በኢትዬጵያ ኔክስት ቶፕ ሞዴል ከሶስቱ ሞዴሎቸ አሽናፊዋ ተለየች Ethiopia's Next Top Model

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2021
  • #NetsaWeyeyet #Nahooguday #NahooMeznagna#Ethiopia's Next Top Model በኢትዬጵያ ኔክስት ቶፕ ሞዴል ከሶስቱ ሞዴሎቸ አሽናፊዋ ተለየች
    Watch more on www.thenahootv.com
    / nahootv

Комментарии • 162

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 года назад +30

    አንተነህ እውነትም የመድረክ መመራት ብቃት አለህ ከጥሩ ግርማ ሞገስ ጋር በርታ መልካም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @tingrttingrt1206
    @tingrttingrt1206 3 года назад +26

    እግዚአብሔር ያለው ሆነ
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ደስ ብሎኛል
    ባለ ማህተቧ

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 3 года назад +10

    Congratulations Miheret! Gin የመሀልዋ አረማመዷ በጣም ይበልጣቸው ነበር Confidence የታከለበት ነበር ግን ምህረትም አሪፍ ልጅ ረጋ ያለች ናትና ለሷ ደስ ብሎኛል!

  • @samrawitbirhanu8258
    @samrawitbirhanu8258 3 года назад +29

    መልካምዬ በእውነት ትልቅ ሴትነሽ እግዚያብሔር በምትሰሪው ስራ ይርዳሽ ልብሽም እደስምሽ መልካም ነው

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 3 года назад +20

    የኔ መልካም እንኳን አደረሳቹ በለማህተባ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ ማር😘

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +13

    መልካም እዉነትም መልካም 😍😍👌

  • @ednasamuel9312
    @ednasamuel9312 3 года назад +18

    መልካም በርች የኢትዮጵያ ህዝብ ሽሙጥ አልፎ እዚህ ላይ መድረስ ቀላል አይደለም አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ❤

  • @Faith27media
    @Faith27media 3 года назад +6

    ዋው በጣም በጣም አሪፍ ዝግጅት መልካምዬ በጣም ደስ ይላል ምህረት በማሸነፏ በጣም ትክክል ነው ለውጧ በጣምንአስገራሚ ነው ለፍታለች ይገባታል

  • @gutu1735
    @gutu1735 3 года назад +9

    mihret is the definition of hardwork!!!!!!!!!!!!!!!11

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Месяц назад +1

    ዋው ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ እኔም ስልጣናውን ወስጃለሁ ያሰለጠነን ድርጅት ስራ አልሰጠንም ቦታ ካላችሁ አሳትፉኝ !!

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +6

    ዋዉ የጠረጠርኩት በጣም ደስ ይላል መልካም እድል 😍😍😍😍👌

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 3 года назад +18

    መልካም አንችም በጣም ለፍተሻል በርች

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 3 года назад +6

    መልካምዬ በትክክል መርጠሻል ግሩም ልጅ ነች

  • @user-gz4hh6us7x
    @user-gz4hh6us7x 3 года назад +1

    ውውውውውው ሕህረትየ እንኳን ደስ አለሽ እኔም ባስቀመጥኩት መሰረት አንችን 1 ኛ ነበርሽ ውብ ነሽ ምንም የማይወጣልሽ ቆንጆ። በጣም ደስ ብሎኛል ትክክለኛ ዳኝነት ያለው እዚህ ላይ ነው ተባረኩ መልካም ቆንጆ ከልብሽ ሰው ነሽ ይቅናሽ

  • @firehiwetseyfu7262
    @firehiwetseyfu7262 3 года назад +3

    የቅጥነት ውድድር ነው ጥሩ በሚቀጥለው የወፍራሞች ውድድር ይቅረብልን🙄🙄🙄😫😫😫😫😫😫😫😫

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 3 года назад +3

    ብዙም አልተመቸችኝም በቁመትካልሆነ በስተቀር በምርጫው አልተስማማኝም

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 3 года назад +7

    ሞዴሊግ ስራ ላይ ፍርሀት ያለበት ሰው ችግር ነው የኢትዮጵያ ሞዴሎች ብርሀት አለባቸው

  • @tsegatadese6450
    @tsegatadese6450 3 года назад +6

    why መድረክ መሪዎች why?? መልካምን አለማድነቅ ይከብዳል❤️

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 года назад +7

    ኤቴዬጵያ cvd ያለ አይመስልም አስቀናችሁኝ

  • @adiskonjo2504
    @adiskonjo2504 3 года назад +2

    Wow congera mehert

  • @tgkokebua3123
    @tgkokebua3123 3 года назад +1

    አንድ ቀን እኔም የዚህ መድረክ አሸናፊ እንደምሆን እና መልካምየ ከአንች ጋር እንደምሠራ በቅርቡ እርግጠኛ ነኝ
    እግዚአብሔር ይርዳኝ አሜን
    ጋዜጠኛ ትዕግስት ሻንበል ከ ባህር ዳር

  • @tgkokebua3123
    @tgkokebua3123 3 года назад +1

    መልካምየ አንድ የምነግርሽ ነገር ከዚህ በላይ ሠርተሽ በአለም አቀፍ ደረጃ ሀገራችንን ኢትዮጲያችንን በሞዴሊንግ ዘርፍ እንድታስጠሪያት እፈልጋለሁ። ብዙ ግዜ የውጭ አለም አቀፍ የሞዴሊንግ መድረኮችን አያለሁ ግን አንድም ቀን ኢትዮጲያን ወክሎ ስሟን የሚያስጠራ ሞዴል አይቼ አላቅም። በጣም ነው የማዝነው እውነት አልቅሽ አልቅሽ ሁላ ይለኛል እንዴት ኢትዮጲያ በዚያ መድረክ ላይ የለችም? ለዚህ ጥያቄዬ አንድ ቀን አብረሽኝ ሁነሽ መልሱን ታሳኪዋለሽ።
    የኔ role ሞዴሌ ነሽ
    እወድሻለሁ።
    ቀጣይ አመት እንደ እግዚያብሔር ፍቃድ አንች ጋር መጥቼ የሞዴሊንግ ትምህርቴን እጀምራለሁ።

  • @bitanyahabesha4830
    @bitanyahabesha4830 3 года назад +3

    I expected mihret ✅✅👍 am happy

  • @zekybekele5339
    @zekybekele5339 3 года назад +3

    The voice of the second presentator is low

  • @adiskonjo2504
    @adiskonjo2504 3 года назад +4

    Melkam endesemesh melkam love u❤

  • @sisay7
    @sisay7 3 года назад +1

    My pick was that girl form Awassa.

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 3 года назад +7

    enkan des alesh yene konjo hagerachin endemtasxeri alxaraxerm melkam edl

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Год назад

    Mesfeny happy too see you from LA

  • @zewdiberhane8054
    @zewdiberhane8054 3 года назад +2

    ፈገግታ በጣም ኣስፈላጊ ነው

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 3 года назад

    አሸናፊዋ ግን ድንፍፍ ያለች ነች መካከለኛዋ ልጅ አንደኛን ማገኘት ነበረባት መልካም ግን እንደስሟ መልካም ነች

  • @Saron_M
    @Saron_M 3 года назад +6

    this people forget about covid 19 way?

  • @OneMediaTV
    @OneMediaTV 3 года назад +3

    ወገኖቼ ሁሌም የቤተሰባችሁ ደስታ ያሰማችሁ #ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ አታሳፍሩኝም ወዳጆቼ ክበሩልኝ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 💘💝💖💖💝💝💝💝💖💖💖💖♥♥♥

  • @chobelaw1344
    @chobelaw1344 3 года назад +2

    I thought you are going to call Sayat Demissie.

  • @neima2690
    @neima2690 Год назад

    የኔ መልካም በርች🎉🎉🎉

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 3 года назад

    መልካም ጎበዝነሽ በርቺ

  • @rrrobloc4597
    @rrrobloc4597 3 года назад +4

    It doesn’t make any sense I don’t see any style and confidence her bueauty anyway

    • @eksa5381
      @eksa5381 3 года назад

      Ehe lanche newe ok .

  • @user-ce2uy5wi7r
    @user-ce2uy5wi7r 28 дней назад +1

    እባካቹ መልካምን አገናኙኝ

  • @sarahasefa8174
    @sarahasefa8174 3 года назад +3

    Enkun des alesh meheret ahunim Ethiopian endametasxeri tesfa alegn 😍😍

  • @nateterefe4798
    @nateterefe4798 3 года назад +4

    Hulum konjo nachew

  • @bellabell8844
    @bellabell8844 3 года назад +1

    fashion show nafkon neber melkaminaye weded tebareki yejchish sera yetebareku yehun

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 года назад +2

    እካን አደረሳችሁ

  • @hawaahmed9962
    @hawaahmed9962 3 года назад +1

    አተነህ ግርማ ሞገስህ ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 3 года назад +4

    ልጅቷ ቁንጅና ውድድርም ብትወዳደ ታሸንፋለች

  • @elennguse8046
    @elennguse8046 2 года назад

    መልካምዪ በርችልን

  • @emuticheru8347
    @emuticheru8347 3 года назад +4

    Anch sebinashe berasu Leyu new

  • @ednasamuel9312
    @ednasamuel9312 3 года назад +3

    ትክክለኛ ምርጫ እውነተኛ ሞዴል

  • @Nejat197
    @Nejat197 3 года назад +1

    melkamye berchi yene konjo

  • @hayatumri1213
    @hayatumri1213 3 года назад

    Yene Marr💋
    Ene modelochuw wide betachuw sematuw gize naw yetemagnewush💖💓

  • @marinaibrahim638
    @marinaibrahim638 3 года назад +1

    🌹🌹🌹🌹

  • @zewdiberhane8054
    @zewdiberhane8054 3 года назад +1

    ኣካኣሄዳቸው በጣም ብዙ ይቀራዋል እና ፍገገ በሉ በተረፈ ሴቶቹ ቆንጆዎች ናችው

  • @chobelaw1344
    @chobelaw1344 3 года назад

    Where are the male contestants?

  • @zahrasozan2723
    @zahrasozan2723 3 года назад +3

    ምህሩ በእዉነት ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ ጓደኛዬ😘😘😘

  • @bettyhailu1302
    @bettyhailu1302 3 года назад +3

    Wow mnm altebekum🙈🙈

  • @selamawitiayalew4373
    @selamawitiayalew4373 3 года назад

    Betam tiru nachihu ktnate bizu🥰🥰🇪🇹🥰🥰🥰 etebikaleni

  • @firehiwetseyfu7262
    @firehiwetseyfu7262 3 года назад +1

    😳😃😃😃😃😃😃😃ሞዴሎቹ ነፍስ አለባቸው ምነው ቀጠኑ ከመቅጠናቸው የተነሳ ውበታቸው እራሱ ጠፋ ሲያስጠላ

  • @user-wz9fm8jv8k
    @user-wz9fm8jv8k Год назад

    ጎንደር ውስጥ ካለ አሳውቁኝ እስኪ መወዳደረ እፍልጋለሁ

  • @meroniyhines3702
    @meroniyhines3702 3 года назад +3

    እኛም እንመጣለን በቅርቡ

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 3 года назад

      ከስደትመልስእኔምአስባለሁ

    • @meroniyhines3702
      @meroniyhines3702 3 года назад

      @@fatemaali8328 አይዞን ውዴ ይሳካል አብሽር♥♥♥ትግስት ብቻ

  • @AsmuAshagre-ve1rg
    @AsmuAshagre-ve1rg Год назад

    Mercye yene gobeze jegna yigebashale

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 3 года назад

    Wow betam new des yalegn melikamye enkuwan lezi bekachu 😁😍😍😍

  • @drawingzone101
    @drawingzone101 3 года назад +2

    Start watching at 45:00 min

  • @heransolomon9469
    @heransolomon9469 3 года назад

    በፍፁም ትሆናለች ብዬ አላሰብኩም ነበር

  • @user-gc9dn9sz1r
    @user-gc9dn9sz1r 10 месяцев назад

    ውይ አለባበሳቸው😂

  • @lubabaomar6752
    @lubabaomar6752 3 года назад +3

    Enkane adershe balematba

  • @senigebray4954
    @senigebray4954 Год назад

    Melkamyeeeee berchi

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 3 года назад +3

    I am just having fun watching this girl's that they are walking in merkato to do some groceries period they don't look like model at all

  • @sitiredi1352
    @sitiredi1352 3 года назад

    Wow wow yegebahale

  • @betidan3631
    @betidan3631 3 года назад

    Mehal lay yalechewe betam! Gobeze neche esua nbr yetetebekechewe lelochu lene aletayugnem ena demo ke7 wesete eyesakeche setasay yeneberechewe pro eseketeketsteleku deres arif nebereche gn azegnalewe programachewe ds ayelem tetadefachewe

  • @ethiopialove7733
    @ethiopialove7733 3 года назад +1

    Waw malke (SO..)korach.... hulum dase alawe🎆🎆🎆Lafatare mesegana🤲🤲

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s 3 года назад +2

    አይይ ተው ለኛ እግራችን ብንሮጥበት እንጂ ለሞዴሊንግስ ደስ አይልም እኔኮ ተሳቀቁ ይወድቁ ይሆን ብዬ

  • @ellenmanchesterunited7596
    @ellenmanchesterunited7596 3 года назад +1

    kechalsh please adrashashn melkamye

  • @firehiwetseyfu7262
    @firehiwetseyfu7262 3 года назад +2

    አጨብጫቢ ሁላ ምን አስሬ አጨብጭቡ ትላለህ እራቁት እያስኬዳቹ ደሞ ይጨብጨብ ዘጊዎች በናንተ ቤት መሰልጠናቹ ነው አለማወቅ እየተጫወተባቹ🙄🙄😠😠😠👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹

  • @fufuimran8749
    @fufuimran8749 3 года назад +4

    Wawu des yelal gen ke 3tu mehal yalechew lej more gobez nech ewenet catwalk setareg betam gobez nat
    Melkameye meret sew endesemesh melkam nesh bemengedesh hulu Allah yeketelesh

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 года назад +2

    Arf new alebabes siyasitela

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 3 года назад

    ቆንጆ ነው ግን ቅጥነታቸዉ ትንሽ አልበዛም አሁን ካሜራ ላይ ስለሆኑ ነው ግን ከካሜራ ዉጭ በተለይ ለቁምጣ አስቸጋሪ ቅጥነት ነዉ እኔ የዉጭ ሞዴሎችንም አይቻለሁ የነዚህ ቅጥነት በዛ

    • @firehiwetseyfu7262
      @firehiwetseyfu7262 3 года назад

      😳😳😀😀😀😂😂😂😂😂

    • @firehiwetseyfu7262
      @firehiwetseyfu7262 3 года назад

      ስጋቸውን ተፍቀውት ነው እንዴ አጽም ይመስላሉ😃😃😃😃😃

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh 3 года назад

    ከዝጀሮ ቆጆ ሆነባችሁ ኣይይይ

  • @ellenmanchesterunited7596
    @ellenmanchesterunited7596 3 года назад

    melkamye betam new mwedsh ebaksh thtnan astemrign kechalsh slkshn lakilgn ebaksh

  • @helenasefa1146
    @helenasefa1146 3 года назад +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን መልካምዬ😍😘💝💝💝 ሞዴል የመሆን ፍላጎቴ ከልጅነቴ ጀምሮ አብሮኝ ነው ያደገው መሆን እንደምችልም እርግጠኛ ነኝ አድራሻሽን ባገኝ?

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 года назад

    Mihret konjo please clean ur knee wude

  • @emuticheru8347
    @emuticheru8347 3 года назад +1

    Milikamya yena melkam sat

  • @maranatatube6951
    @maranatatube6951 3 года назад

    Egzabher yale hone

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090 3 года назад

    Milekaya egna endaneci ayenet melekam sew aten mehone yeminefelegewen sanehone bikerem endena felegot lalachew ehetocha merekuz selehoneshe amelake yebarekeshe anedegna leweteshew leje demo melekam edel yehen edele bematatachen sew hager gebeten keretenal aneci edelegna neshe bereci

  • @eksa5381
    @eksa5381 3 года назад

    Ya betam des yemetel lege

  • @shawwitzegeyey
    @shawwitzegeyey 11 месяцев назад

    Ke sent amet gemro nw
    Meleseluge pls

  • @merhawitasrat5818
    @merhawitasrat5818 3 года назад

    betam des yelal gobez berchi

  • @YonasBirhane-iz8wp
    @YonasBirhane-iz8wp Год назад

    Gazetangaw denez nw model gar aref nw

  • @cindytomas655
    @cindytomas655 3 года назад

    Please give them some Doro Wet.

  • @edlayilma9398
    @edlayilma9398 3 года назад +2

    Most of them are wearing such a cheap shoes it made their catwalk looks so bad

  • @nahommesfin9835
    @nahommesfin9835 3 года назад

    gzetegna Anetenehe menewe lefelefeleke are guwadegaheme yawera

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 3 года назад

    🙂👍🏆🏅🎆🥇🏆🏅🎈

  • @ranifikadu3168
    @ranifikadu3168 3 года назад +8

    አረባካቹ covid19 እብምሚባል ነገር አለ

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 года назад +2

    በጣም የምትደነቆ ናችሁ ዳኞቾ ምርጫችሁ በጠም አሬፍነው በጣም ሁሉም ቆንጆ ሆነዋል

  • @SifenTelila-rg2jo
    @SifenTelila-rg2jo Год назад

    Yeeta now enemie mawadadara ifaligalow

  • @eyerusyoutube4030
    @eyerusyoutube4030 3 года назад

    እኔም መመዝገብ እፈልጋለሁ በጣም ከልጅነቴ የምመኝዉ ሞዴል

  • @dawitzeleke1801
    @dawitzeleke1801 2 года назад

    Eywelshi malsfe yalbate mahale lay yakomchwe nachi achi demsen sayhone mayte yalbshi serachwen nw

  • @masniguse4369
    @masniguse4369 3 года назад

    ለምድነው ያኮረፉት ተወዳዳሪዋቹ እረ ፈገግ ፎ

  • @user-sy4ki2kp3t
    @user-sy4ki2kp3t 3 года назад

    Entente etegadelachu ethiopianwit are Ende sew hasubu xelot now yemsfelgew weys model machawet

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 3 года назад +3

    Enemmm Yemertkote Esonee Neww

  • @zewdiberhane8054
    @zewdiberhane8054 3 года назад

    ለቦክስ የመጣቹ ነው የምትመስሉት

  • @masniguse4369
    @masniguse4369 3 года назад

    ያሸነፈ ፈገግ ይላል በግድ ነው ፈገግ የምትለው እንዴ

  • @ethiotube8395
    @ethiotube8395 3 года назад +2

    Yelebesut lebs zero menem ayamrem

    • @yenatube2532
      @yenatube2532 3 года назад

      sewu balewu newu .anchi selalesh yehonal gin menem madereg ayechelum . yebelet le madereg menor yasefelegal .

    • @eksa5381
      @eksa5381 3 года назад

      Ayamerem malet ayesh awaki ene becha nege eyalesh newe eko yanchem ayamere yehonal atatelayi ok aberetache.

    • @ethiotube8395
      @ethiotube8395 3 года назад

      Sew yefelegewen asteyayet mestet yechilal awo ayamrem