ዶልፊን መኪና አነዳድ how to drive manual/mechanical transmission in amharic

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • የሚያስጠነቅቁ የመንገድ ዳር ምልክቶች ክፍል 1B
    • የሚያስጠነቅቁ የመንገድ ዳር ምልክቶ...
    ሞተር ሳይክል አነዳድ
    • ቦክሰር ሞተር ሳይክል አነዳድ how...
    ባጃጅ አነዳድ
    • Tvs ባጃጅ አነዳድ 1 how to ...
    ማርሽ አቀያየር/መቼ ይቀየራል
    • ማርሽ አቀያየር/መቼ ይቀየራል wh...
    የነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎች
    • ክፍል 4 ለመንጃ ፍቃድ /የነዳጅ አ...
    ማኑዋል መኪና ሲያሽከረክሩ በፍፁም ማድረግ የሌለባቺሁ ነገሮች
    • ማኑዋል መኪና ሲያሽከረክሩ በፍፁም ...
    ሞተር እና የሞተር ዋና ዋና ክፍሎች
    • ክፍል 2 መንጃ ፍቃድ/ሞተር እና የ...
    ኢትዮጲያ ዉስጥ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣት የሚያሰፈልጉ ነገሮች.. • ኢትዮጲያ ዉስጥ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣ...
    የኢትዮጲያ የመንጀ ፍቃድ ደረጃ አመዳደብ...
    • የኢትዮጲያ የመንጀ ፍቃድ ደረጃ አመ...
    መሰረታዊ የተሽከርካሪ ክፍሎች መግቢያ...
    • ክፍል 1 መሰረታዊ የተሽከርካሪ ክ...
    መሰናክል አሰራር የጋራዥ መሰናክል አሰራር
    • የጋራዥ መሰናክል አሰራር
    የስምንትቁጥር መሰናክል አሰራር
    • የስምንትቁጥር መሰናክል አሰራር
    የ ድልድይ መሰናክል አሰራር
    • የ ድልድይ መሰናክል አሰራር
    የአንድ ቁጥር መሰናክል አሰራር
    • የመንጃ ፍቃድ ፈተና የአንድ ቁጥር ...
    ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ፍቃድ ፈተና በተግባር..
    • ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ...
    የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ
    • የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ...
    more video
    የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክቶች እና መልእክታቸዉ.
    • #_ክፍል_1 የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክ...
    ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌጆች ምን ያክል ያዉቃሉ?
    • #_ክፍል_2 ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌ...
    ፍሬን ይቀድማል ወይስ ፍሪሲዎን? brake first or clutch first?
    www.youtube.co....
    ማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር
    • ማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር...
    አዉቶማቲክ መኪናን በቀላሉ ለማሽከርከር.
    • አዉቶማቲክ መኪና አነዳድ. How T...
    ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ? part 3
    • ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ...

Комментарии • 221

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE  3 года назад +17

    ኢትዮጲያ ዉስጥ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣት የሚያሰፈልጉ ነገሮች
    ruclips.net/video/1z03LB8vAng/видео.html

    • @dearmama7670
      @dearmama7670 3 года назад +1

      Yamari gimet astemren

    • @rebkazegdago4231
      @rebkazegdago4231 3 года назад +1

      Andand shuferoch marsh siqeyru andlay freesion ena nedaj yregtalu mn chigr alew

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 года назад +1

      Firiswon ena nedaj abro ayiregetim minalbat egirachew pedalu lay hino ayichanutim yeregetut limesil yichilal

    • @تالا-ض1ب
      @تالا-ض1ب 3 года назад

      Love

    • @YeshYuoTube
      @YeshYuoTube 11 месяцев назад

      በናትህ ስልክህን ፀፍልኝ😊

  • @yohannesnegusse0911
    @yohannesnegusse0911 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥህ በአንተ ትምህርት ብቻ መኪና መንዳት ቻልኩ አሁን ምንጃ ፍቃድ ብቻ መያዝ ነው ሚቀረኝ ተባረክ!

  • @aker_tech
    @aker_tech 3 года назад +9

    በርታልን bro. በጣም አሪፍ ነው የሌላ መኪኖችንም ብትስራልን👍

  • @wondwosenbeyene1796
    @wondwosenbeyene1796 2 года назад +2

    ከቤ ምርጥ አስተማሪ ነህ በግልፅ ነው የምታስተምረን በዚው ቀጥል ይመችህ...

  • @goitomabadimahari
    @goitomabadimahari 8 месяцев назад

    በጣም በጣም ገበዝ ምህር ነህ በዚ የኣናዳት ትምህርት ኣይቻለው እንዳንተ የኣገላለፅ ቶሎ ትምሆህርት እንዲገባ ያደርጋል ያንተ ሁሉ ኣውርጃለው ❤❤❤❤❤❤❤❤ ፈተና ከመግበታችን ሁላችን ሰልጣኝ ያንተ እያየን ነው ያለፈን

  • @IbrahimMohamed-ot1ev
    @IbrahimMohamed-ot1ev 3 года назад +2

    ወድማችን ይመችህ ብዙ ተምሪያለሁ ታተ አሁን መዳት ጀምሪያለሁ የመችህ ቀጥልበት 👍👍👍👍

  • @tsedayabel6161
    @tsedayabel6161 3 года назад +3

    በጣም አሪፍ ነው አንተ ያሳየኸን፣ የአኔ አስተማሪ በጣም ነበር ውስብስብ ያረገው

  • @amanelyowhanes5681
    @amanelyowhanes5681 2 года назад +3

    በጣም ደስ የ ሚል ነወ ትምርትክ በርታ

  • @esayassahile9166
    @esayassahile9166 Год назад +2

    ከቤ ምርጥ ገለጻህን ተጠቅሜ ጥሩ እወቀት አግኝቸበታለሁ ባለ 6 ማርሽ መኪኖችን የማርሽ አገባብ ፈልጌ ነበር ከቻልክ እንደ HLUX ያሉትን በቀላሉ ለማሽከርከር

  • @gggpgggphggf6653
    @gggpgggphggf6653 3 года назад +2

    ወላይ ተመቸህኝ ወንድሜ ምርጥ ትምህርት ነዉ በርታ በርታ

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 Год назад

    ከምር ከምር አሁን ገና በአንተ መንዳት ቻልኩ ጎበዝ አስተማሪ ነህ🙏

  • @habesha2390
    @habesha2390 3 года назад +1

    በርታ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ምታስተላልፈው

  • @KaliMan-fw2uf
    @KaliMan-fw2uf 3 месяца назад

    Wow bro ያስረዳህበት መንገድ ተመችቶኛል bro👍👍

  • @aimmessy9259
    @aimmessy9259 3 года назад +1

    ዋው እንዲት እንደምታብራራ ተባረክ ደስ ይላል

  • @kibibetmegezez2333
    @kibibetmegezez2333 3 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነው ትምህርት ነው እሥከአሁን አላየሁትም ነበር ቻናልህን

  • @ጀማልጌታቸው-ዸ7አ
    @ጀማልጌታቸው-ዸ7አ 3 года назад +2

    በጣም በጣም ነው እምናመሰግነው ወንድም

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +3

    እናመስግን አለን ደግምግምህ አሳየን

  • @warqenshamarayoutube9736
    @warqenshamarayoutube9736 3 года назад

    ተባረክ አቦ ከዚህ ትንሽ ካውቅን ቡሀላ አይከብደነም

  • @kiflemekuria6548
    @kiflemekuria6548 3 года назад +4

    ቁልፍ ከመነሣቱ በፊት የ ሬዚስታንስ ምልክቱ ከ ዳሽ ቦርድ ላይ መጥፋት አለበት

  • @birhn7948
    @birhn7948 3 года назад +1

    ዋው በጣም ጠቃም ትምህርት ነው በርታ 👍

  • @haymiyemaryanlj8509
    @haymiyemaryanlj8509 3 года назад +2

    ከብዬ እንኩዋን ደህና መጣህ
    አንተ ስትመጣ ለመኪና የለኝ ፍላጎት በጣም ይጨምራል ቶሎ ቶሎ ና ፍቅሬ እንዳይቀንስ😍
    በመኪናዎች መሀል ፓርኪንግ እንዴት እንደምንጠቀም እስኪ አሳየን

  • @rabiajemal9951
    @rabiajemal9951 3 года назад +1

    በጣም አረፍ በረታ

  • @suremack2023
    @suremack2023 2 года назад +2

    Betam kelel argeh nw mitasredaw tnx bro😍😍

  • @Sd-ns6ou
    @Sd-ns6ou 3 года назад +1

    ይመችህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @ReinventYourself.
    @ReinventYourself. 3 года назад +2

    Nice sharing , keep it up and look forward to see more videos, Stay blessed and stay safe 😄

  • @MohammedAhmed-df6zc
    @MohammedAhmed-df6zc 3 года назад +1

    በርታ ወንድም በጣም ትሩ ትምህርት ነው

  • @genetayana3842
    @genetayana3842 7 дней назад

    Thank you, you are a great teacher ❤

  • @behaylulema5025
    @behaylulema5025 3 года назад +2

    ወድሜ በጣም አመሰግናለው

  • @abrhamtesfaye5291
    @abrhamtesfaye5291 2 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነው በዚው ቀጥል

  • @smerb2978
    @smerb2978 3 года назад +3

    በጣም አሪፍ ነው😍👏

  • @TemaAisa
    @TemaAisa 4 месяца назад

    ምርጥ መምህር

  • @rutkhanrutkochdiw9937
    @rutkhanrutkochdiw9937 3 года назад +1

    Nice was really beautiful, now you can teach us how to reverse a car

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 3 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ♥️♥️

  • @Etsegenetseyoum-u1f
    @Etsegenetseyoum-u1f 2 месяца назад

    Smart lij betam gobze berthalen wondema tnx

  • @ዛኪርፈርኒቸር
    @ዛኪርፈርኒቸር 2 года назад +1

    ተመችቶኛል ገለጻህ

  • @lelitgetu4045
    @lelitgetu4045 3 года назад +2

    አሪፍ ነው የምታስረዳው በርታ

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l Месяц назад

    ጎበዝ ልጁ እድግ በል

  • @nejatmohammed3583
    @nejatmohammed3583 2 года назад +1

    Wawe bttaamm arife enmlew meriwne ymnyzew ktche newe weyse keliye

  • @gsiyoum
    @gsiyoum 9 месяцев назад

    Thanks a lot for your interesting explanation

  • @ashebirteferi2644
    @ashebirteferi2644 3 года назад +4

    Betam arf new thank you

  • @ሦፍያይመር2
    @ሦፍያይመር2 3 года назад

    ጥሩሥራነው እኔመማርእፈልግነበርአመሠግናለሁ

  • @tememese6843
    @tememese6843 Год назад

    ምርጥ ነገር ነው ይመች

  • @henok8140
    @henok8140 2 года назад +1

    መንጃፈቃድ ለማውጣት ምን ያስፈልጋል ?
    እባክ ስራልን Please 🙏🙏🙏🙏

  • @abdulkrmrshad8508
    @abdulkrmrshad8508 Год назад +1

    ምርጥ ይመችሽ

  • @hailumeskele5372
    @hailumeskele5372 3 года назад +1

    Good teaching
    Thanks

  • @abdulhafizosmanbay5893
    @abdulhafizosmanbay5893 Год назад +1

    አሪፍ አገላላፅ❤

  • @fafitube954
    @fafitube954 2 года назад +1

    ጅጄ በጣም ምርጥ አሰልጣኝ ነህ።በአባዱላ ስራልን?

    • @afi5295
      @afi5295 2 года назад

      የመኪና አድ አይነት ይመስለኛል ከለመድሽ የትኛዉንም መኪና መንዳት ይቻል ይመስለኛል አዳድ ጥቃቅን ልዩነት ቢኖረዉም

  • @Kidustiktok
    @Kidustiktok 2 года назад +1

    በአንተ ትምህርት ብቻ መኪና መንዳት ቻልኩ! thank you!

  • @ubuama1449
    @ubuama1449 3 года назад

    Betam arif new
    Sile marshi akeyayer 1 eske mecheresha yalew bedigami abirateki bitakerbilin des ylenal ena yehuala marshi

  • @bts4brlservice86
    @bts4brlservice86 3 года назад

    Hi Brother betam arif new rega beleh selemetenager yegebal,by the way,wed pawlos hospital akababi mekina yemiyalemamru alu end?menja fekad selalegn ferehaten lemashenef beye new.

  • @nebyout6047
    @nebyout6047 3 года назад +2

    አሪፍ ነው ግን
    የእጅ ፍሬን አያያዝ ልክ ነው ???

  • @sofitigistu6955
    @sofitigistu6955 2 года назад

    You. Are a best. Driver

  • @የጌታባርያ-ሐ2ፐ
    @የጌታባርያ-ሐ2ፐ 7 месяцев назад

    እኛእናመሠግናለን❤❤❤

  • @onelove2348
    @onelove2348 3 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነው!

  • @jemeenafarveen7144
    @jemeenafarveen7144 2 года назад +2

    አቦ ይመችህ

  • @gudisehayilu5435
    @gudisehayilu5435 2 года назад +1

    Please lernig language oromo good work continue

  • @mdbd5112
    @mdbd5112 3 года назад

    Betam teru ngr new wendemi thankyou somachi

  • @ygkitchen530
    @ygkitchen530 3 года назад +1

    Broye ke aratega marsh wede zero sinaderg weim sinakenanez asayen benath

  • @MelesKabato
    @MelesKabato 23 дня назад

    መጀመረያ ፈሬንኖሶ ፊሪሶንኖ መቀደም የለው ኢሱለይ ግልፂ ብታደሪግልኝ ጡሩ ነው ለላ ሁሉ አመሰግናሎ ታንኪው

  • @AdemHabtia
    @AdemHabtia 11 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ብሮ❤

  • @alamethiopea4213
    @alamethiopea4213 2 года назад

    Wow kee libbe amisginalowu ♥️ Wedmi...

  • @birzafadmasu388
    @birzafadmasu388 2 года назад +2

    እናመሰግናለን አንተን በግል ለማግኘት በምን እናግኝህ?

  • @yohanis_solomon
    @yohanis_solomon 3 года назад

    Betam new des yemilew kebe bertalen kante betam bzu negerochen eyagegnen new

  • @yosephchenkew4780
    @yosephchenkew4780 Год назад +1

    አመሠግነሀለሁ የበለጠ ቪድዮ ብትልክ ክህሎቴን ታዳብረዋለህ

  • @rutkhanrutkochdiw9937
    @rutkhanrutkochdiw9937 3 года назад

    Arif new betam fekir. . . ahun wede walla endet new gin, atayen please

  • @kirubelberhanu6206
    @kirubelberhanu6206 3 года назад

    Enamesegnalen wendeme gn ebakeh ye nafta mekina sihon ena ye benzene mekina sihon anedadachew lay leyunet kalew betenegeren

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 года назад +1

      Anedad lay and ayinet new. Emimeyayew prtochu lag new engineu gar liyounet alew.

    • @kirubelberhanu6206
      @kirubelberhanu6206 3 года назад

      @@JIJETUBE amesgnalehu wendeme

  • @rideride5832
    @rideride5832 3 года назад +2

    ጥሩነው

  • @eyuelfiseha4105
    @eyuelfiseha4105 2 года назад +2

    የ ዶልፊን D4D አነዳድ አሳየን

  • @RETechEthiopia
    @RETechEthiopia 3 года назад +1

    በቀጣይ የhigh roof or abadula

  • @danielmulatu2274
    @danielmulatu2274 2 года назад +1

    nice instructor

  • @AyfersmWow-hx7xy
    @AyfersmWow-hx7xy Месяц назад

    በጣም ደስ ምል ነው

  • @solomonmulugeta3866
    @solomonmulugeta3866 3 года назад +2

    👍አሪፍ

  • @millimethio7072
    @millimethio7072 2 года назад

    1&3/2&4 temesasayinet alew malet nw?betaam dess yilal temechitignal!!!

  • @YibrieAhmed
    @YibrieAhmed 4 дня назад

    የባጃጅ ዘይት አቀያየር ስራልን

  • @amanuelhailu479
    @amanuelhailu479 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @EthioFikir
    @EthioFikir 3 года назад

    ሰልጥኛለዉ መንዳት እችላለዉ ግን ትልቁ ችግሬ እስፓኪዮ አላይም ሌላዉ ደሞ ልክ መንዳት ስጀምር ሰዉነቴ ይንቀጠቀጣል ምንድነዉ መፍትሄዉ

  • @asterzewde1222
    @asterzewde1222 3 года назад +2

    Thanks you 😊

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 2 месяца назад

    ዋው ብዘገይም

  • @sodakeder4812
    @sodakeder4812 3 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @jemaljemal7763
    @jemaljemal7763 Год назад +1

    Selam wedema yemetaqerebew neger aref new gen mekena lemaqome mejemereya feran new yemeqedemew beretalen

  • @EndiresAlle
    @EndiresAlle Месяц назад

    በረታ ወንድሜ

  • @fuadnuredin4874
    @fuadnuredin4874 2 года назад

    መጃ ሳወጣ እራሱ መምህሬ እደዚ አላስረዳኝም ወላሂ አላህ ይስጥልን

  • @abdulfetahoumer8966
    @abdulfetahoumer8966 3 года назад +2

    We are ur students go forward pro

  • @umlenchbest2462
    @umlenchbest2462 2 года назад +1

    wow wow I like that!!!

  • @birhanwoldkidan1288
    @birhanwoldkidan1288 2 года назад +1

    አሪፍ አስተማሪ ነክ

  • @bineyammengistu6436
    @bineyammengistu6436 Год назад +4

    መሪስ ለቀህ መንዳት አይቻልም ??? ሀሀ መንጃ ፍቃድ ማውጣቴ አሁን ቆጨኝ ወይ ጉድ ዝርዝር እኮ ነው ያረከው ????

  • @cr7da745
    @cr7da745 3 года назад

    የሃይሩፍ አነዳድ ብታሳየኝ ደስ ይለኛ እና እባክህ አሳየን

  • @hiwotefa9617
    @hiwotefa9617 3 года назад

    Enamesegnalen. Public one license yalachew sewoch min aynet mekinoch meyaz yichilalu?

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 года назад

      👇👇
      ruclips.net/video/kKWjJKiMFm4/видео.html

  • @jote6572
    @jote6572 3 года назад

    የኢቦላ መኪና አነዳድ ስራልን እስቲ።

  • @andebetyiradu8855
    @andebetyiradu8855 3 года назад +1

    What about reverse marsh

  • @goitomabadimahari
    @goitomabadimahari 8 месяцев назад

    ሰልክ ብትልክልኝ❤❤❤❤ የምታሰረዳኝ ነገር ሰላላ

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon Год назад

    ጎበዝ ነህ

  • @UmexoHD
    @UmexoHD 3 года назад +2

    8:35 የት ሰፈር ነው?

  • @L4ALL
    @L4ALL Год назад +2

    good job bro

  • @shakurhabeb3571
    @shakurhabeb3571 2 года назад

    ባጣም እነመሳጊነለን ወንዲሜ

  • @Yohanis-i1l
    @Yohanis-i1l 10 месяцев назад

    Bexam enamesegnalen

  • @MirabintAk
    @MirabintAk 8 месяцев назад

    Maresh lemekeyr 1ga 2ga maresh mesetet endalben bemen mawek enchelalen weys zem belen new menkeyrew

  • @HabtamuDeneke-eg4ye
    @HabtamuDeneke-eg4ye 7 месяцев назад

    የምር ተባረክ

  • @amanueldirshaw2374
    @amanueldirshaw2374 3 года назад

    1,በማኑዋል መኪና ላይ ቁልቁለት ና በጭቃ መንገድ ላይ በስንተኛ ማርሽ መሄድ ይመከራል?
    &
    2,በማኑዋል መኪና ላይ በ አንድ ማርሽ ረጅም እርቀት መጓዝ ይቻላል?እንዴት?

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 года назад

      👍👍👍👍

    • @kingyaya1285
      @kingyaya1285 3 года назад

      1.ጭቃ ላይ 1ኛ ወይ 2ኛ
      2.ነዳጅ ይበላብሀል እንጂ ትችላለህ

  • @joni-u4u
    @joni-u4u 11 месяцев назад

    ወንድ ልጅ በርታ