ኪንዋ እንጀራ (quinoa injera)ምርጥ ለጤና ጠቃሚ ቁ,9 Ethiopian food

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 865

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018  3 года назад +9

    ኣዲስ ቪዲዯ እርሾ ኣዘገጃጀት👉ruclips.net/video/wJ0ZniQeHUU/видео.html

  • @ጌራወርቅ
    @ጌራወርቅ 6 месяцев назад +26

    ይቺ ልጅ ሙያዋ ብቻ ሳይሆን እርጋታዋ እራሱ የሚገርም ነው ተባረኪ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  6 месяцев назад

      🙏❤️

    • @SelamHaile-k8s
      @SelamHaile-k8s 6 месяцев назад +1

      Yett ager nesh

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  6 месяцев назад

      @@SelamHaile-k8s ካናዳ

    • @hanaworku1181
      @hanaworku1181 6 месяцев назад +1

      ልክ ነው። በጣም የተባረከች እና የተመረቀችናትእንደ እናቶቻችን። 🙏🙏🙏።

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад +30

    ጤፍ የሚተካ ደሞ ተገኘ ማለት በጣም አሪፍ ነው አንድ ሁለት እንጀራ አበድሪኝ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ👇❤👌

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад +2

      ኣሜን ኣመሰግናለሁ ጄሪዬ ምንም ችግር የለም ነይ ውሰጂ🙏❤️

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood 3 года назад +1

      @@WowEthiopianfood2018 ሼር አርጌልሻለሁ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад +1

      @@jerytubeEthiopianfood እሺ የኔ ውድ በጣም ኣመሰግናለሁ🙏❤️❤️

  • @elsanegash4070
    @elsanegash4070 6 месяцев назад +3

    ጤና ይስጥልኝ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ።
    አንድ ጥያቄ አለኝ ስታቦኪ በቀዝቃዛ ወይስ በሙቅ ውሀ ነው???

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 4 месяца назад +7

    ዋው ተባረኪ በጣም ነው የማመሰግነው አጋጣሚ ነው ያገኘሁሽ በዛውም ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ

  • @birder5052
    @birder5052 3 года назад +3

    የኔቆንጆ በጣም እናመሰግናለን። ኪንዋ በጥሬው ብዙ ግዜ አያለሁ ገዝቼ ተጠቅሜም አውቃለሁ ዱቄቱን ግን ማግኘት ብዙ ግዜ ፈልጌ አላገኘሁም እንደው ከየት እንዳገኘሽው ቦታውን ብትጠቁሚኝ ደስ ይለኛል። በድጋሚ አመሰግናለሁ።

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      I bought it from the store called bulk barn ኣማዞንም መግዛት ትችያለሽ በዚህ ሊንክ www.amazon.com/Viva-Naturals-Organic-Quinoa-Bag/dp/B00JPJRQ7W/ref=mp_s_a_1_4?dchild=1&keywords=quinoa+seeds&qid=1605408723&sr=8-4#immersive-view_1605409422227

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 года назад +3

    ዎዉ ፍርዬ ልዩ ልዩ ጤናማ ነገሮችን በዚህ ቻናል ታስተምሪናለሽ ግን እርሾው የምንድን ነው የጤፍ ነው?

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      እርሾው ኣዎ ባለፈው የጋገርኩበት ያስቀመጥኩት እርሾ ነው

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem 3 года назад +1

      @@WowEthiopianfood2018 እሺ የኔ ቆንጆ 😍🥰🥰

  • @Alemye777
    @Alemye777 Год назад +4

    በጣም ጤናማ እንጀራ አሳየሽን👏🙏ተባረኪ እህትዋ

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 3 года назад +5

    በጣም ባለሙያ! ስራዎችሽ ሁሉ በጣም ይገርሙኛል።👏👏😘

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 года назад +3

    ዋው ብቻውን ቆንጆ ሁኖ ነው የወጣው gluten-free ስለሆነ ለጤናም ጥሩ ነው thank you for sharing 🙏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад +5

    ዋው የኔ ቆንጆ በጣም በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @tezetanishan8866
    @tezetanishan8866 6 месяцев назад +2

    Weyeeee Engeraaa good Afelaaa . Thank you sister I am going to try it I wish your my neighbor !! ❤❤❤.

  • @tsigezeleke2513
    @tsigezeleke2513 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እውቀትሽን ማካፈልሽ በጣም እናመሰግናለን

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 года назад +2

    በጣም ያምራል ለየት ያለ ጤናማ እንጀራ ስላካፈልሺን እናመሰግናለን🙏

  • @alekonjo3952
    @alekonjo3952 4 месяца назад +2

    Thank you sister, God bless you for sharing your baltina!!

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 года назад +2

    Selanchi muya hulem endetegermeku Eko new ejish yebark😊👌❤️ share habibiti 👍

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      Thank you yena konjo 🙏❤️

    • @IT_4class
      @IT_4class 3 года назад +1

      Konjitye anchim setecheye ye fridgen share adergilgn bezu yerdagnal senetegagez new yemenadegew ehetewa... ❤️❤️❤️

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      @@IT_4class እሺ

    • @betelhemgezahgen-mb8ty
      @betelhemgezahgen-mb8ty 8 месяцев назад +1

      በአማረኛ ምን ይባላል ስሙ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  8 месяцев назад

      @betelhemgezahgen-mb8ty ይሄ ኢትዮጵያ የለም በአማርኛ ልነግርሽ አልችልም ኪንዋ በውጭሀገር ብቻ ነው ያለው

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад +2

    በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ፍርዬ ኪንዋ ለጤናም ብዙ ጥቅም አለው እጅሽ ይባረክ እህቴ❤️❤️👌👌👍👍👍

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +4

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የኪኒዋ እንጀራ አገጋገር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ሼር 🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️👍

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад +1

      Thank you yena konjo 🙏❤️

    • @ameenzeleke864
      @ameenzeleke864 3 месяца назад +1

      ኪነዋ ዱቄት ማለት ማሽላ ነዉ ወይ ዉዴ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 месяца назад

      @ameenzeleke864 ማሽላ አይደለም ኪንዋ እራሱን የቻለ ሌላ እህል ነው

  • @meronwoldemariam7921
    @meronwoldemariam7921 5 месяцев назад +12

    አይደለም ብቻዉን ከጤፍ ጋር እንኳን በትንሹ ካልሆነ ለእኔ ጣእሙ በጣም ደባሪ ነው፣ጤፍን በምንም መተካት አይቻልም ምርጥ ምግብ ነው፣ይሄ እንጀራ በራሱ አል መጣ ብሎ ለቸገረው ይጠቅማል እንጂ ጤፍ The Best of Best for ever.

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  5 месяцев назад +7

      እስኪ መጀመሪያ ሰርች አርጊ እና የ ኪንዋ ጥቅም ምንድን ነው ብለሽ እይና ነይ ነጮቹ ተመራምረው ነው ጥቅሙን የፃፉልን መጠቀም ያለመጠቀም የኛ ፋንታ ነው

    • @Brightfuture-x5y
      @Brightfuture-x5y 5 месяцев назад

      Not nutritious more than Teff... it could be good alternative

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  5 месяцев назад

      @@Brightfuture-x5y ከጤፍ አይበልጥም

    • @aazewde9394
      @aazewde9394 5 месяцев назад

      ሜሮን ልክ ነሽ እኔን ጣእሙን ነው የማልወደው

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  5 месяцев назад

      @@aazewde9394 ከሌላ ዱቄት ጋር ደባልቁት

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 года назад +2

    ዋዉ በጣም የሚያምር እንዲሁም ጤነኛ እንጀራ ነው ✅thank you for sharing🥰.Costco ያለው የከነዋ ዱቄት ይሆናል ለእንጀራ ወይስ ቤትሽ ፈጭተሽው ነው ?ጊዜ ስታገኚ መልሽልኝ እህቴ🥰

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад +1

      ይሆናል ያው ሁሉም ኪንዋ ኣንድ ኣይነት ነው organic ቢሆን ጥሩ ነው ግን ሞር ውድ ነው እንጂ

    • @tseddyethiopiawit1171
      @tseddyethiopiawit1171 3 года назад +1

      @@WowEthiopianfood2018 አመሰግናለሁ🙏

  • @aza5620
    @aza5620 6 месяцев назад +2

    ሞክረሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @fetiyabeautyfood6815
    @fetiyabeautyfood6815 3 года назад +2

    Hulam teru Ena melkam sera nw ymtasayn enamsegnalen egeshe ybarek yena konjio

  • @efratajo434
    @efratajo434 3 месяца назад +1

    Quinoa betam arif new ejish yibarek

  • @hanadekopp7375
    @hanadekopp7375 3 месяца назад

    Wow! that is impressive, thanks for the tips! Can you talk about the test, dose it test like Engera?

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018  3 года назад +28

    Quinoa benefits 👇
    1,Reduce cancer risk
    2,Strengthen digestive health
    3,Prevent lnflammation
    4,Assist in treatment of anemia
    5,Help you lose weight
    6,magnesium
    7,protein
    8,iron and more

    • @mekedeswinter4454
      @mekedeswinter4454 3 года назад +2

      ሰላም ምንድ ነው Quinoa አልሀባኝም

    • @Lovelyathome
      @Lovelyathome 3 года назад +2

      Thank you 🙏

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад +1

      @@mekedeswinter4454 www.amazon.com/Viva-Naturals-Organic-Quinoa-Bag/dp/B00JPJRQ7W/ref=mp_s_a_1_4?dchild=1&keywords=quinoa+seeds&qid=1605408723&sr=8-4#immersive-view_1605409422227 ኪንዋ ይሄ ነው በኣማርኛ ስም የለውም ኢትዮጵያም የለም

    • @mekedeswinter4454
      @mekedeswinter4454 3 года назад +2

      @@WowEthiopianfood2018 አመሰግናለሁ ፈልጌ ልገዛ ነው

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад +2

      @@mekedeswinter4454 ካናዳ ወይም ኣሜሪካ የምትኖሪ ከሆነ የትም ሱፕርማርኬት ታገኛለሽ

  • @GK19992
    @GK19992 3 года назад +4

    I never think quinoa only could make beautiful engera. I start using quinoa about two months now adding with Tef and i see big difference. It makes the engera very soft and beautiful testy.

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад +1

      Yes Thank you sis 🙏❤️

    • @txaefiler
      @txaefiler 3 года назад

      Do you do 50/50? What is the mix percentage?

    • @GK19992
      @GK19992 3 года назад

      @@WowEthiopianfood2018 I add about half cup, I think you can add more than that if you want too.

  • @saraabraham5553
    @saraabraham5553 3 года назад +2

    Amazing ጎበዝ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ኪዊና supper food።

  • @tigistadamu4417
    @tigistadamu4417 3 года назад +3

    Betam yemiyamir enjera new tebareki

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 3 года назад +2

    እናመሰግናለን እኔም ጒደኛዬ ነግራኝ ከጤፍ እና ከገብስ ጋር አድርጌ ጋግሬዋለሁ ቆንጆ እንጀራ ነው የሚወጣው አብሲት አያስፈልገውም። ብቻውን እንደሚጋገር ደግሞ ከአንቼ ተማርኩኝ ተባረኪ🙏

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ነው የጋገርሺው ግን አዎ ውድ ነው ባይሆን ጤፍዬን እንጀራዋን አርጎ ኪንዋን በሰላጣ እያረግን አንዳንዴም እንዲ እንዳንቺ እያረጉ ጥቅሙን ማግኘት ነው እጅሽ ይባረክ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад +1

      ኣሜን እህቴ ትክክል ብለሻል ዋጋው ኣይቻልም🙏❤️❤️

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ነው ልዮ እንጀራ ነው የሆነው አዲስ ነገር ነው ያሳየሽን እሞክረዋለው ተባረኪ

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 года назад +3

    Watching

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 3 года назад +1

    ከሁሉ በላይ የኣነጋገር ትህትናሽ ደስ ዪላል ስለ ቪዲዮ ግሩም ነው የጤፍ ሚትክ ነው ግን አዚህ ኣናገጝም ዉድም ነው

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      በጣም ኣመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏❤️🥰የት ነው ምትኖሪው

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 3 года назад +3

    Selam ehete betam ameseginalehu 😍🙋🏻‍♀️
    Berchi
    Gin yet newe yemigegnewe? Be amaregna semu yehewe newe?
    Erop ale inde? Erop newe yalehut
    Betam yamiral 💞👌

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      ኣማዞን መግዛት ትችያለሽ በዚህ ሊንክ👉www.amazon.com/Viva-Naturals-Organic-Quinoa-Bag/dp/B00JPJRQ7W/ref=mp_s_a_1_4?dchild=1&keywords=quinoa+seeds&qid=1605408723&sr=8-4#immersive-view_1605409422227 የኣማርኛ ስም የለውም

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 3 года назад +1

      Eshii ehete betam ameseginalehu 🙋🏻‍♀️

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 3 года назад +1

      @@WowEthiopianfood2018 eshi yenmar ameseginalehu 💕😍🙋🏻‍♀️

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 года назад +3

    I found your video the first time.you are amazing. Good job 👏🏽 👏🏽👏🏽💕🇪🇹🙏🏾👍🏾

  • @Aluelk
    @Aluelk 3 года назад +5

    Wow great work looks yummy😋😋 thanks for sharing

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 3 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ ሁል ግዜ በጤፍ እጋግረዋለሁ በጣም ለጤና ምርጥ ነው ብቻውን እሞክረዋለሁ

  • @absetayimam4174
    @absetayimam4174 3 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል
    እጅሽ ለወቅ ይባላል
    ሙከራሽን አድናቂሽ ነኝ
    ገንፍውን ባሳየሽን መስረት
    ስርቸው በጣም ቆንጆ ነው
    አላህ ይስጥልኝ የኔቆንጆ
    በርች 👍💕

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      ኣሜን የኔ ቆንጆ እንኳን ወደድሽው ደስ ብሎኛል በጣም ኣመሰግናለሁ🙏❤️🥰

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 года назад +4

    በጣም ጠቃሚ ነው እንዴት አርገሽ ፈጨሽው

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      በቡና መፍጫ መፍጨት ትችያለሽ እኔ ዱቄቱን ነው የገዛሁት

    • @nuraynin
      @nuraynin 3 года назад

      @@WowEthiopianfood2018 እሺ አመሰግናለሁ

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 3 года назад +1

    በጣም ጎበዝ ሁሉም የምትጋግሪው እንጀራ በጣም የሚያምርና ለየት ያለ ነው አመስግናለሁ ተባረኪ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад +1

      ኣሜን በጣም ኣመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪልኝ🙏❤️

  • @WA-fc9gc
    @WA-fc9gc 5 месяцев назад +1

    What kind of mitad are you using? What's the brand name?

  • @alamzagay8791
    @alamzagay8791 6 месяцев назад +1

    Egziabiher amilak edimen tienan yistihs ehite tebareki thanks 🙏 ❤❤

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 3 года назад +4

    This injera is Super healthy thank you for sharing yena konjo 😍😍👌🏼👏🏼

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад +1

      Thank you so much yena konjo🙏❤️

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 3 года назад +2

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን።

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle 3 года назад

      @@mamilas7011 እሺ 👍👍

  • @Shalom12772
    @Shalom12772 6 месяцев назад +1

    Quinoa ይሄ ነው ? ይገርማል እንጀራ መሆን ይችላል እኔ በተለያየ መልኩ ለልጄቼም ለእኛ እጠቀማለሁ ተባረኪ እህቴ ❤

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Год назад +3

    እጅሽ ይባረክ

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад +2

    Wawoo yanchi enjera eko wawoo new endesmu...Gobezityae 🤩

  • @derkowrricbankiki-bl9gj
    @derkowrricbankiki-bl9gj 4 месяца назад +1

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን ካለ ጤፍ እጀራ መጋገር ሰላሰተማርሸን በሌላም ዱቄት ብታሳይን ደረሰ ይለናል ሰብሰክራይብ አርጌሻለሁ በጣም ባለሞያ ነሸ ❤❤❤❤❤

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 месяца назад

      እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @mahinasir1603
    @mahinasir1603 3 года назад +2

    የኔ ቆንጆ በጥም አሪፍ ነው ጥያቄ አለኝ ሊጡን ይምታቀጥኚው በሙቅ ውሃ ነው ወይስ ቀዝቃዛ? አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @EthioWomenshealthnetwork2022
    @EthioWomenshealthnetwork2022 3 года назад +3

    Gobez thanks for sharing bewunet..ejesh yebarek.andegna 👌👌❤

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 3 года назад +1

    እጆችሽ ይባረኩ የ ተልባው እንጀራሽ በጣም ነው የወደድከት ዛሬ ደሞ ይህን ስላሳየሽን አመሰግናለሁ ተባረኪ እርጋታሽ አገላለፅሽ በጣም ይመቻል ❤❤❤

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      ኣሜን የኔ ቆንጆ እኔም በጣም ኣመሰግናለሁ ተባረኪልኝ🙏❤️

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 5 месяцев назад +1

    Wowኪንዋ ግን ምንድነው አረብ ሀገር በጣም ውድ ነው ልክ ጤፍ ነው የሚመስለው

  • @rahelchristydanymaelclavie2297
    @rahelchristydanymaelclavie2297 3 года назад +2

    Thank you yene konjo gen duketun raseshe fecheteshe newe ? Duketun selalagegnewe newe

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      እራስሽም መፍጨት ትችያለሽ እኔ ግን ዱቄት ገዝቼ ነው ,እስቶር ውስጥ በሁሉም ኣይነት ኣለ ካጣሽ ጠይቂያቸው ያለበት ቦታ ያሳዩሻል organic ብትገዢ ጥሩ ነው

  • @konjofiker
    @konjofiker 3 года назад +3

    Do you use cold or hot water? And the erso you used is it teff or quinoa? Thank you

  • @azizaabubeker4858
    @azizaabubeker4858 2 года назад +3

    Thanks I will try this

  • @bezinayoutubechannelbybeza2591
    @bezinayoutubechannelbybeza2591 3 года назад +3

    Thank you so much for sharing I haven’t try quinoa flour before I will definitely try it out🙏

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it 6 месяцев назад +1

    Thank you so much
    Where did you buy your Mogogo metad if you can tell please

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu4629 3 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነው ስለሰጠሽን መረጃ እናመሰግናለን ግን በሙቀ ነው ወይስ ለብ ባለ ነው አልነገርሽንም

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 года назад +2

    እጅሽ ይባረክ ብያለሁ በጣም ነዉ የሚደንቀዉ አላዉቅም ነበረኪንዋ እንጀራ እንደሚሆን በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ተባረኪልኝ በርቺ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      Amen thank you sis 🙏❤️

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 3 года назад

      ምንድን ነው ኪንዋ ?

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      @@ወለተሐና-ኈ9ሰ ኪንዋ ይሄ ነው ሊንኩን በመጫን መግዛት ትችያለሽwww.amazon.com/Viva-Naturals-Organic-Quinoa-Bag/dp/B00JPJRQ7W/ref=mp_s_a_1_4?dchild=1&keywords=quinoa+seeds&qid=1605408723&sr=8-4#immersive-view_1605409422227

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 3 года назад +1

      @@WowEthiopianfood2018 እግዜአብሔር ያክብርልኝ አመሰግን አለው

  • @lemeja6589
    @lemeja6589 Год назад

    ሰላም በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ ያለኝ ጥያቄ ያቦካሽው በቀዝቃዛ ወይስ በሙቅ ዉሃ?

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 года назад +2

    Wow! It's very healthy👍👌

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 3 года назад +2

    Great video as always thank you for sharing 😊.

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 3 года назад +5

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ እህት እስኪ እሞክረዋለሁ....ከተልባ ጋር ያሳየሸንን ሞክሬ አሁን ካለ ተልባ አልጋግርም ...እጆችሸ ይባረኩ አመሰግንሻለሁ 🙏🏾👍🏾🙏🏾

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      እኔም በጣም ኣመሰግናለሁ ተባረኪልኝ🙏❤️

  • @rahwa138
    @rahwa138 3 года назад +3

    How did you make the starter? I have some That I made from teff, can I use the teff ersho for quinoa?

  • @messeret911
    @messeret911 3 года назад +1

    I use Quinoa but I don’t know it can be Injera I can’t wait to try it. Thankyou for sharing this healthy recipe GOD bless you and your family

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 6 месяцев назад +2

    Thanks so much our wonderful sister ❤❤❤

  • @myview720
    @myview720 3 года назад +2

    እናመሰግናለን እኔ ከጤፍ ጋር ቀላቅዬ ነበር የምጠቀመው ብቻውን አስቤው አላውቅም እና በጣመ የሚያምር ለስላሳ እንጀራ ነው፡፡

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome 3 года назад +4

    Wow Freye thank you so much for sharing! I will try it ❤️

  • @MelatDeen
    @MelatDeen 3 года назад +3

    Wow super healthy I will definitely try it . Great job 👌 Thank you for sharing ባለሙያ 😍❤️

  • @successtube9723
    @successtube9723 3 года назад +2

    በጣም አሪፍ እንጀራ ነው የወጣልሽ እናመሰግናለን

  • @SaidaHoumedSaido
    @SaidaHoumedSaido 5 месяцев назад +1

    Waw adenkouch ❤❤❤feterache adenkichalehou chéri ❤❤❤ tebaraki ❤❤❤❤❤😊😊😊

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  5 месяцев назад

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏❤️

  • @meserettsige4896
    @meserettsige4896 3 года назад +1

    Can we also make bread from quinoa ? Have tried it? Especially with brown the one.
    Thanks alot

  • @mimimimi-ff1ft
    @mimimimi-ff1ft 3 года назад +1

    Ejish ybarek bete duket bemams tilashetum bedej bekul yastelal gelagelshign

  • @alemnegussie2152
    @alemnegussie2152 3 года назад +2

    በጣም ያምራል ተባረኪ ምጣዱን ከየት አባክሽ ያለበትን ቦታ ንገሪኝ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      4034784606 በዚህ ስልክ ደውለሽ ጠይቂ የ ሃበሻ እስቶር ነው የሱቁ ባለቤ ስም ዮናስ ይባላል

  • @edenbissrat7194
    @edenbissrat7194 3 года назад +3

    Can you make ersho with quinoa flour?

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      እሺ ምንም ችግር የለም thank you for watching 🙏❤️

    • @edenbissrat7194
      @edenbissrat7194 3 года назад

      @@WowEthiopianfood2018 so instead of Teff I can use quinua to prepare the ersho as well?

  • @samritame
    @samritame 3 года назад +2

    Wow good job. Thank you for sharing I didn’t know we can use quinoa for Enjera. My kids love quinoa with chicken and vegetables now am gonna make them “quinoa enjera” thank you🙏❤️

  • @hanaworku1181
    @hanaworku1181 6 месяцев назад +1

    አፕሲት አያስፈልገውም ማለት ነው ወይ? እንጀራው ያምራል የጋገርሽው።

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  6 месяцев назад

      አብሲት እያስፈልግም በጣም ለስላሳ ነው

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩነው

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад +3

    Loved quinoa l use for Injera too. Yene konjo ❤ Thank you for sharing

  • @ibelongtojesus7598
    @ibelongtojesus7598 3 года назад +2

    ሰላም ያቀጠንሽበት ለብ ያለ ውሃ ነው ወይስ ቀዝቃዛ ነው?

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 года назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ እኔ አንዳንዴ በጤፍ እጋግራለሁ ኬና ብቻውን ሞክሬው አላውቅም ነበር

  • @elizashow3014
    @elizashow3014 3 года назад +2

    Waw betam yamral enjeraw lemjemerya gezey new yesemaht kinwa eski emokerwalew Tnx for sharing love it💙🙏

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 года назад +2

    Really it's looks amazing and delicious thank you for sharing ❤

  • @Alemye777
    @Alemye777 Год назад +3

    I’ll try it

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 6 месяцев назад +1

    ዋው ልዩ ነው የተፈጨ አለ ወይስ ጥሬ ገዝተን እንፈጨዋለን? እናመሰግናለን🙏

  • @fevenshow9824
    @fevenshow9824 3 года назад +1

    ዋዉ ብያለሁ የኔውድ እጂሽ ይባርክልኝ ለጤና ተስማሚ ነው ኪነዋ በጣም ነው የምወደው ተባርኪልኝ ይሄማ ሸር ይደርጋል 👏👏😋❤️❤️

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      ኣሜን ኣመሰግናለሁ ቬቨንዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏❤️

    • @mezgebuategegne3127
      @mezgebuategegne3127 3 года назад +1

      ዱቄቱ የት ነው የሚገኘው አፕሲት አይገባበትም ወይ?

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      @@mezgebuategegne3127 www.amazon.com/Viva-Naturals-Organic-Quinoa-Bag/dp/B00JPJRQ7W/ref=mp_s_a_1_4?dchild=1&keywords=quinoa+seeds&qid=1605408723&sr=8-4#immersive-view_1605409422227 ዱቄቱን እዚህ መግዛት ትችያለሽ ኣማዞን ላይ ኣብሲት ኣያስፈልገውም በጣም ለስላሳ ነው

  • @tizalumengesha3385
    @tizalumengesha3385 6 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ እህቴ አውሮፓ እንዴት ማግኘት ይቻላል?

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  6 месяцев назад

      የምግብ እስቶር ሄደሽ ዱቄት እና ጥራጥሬ ያለበት ቦታ ላይ አይጠፋም ካጣሽ ሰራተኞቹን ብጠይቂ ያሳዩሻል

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад +2

    ዋዉ በጣም ልዩ ነው ውዴ እጅሽ ይባረክ ሼር 👌😍

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 года назад +3

    በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው ቆንጆ እንጀራ ነው የጋገርሽው ዉዴ ምነዉ ጠፋሽ 🙏👍❤

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      ኣመሰግናለሁ ሰላምዬ 🙏❤️❤️ኣረ ኣለሁ ኣዎ በርግጥ 6 ቀን ሆነኝ ቪዲዯ ከሰራሁ ሳላውቀው ሳምቱ ሄዷል😁

  • @etefworkgeberemedhen1081
    @etefworkgeberemedhen1081 6 месяцев назад +1

    ተባረኪ የሚጠቅም ነዉ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 3 года назад +2

    በምን አይነት መፍጫ ነው የፈጨሽው ብዙ ላም አልል ስላላኝ ነው ደሞስ ሽታ አለው ወይ እንዴት እንደላመልሽ እና መፍጫውን ሊንኩን ብታስቀምጪልኝ ምስጋናዬ የላቀ ነው ተባረኪ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      ይቅርታ ቆይቼ ስለመለስኩ የኔ ቆንጆ ዱቄቱን መግዛት ትችያለሽ ኣማዞን ላይ ወይም ኣካባቢሽ ካለ ሱፐርማርኬት እኔም ዱቄት ነው የገዛሁት መፍጨት ከፈለግሽ ግን የቡና መፍጫም ይፈጫል www.amazon.com/Viva-Naturals-Organic-Quinoa-Bag/dp/B00JPJRQ7W/ref=mp_s_a_1_4?dchild=1&keywords=quinoa+seeds&qid=1605408723&sr=8-4#immersive-view_1605409422227

  • @lubabaawad4532
    @lubabaawad4532 6 месяцев назад +1

    በምን አይነት ውሀ ነው የምታቀጥኒው በቀዝቃዛ ነው ወይንስ በሙቁ ብትነግሪኝ በጣም ጥሩ ነው

  • @hiwetyegeta
    @hiwetyegeta 3 года назад +3

    ተባርኪልን ማሬ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 6 месяцев назад +1

    ኪንዋውን እቤት ፈጭተሽ ነው ወይንስ የተፈጨ ይሸጣል??አመሰግናለሁ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  6 месяцев назад

      የተፈጨም ይሸጣል ዱቄቱን ነው እኔ የተጠቀምኩት ቤትም ፈጭተሽ ይሆናል ጥሬውን ያሳየሗችሁ ምን እንደሚመስል ለማስረዳት ነው

  • @mirunmekasha5165
    @mirunmekasha5165 3 года назад +2

    Betam yamral. Dukitu yshetal ediy?

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 3 года назад +2

    Quinoa only???? I will definitely try this

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 года назад +1

    ልዩ ነው እንደዚህ ተክተክ ያለ እንጀራ ሆነ በኩንዋ እናቴ ነበረች የምትጋግረው እኔ ሞክሬው አላውቅም ከእንግድህ ሞክረዋለሁ እናመሰግናለን 👍🏾💞

  • @TigestTig-d3s
    @TigestTig-d3s 5 месяцев назад +1

    Wow tebarek🙏🙏🙏👏👏👏👍

  • @kb9751
    @kb9751 3 года назад +2

    ዋው እጅሽን ይባርከው፣ እኔ እምክረዋለሁኝ።

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 года назад +2

    ፍሪዬ እናመሰግናለን በጣም ልዩ ነው

  • @Alemye777
    @Alemye777 Год назад +1

    አብሲት አይፈልግም? ውሀውስ ለብ ያለ ነው?