የመገጭ ፕሮጀክት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 12

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet День назад +12

    ይህ ተዘንግቶ የነበረዉን ፕሮጀክት በዚህ መልክእንዲሳለጥ ለምትደክሙ ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገባችሆል ዶር አብርሃም በላይ በሀሌላ የሰሩትን መገጭ ላይ እንደሚደግሙደት በስራወት ተመስክሮል በዉሀ የተጠማ ወገን ያመሰግኖታል በፈተና ዉስጥ ሆናችሁ ስለምትደክሙ እውነትም ለወገን መቆም

  • @samuelsetargew9504
    @samuelsetargew9504 День назад +6

    Very great follow up commenf by Dr Abrham Bdlay on the progress of Megech project.!!

  • @Abichabichud2121
    @Abichabichud2121 12 часов назад +2

    D.r አብርሽ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ ጀግናው እናንተ ከአብቹ ጎን ስላላቹ ነው አብቹ እየበረታ ያለው

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 18 часов назад +3

    ዶ/ር አብረአም ምርጥ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ በርታ በርቱ !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MesfinMamo-w4i
    @MesfinMamo-w4i 13 часов назад +1

    እኛ ኢትዮጵያን ካልመራን ያሉት ጋዜጠኞች ደናናቸው ኢትዮጵያ የሁሉም መሆኑን የረሳቹት የአማራ ርስት የምትመስላቹ ሰዎች ደናናቺ

  • @yisehakg5039
    @yisehakg5039 17 часов назад +1

    Very encouraging news!!! Subscribed !!!

  • @قاسمقاسم-د4ن
    @قاسمقاسم-د4ن 13 часов назад

    በጣም ጥሩ ስራ👍👍👌

  • @MoustakAbdullah
    @MoustakAbdullah 6 часов назад

    ደስ የሚለው ስም ስታውጡ ዋው

  • @EmouBelal
    @EmouBelal 9 часов назад

    በርቱ ኢትዮጵያን የነካ የለዉ በካ

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 8 часов назад

    ሁነኛ የልማት ሰው ገብቶበታል ሥራው ገና ያድጋል። ዶክተር አብርሃም ሁለገብ የልማት ሰው ነው።