በአንዳች አትጨነቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 599

  • @tigisttasew3222
    @tigisttasew3222 4 года назад

    አሜን ማህደረ ተዋህዶ ቃለ ህይወትን አብዝቶ ያሰማልን ይህን ቅዱስ ትምህርትበውሳጣዊውልቡናችን ያትምልን
    መቆሜ በኔ የሚመስለኝ እንዳልወድቅ መጠንቀቅንበብዙ
    ጨምርልኘ ሁሉ ላንተ ይቻልሀልና አሜን.

  • @TingstAngucha-ge4pd
    @TingstAngucha-ge4pd Год назад +1

    የእውነት ያለምንም ምክንያት ይጨቀኛል በማርያም በጸሎታቹ አሥቡኝ ደሥታ ናፈቀኝ ጨቀትና ፍርሀት ነው ሁልግዜ የተዋዶ ልጆች እህተ ማርያም ብላቹ በጸሎታቹ አሥቡኝ

  • @GdhGdh-t9b
    @GdhGdh-t9b Год назад

    የእውነት የስውን ማንነት የሚመረምር የሚያውቅ ትምህርት ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bayusemokenne629
    @bayusemokenne629 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሁሌም የእግዚአብሔር ቃል አዲስ ነው ለኛ የሰማነውን ከልቦናችን ያኑርልን አሜን 🙏
    🙏🙏🙏

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ እኔ ለራሱ ትምህርት ስሰማ ፀሎት ሳደርስ እየጨነቀኝነው ግን ያንተን ትምህርት ስሰማ እና መዝሙርስሰማ ይሻለኛል

  • @haile952
    @haile952 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ለመከረን ለገሰጸን ላስተማረን ለልኡል እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይግባው መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አጽራረ ቤተክርስትያንን ያስታግስልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለልጅሽ አሳስቢልን ኢትዮጵያ ከመቸውም በላይ
    በገዛ ልጆቿ ታማለች ምህረት ቸርነትን አውርድላት በይልን ጻድቃን ሰማእታት ቅዱሳን ጸሎት ልመናችሁ አይለየን
    አሜን አሜን አሜን

  • @tizazutefera9576
    @tizazutefera9576 4 года назад

    ይህ ቃል በጣም አፅናኝ ነው። እኔ ግን ከንቱ ከመሆኔ የተነሳ ፈጣሪዬ እጅም ከሚስፈራ ነገር ሁሉ ታድጎኝ የሚፈታተነኝ ነገር አለ እንድፈራ እንድጨነቅ የሚረገኝ ነገር አለ እረ ፀልዩልኝ ወለተ ማርያም ነኝ።

  • @haymnothy4473
    @haymnothy4473 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያስማልን ለመምህራችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጥልን

  • @አንችያሉዳኑእናቴማሪያም

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    ወንድማችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና
    ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ ለአዘጋጆቹ አባቶቻችንን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 года назад

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማን ረጅም እድሜ ይስጥህ ።። አዎን ጌታ የፈቀደውን ሁሉ ይፈፀም እንደ እሱ ፍቃድ ይሁን

  • @مولومولو-ط6و
    @مولومولو-ط6و 5 лет назад

    በእውነት ለመምህራችን ዲያቆን ጥበብ ማሞ ቃለ በረከትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የልዲያል ልብና የከፈተላት የእስራኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የእኛንም ልቦና ይክፈትልን እኛም በሰማነው ፴//፷//፼ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን ፫

  • @amenkui5558
    @amenkui5558 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎትን ያሠማልን ላስተማረን ለገሠጸን ለልኡል እግዛብሄር ስሙ ለዘላለም ከፍ ይበል

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም

    #አሜንን አሜንን አሜንን #ቃለ ህይወትን
    #ያሰማልን #እውነት ነው የዘለዓለም ተስፋችን
    #የዘውትር ጠባቂያችን #የድንግል ማርያም
    #ልጅ ልዑል እግዚአብሔር #ከእኛ በላይ እርሱ ያስብልናልና #ስለማይነገር ስጦታው ስሙ ሁሌም
    #በፍጥረቱ አንደበት ሁሌም #ይክበር ይመስገ🙏
    #ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤🙏

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ በአንዳች እንዳልጨነቅ እርዳኝ ባለኝ ነገር አንተን አመስጋኝ አድርገኝ

  • @dubaiajman5097
    @dubaiajman5097 5 лет назад +81

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድም እግዚያብሔር ጸጋዉን ያብዛልክ ለኛም ልቦናችንን ይስጠን

  • @mahmoudshamas5512
    @mahmoudshamas5512 4 года назад

    የድንግል ልጅ ነኝ ስለሁሉም ነገን እግዚአብሔር ይመስገን ለውድ አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን አሜንንን

  • @urud8496
    @urud8496 3 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ እኛም የሰማነው በልቦናችን ይፃፍልን

  • @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና

    ኣሜንንንንንን ኣሜንንንንንን ኣሜንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን
    እንደዚ እያደርክ ለምታቀርብልኝ ትምህርት በጣም ደሰ የሚልም ኣሰተማሪም ነው እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ

    • @edenamare5990
      @edenamare5990 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
      አኔ ማሕደረ ተዋሕዶን መከታተል ከጀመርኩ ቆየሁ ገን መለወጥ አልቻልኩም ምን ላድርግ?

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 5 лет назад

    በእውነት የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር የተመሰገነ የከበረ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንንንን....እህት ወንድሞች በፀሎት አስቡኝ በእምነቴ ላይ ዳብሎስ እየተፈታተኝ አስጨንቆኛል "አፀደ ማርያም " እያላችሁ🙏✝️💒

  • @aynetefenta2300
    @aynetefenta2300 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራቸን ወንድማችን አሜን፫

  • @dawitadugna2762
    @dawitadugna2762 4 года назад

    ወንድማችን ከዚህ በበለጠ አንድታገለግል እግዚአብሔር ይርዳህ በርቱ አሜን !!!

  • @ማርያምእናቴነሽማርያ-ወ3ኀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ማሞ ፅጋውን ያብዛልህ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ።

  • @saramakonia7035
    @saramakonia7035 5 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመነዋን ያርዝምልን አሜን ፫
    የሠማናውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫

    • @wubittamirat2314
      @wubittamirat2314 5 лет назад

      አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ጥበበ ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️

  • @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ

    ዝም ብዬ ሳስበው እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው ሁሌም ለኔ የሚያስፈልገኝን ቃሉን ይመግበኛል
    በመንፈስ ለምታሳድገኝ አባቴ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በበረከት ይጠብቅልኝ ለኛም የሊዲያን ዶሮ ሰቶ የተማርነውን ለፍሬ ያድርግልን አሜን
    ሁሌ መማር በተግባር

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад +3

    ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    በእውነት የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን በተለይም በዚህ ሰአትሽ አምላካችን ፈርሐ እግዚአብሔር ያሳድርብን
    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @wediwedi3584
    @wediwedi3584 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወር ያሰማልን በጣም ሀጢያተኛ ነኝ እግዚያቢሄር በምረቱ ያስበኝ ውድ የተዋህዶልጆች ወለተ እየሱስ እያላችው በፆለታችው አስቡኝ

  • @ተመስገንጌታዬ-ገ7ኀ
    @ተመስገንጌታዬ-ገ7ኀ 4 года назад

    ሀጢያቴ ሸክሜ የበዛ ነዉ ከዚህ የተነሳ በጭቀት ላብዲ ነዉ አቤቱ ፈጣሪይቅርይበለኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ አስቡኝበፀሎት

  • @masaisamu1972
    @masaisamu1972 5 лет назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት የውርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜንዐ አሜን ።

  • @nothingnothing7159
    @nothingnothing7159 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን በወንድማችን ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን ለገሰሰን የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን ወንድማችንም ቃለህይወትን ያሰማለን እኛም የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያኑርልን ሰሚ ብቻ ሳንሆን በሰማነው ቃል 30' 60' 100 ያማረ ፍሬ አፍርተን የስሙ ቀዳሽ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን፫

  • @JamilaJamila-b2b
    @JamilaJamila-b2b Год назад

    አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በፀሎታቹ አሰቡን ጭቀት ሊገለኝ ነው 😢😢😢😢

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለአምላክ ተመስገን ሃፆቴ በስቶ እሱግ አልተወኝም

    • @nnla9142
      @nnla9142 5 лет назад

      እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

  • @konjoale4468
    @konjoale4468 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ ጭንቀትን አርቅልኝ በጭንቀት ብዙ ሀጥያት ሳልፈልግ ሰራሁ
    😭😭ይቅር በለኝ ይሄ የሚያስጨንቀኝን መንፈስ አስጨንቀህ ወደ ሲኦል ጣልልኝ🙏አሜን ፫

  • @ermiasabera2136
    @ermiasabera2136 5 лет назад +2

    Egziabher yestelen, sw yale tesfa aynorem, yetesfa mench yehonechew orthodox le zelalem tenur!!!

  • @werkiteell1783
    @werkiteell1783 4 года назад +1

    አግዛብሔር ይባርክ ወንደማቺን ቃል ሂዎት ያሰማልን ለኛም ልቦንቺን ያብርሊን 🙏🙏🙏

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብ አንደኘይቱ እኔነኝ መድሀኒያለም እሱ ያውጣኝ ከምጨነቅበት

  • @dammeealamu8444
    @dammeealamu8444 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ክብር ይገበዋል ለዘላለሙ አሜን

  • @TaTa-xl3gb
    @TaTa-xl3gb 5 лет назад +1

    እግዛአብሔር ይመሠገን ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @hanakelemework6019
    @hanakelemework6019 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ ወንድም

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 5 лет назад +13

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እውነትነው በሆነው ባልሆነው ከመጨነቅ እግዚሓቤር ይርዳን

    • @dohaqtr7966
      @dohaqtr7966 5 лет назад +1

      ቃለህይወትን ያሠማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @yodittadeseabraham432
      @yodittadeseabraham432 5 лет назад +1

      Amen Amen Amen 🙏

    • @batlamebeltie1985
      @batlamebeltie1985 5 лет назад

      Amen amen amen

  • @مريممحمد-ر1ع
    @مريممحمد-ر1ع 4 года назад

    አሜንአሜንአሜን እወነትነወ እግዚአብሔር እመኑ ወደማችን ጸገወያብዚለህ መምህር ያበርቱህ

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe Год назад

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቃለ፡ሂወት፡ያሠማልን፡መምህር፡እድሜ፡ፀጋ፡ያብዛልን❤❤❤❤

  • @tigistniguss1652
    @tigistniguss1652 5 лет назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን እኛም የሰማነው በልቦናችን ይደርብን

  • @እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @zinashu9679
    @zinashu9679 5 лет назад +5

    አሜን ለወንድማችን ቃለህወትን ያሰማልን
    እማምላክ በድሜ በፀጋ ታቆይልን አሜን
    ከሐጥያት እሲራት መዳኒአለም ይፊታን
    አሜን ለንሰሐ ህወት ታቢቃን አሜን

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *አምላኬ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ በያላችሁበት ጥላ ክል ይሁናችሁ አሜን አሜን አሜን!*

  • @salamitany1304
    @salamitany1304 5 лет назад +1

    አሜን ወድማችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አሜን እኛም በሰማነዉ ፍሬ እንድናፈራ የእሱ ፍቃድ ይሁን አሜን

  • @ሰላሜነሽድንግልእመቤቴ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን

  • @kalkidanabebe1057
    @kalkidanabebe1057 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን በእውነት በጣም ጠቃሚ ነው

  • @Lenova-vo1hj
    @Lenova-vo1hj 5 лет назад

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @nuruddinsowrov8954
    @nuruddinsowrov8954 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የሰማነወን በልባችን ያሳድርብን ልኡል እግዚአብሔር

  • @tinseyali6420
    @tinseyali6420 5 лет назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር የሁላችንንም ጭንቀት ያስወግድልን በንስሀ የምንመለስ ያድርገን አሜን አሜን አሜን።

  • @thchvycyc5345
    @thchvycyc5345 5 лет назад +1

    አሜንንን ቃለ ህወት ያስማልን

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልንአሜን

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 4 года назад +1

    ቃለሂወት ያሰማልን የተከበራችሁ ዳቆናት።ያላገባችሁ እህት ወንድም ምዕመናን እያገባችሁ ከተለያየ ጭንቀት ሀሳብ ወጠን በአንዲት እምነት ሳንጨነቅ እድንኖር።በተለይ ይህን አዲስ የውድድር ዘመን በማሰብ መጨነቅ የለብነም።

  • @ሰናይት.አንትንህ.ተግኝ

    እግዛብሄር ይባርክህ ወደሜ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው በውነት ተባረክ

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አምላኬ አንተ እንደፈቀድክ ይሁን

  • @ድንግልማርያምእናቴ21

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @ahabte8948
    @ahabte8948 5 лет назад

    Amen Amen Amen
    Kale Heywet Yasemalen !!!
    nefese Hoyi
    EGZIABHERN
    Barki

  • @makanshamessi235
    @makanshamessi235 5 лет назад

    እግዝሐሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እስከመጨረሻው ያበርታልን እኛንም በተማርነው በሰማነው 30/60/100ም እምናፈራ ደቀ መዛሙርት እንድንሆን የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን።!!!

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 5 лет назад +6

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዠመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር አሜን።

  • @ዘነበችወልዴ-ኰ1ቸ
    @ዘነበችወልዴ-ኰ1ቸ 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን🤲

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 5 лет назад +3

    *ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የከበረና የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን*

  • @mantegeboshbaddo9666
    @mantegeboshbaddo9666 3 года назад

    ቃሌ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @shayabit3133
    @shayabit3133 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @tigsitengeda3975
    @tigsitengeda3975 5 лет назад +36

    ቃለ ሒወት ያሠማልን
    ፀጋዉን ያብዛልህ
    ወንድማችን
    እናመሠግናለን

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን አሜን!

  • @samuelmulusew5433
    @samuelmulusew5433 4 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!

  • @MimiMimi-ke2hw
    @MimiMimi-ke2hw 5 лет назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Fd-gd2eg
    @Fd-gd2eg 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን❤⛪❤⛪❤⛪❤⛪❤

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን የሕይወትን ቃል ያሠማልን ወንድማችን ✞⛪ ማስተዋልን ያድለን !😭😭😭😭

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ 5 лет назад +8

    *ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን!!!*

  • @TGST645
    @TGST645 4 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @እሙቲዩብ-ዐ7ጨ
    @እሙቲዩብ-ዐ7ጨ 5 лет назад

    እግዚብሄር ይምስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሄር እድሜ ይስጥልን እሽ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን!ቃለ ህይወትን ያሰማልን:

  • @aboyetube3610
    @aboyetube3610 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ለመምህራችን ቡዙሁ ነገር ተምህራለው እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልህ
    ሰላም ይብዛላችሁ ያሀግሬ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @ሳራየድንግልማርያምል-ሰ1ቀ

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
    እዷ እኔ ነኝ ባልሆነ ነገር እየተጨነኩኝ እራሴን የምጎዳው በፀሎት አስቡኝ ወገኖቸ ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ

  • @mariyamenateye7049
    @mariyamenateye7049 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ተስፋመግሥተ ሰማያትን ይውርስለኝ በእደመ በጤና ይጠብቅለን

  • @ወለተወልድ-በ1ቸ
    @ወለተወልድ-በ1ቸ 5 лет назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በሰማነዉ 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን

    • @dastadasta-hc9cj
      @dastadasta-hc9cj 5 лет назад +1

      ቃለ ህይወት. ያሠማልን በከንቱ.ከመጨነቅ ይሠውርን. ፈጣሪ. አሜን አሜን አሜን

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 5 лет назад

      Amen amen amen

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 лет назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ወደ ቤትክ እንድንወጣ እርዳና አቤቱ አጥይታን ይቅር በለኝይቅርም በለኝ በትእዛዝክ ልኑር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አገራችንን ይጠብቅልን ተዋህዶ ይጠብቅልን

  • @እኔማርያምንእወዳታለሁየጌ

    ቃላ ህወትን ያሠማልን አሜን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በበረከት ሥለሞላሃን ተባረክ እረጅሙን እድሜ ይሥጥህ

  • @ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን በቸርነቱ ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን፫ እናመሰግናለን ወንድማችን በርቱልን እኛንም አበርቱን!!!

  • @toztamola1701
    @toztamola1701 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብዙ ነገር አያሰተማራችሁን ነው። እናመሰግናለን ከልብ።።

  • @alemleta1744
    @alemleta1744 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለባችን ይካፍትልን እደናዳምጥ ጆሮ ይካፍትልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 4 года назад

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @nasemanam6677
    @nasemanam6677 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት በዘመንህን ያርዝምልን

  • @sarahalylsasya4048
    @sarahalylsasya4048 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይሰማልና ወንድም እግዚአብሔር ጸጋወን ይብዛልህ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 5 лет назад +1

    amen amen amen
    kale heywet yasemalen ! Amen

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 лет назад +1

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን
    እኛም የሰማነው በስነ ልብናችን ያሳደርብኝ
    ኣ አምላኬይ ሆይ ቅድስ መንፈስ ከእኔ አታርቅብኝ እኔስ ማንታ መንገድ ነኝ 🙌🙌🙌

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜነ ጤነ ይስጥልን

  • @yeshabeldress7745
    @yeshabeldress7745 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወይት ያሰማን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ አባታችን አሜን አሜን አሜን ✟✟✟👏👏👏

    • @tekteferra2851
      @tekteferra2851 5 лет назад

      Ewenet New wendmachen. Medhanealem Chenketachenen yasewgedelen engam endeneketelew yaderegen

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 5 лет назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫

    • @hidatwelday2212
      @hidatwelday2212 5 лет назад

      👏👂👏👂👏👂👏👂👏👂👏👂👏👂👏👂👏👂🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏

    • @gana274
      @gana274 5 лет назад

      @@hidatwelday2212 photo

  • @selamyemariyamlij4687
    @selamyemariyamlij4687 5 лет назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አምላኬ ሆይ በከንቱ ከመጨነቅ አንተው ጠብቀን

  • @wendimeanidinewlenekiloveu9732
    @wendimeanidinewlenekiloveu9732 5 лет назад +20

    ወይኔ በከንቱ ከምጨነቁ እኔ ኣንደኛ ነኝ በፀሎታቹ ኣስቡኝ ደካማ እህታቹ ወለተ እግዝእና እያላቹ

  • @kidsitarsema2431
    @kidsitarsema2431 5 лет назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 лет назад +4

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @MayaMaya-ds5ci
    @MayaMaya-ds5ci 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወደማችን ፀጋውን ያብዛልክ