ጦርነቱ ተጀምሯል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 59

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 3 месяца назад +3

    ተፈራ ማሞ ጅግና ፋኖ ያሰለጠነ ነው ተፈራ ማሞ ወደ ፋኖ ሲቀላቀሉ 30 ሺይ ወታደሮች ወደ ፋኖ ተቀላቅለዋል🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @nunupleschke644
      @nunupleschke644 3 месяца назад +1

      ምን አባትክ አገባህ ስለኢትዮጵያ ሽማግሌውን ልታስበሉት ነው አማራን ስለምትጠሉ

    • @selamselam1043
      @selamselam1043 3 месяца назад +2

      በጣም ደስ ይላል ጀ/ል ማሞ ወደ ፋኖ መቀላቀሉ መነንየ የኔ ቆንጆ ኣይዞሽ ለውጡን ቅርብ ነውውወ

    • @M.ነኝ
      @M.ነኝ 3 месяца назад

      ​@@selamselam1043ሊራመዱ የማችል ታማሚ ፋኖ ላይ ሽክም ለምሆን ነው የግቡት አይ መቸገር 🤔

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 3 месяца назад +1

    በላይ መንገሻ የብልጽግና ትርፍ አንጀት

  • @sinatekle7846
    @sinatekle7846 3 месяца назад +1

    ከዓለም የጦርነት ታሪክ ዘመናዊ ኮምፒተራይዝድ ሄሊኮብተር ክነ ሙሉ ትጥቅዋ ከአሜሪካ የተለገስች ልትዋጋ መጥታ በበረሃ ኤርፖርት ያስረከበች አገር ማን ናት?

  • @alemsemere5056
    @alemsemere5056 3 месяца назад +2

    በላይነሽ በአንድ ራስ ሁለት ምላስ አያዋጥሽም። አንተና አብቹ የአእምሮ በሽታችሁን ለመፈወስ ወደ ስጦታ ሆስፒታል ብታመሩ ይሻላቹሃል። አለበለዚያ ኢትዮጵያ በብልግና ፓርቲ እየተመራች ገደል አፋፍ ደርሳለች።

  • @ukbayc
    @ukbayc 3 месяца назад

    ጀውር እኮ የኢትዮጵያ መፍቴ እንደ ከንያ እንዳ ሆነ ስለ የሚያውቆው ነው ፖለቲካ መፌቴ ፍጹም እንዳልሆነ በደንብ ያውቀዋል የመኖር ሽግር እንደ ሆነ በኢትዮጵያ ያለው ችግር በድንብ ያውቀዋል

  • @kidaneabraham
    @kidaneabraham 3 месяца назад

    ሀድያ ሁለተኛ ደረጃ ኢትዮጵያዊ ነው።

  • @ukbayc
    @ukbayc 3 месяца назад

    ሶማል እና ግብጽ የጥንት የኤርትራ ውንድሞች ንቸው !!!

  • @haimanotghebreyesus6781
    @haimanotghebreyesus6781 3 месяца назад +1

    በላይ መንገሻ ባዶ ነህ😂😂😂😂😊😊

  • @kibreabhabtemariam5386
    @kibreabhabtemariam5386 3 месяца назад

    የጅቡቲ ወደብ እጠቀም። የኤርትራ ወደብ እንውሰድ። ይሄ ነው ችግሩ። በዚህ ላይ ኣውራ።

  • @LalaHabesha-hb4sm
    @LalaHabesha-hb4sm 3 месяца назад

    ደግሞ ቃላቆቼን አትኮርጂ no stop it 😏ኢንጂሩ የኔ ነው። እኔ ኮሜንት ሰፀፍ የምጠቀመውን ቃለት አትውሰድብኝ እንዴ copyrigt የለም እንዴ ? በረዱ ኪያ ' ገለቱማ እነዚህ የኔ ናቸው ለነገሩ አሰብን አመጣለሁ ያልክ ጀግና ከኔ ቃላት መሰረቅ ምንህ ነው። Arrivederci

  • @aberhane2440
    @aberhane2440 3 месяца назад +1

    FANO is coming! Your baby King is going to run away just like his predecessors (it's kind of a tradition in Ethiopia). The looks in your face tells a story. You are frightened, you can't run and you can't hide. The clock is ticking...😂😮😅

  • @DesaleberakhiAngosom-v8m
    @DesaleberakhiAngosom-v8m 3 месяца назад +1

    ከወያኔ ጋ ልትሰራ ደግመህ መከላከያ በተኛው ልታሳርደው ፈሳም

  • @brhanekiros9549
    @brhanekiros9549 3 месяца назад

    በላይነሽ አንተ የ ዝናሽ ቡታንቲ ፈካሪ
    ድል ለ አማራ ፋኖ አንበሳው ጀነራል ተፈራ ማሞ በቅርብ ቀን አዲስ አበባ ፋኖ።

  • @ukbayc
    @ukbayc 3 месяца назад

    በከንያ ያለው ሽግር የፖለቲካ ሽግር ነው በሰላማዊ ሰልፍ ኣድርገህ ስርኣት መቀየር ወይም ፖሊሲ መቀየር የሚቻል ነው። በኢትዮጵያ ያለው ሁነታ በሰላማዊ ሰልፍ ስርኣቱን ወይም ፖሊሲ መቀየር ፍጹም የምቻል ኣይደለም ሽግሩ የመኖር ችግር ነው !!
    የኣማራ የኦሮሞ የሶማል የበንሻጉል ጉሙዝ በበገመድር ያለው ህዝብ መኖር ኣልቻለም እኮ በረሃብ እና በውግያ እየተጨፈጨፈ ነው ያለው መፍትሂው ብልጽግና እንደ ወያነ ከስሩ መጥፋት ብቻ ነው መሰረታዊ ሰላም የሚያራጋግጥ እሱ ስለ ሆነ ነው ፋኖ እና ቀሬሮ እየተዋጉ 4 ኪሎን ለመቆጣየር በኣዲስ ኣበባ ጥቂት ኪሎ መተር የደሩሱ ያሉ !!
    መንግስቱ እና ወያነ እኮ እየ ፈከሩ እየዋሹ ናቸው እድሚያቸ ያጠረ እንዴት ትረሰዋል የትናንትና ታሪክ እኮ ነው !!
    ዝለዚ የማይዛመድ የከንያ እና የኢትዮጵያ ኣታዛምድ 2 ራሱን የቻለ ሁነታ ነው !!!

  • @ukbayc
    @ukbayc 3 месяца назад

    በኢትዮጵያ ኣኮ እንደምን ኣድረህ ሳይሆን ስንት ሰው ሞቶው ኣድረዋል ብለህ ነው የሚጠየቅ ያለው !!!!

  • @LalaHabesha-hb4sm
    @LalaHabesha-hb4sm 3 месяца назад

    እሰቲ እረፍቴን ወደጣልያን ነው የማደርገው እኔ በደንብ ነው የምሰማህ የምወሰደውን ወሰጂ የምጥለው ጥየ። እናማ the battel of adewa አንብ ሰትል የሆነ ሀሳብ ላይ አምጠህኝ ነበር እና እሰቲ የጣልያኖቹሰ ባነበው አድዋ ጣልያንም ያከብራል አሸንፈን 5 አመት ገዛን ብሎ ነው ልጆቹን የሚሳድጉት እሰካሁን ተሸነፍን የሚባል ታሪክ አያወሩም እሰቲ ለማንኝውም የጣልያንን la battaglia di Adewa ምን ይባላል መፀሀፍ ለማንበብ እሞክራለሁ። አንዳንዴ የኢትዮጵያ ታሪክ እየተባለ ተረት ተረት ሰለሚወራ ሀቁን ለመረዳት በራሴ መንገድ እሄዳለሁ። የአፍሪካን ድል ማሳነሰ አልፈልግም ግን በጣም ታጋንኑ አላችሁ ማአት ውሸት ታወራላችሁ ። እውነት ፍለጋ✌️

  • @LalaHabesha-hb4sm
    @LalaHabesha-hb4sm 3 месяца назад

    ደግሞ ከሰሜኑነው ሁሌም ጦርነት ነው ያልከው ላሰረዳክ ብየሀለሁ ኬክዋ ከላይ ፣ከዛ ዝቅ ኩኪዋቹ ፣ደግሞ ዝቅ ብለህ ክሬሞቹ ናቸው እና ታቃለህ ጣፋጮቹ ወንድ ያፋጃሉ ሁሉም ልብላሺ ልንካሺ ነው። ሰለዚህ ለቆጆ ሴት ደግሞ ምን የሚባል የእግዜር ጥበቃ አለ የብረት አጥር የሆኑ ጀግና ጀግኖች የሆኑ ወንዶች ሰጥቷቸዋል እንግዲህ ታቃለ ይቶክሳል
    ይከላከላል ቁመናው ሁለመናው ጆግኖች ናቸው ነው ባጭሩ ከዛ በታች የነ ጀላንፎ ነው ያው ሴት ነኝ ሰለ ሴት አላወራም ወዶቹ ግን መርዝ ጥሎ እያፈገፈጉ ማሀል መደበቅ ቦርጫሞች ማለት ነው ብዙ ከሚገባ በላይ በመብላታቸው እንደ ማፈር የሚኮሩበት ሁሌም ወጥተው ስለምግብ የሚያወሩ ምናለፋህ የጀግና ሰንጥር ሰንጣቂ የማያክሉ they do not have motvation ማለት ነው ገባህ አረ በናታችሁ እናንተ እሰክት በሰሉ እኝ አረርን

  • @hiwetasfaha5051
    @hiwetasfaha5051 3 месяца назад +1

    Please babysit your prime minister

    • @EluZkerya
      @EluZkerya 3 месяца назад +1

      Ethiopia keafrica 5th biggest economy nat that is our prime Minister performance we Ethiopian love abiy we hate the older man president isayas lazy!

  • @lilisereke1044
    @lilisereke1044 3 месяца назад

    😊

  • @freweynimossazghi4059
    @freweynimossazghi4059 3 месяца назад +1

    ሓሳድ😢😢😢

  • @AM-fz5lg
    @AM-fz5lg 3 месяца назад

    Chemlaka askeyami, Ahya

  • @LB-lt8cg
    @LB-lt8cg 3 месяца назад +1

    ምነው ለኤርትራውያን ወዳጆችህ እንካን ደስአላችሁ አትላቸውም እንዴ አሁንም ኤርትራውያን ወዳጆች አሉኝ ስትል አልነበር እንዴ ቱር ዲፍራንስ ውድድር እኮ አፍሪካን ነው ያስጠራው እንደምትለው እኔ ቅን ሰው ነኝ ትል የለ ላንተም እኮ ነበር ደስታው ግን የቅናት መንፈስ ያበሳጨህ ነው የምትመስለው ምነው ለይምስል እንካን ደስ አለን ኤርትራዊ ሳይክሊስት ቢንያም ግርማይ አሸንፎ አፍሪካን አስጠራ አላልክም በጣም ቅናትና ብስጭት ውስጥህ እንዳሳረረው ዛሬ ፊትህ ያስመሰክራል ፈዞ ይታያል ምቀኛነትህ ፊትህ ላይ አስመስክራል ኤርትራውያን ጀግንነታቸው በደምስራቸው ነው የሚዘዋወረው እሺ።

  • @LalaHabesha-hb4sm
    @LalaHabesha-hb4sm 3 месяца назад +1

    ሻንጣ ፖክ እያደረግኩ ነው ያየሁት ይሄንፀፌ ልተኝ። oops 🥱አል ቆጠርኩትም እንጂ ያለ ማጋነን 15000 ግዜ ህግደፍ 1000 ግዜ የጀነራሉን ሚሰት ማነው ሰምዋ ቅመም ነው ሰሟ ሰሟ ጠፋኝ ብቻ No ቆንጂየዋ ነው የምትለት በተደጋጋሚ ጠራህ። ይህን ያክል መሺናት የታደለ ጂሹቃ ይዞ ይዋጋል የከተማ ሴት አሳዳጂ አረ ምን ጉድ ናችሁ 🤣🤣🤣

  • @M.ነኝ
    @M.ነኝ 3 месяца назад

    አንጂሩ ሲንጋፖር 😂😂😂😂😂🤔

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 месяца назад +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን በላይ መንገሻ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @abrahambereket7170
    @abrahambereket7170 Месяц назад

    Ant fesam men agbah sel eritrean lemagn asseb malt demachen nw deresh atlatem

  • @M.ነኝ
    @M.ነኝ 3 месяца назад

    8 ጥይት በሁለት አግር ተሽክመው ነው ጫካ የገ ቡት አያልክ ነው 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @nathnaelabraham8192
    @nathnaelabraham8192 3 месяца назад

    እና እትዬጵያ ናት ስለ ኤርትራ ብልጽግና እምታስበው በኤርትራ ጉዳይ እምትፈተፍተው ዱቄት የሆንክ ሰው አህያ እትዬጵያ ሰበብ አይደለችም ወይ ይሄ ሁሉ መአት ማዕቀብ የደረሰው ጠብቅ አሁን የኤርትራ መበልጸግ አመዳም ኤርትራን እሚነካ እዛው ሂሳቡን ያገኛል

  • @Availablemf
    @Availablemf 3 месяца назад +1

    ተቸገርክ ወሬ አለቀብሕ.

  • @freweynimossazghi4059
    @freweynimossazghi4059 3 месяца назад

    ሰዉየው ኣበዱ መን ያለ ነው?😮😮😮😮😮

  • @asmeretasmelash2859
    @asmeretasmelash2859 3 месяца назад

    Menenye yewolo enkan des alesh wdi balenetish wede fano teqelaqele

  • @LalaHabesha-hb4sm
    @LalaHabesha-hb4sm 3 месяца назад

    ደግሞ ኤርትራየ ኬክ እኮ ነች ጭንቅ አትችልም ኬክክዋን በየ ቀኑ አትጥራብን ኤሬ ኬኳ ፣ክሬሟ በቃ ጥፍጥፍጥፍጥ ያለች ነገር ኡፍ ኤረየ እኔም ቆንጂየ ነኝ ኬክ ግን በቃ ኤርትራ ትበልጠኝ አለች ሰሜን ለሰዋ ሰጥቼ እኔ lala ሆኝ ቀረሁ ኡፍ የዝች አገር ፍቅር እና ጣም ሊያሳብደኝ ነው። ለነገሩ ከነገ ጀምሬ ልብሴን ጥየ በመዋኝ ነኝ ሰምዋን ጠርቼ ዛሬ ባብድም
    ምን ያረጋል ፍቅር አይገባችሁ ለናንተ ፍቅር ቆርሼ ልብላሺ ነው ፋራ ፋራዋች

  • @hiwetasfaha5051
    @hiwetasfaha5051 3 месяца назад +2

    አንተ በኤርትራ ምን አገባህ። ስለ አገርህ ለምን አታወራም። none of your business

  • @DesaleberakhiAngosom-v8m
    @DesaleberakhiAngosom-v8m 3 месяца назад +1

    አንተ የሙርኮኛ ልጅ እረፍ አያዋጣህም ንገ ሌላ ቀን ነው ቧሀላ እንዳትፈሳ።

  • @aklileymogos1113
    @aklileymogos1113 3 месяца назад

    መሳደብ የመሸነፍ ውጤት ነው።እውነተ መለኮታዊና እግዛብሄርን መፍራት ነው።

  • @tesfazghigebrehwet9597
    @tesfazghigebrehwet9597 3 месяца назад

    🫏🫏🫏🫏

  • @kibreabhabtemariam5386
    @kibreabhabtemariam5386 3 месяца назад

    ምናባትክ ኣገባህ። ስለ ኢትዮጵያ ችግር ኣውራ። ኣገርህ ራስዋ ችላ ትኑር።

  • @gebruabraha8085
    @gebruabraha8085 3 месяца назад

    Fano adis abeba bhchr gize yigebal .

  • @PaulosTeklai
    @PaulosTeklai 3 месяца назад

    Ante ahead what neh

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 3 месяца назад

    በላይ መንገሻ እንኮን ደስ አለህ ጀነራል ተፈራ ማሞ ወደ ፋኖ ተቀላቅለዋል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @kidaneabraham
    @kidaneabraham 3 месяца назад

    አንተ ሀድያ ነህ ኢትዮጵያን የሰርዋትአማራና ትግሬ ናቸው እና ሙሉ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብለህ ታምናለህ ወይሰ 2ኛ ደረጃ መሆንህን ታምናለህ ?

  • @kibromsolomon5613
    @kibromsolomon5613 3 месяца назад

    Ante chemlaqa!! Nftam!!

  • @ukbayc
    @ukbayc 3 месяца назад

    እንዴ ከኣስኬሬን ወያነ ኣብርህ ልትሰራ ነህ ?
    ክክክክክክክክ

  • @nathnaelabraham8192
    @nathnaelabraham8192 3 месяца назад

    የቆጡን አወርድ ብላ
    የብቡታን ጣለች እንዳይሆንባችሁ ጸጉርህን ብቻ ሳይሆን አንጎልህንና አስተሳሰብህን ጭምር በራ መላጣ ነው አንተን የምርኮኛ ልጅ

  • @ukbayc
    @ukbayc 3 месяца назад

    ኢትዮጵያ የረሃብ ሰንተር ነህ መለትህ ነው ?
    ክክክክክክክ

  • @mesfinteklemariam2207
    @mesfinteklemariam2207 3 месяца назад

    ገና ታብዳለህ ኣንተ ውሻ ኣሁንም እያክለፈለፈህ ነው ሻብያ ቢፈልግ ዛሬ እየለፈለፍክ እያለህ በጆሮህ ጎትቶ ኣስመራ ያስገባህ ነበር ነገር ግን ሻብያ ላንተ የማትረባ ርካሽ የዩቱብ ሳንቲም ለቃቃሚ እጁን ኣያቆሽሽም

  • @danieldesta4139
    @danieldesta4139 3 месяца назад

    Oromia viva

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 3 месяца назад

    አነተ አጨብጫቢ ዝም ብለህ አትቀደድ ክብር ላለዉ ክቡር አትሰጡም የአቢ አህመድ አጨብጫቢ ነገ ምን እነደምትመልሰ አተን አያርገኝ አቢ አህመድ ትንሺ ቀን ነው የቀረዉ ቱልቱላ

  • @senaittesfay7526
    @senaittesfay7526 3 месяца назад

    🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤧🤧🤧🤧🤧🤧

  • @christianc8012
    @christianc8012 3 месяца назад

    This channel is dead dead

  • @HabtemicaelBrhane
    @HabtemicaelBrhane 3 месяца назад

    ?

  • @Sahll23456
    @Sahll23456 3 месяца назад

    denkoro🫏🫏🫏🫏🫏🫏🐕‍🦺🐕‍🦺🐕‍🦺🐕‍🦺🐕‍🦺🐕‍🦺