Thank you for your clear and detailed explanation. Please continue the steps necessary to record and upload on the RUclips channel from your 2nd video and up to the end.
Mesrst eyefelege gn endet creat madreg weym RUclips channel mekfet slemayak bzu sew eyefelege gn ayseram yalew ena kechalk endet mekfet edemichal btastemr(how to creat the Chanel) tru ymesleghal.
ትራይ ፖድ የሌላቸሁ ከፍያለ ነገር ፈልጋቸሁ ስልካቹን በልብስ መቆንጠጫ አሲዛቸሁ መጠቀም ትችላላቹ እኔም ሰልፊ ኢስቲክ ከመግዛቴ በፊት እንደዛ ነበር ምጠቀመው፡፡
እናመሠግናለን ወድማችን ቀጥልበት❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ውድ ወንድሜ ቅኑና ግልፅ ነህ እግዚአብሔር የእድሜ ዘመንህን ይባርክልህ ላልከፈቱ እንዲከፍቱ እያነሳሳህ ነውና ደግሜ የፈጣሪ ፀጋ አይለይህ እለሀለሁ ግን ዩቱብ ቻናል ለመክፈት ስንት ያስከፍላል አብራርተህ ንገረን
ልዩ ነህ ትችላለህ ስልህ በኮንፊደንስ ነው❤
በጣም ጎበዝ ነህ እና ቀጥልበት ወንድሜ 🙏💚💚❤❤🌹
❤❤❤youtube ስራ በጣም አድካሚ ስራ ነው ይሄው ሁለተኛ አመቴ ግን ገና ክፍያ ላይ አሁን ገና ዶላር መቁጠር ጀመረ እስቲ ቻናሌን ገምግምልኝ ያንተ ምርጥ ስራ ነው።
How to monetize because I have a RUclips channel with more than 1000 sub. and more than 4000 views. Say about eligibility especially ethiopia!!!!
@@Mule2025 ሁሉንም አሁን ገና ነው የተሟላው
@@Mule2025 you need 4000 watch hour not viwes
@@Mule2025ሀገር ቀይር ሴቲንግ ወስጥ ገብተህ
እንዴት ነው ብር ከዩቱብ የምትቀበለዉ?
Thank you for your clear and detailed explanation. Please continue the steps necessary to record and upload on the RUclips channel from your 2nd video and up to the end.
ቀጥልበት ብሮ እኔ ገና ጀማሪ ነኝ ከ ጀመርኩት ገና 4 ቀኑ ነው እና ስለ ጌሞች ነው መስራት ምፍልገው ና ምክር ካለህ እስቲ ፕሊስ
እውነት ለመነገረ ጎበዝ ነህ ወንድሜ በዝው ቀጥልበት
Good job brother 👍
Thanks for the visit
thank you yoni
and yonaa we need part 2 see You ❤❤❤❤
ምርጥ ሰው❤
#Thank you men part2❤❤❤
Arif nw bro እናመሰግናለን ምርጥ video ነዉ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
በጣም አመሰግናለሁ ስለ በጎ ምክርህ እና ሐሳብህ። ነገር ግን ጥያቄ አለኝ እኔ የምኖረው ውጪ ነው ዩቱዩብ መስራት በጣም አስባለው ነገር ግን ለምሰራት የማስበው ሐሳብ ኢትዮጵያ ነው ከኢትዮጵውያን ጋር ሁለቱን እንዴት ማስማማት እችላለሁ ወይስ የግድ ሐገሬ መግባት አለብኝ ??? እርግጥ ነው በሆነ ጊዜ መመለሴ አይቀርም እስከዛው ልጠብቅ ወይስ ሌላ የተሻለ መፍትሔ ይታይሐል...????
ማሻአላህወንዴም ግልጥነህ አካፈፉቱን ሰረልኝ ኢቱቢ እኔምልክፈት
Please part 2 thanks.
የኔ ወንድም ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yonas - Thank you for the info. I am planning to become a new youTuber . Its helps.
አገላለፅህ ተመቸኝ። ጎበዝ!!
Perfect
Part 2
Inshallah bkerbu ekfetalhug hagerm lgeba💞new betam konjo adergh glsehwal mashallah
❤❤❤❤Good Work Bro
ስለኢዲትግ እና እንዴት የሌሎች ፎቶዎችን እያወራን በምሐል እነሰደምናስገባ ፕሊስ እና እንዴት ቢዲዎ እንድንጭን አሳየን ፕሊስ
እባክህን አከፋፈቱን አሳየን እኔ ለመክፈት እፈልጋለሁ ግን አልሆነልኝም 😢😢
ምርጥ ሰው ትለያለህ
you make me to keep it up for my vision. thanks bro
RUclips channel አለኝ። ያውም ሁለት channels. የሁለቱም content የተለያየ ነው። አንደኛው ላይ ከ ሃያ በላይ ቪድዮ ለቅቄያለሁ። ግን እስካሁን 42 subscribers ነው ያለኝ። ሌላኛው ደግሞ 14 subscribers አለው። ግን ተስፋ ያስቆርጣል።
Betam arif part 2 yesera befetenet 😊
ገና ዛሬ አየሁህ😀አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል
Part 2
Keep up bro p2
አሜን ብለናል
ሚገርም ነው እኔን ነው የገለፂህኝ ወድሜ እኔ ይቱብ ለመስራት ያለኝን ጉጉት ልንገርህ አልችልም ግን ፍራቻ እሚባል ነገር ከሀላ አስቀረኝ ምን እደማርገው አላቅም 😢
endet subscribe laggn
እኔ በጣም ብዙ ቪዲዮ የመሥራት አቅም አለኝ ስለ ብዙ ሀይማኖቶች ውሸት ከነማስረጃው አቃለሁ ግን ፈራሁ የፀጥታ ጉዳዩ
ክፍል 2
ጀግና በርታልን
Part 2 ❤
Part 2 thanks
ሰላም ወንድም! እኔ መጀመር ፈልጌ ነበር ያለችኝ ግን አንዲት አንድሮድ ስልክ ብቻ ነች ያስኬዳል??? አጫጭር ነገሮችን ነው መስራት የምፈልግ ያስከፍላል??? ስታስረዳን በተግባር እያሳየህ ቢሆን የበለጠ ግልፅ ይሆናል.
Condenser mic with what? is direct to mobile or it has its v8 soundcard, which mobile do use now for yourself
I use a sound card but you can plug it on your phone or computer.
አንተ ልጅ ምርጥ ነህ
ሰላም ዮኒ ከአንድ አመት በላይ ቪድዮ ያለለቀቅኩበት 3.000 ሰብሰክራይብ ግን ሞኒታይዝ ያልሆነ ቻናል አሁን እንደ አዲስ ብቀጥል ገንዘብ መሰራት ይችላል ?
እናመሰግናለን!
Yoni pls part 2
please part two because i am a begginer i don"t what i have to content
ቁ2....
እኔ የዜና ዩቲዩብ ቻናል መስራት እፈልጋለሁ።ምን ሪኮመንድ ታደርገኛለህ?
Part2
Thank you please part 2and 3
እናመሰግንአለን አሁኑኑ ነውየምከፍተው❤
Mesrst eyefelege gn endet creat madreg weym RUclips channel mekfet slemayak bzu sew eyefelege gn ayseram yalew ena kechalk endet mekfet edemichal btastemr(how to creat the
Chanel) tru ymesleghal.
Ok brother tnx
Part 2🙏🙏🙏🙏🙏
በእናት እኔ እፈልጋለዉ ግን ምንም አልተሳካልኝም እና ላይቨ የምትገባበትን ስአት ብትነግርን ጥሩ ነበር ወንደሚ
#ጎበዝ ወንድሜ !
please explain to us about ads...in detail.
PART 2
Video sesera audio keyet new metagenew ene bzu gezi sesera music new metekemew ena demsu yebezal
Yoni betami new yemiwediki ❤
Part two😊
ቅንና ጎበዝ አስተማሪ ነህ እናመሰግን አለን ገና ጀማሪ ነኝ ትብብርህ አይለየን
Please part 2
pt2
We need it part 2
parte 2
በድምፅ መስራት አልችልም?(ያለ ካሜራ)
Go on bro part 2
እሺ ወንድም
Nice video yoni
Part 2....
pleas part 2 we need it😊
ያለ ድምፅናምስል ቻነል መፍጠር ይቻላል
Part two❤❤❤😢😢😢
ወንድሜ እባክህን መልስልኝ እኔ ዱባይ ነው ያለሁት ዩቱብ መስራት እፈልጋለሁ ግን የቡክ አከውንት የለኝም የሌለው ሰው አከውንት ብሞለ እትዮጵያን ስሄድ ማቃያሪ እችላለሁ? እባክህን አንድ ነገር ንገረኝ🙏🙏
@ንስር ሚዲያ NISIRE MEDIA አመሰግናለሁ🙏
wow it's amazing bruv 10q
Part 2 ❤❤❤
ደስ የሚል እና ግልፅ የሆነ ትምህርት ነዉ ጀማሪ ነኝ ለእኔ ጠቃሚ ነዉ አመስግናለሁ ቤተሰብ እንሁን ደምሮኝ🥰🙏
thanks part 2
እናመሰግን አለን
Part two.....
እናመስገናለን
Part 2👍
Steps of you tube creation
Good Video
ሁላችሁም ሻንጣ channelን መጎብኘት ይኖርባችኃል :: ትልቅ chnnel ነው :: ትልቅ ቦታ ላይ ስደርስ ስማቸውን ከማነሳቸው ሰዎች ቀዳሚው ነው::
Bro part2
የተለያየ ነገር መስራት አልችልም
Part two!
hiii brother ለመጀመር እሰብኩ ነኝ ምን ኣይነት ስልክ ብጠቀም ትመከረኛለህ ዋጋዉ ብዙ ዉድ ያልሆነ ??
Dise yimel idea newu yemitiseten enameseginalen
Part 2 please 🥺
በስልካቺን ዩቱብ አከፋፈት ስራልን
part 2 pleas
Part 2 please ?
Pt 2
Yooo, Part 2 plss
አሳየን 🎉🎉🎉🙏🙏🙏
tnx and yonas can u tell us about how to make faceless video pls?
part 2 bro
Tnx part 2 pls
እንዴት ጎግል ላይ ክሬት እንደሚደርግ ቪድዬ በደረጃ ብትስራልን እንተ መልካም ውንድማችን የምትሉ በላይክ እሳዬን
እናመሰግናለን!
Part 2