ሠርጋችንም አንድ ቀን ቢሆን ደስ ይለናል መንትያዎቹ ዶክተሮች | Seifu on EBS
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- እንደኛ አይነት ሰው ለፖለቲካ አይሆንም….. bit.ly/3ipquJt መንትያዎቹ
ሠርጋችንም አንድ ቀን ቢሆን ደስ ይለናል መንትያዎቹ ዶክተሮች | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ልጅ ስመኝ ስፈልግ ስፈልግ በቃ አሁን መጓጓት ተውኩ 32 አመቴን ጨረስኩ ግን ፈጣሪዬ ሆይ ይሁን በልና 4 መንታ ልጆችን ስጠኝ ይስጥሽ ብላችሁ ተመኙልኝ ስወዳችሁ ኮሜንታተሮች ግን ባል የለኝም እኮ
ባልከአግዛቤር ነው ይስጥሻል አግዛቤር አያልቅበትም
አላህያሳካልሺምኞትሺን ግንባልካላገባሺ ከየኔነውስትፈልጊየቆየሺውልጂ😁😁😁😁
Yimulalish!
@@medinabentebrahim3613 😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👌👌👌
@@medinabentebrahim3613 ልጅ የሚሰጠኝን ባል ስፈልግ ባሉም ልጁም ጠፋ ያው ለልጄ ሕጋዊ አባት የሚሆን ስለምፈልግ እንጂ ኬትም ለመውለድ እማ ሞልቷል እሱን አልፈልግም ለዛ ስል ባል የለም አልኩ
እኔም የመጀመሪያ ልጆቼ መንታ ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን አድገውልኝ ለቁም ነገር ደረሰው ታዋቂና አዋቂ እድሆኑ ምኞቴ ነው ለናተም መንታ መንታው ይስጣችሁ ውዶቼ
Ammen
አሚንንን
እሰይ እካን ደስያለሽ።የኔማር።እድግይበሉልሽ
አሜን አሜን አሜን ምኞቴ ነው
Ameeeeeeeeen
እኔም መንታ ልጆች እመኝ ነበር አልአምድላለሚን ስጥቶኛል እኔም የአምስት ደቂቃ ልዩነት ነው ደስ ይላል እኔም እንደዚህ አድገው ለቁም ነገር በቅተው ለማየት ያብቃኝ መንታ ለምትመኙም አላህ ይስጣችሁ
አሜን። ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃቸው
Amen🙏🙏🙏
በጨዋነት እንዳደጉ ያስታውቃል ዘመናቹ ይባረክ
ውይ ሰታምሩ እነ ዶክተር እኔም መንታ ልጆች አሉኝ እግዚያብሄር ያሳድግልሽ ብላችሁ መርቁኝ።
ያሳድግልሽ።
እግዚአብሔር ያስድግሽ እማ
እማምላክ ታሳድግልሽ
ውይ ታድለሽ አላህ ያሳድግልሽ
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለኢድ አል አድሀ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል🙏
እናመሰግናለን ማር
እንኳን አብሮ አደራሳን እናማሳግናላን
Enquan Abro Aderesen 😍
እናመሠግናለን
Enameseginalen yene wudd
እሄን ኮመንት የምታነቡ ሁላ ሰላማቹ ይብዛ💚💛❤️
Amen Amen Amen
አሜን🙏🙏🙏
AMEN!!!
@@eregoyarau5827 ደምሪኛ
አሜን አሜን አሜን ያንቺም ሰላም ይብዛ
እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ 😍😍 እናታችሁም ጀግና ናት ያለ አባት አሳድጋ ለዝህ ማድረስ ከባድ ነዉ
ልጂ የሌላቺሁ መታመታዉን ይስጣቺሁ ስታምሩ
አሚንንን
@@lubabahassen6870 Amenn🙏Betasabe Hugege Emalsalhu
Amen Amen
አሜን ያረብ
አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኜ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍርኙም በናንተም አፍሬ አላቅም አመሰግናለሁ
ወልደህ እንዲህ ለቁም ነገር ሲደርስልህ ልጅ ስሜቱ የተለየ ነው የነዚህ እህታማቾች ደሞ መንታ ሁነው አንዳይነት ሙያ አንድ አይነት መልክ ብቻ ግርም እሚሉ መንትዮች ናቸው ፈጣሪ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣቸው ካለባበስ እስከ ንግግር በጣም ስዕራት የጠበቁ ልእልት ናቸው 💖💖💖💖💖💖
ሲያምሩ እግዚአብሔር ያሰባችሁን ያሳካላቹ እኔም መንታ ልጂ መውለድ ህልሜ ነው,
ስታምሩ አኔም መንታ በጣም ነው ምወደው ስይፍሻ ቁም ነገር ሳታወራም በሰፈር ወሬ ያልቃል ታዋቂ ብቻ ሳይሆን አንዳንዴ ስድተኞችንም ጋብዝልን
ዋውውው በጣም ደስ ይላሉ ከምንም በላይ የኢትዮጵያዊነት ሥርዓታቸዉ በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ቢፈቅድላቸው ልክ እንደነሱ ኢትዮጵያዊነት ሥርዓትን የተላበሱ መንትያ የሆኑ የትዳር አጋር ቢያገኙ ደስ ይለኛል እመኝላቸዋለሁም
አለባበሳቸዉ እስቲ የተመቻችሁ ላይክ 👌👍👍👈💃💃💃
ደምሪኛ
@@fasigayewollolejitube ቆየሁ እኮ ከደመርኩሽ ማማዬ አንቺ ካልደመርሺኝ ነይ
They’re older adults now and they don’t have to dress alike.
Kemegelalet bog yale bihob yshalal
@@mimit-h2418 what’s wrong with their dressing 👗?
አላህ ለኔም መንታ ቢሠጠኝ ምኞቴነው ሀገሬ ሥገባ
አሚን
መንታ ባሎች ነው 🤣🤣🤣
የኔም ምኞት ነው አላህ ያሳካልን ያረብ
@@hayatmuhammed2267 መንታ ባል አንድ ባል ይበቃችሀል?🤣🤣🤣
@@hayatmuhammed2267 እኔን አግቢኛ ሀዩቲ
ስነ ስርዓታቸው በጣም ደስ ይላል
ሰይፉ 🤣🤣 ጥያቄህ ግን 🤨🤨🤨 ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ❤️❤️❤️
እንኳን አብሮ አደረሰን😍🇪🇹
እንኳን አብሮ አደረሠን 💞💞💞💞💞እህታችን እናመሠግናለን
እናመሰግናለን
የኔ ማር ግናመሰግናለን
እካን አብሮ አደራሰን
ውይ ኮምቶች ሁሉ ያምራችኋል መታ ስታዩ መታ ነጠላ ስታዩ ነጠላ አጅብ😜😂
መንታ የሚል ጥሁፍ ሳይ ነው የመጣሁት መንታ እህቶች አሉኝ በቅርብም መንታ ወድ ዱኒያ. ይመጡልኝል አላህ በሰላምም ያምጣቸው ያረብ
አሜንንንን
አሚንንንንን
አላህ መንታ ልጂ ይወፍቅል በሉት ውይ❤❤❤❤❤❤❤
ለመጀመሪያ ጊዜ ሴፉ ጋር ልብስ ለብሶ ለኢንተርቭ የቀረበ ሰው አየው ደስ ሲሉ ትለያላቹ ውቦች❤🇪🇹❤
What ?
በጣም ከከከከ
በመጀመሪያ አለባበሳችሁ፣ አቀማመጣችሁ አነጋጋገራችሁ በቃ ሁለነገራችሁ በስርአት የተሞላ ምርጥ መንትዮች ሴቶች ናችሁ። ተባረኩ!
በመቀጠል ጀሪዬ ትክክል ናት በተለይ በገጠር አካባቢ መንታ መውለድ እንደ መጥፎ እድል ስለሆነ የሚቆጠረው በጣም የሚያሳፍር ነው የሚመስላቸው። በገጠሩም አካባቢ ብትሄዱ ጥሩ ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን መንታ ልጆችን የሰጠኝ የደስደስ ያላቸው ተመስገን አምላክ !!
ሲያምሩ❤❤❤ሰይፉ ቀልድክ ውስጤ ነው😄😄😄😄😄❤❤
ሰይፉ እንተም የኢትዮጵያ ትልቅ ስው ነህ በእድሜም ሳይሆን በስራህ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደሚኮራብሕ በርግጠኚነት ነው!🙏🏽✌🏾🕊💚💛❤️🇪🇹
I am proud of You twin sisters. You are so humbele
በጣም ደስ ትላላቹ መንታ መውለድ በጣም ነው የምመኘው ግን ምኝሆቴን ወንድሜ መንታ ወልዶ ደስ ብሎኝ ሳልጨርስ እህቴም መንታ ወንዷ ደስታዬን ድርብ አድርገውልኛል አውን እኔ መንታ ባልወልድም ምኝሆቴን በህቴ እና በወንድሜ ስላየው ደስተኛ ነኝ
መንትያ እህቴ ሃኒዬ ባለሽበት እመብርሃን ትጠብቅሽ የእግዚያብሄር ድንቅ ስራ ያስገርማል እኔም በመንትያ እህቴ በወደዳት ተጋብዤ በልሼ ነበር ወይ ጊዜ
ውይ ደስ ሲሉ አምላኬ ሆይ መንታ ልጅ ስጠኝ
ይህንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማችው ያብዛላችው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ነይ ማማዬ እንደማመር
እግዚአብሔር ከፈቀደ እንደናንተ መንታ በወለድኩኝ መንታ ከሆኑ ተመሳሳይ መልክ ያላቸው ቢሆኑ ውስጤ ነው
ሙስሊም እህት ወድሞቸ።።።።
እንኳን ለተከበረዉ ለኢድ አል አድሀ አረፋ
በሰላም አደረሳችሁ።።።።።።።
እንኳን አብሮ አደረሰን 😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Enkan abro adereseng
እንኳን አብሮ አደረሰን
Enkan abro adersen wed ehita
So adorable twin sisters!! I wish you God’s blessings and the very best in your lives and careers!! 💚💛♥️ Thanks.
ደምሪኛ ማር
የሳውዲ መንግስት ለእስረኞች ምህረት አድርጓል እንኳን ደስ አላችሁ አለን ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛልን
ተሞትን ቡሀላ ለማነዉ ምህርቱ ገዲል ይጊቡ
ውሸትነው እህቶቸ ከስራለማስወጣትነው ተረጋጉቆይ ህዳችሀለደሞ እስርቤትያሉትም እያመመኝነውስቃያቸወሰ
ጎበዞች 👏🏽👏🏽👏🏽 እግዚአብሔር ይርዳችሁ በንሮአችሁ,በስራችሁ::
Wow brilliants human beings 👏👍✊🏾❤️Egziabehar yelebachihu meshat yaderglachihu 🙏🏽
አለባበስ ዋው ነው ራቁታሞች ከእነዚህ ተማሩ
የኔም ሁለት መንታ ወንድሞች አሉኝ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልሽ
ሀሳባችሁ መልካም ነው እግዚአብሔር ያሳካላችሁ ሰይፉ እኮ የሚጠይቀው ግራ ተጋባ
ህዳሴያችን ከአፍ እስከገደቡ ጢም ብሎ ሞልቶልናል
ሰላማችንም አንዴ ህዳሲው ግድቡ ይሙላልን
እኔ መትያ ነኝ ግን ምንም አንመሳሰል ደግሞ የፃ ፈታ ሁኖ እኔ በአረብ ሀገር እንከራተታለሁ እሷ በሀገሯ ለእኔ ተሰፉ ሁናኝ አለቸ
Enam Endanchiw neg yigermal
እኔ ግን ከመኝታ እህቴ ጋር ነኝ በስደት
Betam tamralachu ba ewunet tadelachu, egizabher yasabachuten yesetachu, aylayachu balachubate selamachu bezet yebale bertu, betam gobaze nachu egizabher zemenachu yebarke, 😍😍😍😍😍😍😍👈erajem edema tena edesaxachu emanalawe tebarku
እኔ መንታ ሳይ እቀናለው ወንድሜ መንታ ነበር አንዱ ሞተ አንዱ ተረፈ እኔም ተወለድኩለት ታናሽ እህቱ ሆንኩ ስታምሩ
መንታ መውለድ ጥቅሙ እህትማማቾች ጓደኞችም ናቸው
ደመሩኛ
በትክክል
አኔአለው ያለምንም ፍሬ አድሜዬን ወይም ክሽን 32ድፍን እስከ እስኪየድግልማርያም ልጅክርስቶስ መንታ ልጅይስጥሽ በሉኚ ለሁላችንም ይስጠን
seifu yetetaw mselegn...kkk keldegnaa
both u are smart, beautiful and humble
እግዚአብሔር የበለጠ ባርኮ ያሰቡትን መልካም ነገር ሁሉ ያሳካላቸው::
እኔም መንታ ልጅ ደሥ ይለኛል ይሥጥሽ በሉኝ
እኔም 😭😭😭
በጣም ነው የምዎዳችሁ ዉድድድድድ 😍😍❤❤❤🙏
Hi endte nes
በጣም ነዉ ምታአምሩት አላህ ይጠብቃቹ
እኔም ከህቴጋር መንታ ነኝ አልሃምዱሊላህ
ደስተኛ ነኝ።😀😀😀😀😀
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
አላህ ይጠብቃችሁ እኔም አሉኝ መንቶ አላህ ይጠብቃችሁ ማሮቼ
አላህ ለሁላችሁም ይጠስጣችሁ ለኔም ልጆች አላህ ያሳድግልሽ በሉኝ
በጣም የምወዳችሁ እህቶቸ❤❤❤
I have also twin children of 9 years but they are fraternal, not identical. Twin children are a blessing.
All children is bless say better!! but who as got a twins is lucky that's sound better😊
ሠይፉ ይመቸኛል
እኔ እኮ ሰይፉ የሚጠይቃቸው ጥያቄ ነው ሚገርመኝ🤔🤔😂😂
የሰፈር ወሬ እኮ ነው የሚጠይቀው ቁም ነገር ሳይጠይቅ ያልቃል 😁
በጣም ቀልዱ እራሱ እጅ እጅ ነው የሚለው አቦ
Me too it doesn’t seems serious lord
Weriga New Zebilo Qwmeneger Yalew
Neger Ateyiqim🤦♀️Sayizegaj New Emynetaw
Esw Erasw‼️
@@zion21163 Eshe I will 👍🏽
ስለጋብቻ ስለወድ ስንት ነገር የሚጠይቅ እያለ ሰይፉ ትልቅ ችግር እልህ
እ ረ ሰይፍ በፍቅር አምላክ ቢዩሃለሁ አማልደኙ እነዚ ምርጥ የፍቅር እርግቦች ሁ2 አንድ ላይ ሳይለያዩ ላግባቸው ዋው ሲያምሩ
ሰታምሩ 💋💋💋💋 መለካችሁ አዳይነት ነው🥰 ይመዘመዘኛል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እረ በሳቅ🤣🤣🤣🤣
እኔም መንትያ አለችኝ እቤት ቤተስብ ሁሉ አይለየንም ብዙ ገጠመኞች አሉን እኝም ግን
ኑሮ ለይን እኔ USA ነኝ መንትያ ኢትዮጵያ ናት የሚገርመው አሁንም አንዳችን ከታመምን አንዳንችንም ስሜት ሁለታችንም ጋር አለ
ለማንኛውም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
አባል ለመሆን እንዴት እንችላለን እባካችሁ አድራሻችሁን ግለፁልኝ አመስገናለሁ🙏🏽🥰🥰
ዋው አለበባሳቸው😍😍😘
ሰይፉ ይሄ ሾው ግን ፕሮዲዩሰር አለው ? ደህና ጥያቄ አዘጋጅቶ የሚሰጥህ ያስፈልጋል ።
That is my question too.
This is my question too.
Wow yena family 10 new yetwelden ❤️💚💞💕💕💓
ውይይይ እኔ እርጋታችሁ ስርአታችሁ ያነጋገራችሁ ስርአት ልዬ ነው እግዚአብሔር ፍጻሚያችሁን ያሳምርላችሁ *እኔ ግን እናተን እምለይበት አደኛችሁን እጉጫችሁ ላይ ንቅሳት ነቅሼ እለያችኋለሁ እጅ ያለበተዚያ ከባድ ነው😀*
ውድ እህት ወድሜቸ እንኳን አደረሳችሁ ላረፋ በአል ይሄን የምታነቡ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ
ብዙ ተመሳሳይ መንትዮች አቃለሁ የነዚህ ግን ይለያል
Beautiful inside out ❤️🌟
የመጀመርያው የሰይፉ አሪፍ ቃለመጠይቅ!
ስታምሩ ፈጣሪ አይለያቹ
በጣም ነው የምታምሩት ፈጣር ያሰባቹህትን ያሳካው
ደስ ሲሉ በጣም ነው የሚመስሰሉት ወሬቸው እራሱ
ሁሌ ምኞቴ. መንታ. መውለድ. ነው. ለምንፈልግ. ይስጠን
አሚን
ሠላም ለኢትዮጽያችን!::
እንካን አደረሳቹ በል ዴ👊
@@fadilafadila1776 ደምረኛ
@@fasigayewollolejitube እሺ
Enanem Demirwig
Enam Edmirahewalu🙏
Amen(3)Selam Le Ethiopia🇨🇬🕊Yiunelin🙏
Dawita💚💛❤️
ደስ ሲሉ ፠፠፠፠፠ሀገራችንን ሰላም ያድርግለን እስኪ ላይክ አድርግኝ !!!
ታድለው። እህት አይደለም እንደ እህት የምቀርባት የምወዳት ጓደኛ ቢትኖረኝ። ብቸኛ መሆን በጣም ያስጠላል።
እኔ አለሁልህ ምርጥ እህትም ጓደኛም
ዳዊት እኔም ወንድም የማይቀየር እፈልጋለሁ
@@ramulawoldiatube8460 ደምሪኛ
አይዞህ እኔ ደግሞ እንዴ እህቲ እንዴ ወንድም የምቃርባው ስው አጣው 😭😭😭😭😭ጡሩ መስሎኝ ስቃርባቸው በትንሹ ይላዋወጣሉ ብቻ ከበድ ነው😭😭
ተደምረናል
ብቻ ማደግ አለምን ቃና ይቀንሳል።
የናትም የየ Siblingም (Bond) ቦንድ ሳይ ህልም ይሆንብኛል።
በጣም ደስ ይለል ታምራለችሁ ተመኝ ባል ይስጣችሁ supper
ሴፉ በቅርቡ ክስ ቀርቦብህ ነበር ለምን አርሶ አደሮችን በሚዲያህ ላይ አታቀርብም🤔😒😜
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂
Eko'😂😂😂😂😂😂😂😂😂👊👊👊👊👊
Yes💯✅😂😂😂Esw Artyst And Habtamohin
New Emygabizew🤷♀️
@@አማራነኝ-ገ2ፐ 😁😁Betasabe Hugege Emalsalhu
@@hananalzzani7550 😁😁Betasabe Hugege Emalsalhu
አቤት ሥርአት አቤት አለባበሥ እደት ነውየሜምሩት
እግዚያብሄር ይመስገን። የ 4 ዓመት ወንድና ሴት መንታ ልጆች አሉኝ። ሁለቱም ጒበዞች ናቸዉ። በመልክም ሆነ በባህሪ ግን የተለያዩ ናቸው።
🙏🙏🙏🙏🇪🇹
You must be very lucky. God bless your twins.
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም 3 መንታ ወንድ ልጆቹ አሉኝ ግን አንዳይነት አይደሉም ፈጣሪ ይመስገን
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አልህ ይጠብቅልሽ አላህ ያሳድግል እጡሩ ቦታ ያድረሰልሽ ደሥ ሢል ማሻአላህ
እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ያብዛልን
ታላቅየዋ የታላቅነት አመለካከትሽ የጎላ ይመስላል ለምሳሌ እንድታወራ እድሉን ስጫት እናም አድምጫት በተረፈ ታምራላቹ
ሻሸመኔ ልጆችሽ እኮ ብዙ ናቸዉ እስኪ የሻሼ ልጆች
እስቲ እነሱን አይታችሁ ሳትጨርሱ ዘላችሁ ወደ ኮመንት የመጣችሁ ገባ ገባ በሉ !!
Beautiful and smart .አረ እኔም መንታ ልጅ በሰጠኝ እኔም እየሱሴ 🙏🏾🙏🏾
Wow I appreciate this cool girls
የጠየከው ጥያቄ ፈረሰኛለማንልስጥ ጥርጥርየለውም ባሌን ከገበታውላይ እድቀመጥ የፈቀደለት አባቴእስከሆነድረስ እኔፈረሰኛውንለአባቴነውየምሰጠው በዚህአጋጣሚየኔውድአባት እድሜከጤናጋይስጥልኝያረብ
የኔ ውብች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ደምሪኛ
በትክክል
ufffffffff ምን አለበት እህት ብትኖረኝ ኑሮ ሁኔ እህት አማቾዎች ሳይ ማልቀስ💔😢ምን አለ ፍቅሩን እንኳን ባቀው💔💔💔
ውይይይይይ ስታምሩ .የኔም እናት መንታ ነች
😘😘😘😘 i have a twin sis too i know the feeling. Thank u
ኦ ሰይፉ መቼ ነው ቁም ነገር የምታወራው የምትጠይቀው ?!🤔
😀😀😀
የት የሚያውቀውን ዝግጅት ይጠይቃል እኳ ቁም ነገር ለመጠየቅ
😂😂😂😂
ኧረ ሰይፉ የትዳር ሽያጭ አስመሰልከው የግል ሕይወታቸውን በጣም አጥብቀህ ጠየካቸው ካካ ነው ። ጄሪዬን ስወዳት !!!! love you......
They are identical twin oh God bless you my sisters love it
የማኒ ጌታሁን እህቶች ናቸው እህታቸውን አውቃለሁ ጎበዝ ናቸው
ምናቸውም አይመሳሰልም በነገረችን ላይ ቃልኪዳን ቁንጅዬ ነገር ነች😊😍 የቷ ናት ግን ቃልኪዳን በአላህ😧
Jel 🤣🤣
@@lewiami1734 ተይኝ አቦ ግራ ተጋብቻለሁ😂
🤔😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂 😛😛😛😛😛😛
ክክክክ ቃልኪዳን ቆጅየናት ቃልኪዳን የትኛዋነቺ🤔🤔🙄😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንዴት እንደሚያምሩ ሙሉ ሰው ማለት እናንተ ናቹ ፈጣሪ ምኞታችሁን ያሳካላቹ
Konijet you also beautiful and enough 👍
ድንቅ ነው የጌታ ሥራ.ግን መለየት ይከብዳል
እህቴ እና ወንድሜ መንታ ነበሩ ግን አላደጉም ሞቱ ባጣም ቆንጆዎች ነበር እናቴ ምናለ አደገውልኝ ቢሆን ትላለች
😢😢😢😢😢💔😭☝☝☝
I'm in love 🥰 with one of them seifu please anduwan agabagn
Tabarkiu❤️❤️
ስታምሩ😘😘😍😍
አመሪኛ
Fatare menta lij yisetachu sike menta lij metodute👍