ሕጻናትን የማናጠምቅበት ምክንያት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 211

  • @emeba951
    @emeba951 7 месяцев назад +1

    ትዜ እናመሠግናለን ! ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን፡፡ ጥርትና ፍንትው ያለ ትምህርት ነው አበቃ !

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 8 месяцев назад +9

    እውነት አርነት ያወጣል
    ዘመንህ ይለምልም
    በጣም እወድሃለው ወንድሜ
    የዘመኑ ጻውሎሶች አንተና ጥቡ ወርቅዬ
    ተባረኩልኝ❤❤❤

  • @LoveLove-vd8qq
    @LoveLove-vd8qq 9 месяцев назад +7

    አቤት ፀጋ የበዛልህ የዘመኑ ጳውሎስ ብየሀለው ተባርከ ይጨመርልህ ዝትዬ አባቴ እንወድሀለን በርታል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 8 месяцев назад +2

    ትዜ አንተን የዘላለም አምላክ ይባርክህ ሰለ እግዚአብሔር ቤት ቅናትህ አሁንም ይጨምርብህ አከብርሃለሁ ❤❤❤❤ እነዚህ አስመሳዮ ያሉ የሚመስሉ ነገር ግን በቁማቸዉ የሞቱ እዉነትን የሚያጣምሙ እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል ጌታ በደጅ ነው የዘሩትን ያጭዳሉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አይደለም
    @አይደለም 9 месяцев назад +17

    ልክልካችን እንድ ነገርልን እግዚአብሔር ኤርጅም ኤድመይሰጥ ማንንም አትፍራ በፈለከዉ ተጠቀም ጸጋ ይብዛልህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌹

  • @Tigiyegeta
    @Tigiyegeta 9 месяцев назад +4

    Pastor ትዜ ተባረክ የሶፊያ ነገር ግራ የገባት ናት ጭር ሲልባት የተረሳች ሲመስላት መነጋገሪያ የምትሆንበትን ነገር ይዛ ትከሰታለች እንዲህ ምከርልን

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 8 месяцев назад +3

    ትክክል ብለሃል ትዜው ተባረክ ሶፊያ አትርሱኝ አስታውሱኝ ባይ ነች በጣም ወርዳብኛለች ጌታ ልብ ይስጣት

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 9 месяцев назад +4

    ወንድሜ ትዜ ዘመንህ ይባረክ ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ የሚያረካ ትምህርት ነዉ ያስተማርከዉ ጆሮ ያለዉ ይስማ

  • @robeldebrezion4866
    @robeldebrezion4866 9 месяцев назад +6

    ወንድሜ ትዝታዉ ኣንተ ለኛ በረከት ነዉ።እግዝኣብሄር ጸጋ ይጨምርልህ።praise to our lord Jesus christ

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 8 месяцев назад +3

    በአንቺ ምክንያት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አምነው ሊድኑ የነበረ ሳያምኑ ቢቀሩ ከማመን ቢጎድሉ፣ በጌታ ቤት ሕፃናት የሆኑ ያልጠነከሩ ወደ አለም ቢመለሱ ፣ በጌታ ቤት ቁጭ ብለው ዘመን ያስቆጢሩ ሁልጊዜ የግብጽ ሽንኩርት የሚናፍቃቸው አንቺን ሰምተው ከዚህ ከሕይወት በረከት ቢጎድሉ ለሚጠፉት ነባሳት ተጠያቂ ነሽ። እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @TihitinaMimi
    @TihitinaMimi 8 месяцев назад +2

    ጌታይባርክህ በጊዜውም ያለጊዜውም ወንጌልን ስበክ❤❤

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 9 месяцев назад +5

    ሶፍያ በሚዲያ መወያያ መሆን ትወዳለች ብቅ ጥልቅ እያለች አየሩን ለመቆጣጠር ማታረገው ነገር የለም የወንጌል አማኞች ባላየ ቢያልፋት ጥሩ ነው ። በሁሉም ቦታ መጥቀስ የምትፈልግ ሴት ትመስላለች አንድ የማይሆነው አንድ ለማረግ የምትሄድበት መንገድ አሰናካይ ነው ጌታ ማስተዋል ይስጣት።👏

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh 8 месяцев назад +4

    ትዜ አንተ ብሩክ ነህ❤❤❤ ሶፊያ ጸሎት ያስፈልጋታል እንጸልይላት በቢኒያም ሽታዬ ፊት ኢየሱስን ሳታወራ አፏ እንደዘጋ ወጣች አዝኛለሁ

  • @negabelete6473
    @negabelete6473 9 месяцев назад +5

    በእግዚአብሔር ቀል ላይ የሚነሳውን የሰውን ሐሳብ እናፈርሳለን

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 9 месяцев назад +2

    ተባረክ ትዜ በሷ አይደለም ወንጌላዊ የሆነው የፈለገችውን መሆን ትችላለች ትውልድ ወደወንጌል እየተመለሰ ነው በነኤርሚ በትዜ በሌሎችም ሐሌሉያ

  • @gelayeg.michael3703
    @gelayeg.michael3703 8 месяцев назад +1

    ትዜ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህቺ ሴት የወንጌል ትርጉም የገባት አይመስለኝም እዪኝ እዪኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል እንደተባለ ነዉ እሷ እኮ ግማሽ ጴንጤ ናት ጌታ ማስተዋልን ይስጣት።

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አንተን ወንድም ዳዊት ፈሲልን ጥበበ ወርቅዬን ያስነሳ ጌታ ስሙ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobfeleke4458
    @eyobfeleke4458 9 месяцев назад +11

    ወንድሜ ልክ ነው ተባረክ ምን እየሰራች ነው ብዬ ግራ ገብቶኝ ነበረ ።ጳወሎስ መብላቴ ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ ለዘለአለም ስጋ አልብላ ያለው እንዲህ ያለውን ጉዳይ ነው

  • @eskedarchalachew
    @eskedarchalachew 8 месяцев назад

    ትዜ የአባቴ ልጅ ስወድህ እኮ ተባረክልኝ ከነቤተሰቦችህ🙏🙏🙏🙏

  • @israelyacobisraelyacob
    @israelyacobisraelyacob 8 месяцев назад

    እንደዚህ የእግዚአብሔርን ቃል ሳይሸቃቅጡ የምያስተምሩ።
    ሳይማሩ ለማስተማር አደባባይ የወጡት ስራ በቃሉ የምገልጡ ያስፈልጉልናል ከነዚያ መካከል አንዱ አንተ ነህ!
    ፀጋ ይብዛልህ እንወድሃለን❤❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 9 месяцев назад +1

    ትዝዬ አንተ የሠጠን አምላክ ይባረክ ሶፊ ከነ ባልዋ ሌሎች እንደሡ በሁለት መንገድ የሚሄዱ አሉ ወንጌል እንዳይሠበክ እያረኩነው እውነት ነው በአገኙት መድረክ የተለያዩ ወንጌል መሥበክ ሥገባቸውሣይናገሩ በወንጌል ወይንም በኢየሱስ የሚያፍሩ አሉ እያንዳንዱ የእጃቸው ያገኙታል

  • @Elsabeth-ru6hg
    @Elsabeth-ru6hg 8 месяцев назад

    ፓስተር ትዝታው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ብዙ ፈር የለቀቁ አካሔዶችን በጥምቀት ዙሪያ ያሉትን ከቃሉ ውጭ የሆነውን ትምሕርት የምያስወግድ ነወና ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ተሀድሶ ሐጴንጠዎችም ለኦርቶዶክስም ለሁሉም ያስፈልጋል ይሆናል ተጀምሮአል

  • @AbelTina-vl3jy
    @AbelTina-vl3jy 8 месяцев назад

    ትዝታው ሳሙኤል ዛሬ በጣም ደስ እያለኝ even 1ደቂቃ እንካን ስብከትህን ትምህርትህን የሰማሁ ሳይመስለኝ በጣም እየጣፈጠኝ አለቀ በአንተ አስተምህሮ በጣም ደስተኞች ነን እውነተኛ ቀጥተኛ ማለባበስ የለለበት ቆራጥ ለወንጌል የታጠቀ ስብዕና አይቸብሀለሀ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ አንተን በክፉ ያየ እሱ ኢየሱስን እግዚአብሔርን እንደመሳደብ ይቆጠራል ጀምረህ እስክትጨርስ ድረስ እግዚአብሔር ከፈ ከፈ የምልበት ወኔጌል ያለ ከልካይ በድፈረት የምሰበክበት ደሞም የማይሰለች አስተምህሮ ለነብሳችን ለስጋችን ምግብ የምሆን ትምህርት ስላስተማርከን እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት ወንጌል ከትክክለኛ አንደበት ስሰማ ቁኑ መሽቶ ብነጋም ያው እንደአድስ እንደሰማህ ይሰማሀል ልክ ትዝታው ስያስተምር ሁለም ትምህርቶቹ እየሳሳሁ ያልቅብኛል የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ደሞ ጸልይልኝ እኔ ብዙም ጠንካራ ክርስትያን አይደለሁም ኢየሱስ በከፈለልኝ ልክ እያገለገልኩት አይደለሁም ግን በአንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ ኢየየሱስ ሁሉ ነገሬ እንደሆነ አምናለሁ ደሞም ከብዙ ጭንቀቶች ችግሮች አውጥቶኛል ሁለም የምመካበት ኢየሱሴን ነው ያለኝ እሱ ብቻ ነው የምረዳነፈኝ እሱ ብቻ ነው ስለዝህ እኔም የከፈለለኝ የደሙን ዋጋ ተረድቼ ብያንስ ጥቅቱን አገልግሎት እንድያደርግ እንድረዳኝ እንድያስተካክለኝ ጸልይልኝ።በጣም አመሰግናለሁ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 8 месяцев назад +2

    በመጨረሻም ዘመን ይህ ሁሉ ክህደት ሊሆን የእግዚአብሔር ቃል ይነግረናል እግዚአብሔርን ማስቆጣት ደግሞ ቅጣት ያመጣልና ። እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ።

  • @mariyamawitkasa4406
    @mariyamawitkasa4406 8 месяцев назад

    Pastor tize God bless you more and more

  • @muluhundabo5046
    @muluhundabo5046 8 месяцев назад +1

    ፓስተር ትዜ እባክህ ስለ መካነ እየሱስ የምታወቀው ነገር ካለ አሳውቀን የምያምኑት ወንጌል ነው ወይም እንደ ሐዋርያት እንደ ካቶልክ እንደአድመንትስ ልዩነት አለው?ምክንያቱም የምያደሪጉት ስራአት ከወንጌል ውጪ ነው እኔ ጥያቄ ሆነብኝ

  • @Eerdffffff
    @Eerdffffff 9 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ትክክል ነው❤❤

  • @sanegash
    @sanegash 9 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርክህ አውንት ነው ሶፊያ
    ለብዙ እንቅፋት ሆነች ጌታ ይቅር ይበላት፡ 1ነገ 18፥21 ሶፊያ ተመለሺ፡ፓስቶር ትዝታው ጌታ ይባርክህ ሰለ እውነት ቁምሃል
    ጌታ ጸጋው ይብዛልህ

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 8 месяцев назад +2

    በእውነት ቅዥቅዥ ያለ መንፈስን ጌታ ይመታው

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 8 месяцев назад +1

    ወንድማች ትዝታው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ።

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 9 месяцев назад +3

    GOD bless you and your family pastor 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 9 месяцев назад

    Amen amen 🙏🙏❤️Tebarek Paster Tizitaw Amlak ymesgen Halleluja elillelililie

  • @wondexmiru9211
    @wondexmiru9211 9 месяцев назад +5

    እል እልልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ይባረክ

  • @selamawitTafesse-w9h
    @selamawitTafesse-w9h 9 месяцев назад +1

    Geta Yebarkhe......... I admire your courage in speaking about the gospel. You bring Paul to mind! I wish more people shared your optimism.My young, orthodox cousin is very devoted to the church, and I pray and hope that one day he may discover the truth and become like you. You always remind me of him.

  • @prophetderejeworku7050
    @prophetderejeworku7050 8 месяцев назад +1

    Be blessed!

  • @amanuelgetachew9598
    @amanuelgetachew9598 9 месяцев назад +1

    Amazing preaching you are blessed keep it up .

  • @bethelehemseyoum7194
    @bethelehemseyoum7194 9 месяцев назад +1

    ወንድሜ በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ይከናወንልህ

  • @Eerdffffff
    @Eerdffffff 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ትክክል ነው በራእዩ

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 9 месяцев назад +1

    ተባረክ!ወንድማችን ፓስተር ትዙ!🙌🙏🎉

  • @berhanetolera7439
    @berhanetolera7439 9 месяцев назад +6

    አሜን ዬክፉመንስ ስረው ይፊረስ

  • @Jacy1460
    @Jacy1460 9 месяцев назад

    ታበራክልኝ ጌታ ዘማንን ህበርክ ኑርልን ከክፉ ዪጠብቅልን❤

  • @gsgeghehhd
    @gsgeghehhd 9 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 8 месяцев назад

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.

  • @mestawetsamuel3272
    @mestawetsamuel3272 8 месяцев назад

    እውነት አርነት ያወጣል ውድ የጌታ ልጅ ትዜ በርታ እኛ በፀሎት እንተጋለን እነሱ የደነበረ በቅሎ ናቸው ።

  • @Dawit-m4c
    @Dawit-m4c 2 месяца назад

    Wondim Tize,beEyesus Sim zemenih yibarek tebareklign❤❤❤❤❤❤

  • @TekliyeAdmasu-zr5vc
    @TekliyeAdmasu-zr5vc 9 месяцев назад

    እውነት ነው ህጻናት እንዲ ደስ የሚል ቃል የተነገረላቸው መንግስተሰመያት ለመግባት እንደነሱ ሁኑ የተባልን ነን ጥፋት ቢያጠፉ እነደሰው ስርአት እንኳን እስከ ስንት አመት በህግ ተጠያቂ እንደማይሆኑ ይታወቃል ወንጌል ተሰብኮ አምኖ መጠመቅ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ጃልደረባው እና የወህኒ ቤት ጠባቂዊ በምን አይነት እምነት እና መፈለግ ውስጥ እንደተጠመቁ ማስተዋል ተገቢ ነው

  • @begiduyakob8497
    @begiduyakob8497 9 месяцев назад +3

    ማቴዎስ 28፣19 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።

  • @abrehagebru5674
    @abrehagebru5674 9 месяцев назад +4

    አሜን

  • @wondimugeresu1591
    @wondimugeresu1591 8 месяцев назад

    ትክክል ነዉ ምንም ሳያዉቁ አወቅን ያሉ በርታ

  • @ganetassef1277
    @ganetassef1277 8 месяцев назад

    አሜንንንንን❤❤❤

  • @wondimugeresu1591
    @wondimugeresu1591 8 месяцев назад

    ስለታቦት ስለ ስግደት ኢሰያስ 44 በቅ አይሆንም አመድን ይቅማሉ የምለዉ ቃል ብገባቸዉ ትዜ ወንድሜ ተባረክ አሜን

  • @tesfugobena2344
    @tesfugobena2344 9 месяцев назад +3

    Thanks so much my brother 🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 8 месяцев назад +1

    DEFINETELY.

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 9 месяцев назад

    Amen amen 🙏🙏Tebarechu Amlak ymesgen Halleluja ❤

  • @david-xh8fl
    @david-xh8fl 8 месяцев назад +1

    ጌታ አብዝቶ ይባረክ ወንደሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mengeshatsion7802
    @mengeshatsion7802 9 месяцев назад

    ትዜ ዘመንህ ይባረክ እውነት ከመናገር አትቦዝን

  • @HelenAnbesu-q6x
    @HelenAnbesu-q6x 8 месяцев назад

    Tabarek wadimee

  • @winidysonwinidyson4857
    @winidysonwinidyson4857 8 месяцев назад

    Tebarek

  • @tsion797
    @tsion797 9 месяцев назад +1

    አይን ሁሉ ወደ ኢየሱስ ትኩረታችን ኢየሱስ ጋር ብቻ መሆን አለበት ሶፍያና መሰሎቿ እያመቻመቹ መኖር ነው የሚፈልጉት ወንጌል ያሸንፋል ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @jesuslove8714
    @jesuslove8714 8 месяцев назад

    Hallelujah hallelujah amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wubitgeorge546
    @wubitgeorge546 8 месяцев назад

    Paster zemenh yibarek ewunt new yemitinagerew geta masitewalin yisiten

  • @berekettiramo7495
    @berekettiramo7495 8 месяцев назад

    Egziabher zemnehen Yebarke. Telek temhert new

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 9 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ትዜ! ሶፊማ ጭር ሲል አልወድም ነገር ናት:( ዶ/ር ሻውል ጥሩ መክርዋታል እነ ኤርሚ ቲክቶክ ጋር። "ስለ ኦርቶዶክስ ማወቅ ከፈለግሽ መፃፎቹን ማንበብ ከዛም አባቶችን መጠየቅ እንጂ ሚድያ ላይ መውጣትም አይጠበቅብሽም" ነው ያላት ዶ/ር ሻውል።

  • @habtid
    @habtid 8 месяцев назад +1

    Geta yibarkih. Ayin kefach slehone timhrtih.

  • @BateLagasa
    @BateLagasa 8 месяцев назад

    Wooooowwww kiber legeta yihun endante qalun sasheqaqexu wengelsn yeminageru yibzuu

  • @kikiseyoum3865
    @kikiseyoum3865 9 месяцев назад +1

    ትዜ ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ።ተባረክ አስተሳሰባችን አንድ ነው ጌታ ይክበር።ጌታ በስራ ላይ ነዉ ።ግማሽ ጴንጤ 😂😂😂😂😂😂

  • @belayneshkebede7568
    @belayneshkebede7568 8 месяцев назад

    pastor Teza Geta yebarkeh

  • @MamaSofe
    @MamaSofe 8 месяцев назад +1

    እሚገርም ትምህርትትት ኑርልንን

  • @asnakechkebede7122
    @asnakechkebede7122 8 месяцев назад

    ተባርከሀል ❤❤❤❤

  • @lidyalencha5003
    @lidyalencha5003 9 месяцев назад

    የአባቴ ልጅ ስወድህኮ! ጸጋዉ ይብዛልህ!

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር እድሜ የሚጨምርልን ..

  • @ይስሐቅአማና
    @ይስሐቅአማና 8 месяцев назад

    Tebarek!

  • @kmkk9721
    @kmkk9721 8 месяцев назад

    Bless your bro

  • @girmatilahun694
    @girmatilahun694 9 месяцев назад +1

    እውነቱን ለመናገር ሶፊያና የቀድሞ ባሏ ወዳጄነህ በነበራቸው የትዳር ህይወት መረጋጋትና ሰክኖ መኖር ያልቻሉ ለራሳቸው፣ ለልጇቻቸው ብሎም የአደባባይ ሰዎች ናቸውና በተለይም ለአማኞች ጭምር "ፈተና" የሆኑ ሰዎች ናቸው። ታዲያ እነዚህ ሰዎች እንደ ክርስቲያን ችግራቸውን መፍታት ሲገባቸው ትዳራቸውን መፍታት የቀለለባቸው እንደ እግዚአብሔር ቃል ሳይሆን እንደ ስሜታቸው መኖር ልቡ የፈቀዱ ሰዎች ናቸው። ሰዎቹ ዛሬ ላይ ስራ የፈቱና ምናልባትም ሚዲያ ላይ በመታየትና ታዋቂነት ለማግኘት እርስበርሳቸው የሚፎካከሩ ናቸው። በሌላ መልኩ ለራሳቸው ግራ የገባቸው እናም ይህንን ግራ መጋባታቸውን አደባባይ ይዘው እየወጡ ሌሎችንም ግራ ማጋባትን ስራቸው ያደረጉ ግለሰቦች ናቸው።።

  • @Hboys661
    @Hboys661 8 месяцев назад +1

    She is a double player! Ignore her. Tebarek pastor Tizye

  • @Kukusha2001
    @Kukusha2001 8 месяцев назад

    Salom Salom Salom ❤❤❤❤🎉🎉Tebarku 🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @martazerfu3424
    @martazerfu3424 9 месяцев назад

    Amen tsega yebzalhe wendeme

  • @aass6537
    @aass6537 8 месяцев назад

    Tizetaye geta yesuse yebarik beyrsusem❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayetemesgen
    @tsegayetemesgen 9 месяцев назад

    ተባረክ

  • @Selam-sv5pn
    @Selam-sv5pn 9 месяцев назад

    Tbark pastor tize 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 8 месяцев назад +1

    በኢየሱስ ክርስቶስ አምነን የዳንን ሴቶች ሁሉ በአለባበስ መንገድ በጣም ብዙ ችግር አለብን።
    እኛ እግዚአብሔር ውብና ድንቅ አድርጎ ፈጥሮናልና ተጨማሪ ሜካፖች አያስፈልጉንም ወደ ተፈጥሮ ውበታችን እንመለስ

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 9 месяцев назад +3

    Amen ❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 9 месяцев назад +4

    ፓሥተርዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እውነትነው መጋቢ ማለት በአማርኛነው ፓሥተር በእንግሊዝኛነው ፓሥተር በሚለው ይሁን ኦቶዶክሶች ፓሥተር ሲባል አጋንንት እንዳለባቸው ሥለሚጮሁፐወይንም ሥለሚናደዱ ፓሥተር በሚለው ይሁን

  • @destabufebo3335
    @destabufebo3335 9 месяцев назад

    ጌታ ኢየሱስ እራሱ የተጠመቀው ካደገ እና አዋቂ ከሆነ ወዲያ መሆኑ ያለምክንያት ነው? ለአጥማቂው የሰጠውስ መልስ ያለማገናዘብ ነው? ህጻናት መልካም እና ክፉን ለይተው መወሰን እሰክችሉ ድረስ ያለሃጥኣት ናቸው፡፡ ክፉንና ደጉን የማገናዘቢያ ዕድሜ ሲደርሱ ግን በልባቸው ያምናሉ፣ በራሳቸው አፍ ይመሰክራሉ፣ ይጠመቃሉም፡፡ ተባረክ ወንድም ትዝታው፡፡ የብዙዎችን ዓይን በመግለጥ ላይ ስለሆንክ፡፡

  • @ShewanGezaw
    @ShewanGezaw 9 месяцев назад

    tebarek begeta wendeme !!!! ye abate lij !!!!!

  • @mimimesfin3883
    @mimimesfin3883 8 месяцев назад

    ጌታ ይባርክ ትዜ እንወድሃለን

  • @HannaTesfaalem
    @HannaTesfaalem 8 месяцев назад

    amen Jesuse yekber behagerachen

  • @ariyamfantahune4534
    @ariyamfantahune4534 9 месяцев назад

    Yes sir

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 8 месяцев назад

    ኢየሱስ ያድናል
    ኢየሱስ የዘላለም ሕይወት ያወርሳል። ነገር ግን
    ጣኦቶች ታቦቶችን ማምለክ ደግሞ መጨረሻቸው ሲኦል ነው። ኑ ወደ ኢየሱስ

  • @TemesgenGutema-p2d
    @TemesgenGutema-p2d 7 месяцев назад

    ስለ ሶፊያ ያነሳው ነጥብ በጣም ጥሩ ነው:በደንብ ልነገራት እገባል.

  • @zinashdemisse2783
    @zinashdemisse2783 8 месяцев назад

    Mabirayah beza

  • @oromiainethiopia4121
    @oromiainethiopia4121 8 месяцев назад

    God bless you!

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 9 месяцев назад

    ክክክክክክክክክእውነትህነው አንጀቴን አራስህልኝ ተባረክ ለረሳቸው ክብር የሚጨነቁ

  • @HagiHagi-cr9si
    @HagiHagi-cr9si 16 дней назад

    wow 💚💚💚💚💚

  • @wogahtaleake7623
    @wogahtaleake7623 9 месяцев назад

    Betam tkkl new geta abzto ybarkh. ❤❤❤ elllll ellllll amen kbr le egziabiheir yhun 🙏👏

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 8 месяцев назад

    Egizabere yibarki tabarki kibir lgeta yuni ❤❤❤✅

  • @wsjddjsw4200
    @wsjddjsw4200 8 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ ሳትሸፋፍን አዉነቱን ነገርካት

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 8 месяцев назад

    Tebareke Pastor 🙏 ❤

  • @ethbis4087
    @ethbis4087 8 месяцев назад

    I agree with you

  • @jesuslove8714
    @jesuslove8714 8 месяцев назад +1

    Godbless you wendma tkkl❤❤❤