የእግዚአብሔር ልኡላዊነትና የሰው ሀላፊነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2022
  • #Ethiopia_gospel #Eritrea #Hailu_Yohannes_

Комментарии • 21

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Год назад +2

    ሃይሉሻ አመሰግንሃለሁ! እንደ አንተ አይነት አስተማሪዎችን ያብዛልን!!!

  • @symbolink590
    @symbolink590 Год назад +2

    ሓይሉ ዮሓንስ፤ እንደስምህ ነህ፤ አንተ ትለያለህ፤ በግለሰቦች ምክንያት ፈጣሪን ያመሰገንኩት ጥቂት ጊዜ ነው። የመጀመሪያ ዕለት የሰማሁህ ቅፅበት አንዱ ነው። እየሱስ ብሩሃኑን በትክክለኛው ዘመን ላይ ቀስቅሷል እላለሁ። አንተ የእየሱስ ብሩህ ነህ!

  • @nahomalazar4932
    @nahomalazar4932 Год назад +2

    ሃይልሻ ኣንተ እኮ ትለያለህ ዘመንህ ይባረክ እንወዳለን

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Год назад

    እግዚአብሄርማ በደንብ ይሰራል እኔ በእድሜ ዘሜኔ አይቼዋለሁ ለዛውም ላይፌን ሳይመዝን ሳልፀል፥በኢየሱስ በኩል ሳይሆን በፍልስፍና በነኦሾ
    መንገድ ለብዙ ዘመን ስፈለገው እሱ በገባውት ቃል ኪዳን መሰረት እድጉዋዝ አስደናቂ እገዛ አድርጎልኝ
    ከወንድሞች ጋር ምፅአቱን እየጠበኩ ነው የመጠበቁ
    ጉጉት የህይወት ደስታ ሆኖልኛል ። ሃይልሻ ይመቸኛል

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 Год назад +4

    መረዳታችሁ አደንቃለሁ

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 Год назад +2

    Siwedachu ENDEW Briiiiiik Belu

  • @samiiyifru5381
    @samiiyifru5381 Год назад +1

    Part two pls Hailish

  • @JESUS-zz1cl
    @JESUS-zz1cl Год назад +1

    Hailu Tebarek

  • @philiposyonas744
    @philiposyonas744 Год назад +2

    ሃይሊሽ ቡሩክ

  • @takelebegna3215
    @takelebegna3215 Год назад +2

    Thanks beloved blessed Hailsha, much blessings.♥

  • @mikiyasbelay8567
    @mikiyasbelay8567 Год назад +1

    thank u
    haylisha and abdisho

  • @calebmakeyasu2286
    @calebmakeyasu2286 Год назад +1

    Be blessed

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 Год назад +2

    ንገሩልን ለዚህ ዘመን አገልጋዮች ትሞታላችሁ ትጠፍላችሁ እያሉ የሚያስፈራሩን አንዳንድ አገልጋዮች

  • @jesusistheway8969
    @jesusistheway8969 Год назад +3

    Part two??????

  • @derejegodana
    @derejegodana Год назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsionsolomon9496
    @tsionsolomon9496 Год назад +1

    Thank you dear brothers

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee1399 Год назад +1

    You're all blessed ❤️

  • @bety07h
    @bety07h Год назад +1

    L l.

  • @tsionsolomon9496
    @tsionsolomon9496 Год назад

    Thank you dear brothers