Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጥረትህን ሳላደንቅ አላልፍም ነገር ግን የራስህን አሻራ ለወደፊቱ ብታገኝ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ አካሄድህ ሁሉም ቴዲ አፍሮ ጋር ነው ያለውና የተሞላኸው እናም እራስህን ፈልገህ አግኘው ላሁኑ በርታ
በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
@@danab537 ዳን ንቁና በታይለንት (talent) የተሞላህ ነህ. ምንም እንኴ የተገነዘብካቸው ቢሆኑም የምልህ:1) በድምጽህ ጐበዝ ብትሆንም የራስህን አሻራ ሊያስጥሉህ የሚችሉ ተመክሮ ያላቸው ጋር team player ሁን. ተጠቀምባቸው ጥቀማቸው መሥጠት እና መቀበል የግድ ነው.2) መዝፈን ላይ ብቻ አታተኩር በሕዝብህ ልብ ሠርፀህ ለመግባት ግብረገብ ይኑርህ, አክብር, ምክሮችን ሰምተህ ችላ አትበል, ለሚረዱህ የሥራ ጔደኞችህና የሙያ አጋሮችህን አመስግን, ድረስ, ወረድ በል, ሴት አሳዳጅ አለመሆን, የለፋህበትን እንደ ገለባ አትበትነው, ፍቅር ሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ልጁን ያውቃል. ህዝባችን እንደ ወርቅ ቀልጦ የተሠራ ነው. መሠረትህ ሕዝብ ነውና በተቻለህ ሁሉ አገልግለው.3) ኢትዮጵያ ብዙ እንቁዬ ብሔረተሰቦች እናት ናት. ቅመሞቿን እየቀመምክ መጥነህ ጣፋጭ ውጤት በማምጣት ተጠቀምባቸው. በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ እኩል ነው የአሉትን የአበው አነጋገር አትሁን በፈጠረህ. የበለጠ ደረጃ እንድትደርስ ስለምፈልግ ነው. ደግሞም የገፋፋኝ ዋጋ የምትሰጥና ትጉህ መሆንህ ገፋፍቶኝ ነው. በርታ.
ዳንዬ ኮርቼብሀለው በዚህ ዘመን እንዳንተ መዚቃን የተረዳ ድምፃዊ በማግኘታችን በጣም እድለኛ ነን ፣ ተስፋ እንዳንቆርጥ ነው ያደረከን አደራ ከዚህ ከፍታህ እንዳትወርድ፣ ከብዙ ፈተናዎች እራስህን ጠብቅ ወጣትነት በራሱ ትልቅ ፈተና ነውና ለአድናቆትና ዝና እጅ እንዳትሰጥ በጣም በዙ ይጠበቅብሀል። እጅግ በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለው መልካሙን ሁሉ አመኝልሀለው ከድሬዳዋ ፍፁም ዘውዱ 👏👍
ፍፁሜ ከልብ አመሰግናለሁ 😍😍😍
ዳን የኢትዮጵያ እንቁ ነህ. እናት እምዬ ኢትዮጵያ ስትታመምና ልጆቻ በጭንቀት በሽታና ሕዝቧ ሰሚ ሲያጣ, በረሃብ ቸነፈር ሲሰቃይ አጽናኝ, ፈዋሽ, መተከዣ, መዝናኛ የምትሆኗት አንተን መሠል እንቁ ልጆቿ አሉ. የእግዚያብሔር ስጦታ ናችሁ. ከአንገቴ ጐንበስ ብዬ እጅግ አመሠግናለሁ. በርታ ወገኔ. ጥሩ ችሎታ አለህ. ከሁሉም በላይ በዚህ ክፉ ቀን ራስህን ጠብቅ. የምታሳሳ አርቲስት ነህ. እግዚያብሔር ደግ ከለላውን ይዘርጋልህ.
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Ersane une arif new music awe ante Dan ab neh alke beka ersene une des ayelmeBewente
ዳንየ ትችላለክ በርታልኝ
ጀግና ነህ ጉዞ ወደፊት
Thanks!
አቦ ትችያለሽ የምር በርቺ
Keep on...follow your passionSING ur ❤️ outI'm rooting for you.I liked ur voice theinstant I heard it.Thanks for sharingDan⚘️✝️🙏👆🕊
Thank You very much for your appreciation🙏
ዳኒ ቴዲ ❤❤❤❤
በርታ ዳን
nice bora
ድንቅ ነው በርታ❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
Dan betam new ymetchlew 😊😊😊
Wow❤🎉
dani bertalgne konjo nw
Wow
❤
🥰🥰🥰🥰👍
💐 Promo SM
❤🫶
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤qqqqqq
❤❤❤❤❤❤❤❤
♥♥♥
wow
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ጥረትህን ሳላደንቅ አላልፍም ነገር ግን የራስህን አሻራ ለወደፊቱ ብታገኝ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ አካሄድህ ሁሉም ቴዲ አፍሮ ጋር ነው ያለውና የተሞላኸው እናም እራስህን ፈልገህ አግኘው ላሁኑ በርታ
በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
@@danab537 ዳን ንቁና በታይለንት (talent) የተሞላህ ነህ. ምንም እንኴ የተገነዘብካቸው ቢሆኑም የምልህ:
1) በድምጽህ ጐበዝ ብትሆንም የራስህን አሻራ ሊያስጥሉህ የሚችሉ ተመክሮ ያላቸው ጋር team player ሁን. ተጠቀምባቸው ጥቀማቸው መሥጠት እና መቀበል የግድ ነው.
2) መዝፈን ላይ ብቻ አታተኩር በሕዝብህ ልብ ሠርፀህ ለመግባት ግብረገብ ይኑርህ, አክብር, ምክሮችን ሰምተህ ችላ አትበል, ለሚረዱህ የሥራ ጔደኞችህና የሙያ አጋሮችህን አመስግን, ድረስ, ወረድ በል, ሴት አሳዳጅ አለመሆን, የለፋህበትን እንደ ገለባ አትበትነው, ፍቅር ሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ልጁን ያውቃል. ህዝባችን እንደ ወርቅ ቀልጦ የተሠራ ነው. መሠረትህ ሕዝብ ነውና በተቻለህ ሁሉ አገልግለው.
3) ኢትዮጵያ ብዙ እንቁዬ ብሔረተሰቦች እናት ናት. ቅመሞቿን እየቀመምክ መጥነህ ጣፋጭ ውጤት በማምጣት ተጠቀምባቸው. በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ እኩል ነው የአሉትን የአበው አነጋገር አትሁን በፈጠረህ. የበለጠ ደረጃ እንድትደርስ ስለምፈልግ ነው. ደግሞም የገፋፋኝ ዋጋ የምትሰጥና ትጉህ መሆንህ ገፋፍቶኝ ነው. በርታ.
ዳንዬ ኮርቼብሀለው በዚህ ዘመን እንዳንተ መዚቃን የተረዳ ድምፃዊ በማግኘታችን በጣም እድለኛ ነን ፣ ተስፋ እንዳንቆርጥ ነው ያደረከን አደራ ከዚህ ከፍታህ እንዳትወርድ፣ ከብዙ ፈተናዎች እራስህን ጠብቅ ወጣትነት በራሱ ትልቅ ፈተና ነውና ለአድናቆትና ዝና እጅ እንዳትሰጥ በጣም በዙ ይጠበቅብሀል። እጅግ በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለው መልካሙን ሁሉ አመኝልሀለው ከድሬዳዋ ፍፁም ዘውዱ 👏👍
ፍፁሜ ከልብ አመሰግናለሁ 😍😍😍
ዳን የኢትዮጵያ እንቁ ነህ. እናት እምዬ ኢትዮጵያ ስትታመምና ልጆቻ በጭንቀት በሽታና ሕዝቧ ሰሚ ሲያጣ, በረሃብ ቸነፈር ሲሰቃይ አጽናኝ, ፈዋሽ, መተከዣ, መዝናኛ የምትሆኗት አንተን መሠል እንቁ ልጆቿ አሉ. የእግዚያብሔር ስጦታ ናችሁ. ከአንገቴ ጐንበስ ብዬ እጅግ አመሠግናለሁ. በርታ ወገኔ. ጥሩ ችሎታ አለህ. ከሁሉም በላይ በዚህ ክፉ ቀን ራስህን ጠብቅ. የምታሳሳ አርቲስት ነህ. እግዚያብሔር ደግ ከለላውን ይዘርጋልህ.
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Ersane une arif new music awe ante Dan ab neh alke beka ersene une des ayelme
Bewente
ዳንየ ትችላለክ በርታልኝ
ጀግና ነህ ጉዞ ወደፊት
Thanks!
አቦ ትችያለሽ የምር በርቺ
Keep on...
follow your passion
SING ur ❤️ out
I'm rooting for you.
I liked ur voice the
instant I heard it.
Thanks for sharing
Dan⚘️✝️🙏👆🕊