ሰውየው እዚ ባጁ ፓሪስ! 🤣😂| ከሰመረ ባሪያው ጋር | የሳምንቱ ጨዋታ | Yesamintu Chewata | Semere Bariyaw @NBCETHIOPIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 272

  • @EliasNega-e7w
    @EliasNega-e7w 2 месяца назад +64

    ቃላት የለኝም የልብ አድርስ ነህ አንደበትህ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @birukmoges
      @birukmoges 2 месяца назад +2

      ሰሜ እ/ር ይጠብቅህ ለምን እዉነት አወራህ ብለዉ እንዳተናኮሉህ ወንድሜ

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 месяца назад +1

      Be cigarette 🚬 afu 👄 Yemebsrkew that’s how his lip

  • @kelemworkadmasu9013
    @kelemworkadmasu9013 2 месяца назад +40

    ሠሜ ሁሌም ታስቀኛለህ ዛሬ ግን በሣቅ ብዛት እንባዬን ጨረስኩ😁😁😁😁😁 ተባረክ አቦ❤❤❤

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 2 месяца назад +2

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @FisumF
    @FisumF 2 месяца назад +4

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ የእውነት ሁላችሁንም እንደ ሰሜ የእውነት መነግገር አለብን

  • @MuletaAbebe-v9l
    @MuletaAbebe-v9l 2 месяца назад +56

    የኢትዮጵያ ብቸኛ ድንቅ ልጅ ነህ የእድሜ ዘመንህ ይርዘም

    • @helenkibrom9142
      @helenkibrom9142 2 месяца назад +1

      ቆየን ቆየን ካየን ልክ እንዳተ እንዳተ የልብ አድረስ ቆየን ካየን ብያለሁ ኑርልን ሰሜ እውነት i truly admire your bravery and commitment to speaking the truth. Your ability to articulate complex national issues with clarity and courage is inspiring. Thank you for being a voice of integrity and for shedding light on important matters.

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 2 месяца назад

      ይህን ታውቁ ኖሩዋል፡ ኃይሌ ገ/ሥ የማራቶን ሪከርድ ባለቤት ሆኖ ለአገሩ ኢትዮጵያ ለመዳሊያ(ኦሎምፕክ/የአለም ዋንጫ) ያልሮጠ ሰው ነው ምክንያቱም የብር ሽልማት የላቸው፣ የአገር ክብር ብቻ ነው፤ በተጨማሪ ኃይሌ ለብሄራዊ ቡድን መሮጥ ያቆመው በ2005 በ31 ዓመቱ ስለመሆኑ ታውቃላችሁ፡፡ ኃይሌ በሮጠባቸው ሶስቱም ኦሎምፕክ ላይ ‹በጉዳት› ተሰልፏል ተብሎ ቀድሞ እንደምወራለት ታውቃላችሁ፡፡ ወዘተ…

  • @ማርታግርማ-ጨ7ደ
    @ማርታግርማ-ጨ7ደ 2 месяца назад +10

    ሰሜ 100 % እውነት ነው ያወራከው. ይመችህ አቦ 👌👏👏👏👏

  • @መቅደስአባተ
    @መቅደስአባተ 2 месяца назад +11

    እንዳንተ ሺ ይወለድ በጣም ነዉ የማከብርህ የምወድህ ❤❤❤

  • @AlentaRicho77
    @AlentaRicho77 2 месяца назад +1

    አባቴ በጣም ይወድካል እኔም በጣም እናመሰግናለን የልባችንን አደረስክ ይመችክ❤❤❤❤❤

  • @k.d.ethiopia1945
    @k.d.ethiopia1945 2 месяца назад +23

    በእውነት ያነሣሐቸው ሀሣቦች እንደ ዜጋ ሁላችንንም የሚያሣስበን ጉዳይ ነው ። በኢኮኖሚው ዘርፍ ሙያው የሌለው ሁሉ እየወጣ ከሚቀባጥር በሚያው ላይ እውቀቱ ያላቸው ሠዎች ለሀገርና ለሕዝብ የሚያመጣውን ለውጥ ቢያስረዱን መልካም ነው ። ሌላው የኦሎምፒክ ጉዳይ ነው የአመራር ሀይሎች በሙሉ በሀገሪቷ ሀብት ከፀሐፊ እስከ ዘመድ አዝማድ እንዴት ሊሄዱ እንደቻሉ መንግስት የሚጠይቀውን ሀይል ጠይቆ ለሕዝብ ክብር ያለው ውሣኔንና በፌዴሬሽኑ ላይ ለውጥን ማምጣት አለበት ።

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 месяца назад +8

    😂😂😂እና ልሩጥ አስተያየት ለመስጠት አላለም
    ሰሜ ምርጣችን ኑርልን ❤

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 2 месяца назад +1

    አቤት ሰሜ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ።ክበርልን 👍👏👏👏👏🙏

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አሳፋሪ ነው በዚ ደረጃ

  • @genetmk468
    @genetmk468 2 месяца назад +11

    ዉድ ወንድማችን ኑርልን።እናመሰግንሀለን

  • @mulugetateka4466
    @mulugetateka4466 2 месяца назад +8

    ወይኔ ጉዴፈላ አለ ኬኔዲ ዉይ ይቅርታ አስቴር አወቀ ማለቴነው ምነው ግን ዶላር እና ዶክተር አሸብር እንዲ ፈነድ

  • @selamselam2225
    @selamselam2225 2 месяца назад

    ኡፍፍፍፍ ተባረክ እሺ የልቤን ነዉ የተናገርከዉ እነዚ ኮሚቴያሞች ሲያስጠሉ እነደዚ ፊለፊት ሚናገር ጠፍቶ እኮ ነዉ ነገር እየተበላሸ ያለዉ

  • @halabazalatube4496
    @halabazalatube4496 2 месяца назад +9

    የቤተሰብ ሠርግ መስሏቸው ነዉ

  • @almazakalu
    @almazakalu 2 месяца назад +2

    ሰሜ አንደኛ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ለኢትዮጵያ እንደምትሟገትላት አምላኳ ይጠብቅህ የኔ ድንቅ አድናቂህ ነኝ።

  • @ABIRHAMLema
    @ABIRHAMLema 2 месяца назад +1

    ሠመረ ❤❤❤❤ በርታ እውነትን ያመንክበትን አንጀታችንን የሣረረንን የተከንበት የኣሎምፒክ ኮሚቴ ነግረህልናል እናመሰግንለን በርታ ❤❤❤

  • @نبتبتبنتب
    @نبتبتبنتب 2 месяца назад

    ሰሚ 😂😂😂የቤተሰብ ሠርግ መስሏቸው ነው እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sulekedir
    @sulekedir 2 месяца назад +2

    ሠመረ ውሃ ቢወቅጡት እንቦጭ ነው ነገሩ! ሐገሪቱ ባለቤት ካጣች ቆየች! ኦኮ!

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 2 месяца назад +5

    Thank you ወንድማችን እንዲያዳምጡ እንጸልያለን በጣም ያማል

  • @selammamo2113
    @selammamo2113 2 месяца назад +11

    ሠሜ አንተኮ የኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ሀላፊ መሆን ያለብህ ሰዉ ነበርክ እዉነተኛ ሀገር ወዳድ ተቆርቋሪ ነህ ፈጣሪ በቃ ይበለን በብዙ መልኩ እንደሀገር እየተጎዳን ነዉ ።

  • @MeskeremGebresilasie
    @MeskeremGebresilasie 2 месяца назад

    Tebarek tikikil neh seme

  • @mulugetabariso4504
    @mulugetabariso4504 2 месяца назад +3

    Seme 😁😁😁የዛሬው 💯

  • @orchidbloom6966
    @orchidbloom6966 2 месяца назад +3

    እድሜህ ይርዝም::
    የአሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ!

  • @solomonmulugeta-uo6pp
    @solomonmulugeta-uo6pp 2 месяца назад

    Weldone Seme Bless you.

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 2 месяца назад

    ሰላም ሰመረ በጣምነው የማከብርህ እኔ በዚ ሰአት የአረብገረድ ሆኛለሁ ግንበፈትየወዶች ልብሰ መሸጫነበረኝ ነጋዴውንም ያማከለ ነገር ብትል ነጋዴ አድእቃ ገዝቶ በጥቅሙነው ልጅ የሜሰተምረው ክራይ የሚከፍለው......እናእጁላይ ያለውንእቃ ባለውዋጋ ካልሸጠ ነገ እቃ ማምጣት ቤተሰብ መምራት አይችልም ትልቁ መንግሰት የእቃዋች ሲገቡ ቀረጡ ቢሰካከል ሲቀጥል ከሚረከብበት ቦታበደረሰኝ የሚሸጥልህ ና ያለደረሰኝ እኩል አይደለም ተናደህ ኡ ሰትል ገቢዋች ብር ያጠረው ጊዜ ይመጣሉ ያለአግባብጭማሪ ያለደረሰኝ ሲሸጥ ከተያዘ ከ50ሺህጀምሮ ይቀጣልነው ህጉ ሰሙን ይመዘግባል በዙር መቶ ለመግሰት50ሺ ከምከፍል ለኔ20ሰጠኝ ይላል 20ሺከፍሎ ይገላገላ በዚመሃል ተረካቢ ማህበረሰቡነው የሚጎዳው የኛ ሀገርነገር ምን አደሚባልእጃ 😭😭😭በሀቅ እሰራለሁ ጥሩነገር እሰራለሁ ጥራት ያለውነገር አምጥቺ የሆነነገር አጌቼ እሰራለሁ ካልክ ከጫወታውጪነው የምትሆነው

  • @HiluT
    @HiluT 2 месяца назад +2

    This program is the only best part of team Etho 😂 next to the gold success 😊

  • @dramatic_tube
    @dramatic_tube 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂በ አችሩ አታስፈራራንም ነበር

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 2 месяца назад

    ትክክል 😂😂😂👏🏼👏🏼

  • @esam4069
    @esam4069 2 месяца назад +2

    ነጻ ገበያ ማለት ነጋደው ገዥውን ሪንግ ውስጥ አስገብቶ የሚወቅጥበት ስልት ነው በአድሱ መዝገበ ቃላት 😂😂😂😂😂

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 2 месяца назад

    ሰመረ ምንላይ እደደረሰ የአትሌትክሱ ነገር አሳውቀን ለውጡን እሰክናይ ድረስ በጣምነው የተቃጠልነው በፓሬስ ውጤት እደው ከሰለጠን እኮን ትልቅ ለሀገሬቶ ባለውለታ🙏🙏🙏

  • @fiker1705
    @fiker1705 2 месяца назад

    ተባረክ አቦ ስላሴን ቃላት አጣሁልህ አመሰግናለሁ

  • @matigza-b7i
    @matigza-b7i 2 месяца назад

    ምርጥ ሰው ሰሚሻ ክፉ አይንካክ

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 2 месяца назад

    እጅግ በጣም ትክክል ብለሀል 🙄🙄🙄

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 месяца назад +4

    አትሌቲክስ 😢😢😢😢😢😢 ጨጓራይችን ነው ያጣነው ካገኘነው ይልቅ
    አሁን አሸባሪውና ክብርት ደራርቱ ለሚችል ሰው እባካችሁ ልቀቁልን እንዲህ በዓለም አደባባይ ከምታዋርዱን
    ወራዶች

  • @yenealemterefe8627
    @yenealemterefe8627 2 месяца назад

    semeye realy you are best of best

  • @hina6967
    @hina6967 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂አኒ ቤቢ አላለም አይ ሰሜ

  • @RabiaHusain-1990
    @RabiaHusain-1990 2 месяца назад

    የልቤን ነው የተናገርክልኝ ጀግና ነህ ይመችህ በሳቅ ነው ሆዴን ያቆሰልከው

  • @emann7734
    @emann7734 2 месяца назад

    አስተዋይ ነህ እውነተኛና ሀቀኛ ነጋዴዎች አሉ ሁሉንም በአንድ ላይ መጨፍለቅ አግባብ አይደለም

  • @yidnaderea7618
    @yidnaderea7618 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂ይመልስላቹዋል ስመረ

  • @perfectgod119
    @perfectgod119 2 месяца назад

    Semere speaks two languages Amharic and facts!!!

  • @SanioumerSanioumer
    @SanioumerSanioumer 2 месяца назад

    Yimechih abbo seme

  • @gechasasolasta3301
    @gechasasolasta3301 2 месяца назад

    አይ ሰሜ ስወደው እኮ።

  • @SamuelAbetu
    @SamuelAbetu 2 месяца назад +1

    I like this dude, bright minded.

  • @AkliluTesfaye-i9i
    @AkliluTesfaye-i9i 2 месяца назад +3

    እረ ስሜ በላቸው

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 2 месяца назад

    እውነትህን እኮ ነው። ማንኞችንም አልገባንም😂

  • @yaredwoyza5010
    @yaredwoyza5010 2 месяца назад

    ወላይታ እኮ አየር ማረፊያ ነበራት የዛሬን ዲቻ መባላችንን አትዩ ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሰሜ ጠይቅ🫶🏽🙏🏽😁

  • @mulugetateka4466
    @mulugetateka4466 2 месяца назад +9

    ለዶክተር ስማቸውን በማታ አልጠራም ላቀባበል ሁሉም ሰው በአካባቢው ሳማ በመቁረጥ እንዲጠባበቅ በአክብሮት እጠይቃለሁ የቅርብ እርቀት ደበኛቸው

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 2 месяца назад

      😂😂😂😂 እንቁላል ውድ ነው አይደል😂😂😂😂 በድንጋይም ቢሆን እላለሁ። አገር አፍራሽ የሆነ ሰው። ሆን ተብሎም ይመስለኛል። እኔ የሚገርመኝ የደራርቱ ሁኔታ ነው የእርሷን አስተያየት መስማት እፈልጋለሁ። አገር አፍራሽ ሆና ከሆነ ሌላ ጉዳይ ነው!😡😡😡

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 2 месяца назад

      😂😂😂😂 በ ሚ ጥሚጣ ማጠ ን ነበር

  • @lettydurkin5516
    @lettydurkin5516 2 месяца назад

    ኣቀራረብሕ በጣም ደስ ይላል ቁምነገርን በቀልድ ኣርገሕ ነው የቀረብው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያቀረብክው:: 45:56

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 2 месяца назад +2

    ወንድሜ ኡህ ንግግር ስለማልችል ግን የልቤን ስለምትናገርልኝ አንደበትህ ይባረክ አንዳንተ አይነቱ የልብ የሚያደረሱ አይጥፉብን በድጋሚ አመሰግንሀለሁ።

  • @abel8835
    @abel8835 2 месяца назад +6

    ማይክሮ የሚለው ቃል የተወሰደው ኤርሚያስ አመልጋ ከሚለው ቃል ነው ትርገሙ ላም አለኝ በሰማይ አይናችሀን ጨፍኑ ድጋሚ ልዝረፋችሁ ማለት ነው❤

  • @feteletilahun1013
    @feteletilahun1013 2 месяца назад

    መሠልጠን😂😂😂😂

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 2 месяца назад

    ሰሜ ሽኮር 1ኛ

  • @Fifiye123
    @Fifiye123 2 месяца назад

    Good point seme, but so funny😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 месяца назад +1

    😢😢😢 😮ኡ! 😮ኡ! 37:46 😮ኡ! 💔💯💔🙄 ተቃጠልን አትሌቶቹ የሚደርስባቸውን ጥቃት የሚጠይቅላቸው እንዃን የለም ለ3 የኬንያ ሴቶች የህብረት ሥራ ሰርተውባት ተስፋ ቆርጣ ስትተውላቸው ማየት ያማል በሲፈን መገፍተር መንገድ እየዘጋች ስታሸንፍ ማየት ያማል የባለስልጣኑቹ ቅሌት ያማል ሰሜ ውይ መንደድ መቃጠል ታመናል 💔😢😮🤕🙈

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 2 месяца назад

    ስወድክክክ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 2 месяца назад

    አሀሀሀ ሰሜ ተው! ሀኒ ቤቢ አለበት😅😅😅

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 2 месяца назад

    Good job Bryaw!!!

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 месяца назад +1

    እኔ ከማዳም ተደብቄ እያየው ሽንፈት በስምአም አይ ሀገሬ

  • @sabahn2749
    @sabahn2749 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂 point well made

  • @helusalema3536
    @helusalema3536 2 месяца назад

    😅😅😅😅ay semew 😂😂😂addis Ababa enkuan endaymeta Yale guday😂😂😂

  • @HailuGirma-we3bd
    @HailuGirma-we3bd 2 месяца назад

    ትክክል 🙏🙏🙏🙏

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 2 месяца назад

    ውይ ሰሜ አንጀት አርስ እኮ ነህ አንድ የሚያደርገንን ሁለንም አጥፍተው ብቸኛዋ መጠርያችንን ነበር ሊያጠፉብን

  • @abrhamargaw-vd2mc
    @abrhamargaw-vd2mc 2 месяца назад +1

    Best ideas😂😂😂😂😂

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 2 месяца назад

    ሰሜ ባሪያው ቁምነገርን በሳቅ እያዋዛን እንሰማለን። እናመሰግናለን። ጫፍ ላይ የቆመ ሰው😂.....

  • @AbateHaile-s7e
    @AbateHaile-s7e 2 месяца назад

    ሰሜ ሁሉን እነግራችኋለሁ ማንንም ሳልልል----- -ሳልፈራ ለማለት ነዉ ማንንም ሳልወግን ብለህ ሸዋዉድከን

  • @AsnakechTafese-r3h
    @AsnakechTafese-r3h 2 месяца назад

    Thanks !

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 2 месяца назад

    Tebarek abo❤

  • @MEsTAwET-ht7ff
    @MEsTAwET-ht7ff 2 месяца назад

    ሰሜ ሰላም ነው የመጀመርያ ኮሜት ሰጪህ ነኝ ላንተ ዩትብ
    ሰውየው እዚ ባጁ ፖሪሰ
    ትክክል ድብር ብሎኝ ነበር ሰምዬ አሣቀኝ
    ትክክለኛ መግቢያ ነው

  • @fitsumtumsido
    @fitsumtumsido 2 месяца назад +2

    ሰመረ እኔም ነጋዴ ግን ባለፈው በዶላሩ ምክንያ የሸማቹ መገብገብ ስታይ የምፃሀት ቀን መጣ ብዬ ነበር ተው አለ ስትላቸው ሚሰማህ ኬት መጥቶ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 месяца назад

    ልክክክክክ ነውውውውው ሰሜ!!👍👍👍👍👍❤❤❤
    አገር የማፍረስ አጀንዳ ይመስላል። ኢትዬጽያ ቀስ በቀስ ከአለም መድረክ የማስወጣት። ካልሆነማ የአገር ጉዳይ ከሆነ እንዴት መንግስት በዚህ የስፖርት መዋቅር ውስጥ ጣልቃ አይገባም?? ሁሌም የሚገርመኝ ይህ ነው። ችግሩ እኮ ቀስ በቀስ ነው ለዚህ ውርደት ያበቃን😡😭😭😭

  • @enyattsegaye702
    @enyattsegaye702 2 месяца назад

    Tebarek abo

  • @Sara-s7z1j
    @Sara-s7z1j 2 месяца назад

    በቃ በዛው በባህር ለንደን ይምጡ አዝኜላቸው ነው ወይ ሀገሬ እኔ በሊቢያ እነሱ በፕሌን እኩል ደረስን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KidaneBerhane-n6g
    @KidaneBerhane-n6g 2 месяца назад

    Egzabher yestehe

  • @YasinMohammed-hz9id
    @YasinMohammed-hz9id 2 месяца назад

    እንደዚህ ልካቸውን ንገራቸውን

  • @seifuGebeyehu-c1y
    @seifuGebeyehu-c1y 2 месяца назад

    Great

  • @ayalewworku9304
    @ayalewworku9304 2 месяца назад

    ከነሮቤል ዋናተኛው የከፋ ዘመን ደረስንኮ እግዚኦ አያስቅም

  • @fetsumberehan986
    @fetsumberehan986 2 месяца назад +3

    ሠመረ አላውቅም ብለህ እኮ ትንታኔ ውስጥ ገባሕ።

  • @AddisalemGirma-z4t
    @AddisalemGirma-z4t 2 месяца назад

    ሰሜ የመችህ ባሎች አንዴ ውጡ ተመችቶኛል

  • @endaletessema9744
    @endaletessema9744 2 месяца назад +2

    ሰሜ ዉነትህን ነዉ ግራ ገባን የት እንሂድ በመመለሻችን

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 2 месяца назад +1

    Sene እንደገባኝ ከሆነ ፣ ነጋዴዉ እቃዉን በ 30 ብር ከነበረ የሚሸጠዉ፣ የኑሮ ዉድነት ሲጨምር ያ 30 ብር አቅሙን አቶ 15 ብር ሊሆን ይችላል ex: $30=$15 lost a value of $15. 30ብር እንደ 15 ብር ይሆናል አቅሙ ስለዚህ፣ 30 ብር value ለማግኘት 30 የነበረዉን በ60 እሸጥልሀለዉ ይላል። the way I understood

  • @temelkachzenebe2660
    @temelkachzenebe2660 2 месяца назад

    "baloch and giza wechi hunu" alech lulla😆🤣🤣🤣

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj 2 месяца назад

    You are way better than Seiyum. This is logic, nothing behind it. Brilliantly explain with no hidden agenda

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 2 месяца назад +6

    በቅርቡ ደራርቱ በሸገር ስፖርት ላይ በደረገችው ቃለ ምልልስ አትሌቶቹ አብረው መሰልጠን አይፈልጉም በራሳቸው አሰልጣኝ ብቻ ነው መስራት የሚፈልጉት እኛም አቅቶን ትተናቸዋል ብላለች ለምሳሌ ጉዳፍ በባሏ ነው ምትሰለጥነው ግርማ ለሜቻ በወንድሙ ነው ሚሰለጥነው ዶክተር አሸብር ሴት ልጁም personal Assistance ብሎ ይዞ ቢሄድ ምን ይደንቃል። ለማንኛውም የዶክተር አሸብር መሄድ መነሳት ለውጥ አያመጣም የኦሎምፒክ ኮሚቴው ጠቅላላ ጉባዔው ሙሉ መዋቅር Structure ካልተለወጠ በቀር በአሮጌው መዋቅር የሚመጣ ማንም ሰው ዶክተሩ የሰሩትን ነው ሚሰሩት ።

    • @Emamimami
      @Emamimami 2 месяца назад

      ደራርቱ ለዚህ አባባሏ ማፈር አለባት አንቺም ወሬ ብለሽ በማምጣትሽ ማፈር አለብሽ ህግ እና ስርዐት የማያከብሩ ከሆነ ሁሉም አይሂዱ እሱን ደሞ ማድረግ የሚችሉት እዛ ጋር ሀላፊነት የተሰጠው ሰው ነው ብለን ብለን ትተናቸዋል 😂 የቀበሌ ውድድር አደለም ይሄ

    • @ewunetnatsnat
      @ewunetnatsnat 2 месяца назад

      ኮሜንቱ የተፃፈውና በግብፃዊ ይመስላል።

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d 2 месяца назад +2

    በምትኖረው ኑሮ ስለምታውቀው ማብራሪያ አያስፈልግም!!!

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 месяца назад

    ሠሜ ድንቁ!!!!! እባክህ የአግአዚው ማስረሻ የት ገባ????አፈላልገው ወንድምህ አይደል?????

  • @jirusew6374
    @jirusew6374 2 месяца назад +4

    ሰመረ ከአድናቂዎችህ አንዱ ነኝ !! አንተስ እንግሊዝኛ ሳትቀላቅል ብታወራ ፣ ምን ይመስልሃል ??

  • @مرجء
    @مرجء 2 месяца назад +1

    በጣም ደስይላል ምክርህ ግን የሄዱት ሌቦች ናቸው ማለቴ አመራሮቹ ናቸው እሪዘርፍ እያለበሶስት ሰውወክለው ሢዱ 🎉🎉🎉በጣም ነው እኛሐገርቤት ያለነውሰወች በመስኮት እያየን ከንዴት ውጭ ምንም

  • @att5268
    @att5268 2 месяца назад

    የተጀመረው ነገር መቀጠል አለበት እስከመጨረሻ ምክንያቱም በረሐብ የምትሰቃይ ሀገር ይህ ሁሉ ወጪ መጠየቅ አለበት

  • @MEsTAwET-ht7ff
    @MEsTAwET-ht7ff 2 месяца назад

    ሰሜ ካታርን አትናገብን ደሞዝ ይቀነስብናል

  • @fitsumbebi45
    @fitsumbebi45 2 месяца назад

    Tleyaleh iko🎉🎉🎉

  • @mmennurr
    @mmennurr 2 месяца назад +1

    The new cadre

    • @mightyg8545
      @mightyg8545 2 месяца назад +1

      ሂድና በራስህ ሜዳ ተሳደብ

  • @askalemelakesahil6773
    @askalemelakesahil6773 2 месяца назад

    እረ የትም አንሄድም እንጠብቃለን

  • @asmeromyosief5213
    @asmeromyosief5213 2 месяца назад +1

    Seme ⭐⭐⭐⭐⭐

  • @NietsubirGetachew
    @NietsubirGetachew 2 месяца назад

    You tube yalew like bicha hone enji ❤beka kezim belay❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 2 месяца назад

    ሰሜ ኤርሚያስ አመልጋ የተነተውሳ😂😛🤔

  • @DENEKEMAMO
    @DENEKEMAMO 2 месяца назад

    ድል የናፈቀው
    ድል የለመደው
    የኢትዮጵያ ህዝብ
    ብዙ ነገር ቢያጣ ቢያጣ
    በዓለም ሻፒዮን
    በኦሎምፒክ
    በምናገኘው
    የወርቅ
    የብር
    የነሐስ
    ሜዳሊያዎች
    ለቀናትም
    ቢሆን በደስታ ችግሮቻችን
    ለቀናት እረስተን እንደሰት ነበር
    ምነው ሁሉ ነገር እራቀን
    ፈጣሪ አምላካችን እባክህ
    ማረን አስበን

  • @TsegawDereje-c4x
    @TsegawDereje-c4x 2 месяца назад +1

    እኔ ምለው በነበረው ሽጦ ሲጨርስ ዶለር ጨምሮ ሲያገኘው መልሶ እቃ ለማምት ግዥፈት አይፈጥርም ????

  • @MamoSeifu-l6e
    @MamoSeifu-l6e 2 месяца назад

    ሚስተር ሰመረ ...ሐሳብ ከግለሰብ ነው ሚጀምረው ...ያው በቡድን እንድናስብ ስለተጫነብን ስለሆነ ነው...ቲቪ ሐሳብ መንሸራሸሪያ ነው

  • @milkilion696
    @milkilion696 2 месяца назад

    Bro 😂😂😂