የዱባይ አስቂኝ ገጠመኞቼን ላጫውታችሁ ግን እንዳትስቁብኝ😌

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 414

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 лет назад +141

    ዛሬየወንዲሜን ውጤት አይቸ ደስ ብሎኛል. ላይክ አጋጩኝ

    • @tube-qt5jw
      @tube-qt5jw 5 лет назад +1

      ተለቀቀ እንዴ እህት

    • @kemilaali5022
      @kemilaali5022 5 лет назад

      ተለቀቀ እንደ እንኳን ደሥ አለሽ

    • @rhamasaedhbibiri5477
      @rhamasaedhbibiri5477 5 лет назад +1

      የኔ ሙዛዛ እኔም ደሰብሎኛል ተመጥን በላይ ልዩ መልካም የትምረት ዘመን ይሁንለት

    • @ኩንቀውየን-ጰ7ቐ
      @ኩንቀውየን-ጰ7ቐ 5 лет назад

      እንኳን ደስ አለሽ

    • @samsungphone4827
      @samsungphone4827 5 лет назад

      @@rhamasaedhbibiri5477 የስተኛ ክላስ ውጤት ነው የተለቀቀው?

  • @فردوسمحمد-ج2ث
    @فردوسمحمد-ج2ث 5 лет назад +47

    የኔ ገጠመኝ ለየት ያለ ነው በጠለብ የመጣን ሁላችንም ገጠመን አለን ካልዋሽን በስተቀር

  • @user-xl4uk2ys2d
    @user-xl4uk2ys2d 5 лет назад +42

    ክክክክ የስደት ገጠመኝ አንድ አመት ቢወራ አያልቅም ሆድ ይፍጀዉ እጅ

  • @የማሚናፍቆትከባህርማዶ

    እንኳን አብሮ አደረሰን አቡ ሀሩን ሚገራርም ገጠመኝ አለህ !! ከዚህ ቀደም በfb የተለቀቀ ረጂም ፅሁፍ ነበር እያለቀስኩ ነበር ያነበብኩት ። ስደት ላይ የገጠሙህ ነገሮች ይበልጥ ያስለቅሱኝ እና ያሳዝኑኝ ነበር አለኩሊሀል አልሃምዱሊላህ ያሁሉ አልፎ የትናንትን መከራና ስቃይ ዛሬ ላይ ሆኖ ማውራት ይሄ ትልቅ ነገር ነው። በእርግጥም ከችግር በኋላ ምቾት አለ ።ከሰማይ ሰማያት ከአርሽ በላይ የሁሉ ነገር ባለቤት ለሆነው ስፍር ቁጥር የሌለው ምስጋና ይድረሰው አልሃምዱሊላህ ።

  • @የረሱልወደጅቢንትአህመዲን

    አብድረህም በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ እኔም ዱበይ ስመጣ ብዙ ገበመኝ አለኝ ግን ተፅፎ አይልቅም በትለይ በስደት ብዙ ገጣማኞች አሉ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 5 лет назад +6

    በጣም ደሥ ይላል""የማያዉቁት ነገር ያደናግራል።ክክክክክ።።አይዞን ያጋጥማል""

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад

    አሳቅከኝ አብዱሬ የማያውቁት ነገር ይከብዳል በጣም አሳቅከኝ አላህ ይጠብቅህ በጣም ይገርማል

  • @makidamoisa7821
    @makidamoisa7821 5 лет назад

    ክክክክክክ ወይ ጉድ ይገርማል የመኪና ድምፅ ምናምን ጭቅጭቅ የለም ውጭ ሀገር ላይ ደስ ይላል ግን የባስ ነገር ላይ አሳከኝ እኔም በቅርቡ ገጥሞኛል ግን እኔ በካርድ እንደሆነ አቃለው ካርድ ደግሞ የለኝም ልክ ባስ ገብቼ ባሱ ሊነሳ ስል ፍታሹ መጣና እንደጫናቀኝ አይቶ ትወጫለሽ ወይስ ምን ሆነሽ ነው ስለኝ አይ ካርድ አልያዝኩም ስለው ችግር የለውም ሂጂ ብሎ ስቆብኝ ወጣ

  • @kenziyabintadem5879
    @kenziyabintadem5879 5 лет назад +1

    ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን አብሮ አደርሰን ወንድሜ አብዱሪ ጀዛኪሏህ ኸይር ገጠመኝህም ፈገግ ያደርጋል

  • @ኡምከሰዉዲ
    @ኡምከሰዉዲ 5 лет назад +6

    Kkkkk በጠም ደስ የምል ገጣማኝ ነዉ አሏህ ይጠብቅህ ወንድመችን

  • @አዚዛሃሰን
    @አዚዛሃሰን 4 года назад +1

    kkkk አብድሬ እናመሰግናለን ስደት ማንንም ነዉ ሚያደናብር ክክክ ስንትገጠመኝ ይኖራል ሂወት በሙሉ በገጠመኞች የተከበበች ብትሆንም የስደቱ ግን ለየትይላል

  • @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ

    ወድማችን አብዱራሂሞ አላህ ይጠብቅህ ያረብ የኛ የሙስሊሙ ኡማ አላህ ልባችንን ይመልስልን ምንም ተመልካች የለ ይገርማል

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 5 лет назад +3

    አብዱዬ አንተኮ ጥሩ እና ጎበዝ ሰው ነክ ኪል ኸይር ትስታሀል ሁሉም ኸይሩን ነገር ይገባሀል

  • @የተዋህዶልጅነኝተመስገንአ

    ክክክክክክ ወይኔ ካለፈኝ ነው ያየውት በጣም ያስቃል የባሱ ገጠመኝ
    ውድ ወንድሜ አላህ ባለህበት ከንቤተሰቦችህ ሰላምህን ያብዛልህ ልጆችህም አድገው ትልቅ ደረጃ ይድረሱልህ የስደት ወንድሜ

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 5 лет назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውዱ አብዱዬ ጥሩ ሰው

  • @ይሁንለበጎነው-ዀ3ተ
    @ይሁንለበጎነው-ዀ3ተ 5 лет назад +5

    እኔም አለኝ ገጠመኝ አሁን ቅርብ ስአት በባስ የተነሳ እኔም ትኬት ቆርጨ ይዞ ነበር የሚገባው ባሱ ውስጥ 30 ድርሀም ቆርጨ ውጭ ላይ ጥየው ገባሁ ባሱ ውስጥ ከዛን አላህ ሲረዳኝ ሳይቀሳቀስ ትኬት አምጡ አለኝ ውጭላይ ጣልኩት ብየ ባረበኛ ደነገጥኩ ሂጂ ውረጂና አምጭ ወይ ሌላ ቁረጭ አለኝ

  • @FatumaMohammedtube
    @FatumaMohammedtube 5 лет назад

    ክክክክክክ ፍታ አርከኝ ጀዛ ከላህ ህይር ወንድም አላህ ይጠብቅህ

  • @alkatbi9291
    @alkatbi9291 5 лет назад +1

    አብድየ አሏህ ይጠብቅ በጣም ገጠመኝህ። ደስይላል

  • @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ

    አልሀምዱሊላህ እንኳን አብሮ አደረሰን አብዲሬ ሱብሀነ አላህ መውጣት ብዙ ያጋጥማል እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ዱባይ ነበር በጠያራ የሄድኩት እና ሺንት ቤት መኖሩን አላውቅም ነበር በጣም ሆደን አሞኛል ከዛ በዛ ላይ ሰው ይሄዳል ይመጣሉ አረ አቦ እንዳይጥሉን ለምን ይንቀሳቀሳሉ እል ነበር ከከክ እነሱ ሺንት ቤት ሄደው እየመጡ ነው አጠገቤም የተቀመጡት እንደኔው ናቸው ሌላ ወንበር ላይ ከተቀመጡት ጋር ስናወራ ቆይ ለምን ሳይቆም ይንቀሳቀሳሉ ስል ሺንት ቤት እየሄዱ ነው ሲሉኝ የቱ ጋር ነው ስል አሳዩኝ ከዛ የግድ ልቤ እየመታ ሄድኩ ከዛ ተጠቅሜ ልወጣ ስል በሩን መክፈት ቸገረኝ ከዛ ከውስጥ ሁኝ አንኳኳለሁ እጂ መታጠቢያውን በራሱ ሰአት ነው ውሀ የሚያፈሰው እጀን ጠጋ ሰረግ ውሀው ይወርዳል እራቅ ሳደረገው ይቆማል ደነገጥኩ ስንቱ አለፈ አልሀምዱሊላህ

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 5 лет назад

      ከዚያስ ማንከፈተልሽ ሚስኪን እኔ እጠያራላይሽትቤትአለሲባል እሰማነበር እጠያራከገባን ጀምሮ ሽትቤቱንማየት ነበርፍላጎቴ ከዚያም መብረርእደጀመር ሽትቤቱን ጠየኩኝ ነገሮኝ አብራኝ የተቀመጠችውን አብርንእንሂድ አልኳትእሽአለች ሂድን ገባሁ የትኛው ነው መጠቀሚያው የትኛውነውመታጠቢያው ሳላቀው ወጣሁkkkkkkkkkkkkkkበሮደግሞ እደት ልክፈትው ያለሃይሊንተጠቅሚ ከፍትኩት በጣም ያስችግራልለማያቀው

  • @selma4676
    @selma4676 5 лет назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ግን እንደሚወራው እንደዚ የተካበደ ተፍቲሽ የለም ባስ ውስጥ ብቻ ሌብነትን ሁሉም ስለሚፀየፍ ያለ ባስ ካርድ የሙገባ ሰው የለም እኔ በተደጋጋሚ ባስ ካርድ አልቆብኝ ወይም ረስቼው ከሆነ ገብቼ እሄድና ስወርድ ምክንያቴን ለሹፌሩ አሳውቄ እወርዳለው ግን በዚ አጋጣሚ ሀገራችንም ይሄ አይነት ስርአት ቢተገበር ህዝቡም ካለ አግባብ ወጪ ይጠበቃል ህገራችንም ያልፍላታል ቢሆን ደስስስ ይላል
    ሲቀጥል ያልተገነዘብከው ነገር ቢኖር
    ዱባይ ባስ ውስጥ የሴት መቀመጫ ለብቻ ከፊት የወንዶች ደግሞ ከሗላ መግቢያ መውጫውም የተለየ መሆኑን ነው ይህ ደግሞ በጣም ደስ የሚል ስርአት ነው

  • @hayatasina7424
    @hayatasina7424 5 лет назад

    አልሀምዲሊላህ የኔጀግና ለዝህ ላበቃህ ጊታ ላላህ ምስጋና ይገባዉ ለወደምችህ ጆሮ ሁነህ እማዉን ትታገለግል ኑረሀልብዙ ዉለታ አለብን ያተ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ወላሂ kkkkk BNN ላይ ትሠራ አደ የህዋትን ተላላኪ እራስህን ቀይረህ ያናገርከዉን መሸም አረሳዉ
    ያላህ እረ ስቱ ክክክክ
    ገጠመኝሕ በጣም ያስቃል

  • @taybatube194
    @taybatube194 Год назад

    ከከከከከከከከከከከከከከከከ
    ያኔ ወድም አብዱሬ አላህ ይጣብቅህ ያኛ ጀግና

  • @munthakedra2927
    @munthakedra2927 5 лет назад +8

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አሏህ አዳነክ አይደል ወይ ደርሣው ሠይዱ አዳናክ ክክክክክክክክክ

  • @lobabaalmohammed9237
    @lobabaalmohammed9237 5 лет назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሱባሀን አላህ አሁንም አላህ የጠብቅህጰ

  • @ናኢማብትኢብራሂም
    @ናኢማብትኢብራሂም 5 лет назад

    እኳን አብሮ አደረሠን ውድ ወድማችን ጥሩ ገጠመኝ ነው ግን አሣከኝ ክክክክክ ትክክል ነክ ወላሂ ቶሎ ምንዛሬ ነው ምናስበው በጣምም ደሥ ይላል የካባቢህ ልጅም ማግኘትህም ደስ አለኝ

  • @allahbekiyenew5024
    @allahbekiyenew5024 5 лет назад +1

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን ደረሳው ሰኢድ እንዳትስቁኝ ስላልክ ነውጅ በጣም ነበር እምታስቀው

  • @meymunaebrahim5222
    @meymunaebrahim5222 4 года назад

    በርታልን አብዱየ ቆይቼ ባይውም የስደት ነገር ያሳዝናልም ፈታም አድርገኸኛል ሁላችንም ብዙ ገጠመኝ አለን በስደት

  • @zahremhamed7284
    @zahremhamed7284 5 лет назад

    ማአሻ አላሀ የአላሀ ነገር ደስ ይላል ራስህን ከመሰለ ሰዉ ጋ አገናኘክ ብዙም አልተጨናነከም አላሀ ስረዳክ አለሀምዱሊላሀ በል በማያቁቱ ሀገር መፈተን በጣም ከባድ ነዉ ሁላችንም አላሀ ይጠብቀን

  • @zainabhiyar1545
    @zainabhiyar1545 5 лет назад +2

    ወይ የሰው ሀገር የተማረም ስራው ቢሆን መህይብ ያደርጋል ጀዛከላህ አብዱሬ

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 5 лет назад +1

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ እና የተከበራችሁ የኢስላም ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ኢሻአላህ እንድ ቀን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሰያው ገጠመኝህ ያስቃል ክክክክክክክ

  • @ነኢማወሎየዋየወግድልጅ

    ክክክክክክክ ወንድም እንኳንም ነገርከኝ እኔም አላወቅ ነበር በዛዉም ፈገግ አረገን ጀዛክአሏህ

  • @ZufanAhmed-z2e
    @ZufanAhmed-z2e Год назад

    እንኳንአብሮአደረሰንወንድም

  • @ኢማንስራጅ
    @ኢማንስራጅ 5 лет назад +1

    ማሻላህ ዉስታዜ አላህ ይጠብቃቹ

  • @ፋፊወሎየዋ-ዘ4በ
    @ፋፊወሎየዋ-ዘ4በ 3 года назад +1

    ደስ ትላለህ መሻአሏህ

  • @RR-fc6mu
    @RR-fc6mu 5 лет назад +4

    እኳን አብሮ አደረሰን አብዱሬ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ክክክክክ

    • @seadaseid8607
      @seadaseid8607 5 лет назад

      የኔ ወንድም የዱባይ ነገረ እኛንም ግራ አጋብታን ከረማለች በብዙ ነገረ ግራ ሰጋባ ገና አፌን ፈታሁ ይችም ባረበኛ ቃንቃ

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 5 лет назад

    እኔም ገጠመኝ አለኝ በጠለብ ነው የመጣሁት ሰዎቼ በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው አልሀምዱሊላህ እናም ምግብ ሲሰጡኝ ወይም ሩዝ ሲሰጡኝ አንድ ሳህን ሞልተው ነበረ የሚሰጡኝ እኔ አረብኛ አላውቅም ገና ከአንድ እስከ ሁለት ወር ነበርኩ እና ብዙ ሩዝ ሲሰጡኝ በቃ በቃ ነበረ የምላቸው ከዛ ሹ በካ ይሉኝ ነበርና እኔ ደግሞ ኢነፍ ነበረ የምደግምላቸው

  • @rmuna4190
    @rmuna4190 5 лет назад

    ማሻላ ዛሪ ገና አወኩህ በደረሳው ሰኢድ ነበር የማቅህ እኮን አብሮ አደረሰን ዘና ያረጋል ክክክክክክ

  • @ሙሃመድደረሠ
    @ሙሃመድደረሠ 5 лет назад

    መሻአላህ ተባረከላህ በጣም ፈገግ የሚረግ ገጠመኝ ዉ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ገራገር ነህ በጣም ትመቸኛለህ

  • @fadelasaeed4140
    @fadelasaeed4140 5 лет назад

    Wandima Masha Allah allah balhbat bota yitabikih enamasagnalan betam asakgne

  • @fafeyutubfafeyutub4026
    @fafeyutubfafeyutub4026 5 лет назад

    ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኩህ ለአላህ ብየ ደስ ትለኛለህ አላህ ይጨምርልህ አብሽር በርታ ወንድማችን

  • @J-122
    @J-122 4 года назад

    Walikumselam werahamatulhi wabarakatuhu ahlen abdure kkkk dehna fgg argyii

  • @rozakasim57kasim49
    @rozakasim57kasim49 5 лет назад

    Eid mubarek abdure

  • @fhjtyu3292
    @fhjtyu3292 5 лет назад

    ስላምአለይኩም አብዱረሂም አዝናኝም አሳዛኝም ነው ሁሉም በሰው ሀገር እደዚህ ያጋጥማል ሲያልፍ ተረት ይወራል አላህ ይጨምረልህ በረታ ወድም

  • @wolisotube2178
    @wolisotube2178 3 года назад

    ሁሌም ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት

    Kkkkkkkkkkkk መኪና የለም ሆ ሚስኪን አብዱሬ

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን

    ሱበሀን አላህ ደስ ይላል ያገርህን ልጂ ማገኘትህ አልሀምዱሊላህ

  • @temimayasin7604
    @temimayasin7604 5 лет назад +1

    Kkkkkkk Ara sentu Yengarale hode Yfigaw malet new kkk

  • @moridahrairah5633
    @moridahrairah5633 5 лет назад +1

    ክክክክክክ ማአሻአላህ ይገርማል አይ የስው ሀገር ብዙ ገጠመኝ ይኖረዋል

  • @Kk-gw3tf
    @Kk-gw3tf 5 лет назад +1

    ጀዘክለህ ክይረ አለህ ይጠበቂ አሲትዘ

  • @amalalameri6907
    @amalalameri6907 5 лет назад

    ወንድም አላህ ይጠብቅህ እንኳን አብሮ አደረሰን ፈገግታህ ስታምር

  • @hjhjjj4947
    @hjhjjj4947 5 лет назад

    ክክክ አብድሬ እኔ ደሞ ቀንና እሊቱን ያወኩት በስምንት ቀኔ ነው

  • @ራቢየማየናፋቂ
    @ራቢየማየናፋቂ 5 лет назад +2

    ወይኔ እደው ያገር ልጂ ይኑር ስደት ከባድ ነው 😥😥😥

  • @ematube
    @ematube 5 лет назад

    እኔ ደግሞ አንድ ቀኔ ነው ከመጣሁ ግን ሶስት ቀኔ ነበር የመሰለኝ ሻውር ስወስድ ሻውር ስወስድ ከዛ በእንግሊዘኛ ጠየቁ ለምንድን ነው ሻውር በየሰአቱ የምትወስጂው ሲሉኝ ሶስተኛ ቀኔ እኮ ነው ምን ችግር አለው ብወስድ ስላቸው ስቀው ሊሞቱ ለካ ብዙ ግዜ ነው የታጠብኩት ግን ይሄ ሁሉ በአንድ ቀኔ ነው ክክክክክክ

  • @زهرهاثيوبيا-ث1ش
    @زهرهاثيوبيا-ث1ش 5 лет назад

    ክክክክክ
    ሱበሀን አሏህ አንዳንድ ጊዜ ለኛ መጥፎ የሚመስለን ነገር ቢልአክስ ጥሩ ነገር ነው የሚያስቀምጥልን ሲብሀነክ

  • @رحمهيوسف-ه1ع
    @رحمهيوسف-ه1ع 5 лет назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @abuahlam8352
    @abuahlam8352 5 лет назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን የሚገርም ታሪክ ነው

  • @فوزية-ص1ز
    @فوزية-ص1ز 5 лет назад

    እንካን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ይገርማል ሱብሃናላህ

  • @foziyafoziya986
    @foziyafoziya986 5 лет назад

    እንኮን አብሮ አደረሰን ኡስታዜ ያጋጥማል እኔራሱ ጠፍቼ ነወ የምሰራው አድስ እንደጠፋሁ ሴኮሬቴ ሳይ እሮጥ ነበር ኤኔፎርሙ የሾርጣ እየመሰለኝ የምሮጠው ደግሞ እንደ ሳውዴ መያዝ ያለ እየመሰለኝ ነው ሁሉን ነገር ሳውቅ በራሴላይ እራሴ ሳኩኝ

  • @مكيةمنإثيوبيا-ش8ض
    @مكيةمنإثيوبيا-ش8ض 5 лет назад

    አይ አቡሀሩን ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ የምታስተላልፈውን ፕሮግራም ተመስጨነው የምከታተለው ሁሌም ዴስየሚል ስራነው የምስራው አላህ ከይር ጆዛሚንዳህን ይክፈልህ ወንድም ኢክላስ አላህ ይወፍቅህ በርታ
    ፈገግታህን ያብዛልህ ክፉህን ይያዝልን ወንድሜ አይ ዞን😍😘😘ዴስይላል ገጠመኝህ

  • @hayaalmazrooei8527
    @hayaalmazrooei8527 5 лет назад +12

    አብድሬ ጀግናችን አላህ ባለህበት ይጠብቅክ

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ነ1ረ

    በነገራችን ላይ ያገሬ ልጂ ነህ አቡ ሀሩን ወልዲያ ናፈቀቸኝ አተስ አይተሀት ተመልሰሀን

  • @ሰሚራሰሙቲ
    @ሰሚራሰሙቲ 5 лет назад

    ኡንኳን አብሮ አደረሰን ክክክክ ደሰሚል ገጠመኝ ናዉ ፈገግ ብያለሁ አቡዱሬ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ

    ወይኔ አብዱሬ አሳዘከኝ ሱበሀን አላህ በስ አልሀምዱሊላ ደሞ ያገሬ ልጂ ነህ ማሻ አላህ

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ነ1ረ

    ክክክክክ አቡ ሀሩን የስደት ከጠመኝ ብነግርህ አያልቅም ክክክ

  • @alb8salkss717
    @alb8salkss717 5 лет назад

    አየ ወድሜ ወላሂ የሁላችን ታሪክ ነው አይ ሥደት 😍😍😀

  • @naif60697
    @naif60697 5 лет назад

    አይአብድሬ መቼም ስደትሲመጣ ሁሉም ታሪክይኖረዋል እኔምአለኝ ገጠመኝ የምሰራበት ቤትሴትየዌዬ ምሳበልተው ከጨረሱ በኋላ ህፃንልጅ ነበረችእና አብያት ቁጭብለሽ ስትለኝ እንዳገራችን መስሎኝ ቁጭብዬ እራሴ መብላት ጀመርኩ ላላ ወክሌ ቤቤ ብላ በምልክት ስታሳየኝ አፍሬ ልጅቱን ማብላት ጀመርኩኝ እናም ሁሉም ስደትሲወጣ በባዐድ ሀገር ይፈተናል ያልፋል፣ ሁሉምብቻ

  • @የአረህማንባሪያእዉቀትብር

    አብዱሬ ማሽ አላህ በርታልን የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ፈገግ ያዴርጋል ገጠመኞችህ

  • @sofiayimam6475
    @sofiayimam6475 5 лет назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አቡ ሀሩን

  • @bedriaali3518
    @bedriaali3518 5 лет назад

    በመጅመሪያ አልህምዱሊላህ በረብሻወወ ጊዜ በሰም መቀያየር ሰበብ አላህ አተርፍ ከዚህ በዃላም አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ
    ፈገግታ ሱና ነውና ፈገግ አሰደርገህናል ሀቢቢ ጅዛክ አላህ ኽይርን

  • @mumenamumena9454
    @mumenamumena9454 5 лет назад +2

    አሰላሙአለይኩምወረህመቱላህወበረካተሁ
    ሰላምናቹ። የሀገሬልጆይ
    ሰላማቹይብዛልኚበአላቹህበት
    አቡ ሀሮን አላህ በአለህበትይጠብቅህያረብ

  • @alsila4619
    @alsila4619 5 лет назад

    እንኳን አብሮአዴረስን አይ የሰውሀገር ብዙጉድ አለው ብቻ አላሀምዱሊላህ ለኽይር ነው ብዙትምህረትተምርናል

  • @Fh-xj6mi
    @Fh-xj6mi 4 года назад

    ልክነህ።ኝምብዙጌዜገጠመኝአለ።እናማሸአላህ

  • @بلادبلالابنرابحاثيوبية

    መጀመሪያ እኳንም ከሸረኞች አላህ ሠ ወ የጠበቀህ አብዱረሂም እኔም ከከፊሌ ሴትየዋ ጋር ስንሄድ እኔ የያዝኩት ካርድ ብሩ አልቆበት ዱባይ ላይ 200ተጠይቄ ነበር ባስ ላይ ሆኘ ወላሂ እዳተው ወርጀ በታክሲ ነው የሄድኩት ከባስ ወርጀ ከሴትየዋ ጋር ስለሆንኩ ነው ያላስከፈሉኝ ግን አወረዱን ክክክክክክክክክክክክ

  • @seadaseid6396
    @seadaseid6396 5 лет назад

    እኮን አብሮ አደረሰን
    ጀዛኸላሁኽይረን
    እኔግን በጣም አስቆኛል ከከከከከከከ
    ትምህረትም አለው
    በትኬት ስበብ
    ያገረህልጀ ማገኝትህ
    ሱበሀን አላህ
    የምመኝውን ሳይሆን
    የሚበጀኝን ስጠኝ እሚባለው
    ትክክል

  • @hawaab2057
    @hawaab2057 5 лет назад

    መሺአላህ፣በጣምያሥቃል፣ግን፣እኔምአላዉቅም

  • @haleemahomar683
    @haleemahomar683 5 лет назад

    አይ አብድሬ ኧክክክ ማሻአላህ ደስየሚል ገጠመኝነው

  • @fetinatajems4600
    @fetinatajems4600 5 лет назад

    እንኩዋን አብሮ አደረስን አብድሬ ባትነግረኝ ወላሂ አላውቅም 9 አመት ስኖር በባስ ሄጄ አላውቅም ጥሩ ትምርት ነው ገብቼ አላውቅም ካርዱ የት ነው ሚገኘው አረ ምንዛሬ 10.50 new አብሽር ዛሬ ትዝታክ ነው ለዲን የከፈልከው መስዋትነት ነው

  • @siklsilo8497
    @siklsilo8497 4 года назад

    ማሻላህ

  • @rhtube8211
    @rhtube8211 5 лет назад

    እንከን አብሮ አዳረሰን እኔ ምልህ የአፍርከ ትቭ አቅረብዎችን ሁሉንም እንኳን አደረሰቹ ብል ደስታዬን አልችለውም ሁላችንም አለሀ ይታብቀቹ ለአለሀ ብዬ እወዳቹሃለው!!!

  • @sayidsudan8567
    @sayidsudan8567 2 года назад

    እንኳንአብሮአደርሰን

  • @ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ

    አሰላሙአለይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ٱميونوصٱميونوص
    @ٱميونوصٱميونوص 5 лет назад

    አረ ጀዛካሏህ። ኸይር። እንኳን አደረሰህ

  • @Ra-bx5qj
    @Ra-bx5qj 5 лет назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን አብዱረሂም ፈገግ አረከን

  • @ሀገሬኢቲዮጲያ
    @ሀገሬኢቲዮጲያ 5 лет назад +1

    ኡንካን አብሮ አደረሰን ለሚመጣው አመት በሰላም በደስታ ምኞታቸን ተሳክቶ ለጭንቀታችን ፈረጃውን ልኮ ከሰደት መልሶን ነገሮች ተስተካክለው አምረው አላህ በረህመ አይኑ አይቶን የምንደረስ ያድርገን አላሁ መሰሊ ወሰልም ወባሪክ ዐላ ሰይድና መሀመድ ወዓላ አሊሂ ወሰህቢሂ ወሰለም
    ሹክረን አብዱሬ ጀዛከላህ ኸይር

  • @ፋጡማቢትሰብሥብ
    @ፋጡማቢትሰብሥብ 4 года назад

    አረ የኔ ገጠመኝ. ለመጀመሪያ ግዜ. ወደዲባይ. ስመጣ. ከአየርላይወርጄ. ታክሲይጅልሄዲነበር. ወደ የት እደሚሄዲ አላውቅምነብር

  • @hayatasina7424
    @hayatasina7424 5 лет назад

    እኮን አብሮ አደረሠን

  • @Eነኝየአላህባሪያየረሱልወ

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የስደት ገጠመኝ ተነግሮ አያልቅም ሆድ ይፍጀው

  • @uaeuae7384
    @uaeuae7384 5 лет назад

    ማሻአላህ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ፈገግታ ሱናነው

  • @joinabjoinab756
    @joinabjoinab756 5 лет назад

    Mashaa aallaah baxam des yiill

  • @eslamnewhewty5174
    @eslamnewhewty5174 5 лет назад

    ማሻአላህ ረ እኔም ገጠመኝ አለኝ ደስ ይላል ገጠመኝህ

  • @halemhmohammed6094
    @halemhmohammed6094 5 лет назад

    ጀዛኩም አላሁኸይር
    ፈገግታ ሡናነዉ

  • @ስደትትርፋማነዉክስረትምእ

    ወላሂ ያለፈዉ ሂወት ያሳዝናል ኡስታዝ የኔ ወንድም ብቻ ይች አለም ፈተና ናት

  • @dhdhhdhddh6794
    @dhdhhdhddh6794 5 лет назад

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን አብሮ አደረሰን አብዱረሂም

  • @ሰሙቲዬሰልጤዋ
    @ሰሙቲዬሰልጤዋ 3 года назад

    ወንድሜ 🌷🌷🌷ማሻ አላህህህህህ ዱባይ አው ካርድ ነው ክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @emanbirru3935
    @emanbirru3935 5 лет назад

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ከዘ አጭበረበርክ ማለት ናው ወይኔ ያሰው ሃቅ ይዘህ ትሄደልክ

  • @saraimam309
    @saraimam309 3 года назад

    ክክክክአብዱሬእደትእዳሳከኝ

  • @islamnewhiyote5348
    @islamnewhiyote5348 5 лет назад

    እኳን አብሮ አየረሠን አልሀምዱሊላህ

  • @rozz269
    @rozz269 5 лет назад

    አብሺሩ ያጋጥማል አልሀምዱሊላ ግን አላህ ጥሎ አልጣለህም

  • @ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ

    😂😂😂😂😂🥰🥰ፈገግታ ሱና ነው እንኮዋን አዴረህ

  • @rahmaala9945
    @rahmaala9945 5 лет назад

    ቀላል አላሠከኝም ሹክራን ወድምየ