የጌታ ወንድሞች የተባሉት እነማን ናቸው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 47

  • @tigst6985
    @tigst6985 5 лет назад +2

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጁ ይሁንልን መምህራችን ጥሩ ትምህርት ነው ጸጋውን ድንግል ታብዛልህ በቤቱ ያጽናን

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад +4

    ወንድማችን እግዚአብሄር ይስጥልን በጣም ማወቅ መማር የምፈልገው ጥምህርት ነበር ብዙ ግዜ መናፍቃኖች ጌታ ወንድሞችና እህቶች አሉት ይሉን ነበር አሁን ግን በበቂ መልስ አጊንቼበታለው ወንድሜ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ክብርና ምስጋና ለሀያሉ ጌታ ይሁን

  • @abiyottesfaye3512
    @abiyottesfaye3512 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @waytiwayti6205
    @waytiwayti6205 5 лет назад +3

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @emulili2983
    @emulili2983 5 лет назад +2

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመና ቸዉን ይባረክ።

  • @ብርሃንየማርያምነኝ
    @ብርሃንየማርያምነኝ 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @beletubeletu3155
    @beletubeletu3155 5 лет назад +2

    Amennnnn

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 4 года назад

      የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን

  • @muluatsibaha8469
    @muluatsibaha8469 5 лет назад +2

    Amen Kal hewit ysemaln

  • @dbayehclasss5935
    @dbayehclasss5935 5 лет назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ጸጋውን ያብዛሎት

  • @ስራህድንቅነዉየሠላምጎዞእ

    አሜን ቃለ ሂወት ይሠማልን አባታችን

  • @afomeyaafomeya1913
    @afomeyaafomeya1913 5 лет назад +2

    ቃል ህይውት ያስማልን

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer5501 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 5 лет назад +1

    Amen kale eyewet yasmalen!!!

  • @kevinmebrahtom3709
    @kevinmebrahtom3709 5 лет назад +2

    Amen (3) kale hiwet yasemalen !!!

  • @ሰዓቢተስፋ-ሠ8ቘ
    @ሰዓቢተስፋ-ሠ8ቘ 5 лет назад +1

    አሜን አሜንአሜን ተባረክ ብሩክ ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @Lenova-vo1hj
    @Lenova-vo1hj 5 лет назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @emaygebre6325
    @emaygebre6325 4 года назад

    በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ትምህርት ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን!!!

  • @formethiopian6960
    @formethiopian6960 5 лет назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ንባብ ይገድላል ፍች/ ወንጌል ያድናል ተብሏል ዝም ብሎ ማንበብ ጥቅም የለውም ጥቅሙ ትርጉሙ ነው እመቤታችን የዘላለም የተዘጋች ደጅ መሆኗን ነብዩ ሕዝቅዔል ተናግሯል እግዚአብሔር እድሜ ማቱሳላን ያውርስልን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 5 лет назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባተችን

  • @ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ
    @ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ 4 года назад

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsinat8318
    @tsinat8318 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @taduybelayaislam8954
    @taduybelayaislam8954 5 лет назад

    Amen amen amen kal haywat yasemalen

  • @vcr7z46
    @vcr7z46 5 лет назад +1

    እደው እንደ ምንጭ ውሀ ኩልል ያለች ትምርት ነው ቃለሂወት ያሰማልን

  • @shalombansoorthodoxawit1007
    @shalombansoorthodoxawit1007 6 лет назад +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን።።።
    ጥሩ የትርጓሜ ትምህርት ነው።

  • @ኪዳናምህርትእመአምላክአት

    እንድየት አፈ ጣዕም ያለህ መምህር ነህ የድንግል ማርያም ልጅ በሄድክበት ይከተልህ

  • @ዓለምበር
    @ዓለምበር 5 лет назад +1

    ቃል ሕይውት ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 года назад

    አሜን አሜን አሚን

  • @የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ
    @የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ 5 лет назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 5 лет назад

    አሜንአሜንአሜንቃለሒወትያሰማልን።

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 7 месяцев назад

    አሜንንን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ابواحمدحمزي
    @ابواحمدحمزي 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወድማችን

  • @yenekal4026
    @yenekal4026 5 лет назад +1

    Kal hiwote yasemalign wondimachin

  • @hawiiibahrain541
    @hawiiibahrain541 5 лет назад +1

    Kale eg her yesamalen .

  • @lobaba8465
    @lobaba8465 2 года назад

    Amen kale hiywet yasemalin

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 5 лет назад

    ቃለወትን ያሰማልን

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 5 лет назад +5

    ዳቢሎስ የሰውን ልጅ ሚጫወትባቸው በቃላት አፈታት ላይ ነው ስለዚህ እንጠቀቅ የተመረጡ አባቶች ሚሉትን እናዳምጥ እናመሰግናለን ቃል ህይወትን ያሰማልን!

  • @titotito747
    @titotito747 5 лет назад

    yeewunet wendimachin mn elalehu zelalem Silas beedme betena ytebakilin kale hiwet yasemalin tesifa mengst semayat yawarsiln

  • @ሕይወትየተዋህዶ
    @ሕይወትየተዋህዶ Год назад

    ❤❤

  • @mehadermegersa3647
    @mehadermegersa3647 7 месяцев назад

    ስለዚህ ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታን ከወለደች በዋላ ሞተች ከዛ አይሁዶች እንደ ልጇ እንዳትነሳ ብለው ሊያቃጥሏት ሲሉ ጌታ ቅዱስ ሚካኤልን ልኮ ከነሱ አስጣላት ማለት ነው?
    ሆነም ቀረም እኛ ጴንጤዎች እናከብራታለን ለምን ጌታ ያከበረውን ማንም ሊንቀው አልያም ሊያዋርደው አይችልም ሲቀጥል ደግሞ ጌታ በእኔ ያመነ ሁሉ የዘላለም ህይወት ያገኛል አለ

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 5 месяцев назад

    ወልዳለች አልወለደችም ለእናን የሚፈይደው አንደች ነገር የለመሰ የማሪያም ድንግልና የእናንተን ሃጥያት አያስተሰርይም ይልቁንም በማሪያም ስም የተዋረሳችሁት አጋንንት እስከወዲያኛው ሳያሰናብታችሁ ጥበብ ነው የምትሉትን ከቆሎ ተማሪ የጀመራችሁትን ጥንቆላ ጣሉና ንሰሃ ግቡ አለበለዚያ ለረይጣንና ለመለአክቱ ወደ ተዘጋጀው ሂዱ አላውቃችሁም ትባላላቼሁ ሁላችሁ ትጠፋላችሁ ሉቃስ 13:5 ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም።

  • @wosenyelhegebrye970
    @wosenyelhegebrye970 10 месяцев назад

    ብዙ ብዙ የተባለበትን ርእስ እንደገና ያነሳህው ወንድም የሚለውን ቃል ትርጉም እንመልከት ወንድም የሚለው ቃል የመጣው ወልደ እም ከሚል ሁለት የግእዝ ቃል ነው የመጣው ወልድ ልጅ ማለት ሲሆን እም ማለት ደግሞ እናት ማለት ነው ሰለዚህም ወንድም የሚለው ትክክለኛ ው ፍቺ ሌሎች 1 ሺህ ትርጉሞች ቢኖሩት የእናት ልጅ ከሚለው ትርጉም ነው መነሳት የሚቻለው ስለሆነም በወንጌል ላይ የኢየሱስ ወንድሞች ሲለን ሌላ ምን ማለት ሳይሆንየኢየሱስ እናት ማርያም ልጆች ማለት መሆኑን ልታውቅ ይገባል ኢየሱስ የስጋ እናት እንጂ የስጋ አባት የለውም ስለዚህ ወንድሞቹ የተባሉት ያእቆብ ዮሳ ስምኦንና ይሁዳ የኢየሱስ ወንድሞች መሆን የሚችሉት በእናቱ በኩል የእናቱ የማርያም ልጆች ሲሆኑብቻ ነው ይህ እውነት ከሆነ ማርያም እነኝህን ወንድሞቹ የተባሉትን ከማንና መቼ ወለደቻቸው የሚለውን መመለስ ያለብን ማርያም እነኝህን ልጆች የወለደችው ለጋብቻ ካጫት ከዮሴፍ ነው ለጋብቻ ያጫት ዮሴፍ መጽነሷን አውቆ በስውር ሊተዋት በተነሳ ግዜ የጌታ መላእክ የጸነሰችው በመንፈስ ቅዱስ ግብር ያለ ወንድ ዘር መሆኑን አሳውቆ በሚስትነት ወደ ቤቱ አንዲወሰዳት ባዘዘው መሠረት ዮሴፍ ማርያምን በሚሰትነት ወደ ቤቱ ከወሰደ በኋላ የበኩር ልጇን ከወለደች በኋላ ከእርሷ ጋር በስጋ ተጣምሮ የወለዳቸው ልጆች ናቸው ወንጌል ኢየሱስ ን የማርያም የበኩር ልጅ ያለው ማርያም ከኢየሱስ በኋላ ከዮሴፍ የወለደቻቸው ልጆቿ በመሆናቸው ነው ስለዚህ አትዋሺ ማርያም በውሸት አትከብርም ይህ የወንጌል እውነት ነው ይሄንን ደግሞ እኔ አይደለሁም ማርያም በስጋ አካልመጥታ ብትነግራችሁ እንኳን አትቀበሉትም ለዘመናት ሲነገር የኖረውን ተረት ተረት ያፈርስባችኋል አንተም ይሄንኑ ተረት እያወራ ህ ነው ማስተዋሉን ይስጥህ ተባረክ

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 5 лет назад +3

    ይቅርታ ድንግል ማሪያም እህት አላት እዴ? ለእናትዋም በአባትዋም አንድ ናት።

    • @tsionasfaw4191
      @tsionasfaw4191 5 лет назад

      yelatim

    • @ስራህድንቅነዉየሠላምጎዞእ
      @ስራህድንቅነዉየሠላምጎዞእ 5 лет назад

      በሠለት የተገኘች ለሃና እይቄም የመጀመሪያም የመጨርሻም ናት 1 አንድ ናት ለእናት አባቶ ክብር አምላክን ለወለደች ለእናታችን ለቅድስት ድግል ማርያም ያሁን::