠ 3 года назад

      ቀዳዳ ማለቴ እንደነ ሳሮን አለበሰችም ማለቴ ነው ለማንኛውም ሰው ከፍ ሲል የማይወደው ሰይጣን ነው

    • @dagusia9420
      @dagusia9420 3 года назад +1

      @@ገኒ-ቘ7ዠ ሰው ከፍ የሚለው ሚዲያ ላይ ስለጨረ ሳይሆን አላህ ያዘዘንን ነበር በተግባር መተግበር ነው ከፍ የሚአደርገን እህት

  • @HalimaHalima-sq7zf
    @HalimaHalima-sq7zf 3 года назад +9

    አቺ አሁን ከክርስቲያኖቹ በምን ትለያለሽበምንም

    • @zemzem6548
      @zemzem6548 3 года назад +1

      በጣም 😭😭😭😭😭😭😭ሱበሀንአሏ አላህ ሂድያ ይስጠን ለኛለሙስሊም ሴቶች 😭😭😭😭ዋነፍሴ

    • @mohammedkhirfan4579
      @mohammedkhirfan4579 3 года назад

      ዝምባይ ቃዳዳ መጀመራ ሰለ ራስሺ እወቅ ሰለ ሰዉ ምናገባሺ

    • @21MarYam
      @21MarYam 3 года назад

      ጦሳችንን ይዘሽ ገደል ግቢ ቱፍ ቆሻሻ

  • @AhelenfkrWeeta
    @AhelenfkrWeeta 3 года назад +5

    ውይ አበሾ ምቀኛ ነው አሁን ምን አደረገች ሀዩቲ ሀዩቲጠየምትሉት የራሧን ነገር ይዛ እየተጓዘች ነው አንደዬ ሀይማኖትሽ አደዬ ቅባጥርሴ ምን ትሏታላችሁ ብቸው አስመሣይ

    • @ስደተኛዋነኝተስፋያደ-ጠ2ፈ
      @ስደተኛዋነኝተስፋያደ-ጠ2ፈ 3 года назад +2

      ኧረ እባክሺ ምድራዊይ ሄወት አድቀን በቅፅበት ነቀራለች ግን የማይቀረው የዘላለም ሀገር ሌላ አላት ለዛም ሃይማኖት እማይፈቅድበት ቦታ ወገኘት አያሥፈልግም ሁሉም ነገር በልክ ሲሆን ነው

    • @ekramhussen7903
      @ekramhussen7903 3 года назад +1

      ዝምበይ ቀራፎ ድንች ፊት በቀሎ ጥርሥ መሥኮት እግር ነሽ እሽ.

    • @jdjndn8746
      @jdjndn8746 3 года назад

      @@ekramhussen7903 ክክክክክ ያአሣቲር

    • @ስደተኛዋነኝተስፋያደ-ጠ2ፈ
      @ስደተኛዋነኝተስፋያደ-ጠ2ፈ 3 года назад

      @@ekramhussen7903 😂😁😁😁😂😂😂 ድቄም ሥድብ

    • @dagusia9420
      @dagusia9420 3 года назад

      ይች ሀዩቲ ነው ሀጣቲ ስሟ ቆላት ለጉድ አደቡን ይስጥሽ ነው የሚባለው

  • @አይሻየጎጃሟ
    @አይሻየጎጃሟ 3 года назад

    ሀያት። ወላህ። አላህን። ፍሪሪሪሪሪ