❤ 143ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram & Mobile

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 112

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Год назад +8

    አሥራት ማለት ከአሥሩ አንድ ማለት ነው፣ በኩራት ማለት ደግሞ ከበኩሩ ወይም ከቀዳሚው ማለት ነው። 20,000 የሚከፈላው ሰው ቀዳሚ የሚቆርጠው ሌላ ወጪ ከማውጣቱ በፊት 10%ቱን 2,000 ብር የሚሆነውን ነው ማለት ነው። ከዛ በላይም መስጠት ይቻላል፦ ትሩፋት ይባላል። 20,000 ደመወዝ ያለው ሰው "ደሞዜ 18,000 ብር ነው" ብሎ ነው ማሰብ ያለበት 2,000ው በአደራ የተሰጠው ነው።

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    #🇪🇹ሰላም ለዝክረ ስምከ🌿
    #❖መርቆሬዎስ ሆይ የስም አጠራር የኢየሱስ አገልጋይ ማለት ለሆነውና ሐር ለሚመስለው ተዘናፈለ ጠጉርህ ሰላም እላለው🕯🕯🕯
    🇪🇹ሰላም ለርእስከ🌿
    #❖መርቆሬዎስ ሆይ ከመምህር ባስልዮስ ፊት ለማመስገን ከግንባርህ ጋር በአንድ ላይ ዘንበል ላለው ራስህ ሰላም እላለው 🕯🕯🕯
    🇪🇹ሰላም ለቀራንብቲከ🌿
    #❖መርቆሬዎስ ሆይ የዓይኖችህ መከለያ የሆኑት ቅንድቦችህና ከእውነት ምንጭ የተገኘ ዜናን ለሚሰሙ ጆሮችህ ሰላም እላለሁ 🕯🕯🕯
    #የቅዱስ መርቆሬዎስ አምላክ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከመከራ ሥጋና ከመከራ ነፍስ ሁላችንን ህዝበ ክርስቲያን አድነን ጠብቀኝ አሜን አሜን አሜን💐🌻💐

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Год назад +34

    እንዃን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎታቸው ምልጃቸው በሁላችንም ላይ ይደር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልሱልን ደዋይ እህት ወድሞቻችን እናመሰግናለን ከእናንተ ብዙ ተማርን ምእመናን ደና ደሩ

  • @Salam-ci4ru
    @Salam-ci4ru Год назад +3

    መምህር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ይሄን ትምህርት ያስተላለፍክ ቀን እኔም እየቸከታተልኩ ነበር መፈስ ተጋለጠልኝ ተመስገን ያው ያለሁት በሰው ሐገርም ብሆንም ቅዱስ ገብረኤል አስሮልኛል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለት የኋንስ ብላችሁ 🥰🥰

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል

    እህቶች በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም በላችሁ

  • @nigstfaransotube9091
    @nigstfaransotube9091 Год назад +2

    እንኳን ለአቡነ ሐብተ ማርያም ክብር በዓላቸው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🕯️ ፃድቁ አባታችን አቡነ ሐብተ ማርያም ይባርኩን በርከታቸው ይደርብን አሜን 🤲🏽 መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መድኃንዓለም ❤️⛪✅

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን Год назад +2

    መምህር ቃለሂወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ጠቃሚ ትምህርት ተምረናል እሄ ሁሉ ሳአት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለችግርተኛ ሁሉ ጆሮህ የምትሰጥ ውድ ወንድማችን አቅም ቢኖረኝ የምክር አገልግሎት የምትሰጥበት ቦታ በነፃ ብሰጥህ ደስ ይለኝ ነበር አስባለሁ ለወደፊት በእውነት ትውልድ ማዳን ነው በተሌ ባለ ሀብቶች ብዙ ቤት ያላቹ ምናለ ቢያንስ በነፃ እንዲያገለግልበት ቤት ብትሰጡት ተባብረን እንርዳውና የብዙ ሰው ቸግር ይበታል

  • @mesimesi7820
    @mesimesi7820 Год назад +10

    መምህራችን እናመሠግናለን🙏እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ 💒✝️ ዉድ እህቶቸ እና ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔ ደካማ እህታችሁ ነኝ 😭😭😥😥

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    መምህር ቃልህወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ እግዚአብሔር ያስብህ የምጠብችህ መልአክ አይለየህ ከነበተስብህ መድሃኒአለም ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ ለፍሬ ያድርግልን አሜን 🤲🥰😍ለኔ ደካማ እህትህ ወለተ ዮሐንስ እያልህ በጸሎት አስበኝ አሜን 🤲💞

  • @milenahaile3972
    @milenahaile3972 Год назад +2

    መምህር ፡ ተሰፋዬ ፡ አእምሮ ፡ የዳበረና ፡ አስተሳሰባችን ፡ የተቀየረ ፡ መጣ ፡ ትምህርትን ፡ ማዳመጥ ፡ ትቅም ፡ አለው። እግዚአብሔር ፡ ኮክፉ ፡ ጊዜ ፡ ይተብቅህ።

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 Год назад +3

    መምህራችን እግዚአብሔር ይመሠገን ደሰ ያምል ትምህርቶች አውቀልው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን መምህርችን💒💒✝️✝️👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏ሀገርችም ሰላምይመልስል እግዚአብሔር 👏👏👏🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰

  • @haimemengistu1517
    @haimemengistu1517 Год назад +2

    እኔንም እንደዚህ ብለውኝ ነበር ሁላችንም በሚባል ደረጃ ኢትዮጵያውያን አይረን የለንም እናምንም መደሃኒት እንዳትወስጂ እኔም ያልተባልኩት የልልም ግን ሁሉን እንቢ ብዬ ምን የመስለች ልጅ እመቤቴ ስታኝ አሁን 11 አመት ሆኗታል እኔም አሜርካ ነው ያልሁት ከፈለግሽ እኔ ሁሉን አስረዳሻለሁ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Год назад +3

    ❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
    የአባታችን ቅዱስ ማር አባ ሰላማ ከሰቴ ብርሃን በረከታቸው ይደርብን .በፀሎታቸው ይማረን 🌷🙏🌷🙏🌷🙏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Год назад +4

    መምህር ደስ የሚል ወይይ ነበር እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ ደስ የሚል ጥያቄው መእመናን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @TigaryLove
    @TigaryLove Год назад +3

    ድንቅ ትምህርት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህርዬ 🙏

  • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ

    በጣም እነመሰግነለን መምህር ጥሮ ትምህርት ነበር ለሚደውሎትም እግዚአብሔር በፀጋ ያኖራቸው ለኛም ደሞ ለምስጋነ ለምስክር ያብቃን አገራችን ኦርቶዶክስንም በኛ ልጆቹሀ እጠብቃት

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ Год назад +2

    እባካችሁ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ በትዳር ውስጥ ነኝ 2 ዓመት ከ3 ወር ሆኖኛል ልጅ የለም እና በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ እባካችሁ በጣም አስቸጋሪ ነው እውነት ፈተና ነው

    • @selamselam3109
      @selamselam3109 Год назад

      ወላዲተ አምላክ ታስብሽ መሐፀንን የሚፈታ ቅዱስ ሩፋኤልመሐፀንሽን ይፍታልሽ ❤❤

    • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
      @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ Год назад

      አሜን እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Год назад

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Год назад

      መልክአ ሩፋኤል አንቢ ውሀ አቅርበሽ እየፀለይሽበት ጠጭ ፁሚ ስገጅ

  • @صوفيصميلي
    @صوفيصميلي Год назад +6

    እሕት ወድሞቸ እሕታችሁ በስደት 5አመት ሞላን ቦታ ልገዛ ብየ ነበር እየተፋረሰ እቢ አለኝ እና በፆለታችሁ አስቡኝ ይሳካልሽ በሉኝ

    • @alemasfaw1829
      @alemasfaw1829 Год назад

      Ke bota tensheme behone bete yeshalale. Egezeabeher yeredashe

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    መምህር በእውነት ብዙ ነገሮች ተምረንበታል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እማምላክ ከጎንህ ትሁን በተለይ ለኛ ለወጣቶች ብዙ ነገሮች ይዘናል በልጆች ዙሪያ በነፍሰ ጡር ዙሪያ ብዙ ሸምድጃለሁ መምህርዬ ቃላት ያጥረኛ የምለው የለኝም የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ሺ አመት ኑርልን ቀጥበት ላይቩ መቼም እዳይቆረጥ ምኞቴ ነው

  • @ميروحبشي-ظ1و
    @ميروحبشي-ظ1و 7 месяцев назад

    elelelelelelelelelekele amen amen amen zemer melekt yesman weud merhey egzebr reijm edme ke tenen gre yeshti yene Abet merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Год назад +4

    መምሕር በጣም በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል ነዉ ፕሮግራም ነበረ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ለሀገራችን ለሀይማኖታችን ሰላሙን ያምጣልን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 Год назад +1

    ቃለ ሄወት ያሰማልን እሁድ በጉጉት ነው የሜጠብቀው እንወያይ ይእናፈቃኛል

  • @HayimFiker
    @HayimFiker Год назад

    ለዚህ ትውልድ የተላክ ነክ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏Elelele Elelele Elelele zimare melkit yasemalin egzabher yimasgen 🙏🙏🙏echin qen ba selam ladersen😍😍😍😍😍

  • @selamselam3109
    @selamselam3109 Год назад +1

    ጥምቀት ምንድነው ለምን እንጠመቃለን መፅሐፍ ኩፋሌ 4/ 9 አዳም በተፈጠረ 40 ቀን በኃላ መላእክት አጅበውት ወደ ገነት ገባ ወንዶች በአርባ ቀን ይጠመቃሉ
    ሴት ደሞ ለምን 80 ቀን ትጠመቃለች - ሔዋን የተፈጠረችው 15 አመት ሆና ነው ሴት 80 የምትጠመቀው ሔዋን 80 ቀን ገነት የገባችበት ነው
    እስልምና የመጣው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባረገ ከ600 አመት በኃላ ነው ::

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Год назад +1

    ሠላም.መምህርየ.እድሁም.ምመናን.እንኳን.ለአባታችን.ለኧቡነ.ሐብተ.ማርያም.በአል.አደረሳችሑ.መምህር.ዛሬ.ልኡል.እግዚያብሔር.ፈቅዶልኝ.ሙሉዉን.አዳምጨዋለሑ.በእዉነት.የሚገርም.ነዉ.ፀበል.ሥጠጣ.በምግብ.ሢገባነዉ.ያልህዉ.በጣ.ያሥደነገጠኝ.ለምን.ሦለደረሰብኝና.ትዝ.ሥላለኝነዉ.የቅዱሥ.ሚካየል.ፀበልእየጠጣሑ.የሚያሥገሣኝ.ጋዝ.ነበር.ግን.ክብሩ.ይሥፍ.ፋ.ለመድሀንያለም.ወቶልኝል.ግን.ሥላላወኩት.እና.ሆደ.ወሥጥ.ሥላደገ.በባህላዊ.መዳኒት.ነዉ.ያሥወጣሑት.በምጠመቅበት.ሠአት.በጣም.ያሥገሣኛል.እጅ.1ቀን.የጮኸ.ነገር.የለም.አሑንም.ሥደት.ላይ.ፀሎት.አርጌበት.ሥጠጣ.ቢጫ.ነገር.ይወጣል.በፀሎት.አሥቡኝ.ዝማሬ.መላአክት.ያሠማልን.የአገልግሎት.ዘመንሕን.ይባከዉ.ወለተሠማያት.ብላችሑ.አሥቡኝ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እኔም እቀናለሁ መቼ ነዉ ምዕራፍ እዚጋ እዚጋ ለማለት አላስታዉስም ቅዱስ ዑራኤል አይምሮዬን ግለፀልኝ እላለሁ እግዚአብሔር ይርዳን በጣም ያሳሰበኝ እዚህ ላይ ነዉ

  • @selam801
    @selam801 Год назад +14

    እውነት ዛሬ በጣም ደሰ የሚል ና የሚጣፍጥ ትምህርት ተምረናል ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን ክበረልን እናመሰግናን ምእመናን ደግማችሁ አዳምጡት ይጠቅማችዋል ደና እደሩ🥰

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Год назад +4

    እኽት ወድሞቼ እናመሰግናለን ከእናተ ብዙ ተምረና ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ❤❤❤

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር Год назад +2

    እምቀርበው ሰው ፎቶ መልቀቅ ይወዳል ተው ጥሩ አይደልም ብየው አልስማ አለኝ ከመናፍስቱ ጋ ቁርኝት አለው እና ሚስቱ እርጉዝናት ጥብቅ ያለ ቀሚስ ለብሳ የቢቢሻውር ፎቶ ለቀው አይቼ አዘንኩ እውነት ብነግረው አልሰማ አለኝ የማታው ውይይት በጣም ጥሩነበር አሁን ጨረስኩ እያሿረጥኩ ሳዳምጥ

  • @ndnb913
    @ndnb913 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ጥሩ ውይይት ነብር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ghgi2930
    @ghgi2930 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጲያን ሀገራችን ከመጣባት መአት ይሰዉረን በቃ ይበለን መምህርዬ ይሔን መዝ ስወደዉ በወንጌል አላፍርም ኧረ አላፍርም እኔስ ቅዱስ ነዉ ቃልህም ልቤን የሚመልስ

  • @rutaasgedomrutaasgedom5488
    @rutaasgedomrutaasgedom5488 Год назад

    መምህር ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ አንተ ማለት የብዙ ሰዎች ሂወት እየቀየርክ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @snkehsregass5041
    @snkehsregass5041 Год назад

    መምህር እግዝአብሔር አምላኬ አድሜና ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Год назад +1

    Enku memeherachin Ewnet kal yelegnm. Batnte timhrt telewche alew egziabhere yimesgen anten yesten🙏🥰🥰🙏🙏Egziabhere kukifu hulu yitebkh Embete Digital Mariam enate kante atley 🥰🙏

  • @abijohannes
    @abijohannes Год назад

    ኣባታችን ኣምላክ ከኣንተ ጋር ይህን ጸሎት ኣርግልኝ

  • @trgeduaeshagrei8081
    @trgeduaeshagrei8081 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @SsSd-wm5mx
    @SsSd-wm5mx Год назад

    ኣሜንኣሜና

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Год назад

    መምህር በጣም ጥሩ አሳብ ነው ስለመፅሀፍ ቅድስ ጥቅስ ብንማማር በጣም ጥሩ ነው እግዚያብሔር ይርዳህ

  • @meskeremgemhuc300
    @meskeremgemhuc300 Год назад

    መምህራችን ቃልሒወት ያሰማልን🙏🙏

  • @metrophonemetrophone9378
    @metrophonemetrophone9378 Год назад +1

    ቃል ህይወት ያስማልን ምምህርችን

  • @merryteklu4717
    @merryteklu4717 Год назад +1

    Betame dis yamile weyeyet neber ezgbher yebrkachu le memherchen demo edmen tena yesteke🙏🙏🙏

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Год назад +1

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን በሰላም መጣህ መምህር

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Год назад

    ወለተማርያም ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይቅደምልህ ከነ መላ ቤተሰብህ እመብርሃን ኢትዮ አና ቤተክርስቲያንን ጠብቂልን ንጹሀን አባቶቻችን እየተገፉ ነው ጎዶልያስ

  • @kwtkwt8235
    @kwtkwt8235 Год назад +1

    መመር ደስ ምል ወንጌል ነው እግዚቢሂ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Год назад

    እግዚአብሔር ኣምላክ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ መምህር በጣም ብዙ ትምህርት እየተማርንን ነው እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @haithammokdad549
    @haithammokdad549 Год назад

    መምሕራችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እድሜ ይስጥልን እድሜሕን ከፍ ይበልልን💞💞💞💞

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Год назад

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላቹሁም እውነት ደስ የሚል ውይይት ነበር እናመስግናለን

  • @avg4628
    @avg4628 Год назад

    ቃለ ሰናይ የሰማልን መምህርችን

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 9 месяцев назад

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ወለተ ሀና በፀሎት አርቡኝ እናቴ አምልኮት አለባ እኔ የመጨረሻልጂ ነኝ ችግር ሁሉ ያለው እኔላይ ነው ትልቆቹ እያሉ እል ነበር ማለቴ የናቴ ችግር እኔላይ ያለይመስለኛል ትምህርትህ ግን በጣም ድቅ ነው 😢😢

  • @RonyCell-f5g
    @RonyCell-f5g 2 месяца назад

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህር እድሜ ከጤናጋረ ይስጥልን እህት ወድሞች

  • @e..........3465
    @e..........3465 Год назад +1

    የኔም ልጁ 35 ተቀን ታቅፌ ክርስትናው የደርሶ ሞተብኝ መርፌ በማስወጋቴ ይጸጽተኛል😢😢😢😢

    • @HayimFiker
      @HayimFiker Год назад

      እማምላክ የሚያድግ ልጅ ትስጥሽ ውዴ❤

  • @dst1684
    @dst1684 Год назад

    Egziabher yimesgen anten yeseten 🙏🙏🙏

  • @ssss4655
    @ssss4655 Год назад +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መህምር

  • @saramolla9571
    @saramolla9571 Год назад

    ደስ እሚል ትምህርት ነው♥♥
    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Год назад +4

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር የደወላቹሁ እህት ወንድሞቻችን እናመሰግናለን መምህራችን ቃለ ሒወት ያሠማልን

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Год назад +1

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣ ህ💚❤

  • @trhashadish6175
    @trhashadish6175 Год назад

    Nay behaki memhir tesfaye medhani alem yhalika tekimkana bruk tebarek

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ይዝረ ተመህራን ደሰይለል

  • @belibeli8619
    @belibeli8619 Год назад +2

    መ,ር አካውንት የትአለ ያላቹ ላኩልኝ

  • @alembeti8955
    @alembeti8955 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 Год назад

    ለምን ቤተእምነት ይህን ትምህርት እታስወድም

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 Год назад +1

    Xegakom ybezhalkim memher

  • @selamawiabrham
    @selamawiabrham Год назад +1

    God bless you 🙏 every single time

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Год назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ ሀብት ማርያም ሁላችንም
    በእውነት ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን (፫)
    እውነት ሁላችንም እና ወለተ ሥላሴ የይልችው አስብ
    እና መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልክ በእድሜ ከጤና ጋር በእውነት

  • @merrycute9494
    @merrycute9494 Год назад +1

    Lijesh afencha yelewem bilewat aslekisewat siweled afencha yalew menem cheger yelelebet hone sweden wist new yebale yewendemu mist nat.

  • @trhashadish6175
    @trhashadish6175 Год назад

    Dil mariam mis weda tihaliwekum mis sidraka

  • @aminzrehun8214
    @aminzrehun8214 Год назад +1

    Yagelglot. Zemenh. Yebark

  • @abyeaylew3866
    @abyeaylew3866 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህር ስለ ሰሞኑን የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ምንም ያሉት ነገር የለም ለምን ዝም አሉ ? እኔ በግሌ ብዙ እንጠብቅ ነበር ከሁሉም በላይ የምወድሎ ንስሀ ግቡ የሚለው ግን ግን ግን ስለ ሰሞኑ ጉዳይ ዝም ታዎ ብዙ ሰው ላይ የሆነ ነገር ጭሯ ይችላል ለምን? ግን ለምን?

    • @mesidesign1136
      @mesidesign1136 Год назад +2

      ወንድሜ አላየከው ይሆናል እንጂ ሀሳብ ሰቷል መምህር ተስፋዬ። እግዚአብሔር ይርዳን

    • @abyeaylew3866
      @abyeaylew3866 Год назад +1

      @@mesidesign1136 አሜን ይሆናል በዚህ ጊዜ አገልጋይ አይደለም ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች በአንድ መቆም አለብን ከአባቶቻችን ጎን መቆም አለብን እስከ ቀራንዬ

    • @mesidesign1136
      @mesidesign1136 Год назад +1

      @@abyeaylew3866 እውነት ነው። እግዚአብሔር ይርዳን። በርትተን ይቺን ነነዌ እንፁማት አምላክ ይፈርዳል

  • @fasikatezazau1618
    @fasikatezazau1618 Год назад +1

    Memhere tegestehen adenkalhu

  • @belaynehmera-vk3wh
    @belaynehmera-vk3wh Год назад

    silkh ayseram memihr endet enagngh

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 Год назад +1

    Iron ላልሺዉ ነገር ቴምር ብይበት

  • @waktoleyadeta6528
    @waktoleyadeta6528 Год назад +1

    hi memir selam newu weyi

  • @asterastuu2499
    @asterastuu2499 Год назад

    Be telgarm indet legagnah ichalalewu gurpun falige nbr

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 Год назад +1

    Memhrey amlaki kudusan misaka ykuni zhaway

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Год назад +1

    አፍታህ🤲

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 Год назад +2

    መምህራችን በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነዉ ደዋይ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ከናንተብዙ ተምረናል

  • @user-orthodox.mkghaa
    @user-orthodox.mkghaa Год назад

    Memhir ahun gziew ye xelot megbat ymeslejal abren egziabhier eju masgebabet menged bexom xelot endtteyiq btsera eritrawi nej gbx nej mnorow egziabhier bante na meselochih adro sle astemarej nsaha na xom dres beqche alewu bemhretu egziabhier ymesgen ahun gin yesbketih menged meqeyer alebih ahun hzbu min mareg endemigebaw yamenewun hzbe yegebawun orthodox Maletie new

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 Год назад +1

    Eftia eftia eftia xletkom tezekorna welet medehn belch asebn

  • @kuwaitstar751
    @kuwaitstar751 Год назад

    Kuxeru 124 laye newe

  • @hko6892
    @hko6892 Год назад

    ለምን ትቆጣለህ ድብቅ ፈቅርኛ አለህ እንደ ላይብ ነኝ አውቀሺዋል ትላለህ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀፊትህ እራሱ ሲያሥፈራ

    • @ወለተኢየሱስየተዋህዶልጅ
      @ወለተኢየሱስየተዋህዶልጅ Год назад

      እንደዚህ ብሎ የሚጠይቀዉ ብዙ ሰዎች የግል ህይወታቸዉን ሊያማክሩ ስለሚፈልጉ ይደዉላሉ በላይብ የሚናገሩት ደግሞ ለእኛ ትምህርት ስለ ሚሆን ነዉ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Год назад

      ባለጌ ነህ እሺ አይባልም እሱ የሚጠይቀው የግል ሚስጥራችውን እንዳያወሩ ነው ምን አይነት አስተሳስብ ነው ያለህ

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 Год назад

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤

  • @asutgraweyti4477
    @asutgraweyti4477 Год назад

    🙏☦️💙

  • @teshaboglallale335
    @teshaboglallale335 Год назад +1

    ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @yaredzerabza636
    @yaredzerabza636 Год назад

    131

  • @swalmailde6397
    @swalmailde6397 Год назад +1

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏አ

  • @freyfaris7227
    @freyfaris7227 Год назад

    Memhre it has become a trend to have C-section so the mother won't have a scar and the doctors will only spend little time to deliver the child too.

  • @tigesttigest6049
    @tigesttigest6049 11 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @freyfaris7227
    @freyfaris7227 Год назад

    Cycist is "yemehesgn etie" new. It means she has fibroids that has fluid which made it hard to conceive for her..