ኢቢኤስ ከባድ ተቃውሞ ተነሳበት | ለኢየሱስ ኬክ የቆረሰው | የባለጌዎቹ ስብስብ እና ሌሎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 44

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael Час назад +1

    እግዚአብሔር መልካም ስራ ይስጣችሁ ስራ ስጧቸው ልጆች ናቸው በቃ ተናገሩ እኮ እርዷቸው ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን ! መንገድ አስተምሯቸው ጥሩ መካሪ ነህ ተባረክ !

  • @MONEYYGIRL-7
    @MONEYYGIRL-7 13 часов назад +5

    ይሄ ልጅ እውነቱን ነው ቀድመ ልታድናት ስትታገል ስትቆፍር አይተንአል አንተ ታሪክ ሰርተህ አድነአታል እውነትህን እግዚአብሔር ይባርክ ከክፉ ይጠብቅህ በርታ ቅንነትህን አትተው

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 2 часа назад +1

    በውነት አሳፉራሪ ነው ኢቢየስ በጣም ባለጌናአቸው

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael Час назад +1

    እነሱ ዛሬ የመጡ ናቸው ፕሮቴስታንቱን አይወክሉም እኛ ከልጅነት እስከሽበት ከምልከነዋል ይህንን አላደረግንም በቃ አትደምሩን ለኛ ጌታችን ታላቅ እጅግም ታላቅ ነው በኬክም አይደረግም ያው የዘመኑ ወጣቶች ይቅር ይበላቸው ማስተዋል ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል ያው የመጨረሻው ዘመን ሲመጣ ብዙ ምልክቶች አሉ ነገር ሁሉ ተገላቢጦሽ ይሆናል እንግዲህ ይኸው ነው ምጻቱን እንጠብቃለን የዛ ሰው ይበለን ተባረኩ !

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 19 часов назад +4

    ትዝ ይልሀል ወንድሜ ከሽንትቤት ጉድጓድ የወጣችው ህፃን በዛ ኢንተርቪው ላይ ይሄልጅ ሲናገር አሴተዋፅኦ አለበት እደሰማሁት

  • @wasney-sd1kl
    @wasney-sd1kl Час назад +1

    አረአለማወቅ😊😊😊😊😊

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 19 часов назад +2

    እዴት ናችሁ የአውታር ቤተሰቦች ወንድሜ እንኳን አደረሰህ🎉🎉🎉

  • @astrobible860
    @astrobible860 Час назад +1

    Bro ምንም ልታደርግ አችልም ይህ ትውልድ eko የመጨረሻው ዘመን ነው ባለጌ ባይሆን ነበር ሚገርመው ለዚህ ትውልድ መፍትሔው እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags 5 часов назад +1

    My God help as

  • @TigesAlebal
    @TigesAlebal 7 часов назад +1

    ኢቢኤስ በየ አመቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሁሌ ጠቅ ያደርጋሉ ከዛ መጥተው ይቅርታ ልምድ አደረጉት 😢

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 6 часов назад +1

    አምላክ አልፋና ኦሜጋ ነው !
    ጴንጤ ፈጣሪን የቆሎ ጓደኛቸው አስመስለውታው !

  • @SamuelAmachoHechebo
    @SamuelAmachoHechebo 3 часа назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SerkSer
    @SerkSer 20 часов назад +2

    ሳንፈልግ እንድንባልግ እንድንሳደብ አታርጉን ምንም ይቅር ምስጋና ይገባዋል አንድ ነብስ አድናል የሚመለከተው መልስ ይስጥበት

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 20 часов назад +3

    እንግዲህ ይኸው ክህደቱ እኮ መጥቶእልና ከጌታ ከምጽአቱ በፊት ክህደቱ የዓመፅ ሰው አስቀድሞ እንደሚመጣ በ2ኛ ተስሎንቄ ምዕራፍ 2 : 1 - 3 ላይ ተነግሮናል!!!

  • @Maditube2
    @Maditube2 4 часа назад

    Alhamdulillah yaa rabbi muslim silarageng 🎉

  • @ወንጌልይልማ
    @ወንጌልይልማ 4 часа назад +1

    "Happy Barth day ለጂሰስ " የደፋር ዘመን🤔

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael Час назад +1

    አሁን አያስተውሉትም ልጆች ስለሆኑ ነው አቤት ትልቅ ሲሆኑ ልጅ ሲወልዱ እንዴት እንደሚያፍሩበት ቢያውቁ ኖሮ አያደርጉትም ነበር ማለቴ አስጸያፊ ንግግር ተው ምክር ስሙ ኦንዳይቆጫችሁ ተባረኩ !

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 19 часов назад +3

    አረተው አረተው አምላክ መዘባበቻ አይደለም ተው ተው እምነቱን አታሰድብ ወይኔ የድሮው የእምነቱ ተከታዮችን የት እናግኛችሁ አረ ገስጿቸው

  • @Moral-please
    @Moral-please 2 часа назад +1

    ምን ችግር አለው ኬኩ ። እስኪ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ አቅርብ ። መናገር ስለቻልክ ብቻ አትናገር ብሮ ። ወይስ የእምነት ጦርነት ፈልገህ ነው ።

  • @FetiyaNesredin
    @FetiyaNesredin 8 часов назад

    ጌታ ሰዉ ነው እያላችሁ ነዉ ።በጣም ይገርማል እራሱ ዬቲበሩ ደገመዉ

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael Час назад +1

      መጽሐፍ ቅዱስን ከንብቡ አራቱን ወንጌላት ስታነቡ ጌታ መለኮትም ሰውም ሆኖ የመጣ መሆኑን ይናገራል ዩቱበሩም ምንም አላጠፋም ሌላው 1ኛ ጢሞ 3 : 16 በስጋ የተገለጠ ለመላእክት የታየ በክብር ያረገ ይነበብ ደሞ 1 ኛ 4 : 2 ---3 ክርክቶስ በስጋ መምጣቱን የሚያምን እርሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ከለበት በሰጋ መምጣቱን የሜያምን ግን የእግዚአብሔር መንፈሶ የለውም የክርሶቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ነው አሁንም በአለም አለ ይላል ይነበብ ተባረኩ !

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael Час назад

      ይቅርት የሁለተኛው መልእክት ጥቅሱ 2ኛ ጢሞትዮስ

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 57 минут назад

      አሁንም ተሳስቻለሁ 1ኛ ጢሞትዮስ

  • @EgenBerisa
    @EgenBerisa 20 часов назад +1

    ቲክቶከሮች እ፨፨ንዳንተአይነት ውጭ ቢ ሆኑ ጥሩነበር❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Час назад

    Ethiopia Yetlmed Honwal Yeflguten Serto Yekreta keza behuala tawaki Tehonale ::

  • @RahelBirhanu-ms7tt
    @RahelBirhanu-ms7tt 19 часов назад +3

    ሲጀመር መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ጌታ ታህሳስ 29ተወለደ ተብሎ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አልታፃፈም የገና በአል ከየት እደመጣ አላውቅም መፅሀፍ ቅዱስ ጌታ በበረት መወለዱን ሰባሰገሎች ሊሰግዱለት እደሄዱ ኮኮብን እየተከተሉ እደሄዱና እደሰገዱለት ነው የሚናገር ገና በብሉ ኪዳንም ሆነ በአዲስ ኪናን የተፃፈበት ስፍራ የለም የምን ኬክ መቁረሱ እኩያህ ወይ ጓደኛህ መሰለህ ባለጌ

    • @MercyWagage
      @MercyWagage 15 часов назад +2

      መልሱን ኦርቶዶክስ ጋር ታገኙታላቹ እናንተ ምኑን ታውቁታላቹ ኢትዮጵያ ያለ ኦርቶዶክስ አትቆምም የምንለው በምክንያት ነው

    • @tsigemariamfanta9059
      @tsigemariamfanta9059 4 часа назад +1

      December 25 ለሚለውስ ምን ትያለሽ?

  • @WendiyeBekele-m9o
    @WendiyeBekele-m9o 5 часов назад +1

    ሰፉና ebs ወሽታቸው በዝቶል

  • @atuadma1254
    @atuadma1254 10 часов назад +2

    የተጠየቁት 50 ሰዎች ካድሬዎች ወይ ፓርላማ አባላት ናቸው?

  • @abebechhunde2825
    @abebechhunde2825 20 часов назад +2

    Beteseb yelachewum wey tasafiral

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 19 часов назад +1

    Enkuwan bedhna metahe ANBESAWE
    Dehna nehe beale teru alfe?

    • @awtar_media
      @awtar_media  18 часов назад

      በጣም ጥሩ ነበር

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 20 часов назад +2

    እንዳንተ የቀዘነ ባትሪ ድንጋይ😂😂😂😂😂 ሁሉም ናቸው አጭሰው ነው የሚገቡት😂😂😂😂😂😂😂 እውነት ተናገርክ ወንድሜ የኬክ ናፍቆት አለበት 😂😂😂

  • @TigesAlebal
    @TigesAlebal 7 часов назад +1

    ጭራሽ ኬክ🙄 የቆሎ ጎደኛቸው አረጉትኮ 😥😥😥❌

    • @skylimit1423
      @skylimit1423 6 часов назад

      የድፍረት ;የእብሪት;የእብጠት ሀጢያት

  • @EKRAM-r9v
    @EKRAM-r9v 17 часов назад +1

    ጌታ አለመሆኑን እያወቃችሁ ለምን ጌታ ትላላችሁ

    • @MekoninBelay
      @MekoninBelay Час назад

      Bemayemlketeshe goday lemne asabe tesechaleshe.

    • @eilsabetbelay8363
      @eilsabetbelay8363 Час назад

      ብንከባበር አይሻልም እናት የአንቺ ላይ አተኩሪ እሺ

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 13 часов назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣wey pente