ምሽቱን በአፍሪካ ጃዝ መንደር | አርቲስት ተስፋዬ ታዬ ሪከርዱን ሰብሯል! ልዩ ዝግጅት//በቅዳሜን ከሰአት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 5

  • @kidist1955
    @kidist1955 6 дней назад +3

    ተስፋዬ መሸለም ያለበት ሰው 👌

  • @menalegirma6972
    @menalegirma6972 6 дней назад

    በጣም ደስ ይላል ጎበዞች ተስፉዬ ይባዋል፡ግን ደግሞ ጤፍን ዛሬ ሆላንድ የኔ ነው እያሉ በአለም ላይ እንደ ሚከራከሩት ሁሉ ማሲንቆን እና ክራርን ምን ዋስትና አለን፡ዶክተር ሙላቱ አስታትቄ፡ትልቅ ክብር የሚገባው የኢትዬጽያ ጃዝ አባት ነው፡ያው ንጉስ በሀገሩ አይከበርም እንጂ ኢሮፕ እና አፍሪካ ያለውን ክብር ብናቅ ኖሮ ወይም ፈረንጅ ቢሁን
    ሀውልት ይሰሩልት ነበር ግን ምን ዋጋ አለው የኛ ሀገር ባህል ካለፈ በዋላ ነው፡ግን የተናገርው ነገር ልብ ብላቹ ከሰማቹት ስለ እራሱ ሳይሆን ስለ ማሲንቆን ማን ፈጠረው ክራርን ማን ፈጠርው እነሱም ሳይመሰገኑ ሳይታወቁ አለፋ፡ጋዜጠኞች እነመራመር አሳውቁዋቸው እያለ ነው፡፡

  • @AlemayehuSiffir21
    @AlemayehuSiffir21 6 дней назад

    ይገባዋል ተስፍሽ ❤

  • @TerefeKasa
    @TerefeKasa 6 дней назад +1

    ቢዘገይም ሆነ ይገባዋል

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso 6 дней назад

    ለተስፍሽ ይገበዋል 😘😘