"ከሞት" የመዳኑ ድራማ | England | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024

Комментарии • 55

  • @KassahunKassahun-b9o
    @KassahunKassahun-b9o 3 месяца назад +15

    በዚህ ጨዋታ ልቤ የሆነ ነገር ጠብቆ ነበር የሚገርመው እስከ95 ተኛው ደቂቃ ድረስ ብትመራም እንደምታሸንፍ ነበር የማውቀው ያም ሆኗል !!!

    • @ramizramdan8462
      @ramizramdan8462 3 месяца назад +5

      ሀሳብህን የምጋራዉ እኔም እንደዛ ብዬ ነበር ተሳካ

    • @Mohamed-wollo
      @Mohamed-wollo 3 месяца назад +1

      እኔግን ተሸነፉ ብየነበር ምክንያቱም የቀረው 1 ደቂቃ ነው የብዙሰው ግምት ተሸነፉ ነው

    • @dawitemaniul6858
      @dawitemaniul6858 3 месяца назад

      ​@@Mohamed-wollo😊o😊o

  • @DanielGhebrezghi-kl6fl
    @DanielGhebrezghi-kl6fl 3 месяца назад +5

    ኳስ ጨካኝ ናት ኣንድ ኣንዴ ልብ ኣታይም ታደላለች 😢😢 ስሎቫኪያ ሽንፈት ኣይገባችውም

  • @Mohamed-wollo
    @Mohamed-wollo 3 месяца назад +4

    ጁድ ቤሊንግሀም ከማድሪድ
    በስተመጨረሻ ታሪክ መቀየር እዳለበት ከነጩቤት ተምሯል ቡድኑን ሂወት ዘራበት🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @HailegebrielSebsibe
    @HailegebrielSebsibe 3 месяца назад +1

    Mensure ante Sele egerkwase awura yemeren new yemile lem nesele beka kwase endezi new leademache eminegerew dero dero lebel enji ene feseha ene abeye tekelemariyam siyaworu eko afe yaskefetu neber awn ant neh yekerehew selkwase endant new yemiworawo fetari yanurelen

  • @utty3720
    @utty3720 3 месяца назад +2

    ስሎባኪወች በጣም መደነቅ ይገባቸዋል እንግሊዞች ለተጫዋቾች ሞራል ሲባል እንኳንም ወደቀጣዩ ዙር አለፉ እነዛ ጥንብ ደጋፊኸች ግን አይለፍላቸዉ ዘረኛ መርዛሞች ናቸዉ አሰልጣኙ ችግር አለበት ቅያሬላይ እራሱ ይዘገያል ግን ለምን አይቀይሩትም

  • @KasahunGirmay-jr9mm
    @KasahunGirmay-jr9mm 3 месяца назад +2

    የእንግሊዝ ቤሄራዊ ቡዱን ምን ኣለ በሉኝ የዋንጫ ተፋላሚ ይሆናል። cole palmer እና Arnold ከተሰለፉ ነው።

  • @MmMm-k5p3o
    @MmMm-k5p3o 3 месяца назад +8

    ትላትና ተስፋ ቆርጨ ነበር እግሊዝ ተቸነፈብየ😢😢😢😢

  • @geremewtolessa6447
    @geremewtolessa6447 3 месяца назад +1

    እስከ 95ኛ ደቂቃ ድረስ በጣም ደስተኛ ነበርኩ። አንዷን ግብ ከገቡ በኋላ እነደሚያሸንፉ ስላወኩ የመጨረሻዉን ትቼ ተኝቻለሁ።

  • @degifbarego3077
    @degifbarego3077 3 месяца назад +1

    እስከ 96ኛው ደቂቃ ጎል ጠብቄ ተሳካልኝ

  • @WegahtaAbdat
    @WegahtaAbdat 3 месяца назад

    መንሱር እኔ የሚገርመኝ ትልቅ ድል ለኣፍሪቃ በቱር ዲፍራንስ ተመዝግቦ እያለ እናንተ ግን ኣልዘገባቹሁትም ችግራቹ የኤርትራወያን ድል ስለ ምያስጠላቹ ነው

  • @WegahtaAbdat
    @WegahtaAbdat 3 месяца назад

    መንሱር እኔ የሚገርመኝ ትልቅ ድል ለኣፍሪቃ በቱር ዲፍራንስ ተመዝግቦ እያለ እናንተ ግን ኣልዘገባቹሁትም ችግራቹ የኤርትራወያን ድል ስለ ምያስጠላቹ ነው

  • @SeleKinde
    @SeleKinde 3 месяца назад +1

    Any way England every time week team stupid team

  • @AbdurhemaNAdem
    @AbdurhemaNAdem 3 месяца назад

    መንሱሪ፡እግሊዝ፡እደዚህተፈትኖመጥቶ፡ዋንጫእንደሚበላአልጠራጠርም፡

  • @saka-n5y
    @saka-n5y 3 месяца назад +1

    እሱ በግዜዉ በቀይ ከርድ ከሎጠ ምን የገነኛወል ሌላ ታጨወች አለ አደለ እንዴ

  • @JemilaWujera
    @JemilaWujera 3 месяца назад +1

    Spain vs Germany le wancha kazam Spain 2 le 0 Germany

  • @Satter2021-wg6rf
    @Satter2021-wg6rf 3 месяца назад +1

    ቲ ጉራኛ ሲላ ኮፓ አሜሪካ

  • @josmoss26
    @josmoss26 3 месяца назад

    Until 120+3 aychalew🥺
    We dug deep together buzzing to bring on the quarters 🦁🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

  • @BabiBe-mk6zk
    @BabiBe-mk6zk 3 месяца назад +1

    ሲጀምር ከሲዉዘርላንድ ለማያልፍ ቡድን 50ደቂቃ ሙሉ መስራት አያስፈልግም ስለ ቤሊንጋሀም አስደናቂ ጎል ብታወራ ይሻላል

  • @bettytube2
    @bettytube2 3 месяца назад +1

    ጫት ቤት ቅጭ ብለ ማታ ስታነበው ያመሸኩውን ልብ ወለድ ለጋደኞች የምታወራላቸው የምትመስለው ግራ ተጋብተ ግራ አጋባከን ካልሆነ ፌስ ቡክ ላይ የተጻፈውን ታነብልን

  • @JemilaWujera
    @JemilaWujera 3 месяца назад +2

    Mensure telayel Berta hulem 1gn neh

  • @itexprt98
    @itexprt98 3 месяца назад +2

    የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን እጅግ ተፈትኖ ያልፈበት ጨዋታ ነበር

  • @ahmedahmedsiraj3440
    @ahmedahmedsiraj3440 3 месяца назад +3

    Hulum. Gazietegna. Kante bezu. Memar. Yasefelegachewal

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 3 месяца назад +1

    ዋንጫውን የምታነሳው እስፔን ትመስለኝ አለች እንግሊስዝ ብታነሳው ግን ደስ ይለኛል! የትናትናው ቋጠሮዬ ተሳክቶልኛል!👍

  • @eliasbesher1130
    @eliasbesher1130 3 месяца назад +1

    አረ መንሱሬ ቀለል ያለ ቡድን አትበል ስዊዘርላንድ ን ነው ቀላል ቡድን ምትለው

  • @Abu-Ade
    @Abu-Ade 3 месяца назад +1

    Not death but say defeat

  • @abdunaser9864
    @abdunaser9864 3 месяца назад +1

    ዪችለል ሰዉዝጌት

  • @abdunur9067
    @abdunur9067 3 месяца назад +1

    Haymanotawy teksochen tentena lay setakerb endate endemtsatelagne asemesay new yemtemeslegne

  • @MesseleAbrha-j7n
    @MesseleAbrha-j7n 3 месяца назад +2

    የማድርድ ተጫዋች መሆኑን አሳየንኮ ተስፋ አይቆርጥም ችግሩ ተቃራኒ ቡድን አያከብርም ሁሌም አየዋለው

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 3 месяца назад

      ማንን ነው??ጉድ እኮ ነው ጁዳን ነው??

    • @MesseleAbrha-j7n
      @MesseleAbrha-j7n 3 месяца назад

      @@GoldCell-lp4dw አዎ... ተቃራኒ ቡድን የሚያቃቸው ተጫዋች ካልሆነ ሲንቅ ነዉ የማየው

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 месяца назад

    ENGLIZ YEMOT MOT MASHENEFACHEW EGRKOASU KEWEREDE BIQOYM SMACHEWN YEZIH EUROP METFO AWEDADEQ KEMENESAT YEDANUBET YEDLACHEW WTAT NEAW SPAN YETETEBEQ BUDN BEKEFTEGNA GOAL ASHENFO ALEF NEAW YEMIBALEW!!!!

  • @kiyatube6970
    @kiyatube6970 3 месяца назад +3

    ኤረ ሰኔ 24 ነው ዛሬ

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 3 месяца назад

    Bergit jude gobez new......gin ye engliz mediaoch over rate eyaregut new

  • @DanielGhebrezghi-kl6fl
    @DanielGhebrezghi-kl6fl 3 месяца назад +1

    በሊንግሃም ረስፔክት የለውም

  • @idrismuhe1320
    @idrismuhe1320 3 месяца назад +1

    የትም አይደርሱም።

  • @SedrtulMuntha
    @SedrtulMuntha 3 месяца назад

    ግንቦት አይደለም ሰኔ 24

  • @birhanukedir8583
    @birhanukedir8583 3 месяца назад +1

    የባሎንዶር ደረጃ

  • @TesfaySolomon
    @TesfaySolomon 3 месяца назад

    Mensura endate gen ture de feranc alzegebkem

  • @Satter2021-wg6rf
    @Satter2021-wg6rf 3 месяца назад

    ቀደደ ይማጣጣን ኢንጂ

  • @Samicameltubecamera-sn9tp
    @Samicameltubecamera-sn9tp 2 месяца назад

    Sami ke bole cherch ....england afer lso memeles endiwesd yargewal

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi 3 месяца назад

    Football now gin gazxgoch lamtchte atchklou

  • @GetenewSinte
    @GetenewSinte 3 месяца назад +1

    በጣም ያሳፍራል እንግሊዝ ምን ሁነው ነው

  • @AhakimAhimed
    @AhakimAhimed 3 месяца назад +1

    እንግለድ ምን እየሰሩ ነዉ?

  • @AbeyeTigabu
    @AbeyeTigabu 3 месяца назад +1

    Engegalnd troops success

  • @henokgeremew8732
    @henokgeremew8732 3 месяца назад +1

    ene teshnifewal biye neber

  • @BerihuHailu2003
    @BerihuHailu2003 3 месяца назад +2

    ሳውዝ ጌት ሳስበው ወርቃማው ትውልድ የበላው ሮበርቶ ማርቲኔዝን ያስታውሰኛል
    ብራቮ Spain......

  • @HabetaRade
    @HabetaRade 3 месяца назад +1

    መሱሬ አክባሪክ ነኝ

  • @sudeysomer842
    @sudeysomer842 3 месяца назад +2

    Viva england england final yederesalu

  • @WegahtaAbdat
    @WegahtaAbdat 3 месяца назад

    እኔ የሚገርመኝ ትልቅ ድል ለኣፍሪቃ በቱር ዲፍራንስ ተመዝግቦ እድል እናንተ ግን ኣልዘገባቹሁትም ችግራች የኤርትራወያን ድል ስለ ምያስጠላቹ ነው