Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከኛ በላይ ለኛ የሚያስብልን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ያዉቃል !so መጨነቅ መፍትሔ አይሆንም በተስፋ ሁሉንም ነገር መታገስ ነዉ።መጸለይ መጸለይ መጸለይ 😢😢😢.....ሁሉም መልስ ያገኛል የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ከሁላችንም ጋር ይሁን ❤❤❤!!!
Amen
አሜን አሜን አሜን
I will tell him tomorrow is another day we don't know tomorrow so just try tomorrow I will tell like this ❤
Ement 😊
አሜን
እናመሰግናለን ወንድማች እግዚአብሔር ይስጥልኝ የትግራይ ህዝብ ፅናቱ ይስጠን😢😢😢😢😢😢😢
ፀሎት እንዲያደርግ እና መፅሀፍ ቅዱስ እንዲያነብ እመክረዋለው 🙏🙏🙏
ክፉ መንፈስ በስራችን እንድንረክስ ስራችን አፀይፎን ደግም ከፈጠረን እንድንርቅ ያደርገናል እግዛብሄር የሌለበት ህይወት በቁምም መሞት ነው ገፈ ሲል ልባችን ከጨለማ በቀር ብርሀን ያጣል ስለዚ ቢከብድም እግዚአብሔር ጋር እንዲጣበቅ እመክረዋለው እርሱ ሁሌም መንገድ አለው እፀልይለታለሁም
የእግዚአብሔር ን ቃል ወንጌ እሰብክለታለሁ የሚያፅናው የእግዚአብሔር ቃል ነው
እየሱስ ሕይወት እደሆነ የዘላለም መኖሪያ እንደ ተዘጋጀልን እናገራለሁ ችግር ቢሆን መከራ መከዳት ቢሆንም አስቸጋሪ ሁኔታ ነገር ቢሆንም ከክርስቴስ የሚለየን ነገር የለም የሚናፈቅ እርስት እዳለን በቻልኩት መጠን አስረዳለሁ ሰው በስጋ ቢደክምም የሚያበረታ መንፈስ ተሰቶናል እጄላይ ባለው ገንዘብ በአብሮነት አግዛለው
ሁን ያላለዉ አይሆንም በ ፈጣሪ ስራ አንግባ ታላቁ መፅሃፍ 'ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ' ይላልና መታገስ ይሻለናል
ኧረ ወገን ወዴይት እየሄዳችሁነው እራሳችሁን ጠብቁ እራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም ጠካራሁኑ እንሁን❤❤❤❤❤
እውነተኛ, አመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው። በጣም አመግናለሁ. ብዙ ሊረዳን ነው። ጥሩ ጅምር፣ በሚቀጥለው ጊዜ ቻናሌን ስታስተዋውቁኝ ተስፋ አደርጋለሁ
ማንም ሰው በህይወት ሲኖር ከባድም ሆነ ቀላል ማይፈተን የለም ግን ለምን ከምንል የምናልፍበት ፅናት ስጠኝ ብለን ፈጣሪን መለመን ፈጣሪን ጠይቀን የማያረግልን የለም ሁሉን አሳልፋ አዲስ ህይወት ያሠጠናል
ፈጣሪ የሚፈትነን እና ፈተናን የሚያመጣው አንድም ወደ እርሱ ሊያቀርብን ሲፈልግ ሁለት ደግሞ ዛሬን አልፈን ለነገው የተሻለ ህይወት ሲያዘጋጀን ነው ❤። ፈጣሪ መሸከም የማንችለውን ፈተና አይሰጠንም በምንችለው አቅም ነው ሚሰጠን 🙏🙏ተስፋ አትቁረጥ/ጭ በደምብ ጸልይ ❤
Amlak manenm sew be kfu ngr ayfetnm ehte ያዕቆብ 1:13,1ዮሐንስ 5:19
ተስፋ የእግዚአብሔር ሌላኛው የታማኝነት ስሙ ነው በእግዚአብሔር እንታመን እግዚአብሔር ታማኝ ነው ማንንም አይተውም አይጥልም
ፀሎት እንያርግ እመክረዋለሁ ሕይወት ምትክ የላትም እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቀን❤❤
ቤተክርስቲያን እንዲሄድ እንዲፀልይ የከፋውን ችግሩን ለፈጣሪ እንዲነግር ፈጣሪ ከጭንቅ ከመከራ እንደሚያወጣ እነግረዋለው የዛሬው መከፋቱ ለነገ ደስታ እንደሆነ የማያልፍ ነገር እንደሌሌ የዛሬው ጭንቀቱን ነገ የተሻለ ቀን መቶ ከጭንቀት ወቶ ነገ እንደ ታሪክ እንደሚያወራ በእግዚያብሔር ሁሉም ነገር እንደሚያልፍ አጥብቆ እንዲፀልይ እነግረዋለው የሰው ንግግር ሊሰብረው እንደማይገባ ውድቀቱን የሚመኙትን ሰዎች ከፍ ብሎ ማሳየት እንዳለበት እነግረዋለው❤❤እመብረሀን እናቴ ከነልጇ ከእንደዚ አይነት መከራ ትጠብቀን ሁላችንም በርትተን እንፀልይ❤
ለትግራይ ህዝብ ፅናቱ ይስጣቹ
ሁሉም ነገር በፀሎት ያልፋል። ተስፋ አትቁረጡ። የፈጠረን አይተወንም ብዬ አፅናናለሁ።
እኔ ማዝነዉ ተስፋ ለሚቆርጥ የኢትዮዺያ ወጣት ነዉ; በእርጅና እንኳን ሲመጣብን የሚያስፈራንን ሞት በግድ ምንቀበል ነን ። እባካችሁ ይሄንን ለምታነቡ ወጣቶች; ተስፋ እንዳትቁረጡ! እንኳን እኛ ኢችም ምድር ታልፋለች ።በተፈጠርንበት ሳንቸኩል በእድሜያችን ብዙ እንማር😢😢😢😢😢።
እረ ወገን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሁሉም ያልፋል የማይነጋ ለሊት የለም በፈተና እንጽና እንጹም እንጸልይ
ራስን በማጥፋት ከዝች ዐለም ስቃይ:ከሰወች ክፋት ለማርፍ ሊመስለን ይችላል ነገር ግን ከዘላለም ሞት :ከማያልፍውና ከማይለወጠው ስቃይ ማርፍ አንችልም ይብሳል እንደጂ ....ይልቅ በዝች አለም ስንኖር ሁላችንም በተለያዮ ፈተናወች እናልፋለን ነገር ግን እግ/ር ሳያውቅ በ ህወታችን የሚሆን አንዳች ነገር የለም ወደርሱ እንቅርብ እርሱም ያግዘናል: ይራራልናል :ይመልስልናል:ያሳርፍናል
የማያልፍ የመሰለው ሁሉም ነገር ያልፋል . ይህም ያልፍል ከጌታ ጋር.....
እሱየሰጠንን ነፍስ እሱይዉሰዳት እጂእኛማጥፋት አንችልም አጢአት ነዉ ❤❤❤
አይ ወንድሜ በዚህ ዘመን የልብህን ህመም የሚያይ አይደለም ሊሰማህ የሚፈልግ ሰው አለ ብለህ ነው ከፈጣሪ ውጪ ፈጣሪ ከክፉ ነገር እንዲታደገን መማፀን ይሻላል እህቴ የሆንሸውን አንቺ ብቻ ነሸ የምታውቂው ነፍሰሸ በሰላም ትረፍ💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
በጣም ትክክል
እግዚአብሔር ይጠብቀን አሁን ያለንበት ጊዜ በጣም ከባድ ፍተና የበዛበት ዘመን ነው
እህቶች ወንድሞች እየሱስ ሕይወት ነው ።
“ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።” - 1ኛ ዮሐንስ 5፥12
ፍጡር ነው. እደኛሰው ነው ሰው በፍፁም ፈጣሪ አይሆንም አላሀምዱሊላህ. የአላህ መልክተኛ ነው ኢሳ አለሂ ሰላም. የአላህ ሰላም በሱላይ ይሁን በናቱም በመይሪም አለሂ ሰላም የአላህ ሰላም በሷላይ ይሁን አሜን
@@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” - ዮሐንስ 11፥25
@@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ ኢየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው።
@@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12
My sisters and brothers be strong pray don't give up God is always with us.
ይህ አለም ለሁሉም እኩል አይደለም ተስፋችን በፈጣሪ እጅ እንጂ በሁኔታ አይደለም ወደፈጠረን እንፀልይ እሱጋር ነዉ መልሱ
ሁላችንም እንደአቅማችን በምንችለዉ እንረዳዳ, በየእምነታችን እንፀልይ 🙏🙏🙏ጊዜዉ የፈተና ነዉ ወገኖቼ
ፀሎት አርግ🎉🎉
ፀሎት እንዲያረግ መምከር😢 ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ🥰🙏
Amenamenamen
ወደ ቤተክርስቲያን እወስደዋለሁ የሰው ሳይሆን የእርሱ ፍቅር በሰው ሳይሆን በእርሱ መመረጥ እንደሚያዘልቅ እነግዋለው ፈጣሪ የፈጠረበትን ምክንያት ሳይጨርስ እሱን ከስራው እንዳይስተጓጎል እና የነገዋ ፀሀይ ከዛሬዋ እንደምትሻል እነግረዋለው🎉
ፀሎት አድርጉ ነገሮች ሁሉ ይለወጣሉ ነው ልል የምችለው ኑቲ!!
በጣም መበርታት ያስፈልጋል። ያለንበት ግዜ ከባድ ነው።
ኧረ ወገኖቼ መጥፎ ሀሳብ አታስቡ ራስን ማጥፋትኮ መጨረሻው ጋሀነም ነው ልብ ይስጠን 🙏
ትክክል፡ይሄ፡የመንፈሥ፡ሥራ፡ነው፡ፈጣሪ፡ይማረን
ይቀልዳሉ
አይዞህ ሁሌም ቢሆን ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው ፥ ያቅሜን ያክልም አግዝሃለሁ እለዋለሁ።
ጋደኛዬ እዳታደርጊው በፍፁም እዲህ አይነት ሀሳብ መፍትሄ አይሆንም ሊነጋ ሲል ይጨልማል እደጨለመ አይከርም ከፊታችን ብርሀን እዳለ እዳለ እዳትረሺ ህይወት እዲህ ነው ይህም ያልፋል።
ፈጣሪህን በትግስትና በንፁ ልቦና ለምነው የሁሉም ነገር መልስ ያለው እሱ ጋር ነው::
የማያልፍ ነገር የለም፤ ነገ ሌላ ቀን ነው ፤ ከችግሮቻችን በላይ እግዚአብሔር አለ በሱ ተስፋ አይቆረጥምና።
ተባረክ የሀዘንን ተካፋይ ስለሆንክ እናመሰግናለን 🤲🏾🤲🏾🤲🏾
ከሞት በዃላ ስላለው ህይወት በደንብ ነግረዋለው ኢየሱስ ለሁሉም መፍትሄ እንደሆነ በደንብ ነግረዋለው
እኛን የፈጠረን እግዚአብሔር ነው ። የሚወስደንም እግዚአብሔር ነው ። ራስን ማጥፋት ኃጢአት ነው ። የነገሮች ሁሉ መፍትሔ ከእግዚአብሔር ስለሆነ እግዚአብሔር ተስፋ አድርግ
4 ነገር 1.ፀሎት 2.የእግዚአብሔርን ቃል መፅሐፍ ቅዱስ እንዲያነብ ነግረዋለሁ3.በቻልኩት ሁሉ አብሬው እሆናለሁ 4.እየተሰማው ያለውን ሁሉ እንዲናገር አበረታታሗለሁ
ተመስገን አምላኬ እንኳን ደስ አለሽ
«የማያልፉ የሚመስሉ ብዙ አስቀያሚ ጊዚያቶች አሉ። ብዙ ተስፋ አስቆራጭና መኖራችንን እንድንጠላ እሚያደርጉን ነገሮች አሉ። ነገር ግን እንደምንም ታግሰን ካለፍናቸው ነገ ተረት ይሆናሉ። ባስለቀሱን እንስቃለን»
Yegermale enem ke five years ago Leke endeze aynet chenket west beneberku seate lerase Leke anchi ahune yetetekemshachewn kalate yemejemerea leje neber endetelke sew senageregne kenberkubet chenket west endezebet alefe zare lay yaselekesugne ena heyewten endatefa mekeneyate yeneberute beteley yelejochi abate beterachew kenebetesebu ensu seyalkesu enegene kenelejochi zarelay bedesda ena befeker German Hager eyenoren enegegnalen ehete letewestashe betam amesegenalhu ❤keber ledengel mareyam leje yehune Amen 🙏
አሁን ያጋጠሙህ ችግሮች ፣ ትንሽ ቆይተህ ውሰጥህ አረጋግትህ ፣ ሁሉም ነገር ለፈጣሪ ሰጥተህ ለህይወትህ ሰከንድ የሚሆን እድል ብትሰጥ፣ ችግሮችህ ካንተ በላይ እንድልሆኑ ይገባሃል፣ የጉንዳን ያህል ክብደት አትሰጠውም፣ አንተ ከችግሮችህ በላይ ነህ፣ ፈጣሪ ወደ እዚ ምድር ሰጥትመጣ በአላማ ነው፣ የተፈጠርክበትን አለማ ሳትፈፅም መሄድ እግዘብሔርን ማሳዘን ነው፣ ሰለዚ ፈጣሪ አምኖ በመቀበል ለአለማህ ኑሩበት። አሜን🙏
ለሰው ብላችሁ ክፉ ነገር ለዛውም ወድ ሂወታችሁን አታጥፉ😢😢
አይዞህ ወንድም ተስፋ መቁረጥ የሠይጣን ነው። ሁሉም ነገር ያልፋል። ከችግሮቻችን በላይ የሆነ አምላክ አለ እና። ወደሱ ቅረብ። እሱን በእንባ ጠይቀው። መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ ወደ ቤተክርስቲያን ቅረብ። አይዞኝ ሁሉም ያልፋል።
እኔ ብዙ መከራ ና ችግር አሳልፌ አለሁ ግን መሞት አልፈልግም ልጅ 😢😢እናት አልቦ እድኖር አልፈልግም😢😢
የኔ ማር የማያልፍ ነገር የለም ፆሎት አድርጊ ሁሌ ወደ ውሰጥሸ መጥፎ ሃሳብ ሰመጣ ሁለት ነገር አሰታውሺ 1 የምድሩን ይቅር እና የሰማዮን መንግሰት ማጣትሸን 2 የምወዱሸ ሰዎች አሰቢ ልጅ ባል አባት እናት አሰቢ ያኔ ተሰፋ ይኖርሻል ❤
አይዞሽ እህታችን ይህም ያልፋል
ኦ አምላኬ😢😢😢😢😢😢እበክህን ድራሥልንን😢😢
መፅሀፍ ቅዱስ እንዲያነቡ መክራለው😊
ፀሎት እንዲፀልይ እመከረዋለው እና መፅሀፍ ቅዱስ እሰጠዋለው
ወደ ሀይማኖት አባቶች ጋር እወስደዋለሁ
ጭንቅላትህ ስለዛ ነገር እንዳያሰብ ራሰህን Distract ማድረግ ነዉ ዋናዉ ነገር ። ምክንያቱም ይህ ህይወት ያዘጋጅችልህ መንገድ ስለሆነ ይህንን ችግር ውይም ፈተና የመወጣት ግዴታ ያለብህ አንተ ነህ ። ስለዚህ እንዴት መወጣት እንዳለብህ ነው እንጂ ማሰብ ያለብህ ስለ ችግርህ ደጋግመህ ማሰብ የለብህም ። ዙሮዙሮ መጨረሻ ላይ ጊዜያችን ሲደርስ ሁላችንም መሞታችን አይቀርም ና ልክ ወርቅ ንጽህ ለመሆን በእሳት እንደሚያልፍ አንተም ጠንካራ ለመሆን በችግር ማለፍ አለብህ so እግዚአብሔር እንዲርዳን መጸለይ ነው ።
እግዚያብሆር ላንተ ያዘጋጀው ነገር አለ ወንድሜ አትዘን😭😭😭
አይዞን ጎበዝ እንረታ የአሁን ሁኔታ የከፋና ከትላንቱ በበለጠ ከባድ ቢመስልም ልክ ከዚ ቀደም እንዳለፍነው ሁሉ ይሄንንም እናልፈዋለን ህይወት ሌላ ምዕራፍ አላት እና እንበርታ🙏🙏
እህት ወንድሞቼ በዚችአለም ላይ ስንኖር ክፉም ደግም እናያለን ሀባይቢ እባካችሁ ለሚያልፍ ቀን እራሳችሁን አታጥፉ 😢😢😢😢 ሁሉም ያልፋል እህቶቼ አይዞችሁ ሁላችንም እንሞታለን አምላካችን አላህ እስከፈቀደልን ድርስኖረን በሱፈቃድ እስከሚወስደን እራሳችሁን አታጥፉ እህቶቼ አይዞችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በአገርምበውጭም ያላችሁ የስውዘርሙሉ ክፉአይካችሁ ያልፋል አብሽሩ
Brother 🎉
ህይዎት ያሰለቻል መሄድ ይሻላል ምንም አዲስ ነገር የለም 😢😢😢😊
ኢሳይያስ 54¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁴ አታፍሪምና አትፍሪ፤ አትዋረጂምና አትደንግጪ፤ የሕፃንነትሽንም እፍረት ትረሺዋለሽ፥ የመበለትነትሽንም ስድብ ከእንግዲህ ወዲህ አታስቢም።⁵ ፈጣሪሽ ባልሽ ነው፥ ስሙም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው፤ የእስራኤልም ቅዱስ ታዲጊሽ ነው፥ እርሱም የምድር ሁሉ አምላክ ይባላል። … ¹¹ አንቺ የተቸገርሽ በዐውል ነፋስም የተናወጥሽ ያልተጽናናሽም፥ እነሆ፥ ድንጋዮችሽን ሸላልሜ እገነባለሁ፥ በሰንፔርም እመሠርትሻለሁ።¹² የግንብሽንም ጕልላት በቀይ ዕንቍ፥ በሮችሽንም በሚያብረቀርቅ ዕንቍ፥ ዳርቻሽንም ሁሉ በከበሩ ድንጋዮች እሠራለሁ።
አር ተው ያልፍል አይዞን እሱ የፍጠርን እሥኪውስደን ምንድነው እማቸኩለን
ለአንድ ሰው ከእግዚአብሔር የተላከዓላማ እንዳለው እና አላማውን መፈለግ እንዳለበት እመክረዋለሁ።ይቺን comment ለምታነቡ ሁሉ እየሱስ ያድናል።
እራስን ማጥፋት ከምድር የከፋ ገሐነም እሳት ይጠበቀናል እና ፀሎት አርጉ ምንም ቢከፋችሁ እራስ ማጥፋት አታስቡ ሁሉም ያልፋል መንፈሳዊ ትረካና መንፈሳዊ ፊልሞች ካያችሁ ሁሉ በእግዚአብሔር ይሆናል ተስፋችሁ እመኑኝ 😢😢😢
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን በቃቹ ይበለን ።የቻልኩትን ያህል አፅናናታለሁ የራሴን የሂወት ታሪክ እነግራታለሁ።የሚያልፈውን ችግር እንደማያልፍ አድርጎ ሹክ የሚለንን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልን ።ሰው በእግዚአብሔር እጅ የተሰራ ክቡር ፍጡር ነው ክብር ለራሳችን! ክብር ለሰው ልጅ ሁሉ!!!
የማቴዎስ ወንጌል 11-28 እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። eyesus yewadhal eysus lanta motolhal damom ba 3 kan tansetol eysus yasrefhal kazi alm dekam
Egziabern tesfa yemiadergu lezelalem aywedkum fetarin bcha yizen eniguaz
እግዚአብሔር አለኮ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ሁሉም ለበጎ ነዉ
እኔ የመጀመሪያ ጊዜ ይህን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ግን ይህ ነገር የሚከሰተው ዋነኛ ምክንያቱ ደስታ ማጣት ነው
እኔ ልል የምችለው ሰይጣን ተስፋ የለውም ግን ተስፋ አይቆርጥም ክቡሩ የሰው ልጅ ተስፋ አለው ከአምላኩ የተሰጠው ግን ተስፋ ይቆርጣል እና ሕይወትን በክርስቶስ ማስገዛት ብሩህ ስለሚያደርግ ፈጣሪን መቅረብ አስፈላጊ ነው ብዙ ጊዜ እራሳችንን ለማጥፋት የምንሞክረው ተስፋ በማጣትና ምንም የምንጨብጠው ነገር እንደሌለን ሲሰማን ነው ስለዚ የዚ መድሀኒቱ ከሌለን ይልቅ ያለንን ብናይ የበለጡንን ሳይሆን ከኛም በታች በብዙ እየተፈተኑ ያሉ ሰዎች እንዳሉ ማሰብ ብሎም ሁሉም ነገር የምታገኘው እግዚአብሔር ሲፈቅድ መሆኑን ካወቅን ደግሞ ለማሰብ እድል እናገኛለን ብዬ አምናለሁ ።
ወደምያምንበት የእምነት ቦታ እወስደዋለሁ እዛ የምሰማውን ነገር አልቅሶ ለእግዚአብሔር እንድነግረው መረጋጋትን እንድያገኝ አደርጋለሁ ከዚያ ብቻውን እንዳትሆን ብቸኝነት እንዳይሰማት ወደቤቴ እወስዳታለው እስክትረጋጋ ለዛ ያበቃትን ስሜት ተወያይተንበት መፍትሔ እንፈልጋለን በዚህም ካልተስተካከለ ወደ አይምሮ ሀክም ቤት እወስዳታለው
NEVER GIVE UP!
ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ያመጣል ተስፋ አትቁረጥ አይዞህ እለዋለሁ
ያልፋል የማያልፋ የመሰለህ ብዬ አፅናናዋለሁ
ሁሉም ያልፋል የማያልፈው ፈጣሪ ሁሉን ያሳልፍልሃል አይዞህ እለዋለሁ።
ራሱን የሚያጠፋ ሁሉ ከእግዚአብሔር ምህረት የለውም የዚህ ዓለም መከራ የቱንም ያህል ቢከፋ ምንም አይነት ጭንቀት ቢገጥመን ሁሉም ያልፋል ። ነገር ግን ራስን ማጥፋት የዘለዓለም ህይወትን ያሳጣናል ለሚያልፍ ቀን የማያልፈውን ዘላለማዊ መከራ ወደራሳችን አንጋብዝ። ተጠንቀቁ።!!!!
ወንድሜ ተው ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ለአንተ አዲስ ቀን አለው ታገስ ፀልይ እግዚአብሔር ይረደሃል አይዞህ በርታ ❤❤❤እለዋለው
ያአሏህ በርግጥ ሁሉም ነገር ያስጠላል ግን ለሁሉምነገር መታገስ ያስፈልጋል
በቀጥታ መንፈሳዊ ቦታ ወስጄ መንፈሳዊ እርዳታ እንዲያገኙ አደርጋለሁ ፀሎትና የእግዚአብሄር ቃል የማይፈታው ችግር የለም
ሁሌም ቢሆን በፈጣሪ እምነትና ተስፋ እንዲኖራቸው መምከርና ሰው ለሰው መድሀኒት እንደሆነ ሁሉ መጥፍያም ስለሚሆን ወደ ህይወታችን ሚገቡትን ሰዎች መጠንቀቅ ያስፈልጋል
i cant hold my tears omy beautiful girl, everyone has hidden pain in their heart, omg hulum merotal malet new ere geta hoi tolo na,
ፈጣሪ ከፈጠረህ ህይወትህ ያንተ ሳትሆን የፈጣሪ ነች ሰለዚህ አንተ ያለስልጣንህ እንዴት ታጠፉታለህ ....በርታ በል ተስፋ አትቁረጥ ....
ከቻልኩ ጭንቀቱ እስከሚለቀው እስከ ሚረጋጋ ድረስ አብሬው እሆናለሁ ካልቻልኩም ወደ ፈጣሪው እንዲመለስ ፈጣሪው እንዲፈራ እመክረዋለሁ
ሁሉም ያልፋል ዛሬም ያልፋል ተመስገን በል መጨነቅና ራስህን ማጥፋት ትርፉ ሀጢያት ነው።ከ ችግርህ በላይ ነው መሆን ያለብህ
egziabher hulem ljun aytewm hulun ngr lftari stew
ፈጣሪ ሁሉን መልካም ያደርጋልና አይዞህ እለዋለሁ
ፈጣሪ የፈጠረህ ለተልዕኮ ነውና ተልኮህን በፅም ፈጣሪን አታሳዝነው።ያኔ ና ይልሀልና ተስፋ አትቁረጥ
እንኳን ችግራችን እኛ እናልፋለን በርታ ሁሉም ያልፋል ነው የምለው
አንድ ጋዳኛየ በ2012 አ/ም የ10ኛ ክፍል ተፈታኝ ነበረ ከዛ ውጤቱ ሲመጣ 1.8 አመጣ በጣም ተናደደ አበደ ..ተው ወንድሜ ተረጋጋ ተስፋ አትቁረጥ ብየ በስንት መንካራ አሳመንኩት እኔም ደስ አለኝ በል ወንድሜ የሄ የኔ ስጦታ ነው ብየ የቅዱስ ሚካኤል እና የቅዱስ ገብሪኤል ስእልተ አድህኖ ሰጠሁት እሹይ ብሎ ኪሱ ከተተው በዛ ተለያየን፤ እኔ እየደወልኩ እከታተለው ነበር ሰላም ነህ ሲለው ሚኪኤል ገብሪኤል ይዤ ምን እሆናለሁ ብልህ ነው ይለኛል እኔም ደስ ይለኛል እና ሁላችን በየእምነታችን እንፀልኝ አሜን።
እናመሰግናለን ወንድማችን💖💖😍
ፀሎት እንያርግ እመክረዋለሁ እና መፅሀፍ ቅዱስ እንዲያነብ እመክረዋለው ሕይወት ምትክ የላትም እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቀን
ሁሉም ለይምሰል ነው ሁልግዜ ማስመሰል በጣም ይከብዳል ሁሌ ደናነሽ ስሉኝ ደናነኝ ማለት አይከብዲም ምርር ነው ያለኝ ማስመሰል😢😢😢
ሁሉ በጊዜው ያልፋል ፈጣሪ መልካሙን ያመጣል አይዞህ እለዋለሁ
ፀሎት እንዲያረግ መምከር
ግን የዝች ልጅ የሚያሳዝነው ነገር ይህቺ ልጅ እንዴት ስው እንዳደከማትና ተስፉዋን እንዴት እንደነጠቃት ማየት ይቻላል ማንም ስው አለው ማለት ትቶ አሁን ላይ ባለው ሆናል ግን ስንቶቻችን ነን ለስው ልጅ ሰላም የምንስጠው የስውን ልብ እንደመስብር በአለም ላይ ክፍት የለም አንጅት የምትበላ ልጅ ናት እኔም በቅርብ ቀን እራሴን መጥፉ ነገር ውስጥ አገኛውት ግን ምን ይባላል እልፉ ሲባል እልፍ ይገኛል ዝምብሎ መጋዝ አካባቢን መላወጥ ከዛን ህይወት መጀመር እግዚአብሔር ትንሽ መጠበቅ ይመጣል
ምንም ያለችበት ነገር ከባድ በጣም ከባድ ቢሆንም እራስን ማጥፋት በእግዚአብሔር ዘንድ ቅጣት አለው በምድር ሳይደላ የሰማዮን ማበላሸት እህቴ በእውነት ይህም ቀን እኮ ብከብድም ያልፍ ነበር በህይወት ብትኖሮ ኖሮ እንግዲህ ምን ይባላል ነፍስ ይማር እንበል እንደ ወጉ ግን ግን እራስን ያጠፋ በእግዚአብሔር ዘንድ ምሕረት የለውም የሰራውን እሱ ነበር መውሰድ የምችለው ለቤተ ሰብሽ መፅናናትን ይስጣቸው
በስደት ያራቺ ወገኖቺ ፈጣሪ የረፍትእጀራ ይስጠን ከድገተኛሞትና ሀዘን ይጠብቀን😢😢😢
እግዘብሔር የሚያደርገው ነገር ሁሉጨለበጎ ነው እለዋላው
ፀሎት እንዲያድርግ እነግረዋለሁ እና ቤተክርስቲያን አብሮኝ እንዲሂዱ እርጌ ለአባት ተናግሬ በምክር በትምህርት እንድገስፁት ማረግ
እግዚአብሔር የማይወደዉ ስራ እንደሆነና ሀጥያት ጭምር እንደሆነ ተግቶ እንዲፀልይ እመክረዋለሁ
"ኢነላሀ ማአ ሳቢሪን "አላህ ከታጋሾች ጋር ነው
አቤቱ ማረን እግዚአብሔር አምላክ በምህረት ይጎብኘን ሰላሙን ይስጠን ፍቅር ይኑረን እራስን ማጥፋት መፍትሄ አይህንም ሁለተኛ ሞት ነው የእግዚአብሔርን ቃል ማንበብ መፅናት ያስፈልጋል✝️❤❤
ፈጣሪ ስለሚወዳህ ነው የሚፈትነህ ፈታናውን ያለፈ ሰው ግን እድሜ ልክ ደስተኛ ትሆናለህ
እኔም ህይዎት ደክሞኛል አይዞሽ ባይ ማጣት መጠጋ ማጣት ብቻ ብዙ ሰው ማጣት እውነትሽን ነው ብንሄድ ይሻላል ጠብቂኝ በቅርቡ ነፊስሽን ይማር
እኔ የማደርገው እንደምንም ብዬ አገኘዋለው በዛችው ሰአት። አለበለዚያ ደግሞ የእግዚአብሄርን ቃል እነግረዋለው ከምንም በላይ እጸልይለታለው
ከኛ በላይ ለኛ የሚያስብልን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ያዉቃል !so መጨነቅ መፍትሔ አይሆንም በተስፋ ሁሉንም ነገር መታገስ ነዉ።መጸለይ መጸለይ መጸለይ 😢😢😢.....ሁሉም መልስ ያገኛል የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ከሁላችንም ጋር ይሁን ❤❤❤!!!
Amen
አሜን አሜን አሜን
I will tell him tomorrow is another day we don't know tomorrow so just try tomorrow I will tell like this ❤
Ement 😊
አሜን
እናመሰግናለን ወንድማች እግዚአብሔር ይስጥልኝ የትግራይ ህዝብ ፅናቱ ይስጠን😢😢😢😢😢😢😢
ፀሎት እንዲያደርግ እና መፅሀፍ ቅዱስ እንዲያነብ እመክረዋለው 🙏🙏🙏
ክፉ መንፈስ በስራችን እንድንረክስ ስራችን አፀይፎን ደግም ከፈጠረን እንድንርቅ ያደርገናል እግዛብሄር የሌለበት ህይወት በቁምም መሞት ነው ገፈ ሲል ልባችን ከጨለማ በቀር ብርሀን ያጣል ስለዚ ቢከብድም እግዚአብሔር ጋር እንዲጣበቅ እመክረዋለው እርሱ ሁሌም መንገድ አለው እፀልይለታለሁም
የእግዚአብሔር ን ቃል ወንጌ እሰብክለታለሁ የሚያፅናው የእግዚአብሔር ቃል ነው
እየሱስ ሕይወት እደሆነ የዘላለም መኖሪያ እንደ ተዘጋጀልን እናገራለሁ ችግር ቢሆን መከራ መከዳት ቢሆንም አስቸጋሪ ሁኔታ ነገር ቢሆንም ከክርስቴስ የሚለየን ነገር የለም የሚናፈቅ እርስት እዳለን በቻልኩት መጠን አስረዳለሁ ሰው በስጋ ቢደክምም የሚያበረታ መንፈስ ተሰቶናል እጄላይ ባለው ገንዘብ በአብሮነት አግዛለው
ሁን ያላለዉ አይሆንም በ ፈጣሪ ስራ አንግባ ታላቁ መፅሃፍ 'ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ' ይላልና መታገስ ይሻለናል
ኧረ ወገን ወዴይት እየሄዳችሁነው እራሳችሁን ጠብቁ እራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም ጠካራሁኑ እንሁን❤❤❤❤❤
እውነተኛ, አመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው። በጣም አመግናለሁ. ብዙ ሊረዳን ነው። ጥሩ ጅምር፣ በሚቀጥለው ጊዜ ቻናሌን ስታስተዋውቁኝ ተስፋ አደርጋለሁ
ማንም ሰው በህይወት ሲኖር ከባድም ሆነ ቀላል ማይፈተን የለም ግን ለምን ከምንል የምናልፍበት ፅናት ስጠኝ ብለን ፈጣሪን መለመን ፈጣሪን ጠይቀን የማያረግልን የለም ሁሉን አሳልፋ አዲስ ህይወት ያሠጠናል
ፈጣሪ የሚፈትነን እና ፈተናን የሚያመጣው አንድም ወደ እርሱ ሊያቀርብን ሲፈልግ ሁለት ደግሞ ዛሬን አልፈን ለነገው የተሻለ ህይወት ሲያዘጋጀን ነው ❤። ፈጣሪ መሸከም የማንችለውን ፈተና አይሰጠንም በምንችለው አቅም ነው ሚሰጠን 🙏🙏ተስፋ አትቁረጥ/ጭ በደምብ ጸልይ ❤
Amlak manenm sew be kfu ngr ayfetnm ehte ያዕቆብ 1:13,1ዮሐንስ 5:19
ተስፋ የእግዚአብሔር ሌላኛው የታማኝነት ስሙ ነው በእግዚአብሔር እንታመን እግዚአብሔር ታማኝ ነው ማንንም አይተውም አይጥልም
ፀሎት እንያርግ እመክረዋለሁ ሕይወት ምትክ የላትም እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቀን❤❤
ቤተክርስቲያን እንዲሄድ እንዲፀልይ የከፋውን ችግሩን ለፈጣሪ እንዲነግር ፈጣሪ ከጭንቅ ከመከራ እንደሚያወጣ እነግረዋለው የዛሬው መከፋቱ ለነገ ደስታ እንደሆነ የማያልፍ ነገር እንደሌሌ የዛሬው ጭንቀቱን ነገ የተሻለ ቀን መቶ ከጭንቀት ወቶ ነገ እንደ ታሪክ እንደሚያወራ በእግዚያብሔር ሁሉም ነገር እንደሚያልፍ አጥብቆ እንዲፀልይ እነግረዋለው የሰው ንግግር ሊሰብረው እንደማይገባ ውድቀቱን የሚመኙትን ሰዎች ከፍ ብሎ ማሳየት እንዳለበት እነግረዋለው❤❤እመብረሀን እናቴ ከነልጇ ከእንደዚ አይነት መከራ ትጠብቀን ሁላችንም በርትተን እንፀልይ❤
ለትግራይ ህዝብ ፅናቱ ይስጣቹ
ሁሉም ነገር በፀሎት ያልፋል። ተስፋ አትቁረጡ። የፈጠረን አይተወንም ብዬ አፅናናለሁ።
እኔ ማዝነዉ ተስፋ ለሚቆርጥ የኢትዮዺያ ወጣት ነዉ;
በእርጅና እንኳን ሲመጣብን የሚያስፈራንን ሞት በግድ ምንቀበል ነን ። እባካችሁ ይሄንን ለምታነቡ ወጣቶች; ተስፋ እንዳትቁረጡ!
እንኳን እኛ ኢችም ምድር ታልፋለች ።
በተፈጠርንበት ሳንቸኩል በእድሜያችን ብዙ እንማር😢😢😢😢😢።
እረ ወገን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሁሉም ያልፋል የማይነጋ ለሊት የለም በፈተና እንጽና እንጹም እንጸልይ
ራስን በማጥፋት ከዝች ዐለም ስቃይ:ከሰወች ክፋት ለማርፍ ሊመስለን ይችላል ነገር ግን ከዘላለም ሞት :ከማያልፍውና ከማይለወጠው ስቃይ ማርፍ አንችልም ይብሳል እንደጂ ....ይልቅ በዝች አለም ስንኖር ሁላችንም በተለያዮ ፈተናወች እናልፋለን ነገር ግን እግ/ር ሳያውቅ በ ህወታችን የሚሆን አንዳች ነገር የለም ወደርሱ እንቅርብ እርሱም ያግዘናል: ይራራልናል :ይመልስልናል:ያሳርፍናል
የማያልፍ የመሰለው ሁሉም ነገር ያልፋል .
ይህም ያልፍል ከጌታ ጋር.....
እሱየሰጠንን ነፍስ እሱይዉሰዳት እጂእኛማጥፋት አንችልም አጢአት ነዉ ❤❤❤
አይ ወንድሜ በዚህ ዘመን የልብህን ህመም የሚያይ አይደለም ሊሰማህ የሚፈልግ ሰው አለ ብለህ ነው ከፈጣሪ ውጪ ፈጣሪ ከክፉ ነገር እንዲታደገን መማፀን ይሻላል እህቴ የሆንሸውን አንቺ ብቻ ነሸ የምታውቂው ነፍሰሸ በሰላም ትረፍ💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
በጣም ትክክል
እግዚአብሔር ይጠብቀን አሁን ያለንበት ጊዜ በጣም ከባድ ፍተና የበዛበት ዘመን ነው
እህቶች ወንድሞች እየሱስ ሕይወት ነው ።
“ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።”
- 1ኛ ዮሐንስ 5፥12
ፍጡር ነው. እደኛሰው ነው ሰው በፍፁም ፈጣሪ አይሆንም አላሀምዱሊላህ. የአላህ መልክተኛ ነው ኢሳ አለሂ ሰላም. የአላህ ሰላም በሱላይ ይሁን በናቱም በመይሪም አለሂ ሰላም የአላህ ሰላም በሷላይ ይሁን አሜን
@@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤”
- ዮሐንስ 11፥25
@@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ ኢየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው።
@@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
- ዮሐንስ 1፥12
My sisters and brothers be strong pray don't give up God is always with us.
ይህ አለም ለሁሉም እኩል አይደለም
ተስፋችን በፈጣሪ እጅ እንጂ በሁኔታ አይደለም ወደፈጠረን እንፀልይ እሱጋር ነዉ መልሱ
ሁላችንም እንደአቅማችን በምንችለዉ እንረዳዳ, በየእምነታችን እንፀልይ 🙏🙏🙏ጊዜዉ የፈተና ነዉ ወገኖቼ
ፀሎት አርግ🎉🎉
ፀሎት እንዲያረግ መምከር😢 ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ🥰🙏
Amenamenamen
ወደ ቤተክርስቲያን እወስደዋለሁ የሰው ሳይሆን የእርሱ ፍቅር በሰው ሳይሆን በእርሱ መመረጥ እንደሚያዘልቅ እነግዋለው ፈጣሪ የፈጠረበትን ምክንያት ሳይጨርስ እሱን ከስራው እንዳይስተጓጎል እና የነገዋ ፀሀይ ከዛሬዋ እንደምትሻል እነግረዋለው🎉
ፀሎት አድርጉ ነገሮች ሁሉ ይለወጣሉ ነው ልል የምችለው ኑቲ!!
በጣም መበርታት ያስፈልጋል። ያለንበት ግዜ ከባድ ነው።
ኧረ ወገኖቼ መጥፎ ሀሳብ አታስቡ ራስን ማጥፋትኮ መጨረሻው ጋሀነም ነው ልብ ይስጠን 🙏
ትክክል፡ይሄ፡የመንፈሥ፡ሥራ፡ነው፡ፈጣሪ፡ይማረን
ይቀልዳሉ
አይዞህ ሁሌም ቢሆን ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው ፥ ያቅሜን ያክልም አግዝሃለሁ እለዋለሁ።
ጋደኛዬ እዳታደርጊው በፍፁም እዲህ አይነት ሀሳብ መፍትሄ አይሆንም ሊነጋ ሲል ይጨልማል እደጨለመ አይከርም ከፊታችን ብርሀን እዳለ እዳለ እዳትረሺ ህይወት እዲህ ነው ይህም ያልፋል።
ፈጣሪህን በትግስትና በንፁ ልቦና ለምነው የሁሉም ነገር መልስ ያለው እሱ ጋር ነው::
የማያልፍ ነገር የለም፤ ነገ ሌላ ቀን ነው ፤ ከችግሮቻችን በላይ እግዚአብሔር አለ በሱ ተስፋ አይቆረጥምና።
ተባረክ የሀዘንን ተካፋይ ስለሆንክ እናመሰግናለን 🤲🏾🤲🏾🤲🏾
ከሞት በዃላ ስላለው ህይወት በደንብ ነግረዋለው ኢየሱስ ለሁሉም መፍትሄ እንደሆነ በደንብ ነግረዋለው
እኛን የፈጠረን እግዚአብሔር ነው ። የሚወስደንም እግዚአብሔር ነው ። ራስን ማጥፋት ኃጢአት ነው ። የነገሮች ሁሉ መፍትሔ ከእግዚአብሔር ስለሆነ እግዚአብሔር ተስፋ አድርግ
4 ነገር
1.ፀሎት
2.የእግዚአብሔርን ቃል መፅሐፍ ቅዱስ እንዲያነብ ነግረዋለሁ
3.በቻልኩት ሁሉ አብሬው እሆናለሁ
4.እየተሰማው ያለውን ሁሉ እንዲናገር አበረታታሗለሁ
ተመስገን አምላኬ እንኳን ደስ አለሽ
«የማያልፉ የሚመስሉ ብዙ አስቀያሚ ጊዚያቶች አሉ። ብዙ ተስፋ አስቆራጭና መኖራችንን እንድንጠላ እሚያደርጉን ነገሮች አሉ። ነገር ግን እንደምንም ታግሰን ካለፍናቸው ነገ ተረት ይሆናሉ። ባስለቀሱን እንስቃለን»
Yegermale enem ke five years ago Leke endeze aynet chenket west beneberku seate lerase Leke anchi ahune yetetekemshachewn kalate yemejemerea leje neber endetelke sew senageregne kenberkubet chenket west endezebet alefe zare lay yaselekesugne ena heyewten endatefa mekeneyate yeneberute beteley yelejochi abate beterachew kenebetesebu ensu seyalkesu enegene kenelejochi zarelay bedesda ena befeker German Hager eyenoren enegegnalen ehete letewestashe betam amesegenalhu ❤keber ledengel mareyam leje yehune Amen 🙏
አሁን ያጋጠሙህ ችግሮች ፣ ትንሽ ቆይተህ ውሰጥህ አረጋግትህ ፣ ሁሉም ነገር ለፈጣሪ ሰጥተህ ለህይወትህ ሰከንድ የሚሆን እድል ብትሰጥ፣ ችግሮችህ ካንተ በላይ እንድልሆኑ ይገባሃል፣ የጉንዳን ያህል ክብደት አትሰጠውም፣ አንተ ከችግሮችህ በላይ ነህ፣ ፈጣሪ ወደ እዚ ምድር ሰጥትመጣ በአላማ ነው፣ የተፈጠርክበትን አለማ ሳትፈፅም መሄድ እግዘብሔርን ማሳዘን ነው፣ ሰለዚ ፈጣሪ አምኖ በመቀበል ለአለማህ ኑሩበት።
አሜን🙏
ለሰው ብላችሁ ክፉ ነገር ለዛውም ወድ ሂወታችሁን አታጥፉ😢😢
አይዞህ ወንድም ተስፋ መቁረጥ የሠይጣን ነው። ሁሉም ነገር ያልፋል። ከችግሮቻችን በላይ የሆነ አምላክ አለ እና። ወደሱ ቅረብ። እሱን በእንባ ጠይቀው። መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ ወደ ቤተክርስቲያን ቅረብ። አይዞኝ ሁሉም ያልፋል።
እኔ ብዙ መከራ ና ችግር አሳልፌ አለሁ ግን መሞት አልፈልግም ልጅ 😢😢እናት አልቦ እድኖር አልፈልግም😢😢
የኔ ማር የማያልፍ ነገር የለም ፆሎት አድርጊ ሁሌ ወደ ውሰጥሸ መጥፎ ሃሳብ ሰመጣ ሁለት ነገር አሰታውሺ
1 የምድሩን ይቅር እና የሰማዮን መንግሰት ማጣትሸን
2 የምወዱሸ ሰዎች አሰቢ ልጅ ባል አባት እናት አሰቢ ያኔ ተሰፋ ይኖርሻል ❤
አይዞሽ እህታችን ይህም ያልፋል
ኦ አምላኬ😢😢😢😢😢😢እበክህን ድራሥልንን😢😢
መፅሀፍ ቅዱስ እንዲያነቡ መክራለው😊
ፀሎት እንዲፀልይ እመከረዋለው እና መፅሀፍ ቅዱስ እሰጠዋለው
ወደ ሀይማኖት አባቶች ጋር እወስደዋለሁ
ጭንቅላትህ ስለዛ ነገር እንዳያሰብ ራሰህን Distract ማድረግ ነዉ ዋናዉ ነገር ። ምክንያቱም ይህ ህይወት ያዘጋጅችልህ መንገድ ስለሆነ ይህንን ችግር ውይም ፈተና የመወጣት ግዴታ ያለብህ አንተ ነህ ። ስለዚህ እንዴት መወጣት እንዳለብህ ነው እንጂ ማሰብ ያለብህ ስለ ችግርህ ደጋግመህ ማሰብ የለብህም ። ዙሮዙሮ መጨረሻ ላይ ጊዜያችን ሲደርስ ሁላችንም መሞታችን አይቀርም ና ልክ ወርቅ ንጽህ ለመሆን በእሳት እንደሚያልፍ አንተም ጠንካራ ለመሆን በችግር ማለፍ አለብህ so እግዚአብሔር እንዲርዳን መጸለይ ነው ።
እግዚያብሆር ላንተ ያዘጋጀው ነገር አለ ወንድሜ አትዘን😭😭😭
አይዞን ጎበዝ እንረታ የአሁን ሁኔታ የከፋና ከትላንቱ በበለጠ ከባድ ቢመስልም ልክ ከዚ ቀደም እንዳለፍነው ሁሉ ይሄንንም እናልፈዋለን ህይወት ሌላ ምዕራፍ አላት እና እንበርታ🙏🙏
እህት ወንድሞቼ በዚችአለም ላይ ስንኖር ክፉም ደግም እናያለን ሀባይቢ እባካችሁ ለሚያልፍ ቀን እራሳችሁን አታጥፉ 😢😢😢😢 ሁሉም ያልፋል እህቶቼ አይዞችሁ ሁላችንም እንሞታለን አምላካችን አላህ እስከፈቀደልን ድርስኖረን በሱፈቃድ እስከሚወስደን እራሳችሁን አታጥፉ እህቶቼ አይዞችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በአገርምበውጭም ያላችሁ የስውዘርሙሉ ክፉአይካችሁ ያልፋል አብሽሩ
Brother 🎉
ህይዎት ያሰለቻል መሄድ ይሻላል ምንም አዲስ ነገር የለም 😢😢😢😊
ኢሳይያስ 54
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ አታፍሪምና አትፍሪ፤ አትዋረጂምና አትደንግጪ፤ የሕፃንነትሽንም እፍረት ትረሺዋለሽ፥ የመበለትነትሽንም ስድብ ከእንግዲህ ወዲህ አታስቢም።
⁵ ፈጣሪሽ ባልሽ ነው፥ ስሙም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው፤ የእስራኤልም ቅዱስ ታዲጊሽ ነው፥ እርሱም የምድር ሁሉ አምላክ ይባላል።
…
¹¹ አንቺ የተቸገርሽ በዐውል ነፋስም የተናወጥሽ ያልተጽናናሽም፥ እነሆ፥ ድንጋዮችሽን ሸላልሜ እገነባለሁ፥ በሰንፔርም እመሠርትሻለሁ።
¹² የግንብሽንም ጕልላት በቀይ ዕንቍ፥ በሮችሽንም በሚያብረቀርቅ ዕንቍ፥ ዳርቻሽንም ሁሉ በከበሩ ድንጋዮች እሠራለሁ።
አር ተው ያልፍል አይዞን እሱ የፍጠርን እሥኪውስደን ምንድነው እማቸኩለን
ለአንድ ሰው ከእግዚአብሔር የተላከ
ዓላማ እንዳለው እና አላማውን መፈለግ እንዳለበት እመክረዋለሁ።ይቺን comment ለምታነቡ ሁሉ እየሱስ ያድናል።
እራስን ማጥፋት ከምድር የከፋ ገሐነም እሳት ይጠበቀናል እና ፀሎት አርጉ ምንም ቢከፋችሁ እራስ ማጥፋት አታስቡ ሁሉም ያልፋል መንፈሳዊ ትረካና መንፈሳዊ ፊልሞች ካያችሁ ሁሉ በእግዚአብሔር ይሆናል ተስፋችሁ እመኑኝ 😢😢😢
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን በቃቹ ይበለን ።
የቻልኩትን ያህል አፅናናታለሁ የራሴን የሂወት ታሪክ እነግራታለሁ።
የሚያልፈውን ችግር እንደማያልፍ አድርጎ ሹክ የሚለንን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልን ።ሰው በእግዚአብሔር እጅ የተሰራ ክቡር ፍጡር ነው ክብር ለራሳችን! ክብር ለሰው ልጅ ሁሉ!!!
የማቴዎስ ወንጌል 11-28 እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። eyesus yewadhal eysus lanta motolhal damom ba 3 kan tansetol eysus yasrefhal kazi alm dekam
Egziabern tesfa yemiadergu lezelalem aywedkum fetarin bcha yizen eniguaz
እግዚአብሔር አለኮ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ሁሉም ለበጎ ነዉ
እኔ የመጀመሪያ ጊዜ ይህን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ግን ይህ ነገር የሚከሰተው ዋነኛ ምክንያቱ ደስታ ማጣት ነው
እኔ ልል የምችለው ሰይጣን ተስፋ የለውም ግን ተስፋ አይቆርጥም ክቡሩ የሰው ልጅ ተስፋ አለው ከአምላኩ የተሰጠው ግን ተስፋ ይቆርጣል እና ሕይወትን በክርስቶስ ማስገዛት ብሩህ ስለሚያደርግ ፈጣሪን መቅረብ አስፈላጊ ነው ብዙ ጊዜ እራሳችንን ለማጥፋት የምንሞክረው ተስፋ በማጣትና ምንም የምንጨብጠው ነገር እንደሌለን ሲሰማን ነው ስለዚ የዚ መድሀኒቱ ከሌለን ይልቅ ያለንን ብናይ የበለጡንን ሳይሆን ከኛም በታች በብዙ እየተፈተኑ ያሉ ሰዎች እንዳሉ ማሰብ ብሎም ሁሉም ነገር የምታገኘው እግዚአብሔር ሲፈቅድ መሆኑን ካወቅን ደግሞ ለማሰብ እድል እናገኛለን ብዬ አምናለሁ ።
ወደምያምንበት የእምነት ቦታ እወስደዋለሁ እዛ የምሰማውን ነገር አልቅሶ ለእግዚአብሔር እንድነግረው መረጋጋትን እንድያገኝ አደርጋለሁ ከዚያ ብቻውን እንዳትሆን ብቸኝነት እንዳይሰማት ወደቤቴ እወስዳታለው እስክትረጋጋ ለዛ ያበቃትን ስሜት ተወያይተንበት መፍትሔ እንፈልጋለን በዚህም ካልተስተካከለ ወደ አይምሮ ሀክም ቤት እወስዳታለው
NEVER GIVE UP!
ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ያመጣል ተስፋ አትቁረጥ አይዞህ እለዋለሁ
ያልፋል የማያልፋ የመሰለህ ብዬ አፅናናዋለሁ
ሁሉም ያልፋል የማያልፈው ፈጣሪ ሁሉን ያሳልፍልሃል አይዞህ እለዋለሁ።
ራሱን የሚያጠፋ ሁሉ ከእግዚአብሔር ምህረት የለውም የዚህ ዓለም መከራ የቱንም ያህል ቢከፋ ምንም አይነት ጭንቀት ቢገጥመን ሁሉም ያልፋል ። ነገር ግን ራስን ማጥፋት የዘለዓለም ህይወትን ያሳጣናል ለሚያልፍ ቀን የማያልፈውን ዘላለማዊ መከራ ወደራሳችን አንጋብዝ። ተጠንቀቁ።!!!!
ወንድሜ ተው ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ለአንተ አዲስ ቀን አለው ታገስ ፀልይ እግዚአብሔር ይረደሃል አይዞህ በርታ ❤❤❤እለዋለው
ያአሏህ በርግጥ ሁሉም ነገር ያስጠላል ግን ለሁሉምነገር መታገስ ያስፈልጋል
በቀጥታ መንፈሳዊ ቦታ ወስጄ መንፈሳዊ እርዳታ እንዲያገኙ አደርጋለሁ ፀሎትና የእግዚአብሄር ቃል የማይፈታው ችግር የለም
ሁሌም ቢሆን በፈጣሪ እምነትና ተስፋ እንዲኖራቸው መምከርና ሰው ለሰው መድሀኒት እንደሆነ ሁሉ መጥፍያም ስለሚሆን ወደ ህይወታችን ሚገቡትን ሰዎች መጠንቀቅ ያስፈልጋል
i cant hold my tears omy beautiful girl, everyone has hidden pain in their heart, omg hulum merotal malet new ere geta hoi tolo na,
ፈጣሪ ከፈጠረህ ህይወትህ ያንተ ሳትሆን የፈጣሪ ነች ሰለዚህ አንተ ያለስልጣንህ እንዴት ታጠፉታለህ ....በርታ በል ተስፋ አትቁረጥ ....
ከቻልኩ ጭንቀቱ እስከሚለቀው እስከ ሚረጋጋ ድረስ አብሬው እሆናለሁ ካልቻልኩም ወደ ፈጣሪው እንዲመለስ ፈጣሪው እንዲፈራ እመክረዋለሁ
ሁሉም ያልፋል ዛሬም ያልፋል ተመስገን በል መጨነቅና ራስህን ማጥፋት ትርፉ ሀጢያት ነው።ከ ችግርህ በላይ ነው መሆን ያለብህ
egziabher hulem ljun aytewm hulun ngr lftari stew
ፈጣሪ ሁሉን መልካም ያደርጋልና አይዞህ እለዋለሁ
ፈጣሪ የፈጠረህ ለተልዕኮ ነውና ተልኮህን በፅም ፈጣሪን አታሳዝነው።
ያኔ ና ይልሀልና ተስፋ አትቁረጥ
እንኳን ችግራችን እኛ እናልፋለን በርታ ሁሉም ያልፋል ነው የምለው
አንድ ጋዳኛየ በ2012 አ/ም የ10ኛ ክፍል ተፈታኝ ነበረ ከዛ ውጤቱ ሲመጣ 1.8 አመጣ በጣም ተናደደ አበደ ..ተው ወንድሜ ተረጋጋ ተስፋ አትቁረጥ ብየ በስንት መንካራ አሳመንኩት እኔም ደስ አለኝ በል ወንድሜ የሄ የኔ ስጦታ ነው ብየ የቅዱስ ሚካኤል እና የቅዱስ ገብሪኤል ስእልተ አድህኖ ሰጠሁት እሹይ ብሎ ኪሱ ከተተው በዛ ተለያየን፤ እኔ እየደወልኩ እከታተለው ነበር ሰላም ነህ ሲለው ሚኪኤል ገብሪኤል ይዤ ምን እሆናለሁ ብልህ ነው ይለኛል እኔም ደስ ይለኛል እና ሁላችን በየእምነታችን እንፀልኝ አሜን።
እናመሰግናለን ወንድማችን💖💖😍
ፀሎት እንያርግ እመክረዋለሁ እና መፅሀፍ ቅዱስ እንዲያነብ እመክረዋለው ሕይወት ምትክ የላትም እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቀን
ሁሉም ለይምሰል ነው ሁልግዜ ማስመሰል በጣም ይከብዳል ሁሌ ደናነሽ ስሉኝ ደናነኝ ማለት አይከብዲም ምርር ነው ያለኝ ማስመሰል😢😢😢
ሁሉ በጊዜው ያልፋል ፈጣሪ መልካሙን ያመጣል አይዞህ እለዋለሁ
ፀሎት እንዲያረግ መምከር
ግን የዝች ልጅ የሚያሳዝነው ነገር ይህቺ ልጅ እንዴት ስው እንዳደከማትና ተስፉዋን እንዴት እንደነጠቃት ማየት ይቻላል ማንም ስው አለው ማለት ትቶ አሁን ላይ ባለው ሆናል ግን ስንቶቻችን ነን ለስው ልጅ ሰላም የምንስጠው የስውን ልብ እንደመስብር በአለም ላይ ክፍት የለም አንጅት የምትበላ ልጅ ናት እኔም በቅርብ ቀን እራሴን መጥፉ ነገር ውስጥ አገኛውት ግን ምን ይባላል እልፉ ሲባል እልፍ ይገኛል ዝምብሎ መጋዝ አካባቢን መላወጥ ከዛን ህይወት መጀመር እግዚአብሔር ትንሽ መጠበቅ ይመጣል
ምንም ያለችበት ነገር ከባድ በጣም ከባድ ቢሆንም እራስን ማጥፋት በእግዚአብሔር ዘንድ ቅጣት አለው በምድር ሳይደላ የሰማዮን ማበላሸት እህቴ በእውነት ይህም ቀን እኮ ብከብድም ያልፍ ነበር በህይወት ብትኖሮ ኖሮ እንግዲህ ምን ይባላል ነፍስ ይማር እንበል እንደ ወጉ ግን ግን እራስን ያጠፋ በእግዚአብሔር ዘንድ ምሕረት የለውም የሰራውን እሱ ነበር መውሰድ የምችለው ለቤተ ሰብሽ መፅናናትን ይስጣቸው
በስደት ያራቺ ወገኖቺ ፈጣሪ የረፍትእጀራ ይስጠን ከድገተኛሞትና ሀዘን ይጠብቀን😢😢😢
እግዘብሔር የሚያደርገው ነገር ሁሉጨለበጎ ነው እለዋላው
ፀሎት እንዲያድርግ እነግረዋለሁ እና ቤተክርስቲያን አብሮኝ እንዲሂዱ እርጌ ለአባት ተናግሬ በምክር በትምህርት እንድገስፁት ማረግ
እግዚአብሔር የማይወደዉ ስራ እንደሆነና ሀጥያት ጭምር እንደሆነ ተግቶ እንዲፀልይ እመክረዋለሁ
"ኢነላሀ ማአ ሳቢሪን "አላህ ከታጋሾች ጋር ነው
አቤቱ ማረን እግዚአብሔር አምላክ በምህረት ይጎብኘን ሰላሙን ይስጠን ፍቅር ይኑረን እራስን ማጥፋት መፍትሄ አይህንም ሁለተኛ ሞት ነው የእግዚአብሔርን ቃል ማንበብ መፅናት ያስፈልጋል✝️❤❤
ፈጣሪ ስለሚወዳህ ነው የሚፈትነህ
ፈታናውን ያለፈ ሰው ግን እድሜ ልክ ደስተኛ ትሆናለህ