Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተባረኩ ቤተሰቦቼ አብራችኝ ስላላችሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ
ሻሎም! ወርቃገኘሁ፣ ይህንን የእግዚአብሔርን ድምጾች እባክህን ቢቀበሉም፣ ባይቀበሉም በ29ዓመታት ውስጥ ከጌታ የተቀበለኩት ነውና በሚዲያህ ላይ እህታችን እፀ ገነት በእኔ ቦታ ሆና ለህዝቡ እንድታነብላቸው በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ!! ፀጋው ይብዛላችሁ!! ተባረኩ
@@Mom2023new ሰላም ማም ፀጋ ይብዛልሽ! የትኞቹን ነው ያልሽኝ ሜሴንጀር ላይ አውሪኝ እስቲ ማሚዬ Workagegnehu Haile Tekle ሊንኩ ይህ ነው facebook.com/143worka?mibextid=JRoKGi
Geta Eyesu hooy andi ken dr.Mamusha endagegn erdagn! 😢Dr. Tebarekilign!
ሰላም ምስር አዲስ አበባ ከሆንሽ ጊዎን ሆቴል የገና በአል ዝግጅት አላቸው እዛ ዶክተርን ታገኚዋለሽ ተባረኪ❤❤❤
@WotsmeNana ameseginalehu! Geta yibarkih/sh !
❤❤❤❤ ተባረክ የኔ ወንድም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደአምላክነቱ መጠን ስላላከበሩት እግዚአብሔር ለማይራባ አእምሮ አሳልፎ ሠጣቸው ተብሎ ተፅፏል ።ጌታኢየሱስ ወደንስሃ ይመልሳቸው ።ሕይወት ኢየሱስ እያለ የዘላለም ሞት መምረጥ በጨለማ መኖር ከሰው ልጅ አይጠበቅም ።
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
tebarek wendeme
በእየሱስ ስም ምህረት ያድርግሎት ስዕል ሽቶ መቀባት አላሉም እኔ የሚቆጨኝ ማሪያም ተብላ ሰው የሳላት በየቤቱ ጣዖት ሆና የተቀመጠች በየቤቱ አለች እኔ ሽቶ ገዝቼ በድህነት አቅሜ ግድግዳ ላይ የተለጠፈችውን የሴት ስዕል ላይ ሽቶዬን እነፋበት ነበር እኔ ሳልጠቀም ጨረስኩት ወደእውነተኛው ጌታ ስመጣ የቃሉን ዕውቀት ሲያበራልኝ አፈርኩኝ በጣምም አፈርኩበት እነዚህ ቄሶች አመፀኞች ናቸው ዛሬም እንኳን ህዝቡን እያሳቱት ነው የበራልን ድንቅ ብርሃን ነው እኮ እሱም የናዝሬቱ እየሱስ ብቻ የመአዛ ሽቶዬ በአብ ፊት ያቀረበኝ ፅድቄ ቅድስናዬ
በቃ ጤናማ እውነተኛ ሰው ሆኖ ለመኖር ፔንጤ መሆን ነው ማስመሰል የለ ጉበት መለብለብ የለ፣በየአመትባሉና በየንግሱ ስራ መፉታት የለ ሰንበትን ለሱስና ለተራ ነገር ማጥፋት የለም ክርስትና ማ እንደ ወንጌላዊያን በግዝ አይሸውዱ ቀጥታ ወደ ንጉሱ ይፀልያሉ ይዘምሩለታል አይ ነፆነት 🎉🎉🎉
መዳን በሌላ በማንም የለም የምለውን የምተካ ለላ ምንም ስለማታገኙ አባካችሁ አራሳችሁን አታድክሙ በሞቱ ለተከፈለላችሁ ዋጋ ቦታ ስጡ ክርስቶስ በከንቱ አልሞተምና።
እረ ተው የኦርቶዶክስ አገልጋዮች እንደዚህ አይነት ትምህርት መቅሰፍት ነው ህዝቡን ወደ ሞት የሚነዳ ነው መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን እሱም በኢየሱስ ክርስቶስ ነው ይላል
❤❤❤
ተባረኩ ቤተሰቦቼ አብራችኝ ስላላችሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ
ሻሎም! ወርቃገኘሁ፣ ይህንን የእግዚአብሔርን ድምጾች እባክህን ቢቀበሉም፣ ባይቀበሉም በ29ዓመታት ውስጥ ከጌታ የተቀበለኩት ነውና በሚዲያህ ላይ እህታችን እፀ ገነት በእኔ ቦታ ሆና ለህዝቡ እንድታነብላቸው በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ!! ፀጋው ይብዛላችሁ!! ተባረኩ
@@Mom2023new ሰላም ማም ፀጋ ይብዛልሽ! የትኞቹን ነው ያልሽኝ ሜሴንጀር ላይ አውሪኝ እስቲ ማሚዬ Workagegnehu Haile Tekle ሊንኩ ይህ ነው facebook.com/143worka?mibextid=JRoKGi
Geta Eyesu hooy andi ken dr.Mamusha endagegn erdagn! 😢Dr. Tebarekilign!
ሰላም ምስር አዲስ አበባ ከሆንሽ ጊዎን ሆቴል የገና በአል ዝግጅት አላቸው እዛ ዶክተርን ታገኚዋለሽ ተባረኪ❤❤❤
@WotsmeNana ameseginalehu! Geta yibarkih/sh !
❤❤❤❤ ተባረክ የኔ ወንድም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደአምላክነቱ መጠን ስላላከበሩት እግዚአብሔር ለማይራባ አእምሮ አሳልፎ ሠጣቸው ተብሎ ተፅፏል ።ጌታኢየሱስ ወደንስሃ ይመልሳቸው ።
ሕይወት ኢየሱስ እያለ የዘላለም ሞት መምረጥ በጨለማ መኖር ከሰው ልጅ
አይጠበቅም ።