ፍቅር ይታገሱ - መአሌና - Fikir Yitagesu - Malina- Ethiopian Music 2022(Live Performance)
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- ድምፃዊት ፍቅር ይታገሱ ከአሲዮ ባንድ ጋር በቃና ጃምስ
ቃና ጃምስ ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ላይ በቃና ተከታተሉ፡፡
Musician Fikir Yitagesu live performance on Kana Jams with Assiyo Band
Kana Jams every Saturday @9:00PM only on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #KanaJams #Fikir_Yitagesu #Malina #Sudan_Music #Assiyo_Band #Music #New_Music #Amharic_Music #Ethiopian_Music #Music2022 #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RUclips Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
ብቃትሽ ከመድረክ ቁጥጥርሽ ጋር ተዳምሮ የሙዚቃ አቀናባሪውን ዳግማዊ አሊን እንኳን ሳይቀር ፈገግ ማሰኘት ልዩ ተሰጥዎ ስለሆነ በርችልን እያልኩ ይህን በ21ኛው ክፍለ ዘመን ላይ የተመሰረተ ልዩ ባንድ ታላቅ አክብሮቴን ሳልሰጥ አላልፍም እና በዚሁ ቀጥሉ እላለሁኝ ።
Voice -100%
stage control -100%
Bank motivation -100%
Ethiopians always present Sudanese music better than the original singers. The same music with a different taste. I am Sudanese, by the way!
Love this Sudanese song thank you Malina for great preform.
ስወድሽ ሳደቅሽ ከቃል በላይ ነሽ ውዴ በድምጽሽ ተጠቀሚበት በብዙ ምርጥ ስራ እጠብቅሻለው የእኔ ውድ መድረኩን ከልብሽ ተጠቅመሽበታል ሙዚቀኞቹ እራሱ ፈታ ያሉ ናቸው ይመቻችሁ አቦ ❤❤❤
Stage Control on 100 !!! Love this song
ስዳናዊዎቹ እራሱ እንዲ የሚዘፍኑት አይመስለኝም አንደኛ ነሽ የኛ ልዩ በሌላ ስራ አትጥፊ እወድሻለው።
እሚገርም ድምፅ እኳ ነው ያላት 👍
The Queen 👸 is here
bravo ❤❤❤❤
her voice ooooooohhhhhhhhhhhhhhh
Ethiop. 🌤️🌤️🌤️🌤️🌤️🕊️🕊️🕊️
Ene yezehe leje ye zefen bekate eytayahu almhonu yegrmgnalll yemer gobez neshe berhe❤❤❤❤
You guys have an extensive skill👍
You are so lovely!
dagmawi ali #1
አቤት ድምፅ
Arif nw fikir yitagesu 👏👏👏👏
ዋዉ የምገሪም ድምጽ
❤❤❤❤❤❤
Wawwwwww
Yene konjo sewdshhh
Ethiop. 👋👋👋
Konjo new
ይኤን የመሠለ ድምፅ ይዘሽ አልበም አለመስራትሽ ያናዳል
Znash ...
gobz nat eko gn Mot nw mechereshaw esu yanadidegnal
ዱኒያ እድህናት💐💐አንተየፈለከውን ነገርሥላገኘህ ህይወትልንጠልተህ🌴🌴ሥታማርር ሌላውደግሞ የአንተንአይነትህይወት ለማገኘት🌻🌻በጉጉትእያለቀሠዱአ ያደርጋልበተሠጠንህይወት ምሥጉንእንሁን ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴጉራይበሉ።
Ethiop 🌹🌹🌹🪔🪔🪔
Ethio 📖📚☹️☹️🤩🤩🤩👋👋🥰🥰😍😍. Subscribe. Share
🎖️🏆🎗️
Bervo
ዘርሽ ትለያለህ
ኑ ቤተሰብ እንሁን 👇👇👇👇
ruclips.net/video/ngKaTjngjls/видео.html
Ethiop 🌜⭐⭐⭐