put English subtitle if you can this is very traditional 💚💛❤️ጌታ እየሱስ ልጆቻችሁን በሞገስ ያሳድግላችሁ🙏🙏🙏🙏የሄን የመሰለ ባህል እያለን ከአለባበስ ጀምሮ እሰከ ድግስ በምእራባዊያን ባህል ተውጠናል እናመሠግናለን
I am writing this to tell you, you really you look so beautiful. Ethiopian easter April 2015 I am planning to come to Ethiopia i would like to meet you. I love what you doing for your country i admire you . I hope to meet you and we can help our country and our people. God bless you and your beautiful family. MIMI
በጣም ያምራል እንኳን ደስ አለሽ። ይሄ ሀሉ ግን ያለው ማማሩ ስለሆነ ነው በአሁን ሰአት የኢትዬጵያ ገፅታ በሚያሳዝን ሁኔታ ተቀይሮል፥ እባካችሁ ይሄን ህልም የሚመስል ነገረ አታጋኑ። i just try to say this day in Ethiopia a lot of women don't get all this how about all your baby shower style beging from the decoration even your outfit everyting is this from the western comon Ethipians we all are in day dreaming needvof attention
🛑🛑🛑🛑you are so racist 🔥 you live in ethiopia. and take amahara culture and act like it is Eritrea culture , shame on you DEROM ka tegera men yetabakal At list you can say GANFFO AND GA
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ፋቲሂያ But, Jesus called the children to him and said, don’t suffer and forbid little children to come to me : for children is the kingdom of God. (Luke c. 18 v. 16) 👉🏾📖🤔
Ameleset you and Teddy with all your families are examples of a humble God fearing and patriot Ethiopians like our forefathers may the Almighty God bless all your families 🙏 ❤
ያን የመሰለ ንጉስ ትክክለኛ ግራ ጎኑ ላይ በመቀመጡ ደስተኛ ነኝ። የረጋች ውብ ኢትዮጵያዊ።
ደርባባዋ ሴት እንኳን ማርያም ማረችሽ ጥሩ ትምህርት ነው
ቤቢ ሻወር እያሉ ውስኪ ከሚራጩ ኬክ ከሚያቦኩ ስራ ፈቶች ትምህርት ነው
እንደመር
የኔ አሰተዋይ ኢትዮጵያዊት ጨዋ እውነት ብለሻል እንኳን ማርያም ማርችሸ የቴዲዬ ንግሥት😍
ውበት ከፀባይ ከስርአት ጋር ደስ ይላል እግዚአብሔር ከነ ፡ ቤተሰብሽ ይባርክሽ
እንደመር
THIS IS GREAT.....Please also do it with English subtitle...a good way of connecting ETHIOPIA to the world. We love you Teddy and Amleset!
መሉ ኢትዮጵያን የማየው ባንች ውስጥ ነው። ነገሮች እስኪሳኩ ድብቅ፥ ሽሽግ፥ ድንግልን ልመና፥ አምላክን ማመስገን። ሲያልፍ እንደዚህ ባማረ መልኩ ይቀርባል። ድንግል ትጠብቃችሁ ሁሌም ፍቅር ይበልጣል።
Tebaki Ye Semay Ana Yemdr Fetari Bchawn New Amen Amen Amen
እንደመር
@@meseretbelay175 እንደመር
እንደመር
@@meseretbelay175 እንደመር
ጭፈራችሁ ኢቲዮጲያዊ 👍አለባበሳችሁ ኢትዮጵያዊ👌ኪኩ ኢትዮጵያዊ 💪እናንተ ቤት ያለችሁ ኢትዮጵያ ትለያለች የአማላጇ የድንግል ማርያም ልጅ በጤና በሰላም ያኑራችሁ🙏🙏
ይሄን የመሰለ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ባህል እያለን በሰው ባህል ልንሞት ነው እንኮን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ ባህልሽን እዳከበርሽ ክበሪ 👍👍🎉🎊🎊💞💞💞
ድንግል ማርያም ኣደይ ትድረስልሽ፡ ለእነዚህ ባህላቸውን ትተው የፈረንጅ ባህል ብለው ቤቢ ሻወር ምናምን ብለው ዕራቁታቸው ለሚጃጃሉ ሴቶች ታላቅ መምህር ነሽ።
ምርጥ እይታ
በጣም እድለኛ ሴት ነሽ። ፈጣሪሽን በጣም በጣም አመስግኝ !!!!!!! ይሄ ለሁሉ ሴት የተሠጠ ፀጋ አይደለም
ጤና ይስጥልን የኛ የኢትዮጲያ ንግስት እና የንጉሳችን ባለቤት እንኳን ደና መጣሽልን እንኳንም በሰላም ተገላግለሽ የንፁህ ኢትዮጲያዊያንን ዘር አበረከትሽልን የቴዳቺንን አይነት ሺ ወለጂልን ኧረ ቆይ ሺማ ቲንሽ ናት በቢሌን ብቶልጅልን በቃን አንለልም
This is so beautiful. I love the culture, your hair, your henna, everything!. You have to always remember who you are, thank you for showing us!
ይሄን ውበትሽን ሁሌም ነው የማደንቀው ዛሬም ሳላደንቅ አላልፍም የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምውድሽ መልክሽን ብቻ ሳይሆ ስነምግባርሽን ሁሉ ነገርሽን ቆጆ👍👌❤️
Wow amazing you are humble wondetful
wife
Mother
Artist
And mile shkore 👌❤️ as always beautiful 💚♥️💙💛
የ ኢትዮጵያዊ ሴት ልኪት አንቼ ነሽ ኤሚ እንኳን ማርያም ማረችሽ😍😍😘🥰 እዬት ባህላችን ማማሩ የኔ ቆንጆ የመጣሽበትን ማንነትሽን ያልረሳሽ😘
የትግራይ ባህል!
@@samri1799 አንቼ የትግራይን ብቻ ነው የምታውቄው? አዋ አጋት በትግርኛ ነው ነገር ግን ተመሳሳሳይ ባህል በመላው ኢትዮጵያ በተለያየ ስያሜ አለ ።
በኦሮሞ በአማራ በጉራጊ በተለያዩ አካባቢዋች እንደየባህሉ አለ ።ለእውቀት ይረዳሻል😂😂
@@solianasoliana4052 እኔም ያልኩት የስዋ አቀርራረብ የትግራይ ነው ግን የአማራ እንደሌለ ጋደኞቼ ስለነገሩኝ ነው
@BIGGER & BETTER what hate? no I don’t! I was just telling what people told me
@@samri1799 አምለሰት ጎንድሬና በእናቷ ኤርትራዊት እንጂ ትግሬነት የለባትም። የገንፎ እህል መቅመስና ሲወልዱ ገንፎ መብላት ሁሉም ጋ ያለ ባህል ነው ።አማራ ጋ የለም ብለሽ ግን ራስሽን ማስደሰት መብትሽ ነው።
ምርጥ ኢትዬጲያዊ እኮ ነሽ ከነ ባልሽ!!! አቦሰላማችሁ ይብዛ
Ewnte new Roze
💚💛❤️ ላንቺ ቃላቶች ያጥሩኛል ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ አብዝቶ ይስጥሽ🥰
አንቺ ትለያለሸ አሁንም ክብር በይ 💚💛❤️እኛ ኢትዮጵያኖች ልዩ ነን እኮ ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን
የኔ አስተዋይ እንዴት እንደምታምሪ እውነት ካንቺ ብዙ ተምረናል እኛ ኢትዮጵያውያን የራሳችን የሁነ ባህል አለን የስው አያስፈልገንም 😍😍😍😍
የትግራይ ባህል
በጣጣጣጣም ውብ ውብ! የገንፎ ስርአት i love it!!፡፡
አ ም ለ ሰ ት! ታላቅ ድንቅ ኢትዮጲያዊ ሴት! ሙሉ ሰው! ትልቅ ስብእና! ትክክለኛ ታላቅ ኢትዮጲያዊነትን ግብረገብ ባህል/ኢትዮጲያዊ ሴትነትን/ ያየንብሽ ሙሉ ምሁር ታላቅ ሴት!!! ጀግኒት እንኳን ደስ አለሽ! እንኳን በሰላም ተገላገልሽ፡፡ ዘመንሽ አሁንም የትልቅ ደስታ ይሁን፡፡
Habesh= beautiful Culture. Amlesetiye, thank you for being a wonderful habesha women. I love it. From Eritrean-Canadian.
የ ኢትዮጵያዊ ሴት ልኪት አንቼ ነሽ ኤሚ እንኳን ማርያም ማረችሽ😍😍😘🥰
ውብ ነገር እንኳን ለዚህ በቃሽ ወል ደሽም ሳምሽ መሰልሽን የኔ ውድ ልእልት ነገር ፈጣሪ ይጠብቅ አብዝቶ♥♥♥♥♥
Eski subscribe mederareg yamifalg
ቆጂዬ ጨዋነሽ የምትገርሚሤት እግዚአብሔር ልጆችሽን በጥበብ ያሳድግልሽ
አሜን🙏
Too much expense. Children are learning to spend money for nothing.
Amen!
@@hanna3904 Amen❤Endamer Haniii
@@hanna3904 እነናመድ ፕሮፋይሌኖ በመጨን ደምሪኝ
የሃገሬ ውበት ጎልቶ የሚወጣው ያንቺ አይነት ድንቅ ልጆች በየዘመኑ ስላሏት ነው።
❤❤❤
እንኳንም ለዚህች ቀን በቃሽ!
ማርያም በሽልም ታውጣሽ!
የአብራካችሁ ፍሬዎች የተባረኩ እናንን የሚያስመሰግኑ ለሃገራቸውም ኩራት ያድርጋቸው!
🙏🙏🙏
ጉድ እኮነው የኛ አበሳ ቴዲ እዴት አርገህ እዳገኘሀት የሚገርምነው ምርጫህ ሚመስልሽ የለም የኔቆንጆ ስብእናሽ ጋር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።፡
put English subtitle if you can this is very traditional 💚💛❤️ጌታ እየሱስ ልጆቻችሁን በሞገስ ያሳድግላችሁ🙏🙏🙏🙏የሄን የመሰለ ባህል እያለን ከአለባበስ ጀምሮ እሰከ ድግስ በምእራባዊያን ባህል ተውጠናል እናመሠግናለን
እንካን ማርያም በሽልም አወጣችሽ ኩሩ ኢትዮጵያዊት ቤተስብ ኑሮሽን ቤተስቦችሽን አምላክ ይባርክልሽ🙏🏾❤️
ደምሪኝ እህትዋ
ማሻኣላህ ስነስርዓት ዝመልኦ ረቢ የዕቤልኪ ኩፉ ኣይንካቹ እታ ሓቀኛ ነይ ትግራይ ባህሊ ኮፍ ኣቢልክያ
ማሻየሹዋ ፦ ምክኒያቱም ፥
- “ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠርቶ ፦ ሕፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉአቸው አትከልክሏቸውም ፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደነዚህ ላሉት ናትና ፤” ይላል (የሉቃስ ወንጌል ም. ፲፰ ቁ. ፲፮)። 👉🏾📖
‘ኣሏህ’ … ፧ 🤔
የኢትዩጵፕያ ታሪክም ባህልም እንዳይጠፍ ከልብ የሚታትሩ ጥዶች እነዚህን ነዉ ያየሁት ካርቲሥቶች ድመቁልን አብቡልን ከልብ እንወዳቹሀለን ያጥር ወፍ አትሥማሺ
የኢትዮጵያ ✅
የኢትዮጵፕያ ❌
አሰይ አልምየ እንኳን በሰላም ተገላገልሽልን እግዚአብሔር ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛላቹህ ❤❤❤🙏🙏🙏
ፈጣሪ ልጆችሽን ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ኤሚዬ
Ewnte new Helen
@@zerihunachamyeleh6472 እንደመር
እንደመር
Helen endte nes
@@zerihunachamyeleh6472
እግዜር ይመስገን ዘርዬ
ኤምዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ እንዳንች አይነቷን ንፁህ ኢትዮጵያዊት ያብዛልን
ውበት ከነሙሉ ክብሯ ያለችው ከኤሚ ጋ ነው
ኤሚዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
እወድሻለሁ !❤🤗
እንደመር
ተባረኪ እህቴ እግዚያብሄር ከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባህል እና ወግሽን አክባሪ ስነ ስርሃት ያለሽ ተወዳጅ ነሽ አሁን ላሉት አርቲስቶች እና ለሁላችንም መማሪያ ነሽ ይህን የመሰለ የሚያምር ባህል እያለን ግን በምህራባውያን ባህል ተውጠናል
የት ናችሁ የ አምለሰትና የ ቴዲ አድናቂ ላይክ እፈልጋለው ውድድድድ❤❤❤❤
I am writing this to tell you, you really you look so beautiful. Ethiopian easter April 2015 I am planning to come to Ethiopia i would like to meet you. I love what you doing for your country i admire you . I hope to meet you and we can help our country and our people. God bless you and your beautiful family. MIMI
ጀግና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
So elegant shows how beautiful out Gaet culture is. 🇪🇹 My God bless my people 🙏
Tegaru’s culture ** please ❤️💛
@Liya Mekonnen lol Yihunilish
@@samri1799
ኢትዮጵያውያን ብዙ የጋራ ባህል እንዳለን እሙን ነው።
💚💛❤️
Mlen haylu meyendea netbiki ewsy shekortet Eritrawiyan endanelu kulom Ethiopeawiyan Amleset abayw seb betam tamralesh Allah ytebqish ❤️😘😘❤️😊❤️
የቆንጆ ልክ 🥰 ኤሚዬ ስነስርአትሽን ያደግንበትን ሃገር ባህልና ፍቅር ያሳያል 🙏እድሜ ጤናውን ከመላው ቤተስብሽ ያብዛልሽ እግዚኣብሔር 🙏🙏
Congrat my dear brother wife.may lord bless you richly.always loveteddy
የአጥር ወፍ አትስማሽ የኔ ዉብ
This is simply beautiful. Well presented as well. The beauty and the underlining wisdom behind our culture is just amazing. ❤
በአንድ ቃል!
😍ንግስት ልዕልት 😍
የልዕልቷ አድናቂዎች የት ናችሁ🙄🤘
እንደማመር
እንደመር
Eshi
ኤሚ ፀባየ ሰናይ አንቺ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ነሽ።
ቆንጆ የአበሻ ልጅ ምርጥ የተዋሕዶ ልጅ 😍😍😍
ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
ቅዱስ ሩፋኤልን (ፈታኢ ማህፀን) ከአንቺ ጋራ ይሁን
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
አምለሰት ምርጥ ኢትዮጵያ ነሽ ዋውው በጣም ያምራል
ሁልግዜም የምትወደዱ ሁልግዜም የምትከበሩ ሁሌም በከፍታላይ ለባልሽና ለአንቺ ቃል የለኝም በቃ ዝምምምም ብዬ እወዳችኋለው በጣም ነው የምሳሳለት ይህን ቤተሰው❤ እግዚአብሔር ለሰከንድ አይኑን ከናንተላይ አያንሳ የተወለዱት ይባረኩ። በቃ ውድድድድድድድድድድ❤
እናተ ቅን ሰዋች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያዊነት በእናተ ዉስጥ ሁሌም ትኖራለች ❤️❤️
እርጋታሽ ብቻ በቂ ነው በዛ ላይ በማንነትሽ ምትኮሪ ውብ ኢትዮጵያዊት ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግላችሁ
ተባረኪ 🇪🇹 this is a beautiful representation of our culture
የኔ ፍቅር ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ የኔ የንጉሱ ንገስት ልጆቻቹሁን አላሆ ያሳድግላቹህ አላህ ይጠብቃቹ እወዳቹሀለው 💚💛❤️
ንጉሱ ማነው ወፈፌ
@@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 ክክክክክክ
ነገር ግን ፥
- “ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ ርሱ ጠርቶ ፦ ሕፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉአቸው ፡ አትከልክሏቸውም ፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና ፤” ይላል (የሉቃስ ወንጌል ም. ፲፰ ቁ. ፲፮)። 👉🏾📖
‘ኣሏህ’ … ፧ 🤔
በጌታ እደኔ አቺንና ቤተሰብሽን የሚወድ ያለ አይመስለኝም በተለይ ማዕተብሽ በምንም መገድ የማታወልቂ እዩኝ እዩኝ የማቲ ስቱ ይነገራል ስለናተ በቃ ዘመናቹ ይባረክ አርጁ ክበዱ ውበት ከነስርሃቱ አሟልቶ የሰጠሽ💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
ሐምለሰትዬ እነኳን ለዚህ ቀን በሰለም አደረሰሸ የኔመልካም ሴት ጋዜጠኛ ብትሆኚ ደሞ አንዴት አነደሚያምርብሽ
የተባረከ ቤተሰብ ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ ወድሻለሁ
You deserve everything you have beautiful God-bless your family.
በጣም ደስ ይላል ልጆችሽ ከግዚአብሄ የተማሩ ይሁኑ ምናለሽ ፊልምሽ እየጠበቅን አይናችን ውጣ ይለቀቅ የምትሉ እስኪ ልያቹ
Ethiopian next level culture expressed in this video 👏👏🔥🔥
ስነምግባር የተላበስሽ ደርባቢት ውብ ነሽ እግዚያብሄር ልጆችን ባልሽን ይባርክልሽ 👍🙏🏼
እንደመር
ተባረክ በሰላም ተገላጌል እግዚአብሔር ሞጎስ ይሁንልሽ💓💋
አሚዬ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቃችሁ ከመላው ቤተሰብሽ 🙏🙏🙏
ከውበትሽ ጨዋነትሽ
እንኳን ማርያም ማረችሽ
ማርያም በሽልም ታውጣሽ
ደርባባዋዋዋዋዋዋ
በጣም ያምራል እንኳን ደስ አለሽ። ይሄ ሀሉ ግን ያለው ማማሩ ስለሆነ ነው በአሁን ሰአት የኢትዬጵያ ገፅታ በሚያሳዝን ሁኔታ ተቀይሮል፥ እባካችሁ ይሄን ህልም የሚመስል ነገረ አታጋኑ። i just try to say this day in Ethiopia a lot of women don't get all this how about all your baby shower style beging from the decoration even your outfit everyting is this from the western comon Ethipians we all are in day dreaming needvof attention
ዉብ ሀበሻዊት ነሽ ክብር ይገባሻል ።ፈጣሪ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ በልጅ ልጆሽም ድመቂ።
በዉነት ደርባባ ዉብ ኢትዮጵያ ሴት ነሽ ጥሎብኝ እኔማ ስወድሽ እኮ
በጣም የምትወደድ ሴት አንዳንዴ ኦሮማይ የተስኘው መፅሐፍ ላይ ያለችው ቆንጆዋ ሴት ፊያሜንታን ልክ እንደማውቃት ሁሉ ውበትዋ እሱዋን ይመስለኛል ለኔ ጨዋ ቤተሰብ ሰላምአችሁ ይብዛ ዘራችሁ ይባረክ።
አሚን ኤሚ እኔም ከዚህ ከሁለት ቀን እወልዳለሁ እዳችው ሠው ሣይሠማው ያርግልኝ😭😘🌹
በሰላም ተገላገይ ቀላል ያድርግልሽ
እንደመር
@@habtamnahusenay5170 እንደመር
@@habtamnahusenay5170 አወን ወልድኩ
አምልዬ የኔ ፀባይ ሰናይ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ እርጋታሽ ደስስስ ነው የሚለኝ
እንደመር
@@betitube7252 እሺ ነይ ደምሪኝ
ኤሚዬ እንዴት እንደምወድሽ ርጋታሽ ጨዋነትሽ ስነስርአትሽ ባህልሽን የምታከብሪ ኢትዮጵያዊነትን ጠንቅቀሽ የምታውቂ ውብ ነሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነመላው ቤተሰብሽ ❤😍❤
ውድድድድድድድድድድድድ😍😍😍😍😍😍❤❤💛💛
ሠው ውሎውን ይመስላል Ethiopan የሚወድ እና የሚያከብር ባል ስላለሽ Ethiopaዬን ከዚ በላይ በአልና ስርአቷን አሳይልን 💚💛❤️
🛑🛑🛑🛑you are so racist 🔥 you live in ethiopia. and take amahara culture and act like it is Eritrea culture , shame on you DEROM ka tegera men yetabakal At list you can say GANFFO AND GA
Well explained, Amy, Allah yasadigilsh.
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ፋቲሂያ
But, Jesus called the children to him and said, don’t suffer and forbid little children to come to me : for children is the kingdom of God.
(Luke c. 18 v. 16)
👉🏾📖🤔
እናመሰግናለን። ልዕልት አምለሰት ሙጨ❤
ይሄንን አይነት ባህል ጨዋነት ኢትዮጵያዊነትን የተሞላበትን ዝግጅት ስላካፈልሽን አብዝተን እናመሰግናለን።👌👍🙏🙏
ቴዲይ ናፍቆናል መቼ ነው የምታመጪው???
ያጥር ወፍአትስማሺ እመቤቴ በሰላም ወልደሺ ለመሳም ታብቃሺ💒
What a beautiful wife... have a blessed marriage l oh fe with Tedo
እንደመር
Abet wubet abet mamar ❤❤❤❤❤❤❤❤ Bemen kale leglsew enkon mariyam marecheshe
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@እሙዬየማርያምልጇ
ጽባየ ስናይ ትዳራችው ይባረክ 💕👌
Malekena serhate Amaleto yasetas Ethiopiaw Tekeklena I respect you Love you
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ምናሉአሰፋ
it’s so beautiful video you sharing as .
bliss you and your beautiful family’s especially our hero Teddy Afro may God bliss him .
Ameleset you and Teddy with all your families are examples of a humble God fearing and patriot Ethiopians like our forefathers may the Almighty God bless all your families 🙏 ❤
እንካን ጌታ በሰላም ገላገለሽ ደስ ይላል ዝግጅቱ ተባረኩ
Ameya yana asetawaye sate batame mewadese makaberese leje nase emabata hulume kategare tewene weda❤❤❤
Enkwan lezye yetbark ken adershe embyte ken betsboche tebkachew betam web neshe esknbalbetshe🙏🙏🙏✝️🇨🇬🇪🇷💝
Amyee you are pure Ethiopian
GOD bless you,your husband(teddy) and your children,
great presentation and lovely.you are a talented women and i wish you the best.
Mashaallah yene konjo! everything is beautiful. May Allah bless you and your family more and more!
Emiye abet setameri ke ayen yawetashi embete kidest dengel be shelem tawtashi enamesegnalen yihenen yemesele behelachen be konjo huneta selakerebeshelen 😍😍😍😍😘😘
You are different person God bless you more by averting .women stick your calecher like our sister God bless ethiopian & people 🙏💚💛❤
የቁንጅና ውበት መለኪያ ነሺ አሚ💚💛❤️
Beautiful inside out! Tebarekilin kenemelaw betesebish #❤️✊
የነጮች ባህል ከምንከተል ጥሩ ትምርት ነው ያስተማርሽው በተለይ በአሁኑ ሰዓት በ ኢትዮጵያ ባህላችን እድንኳራ ይገባናል
ደርባባ ቆንጆ አንቺ ትክክለኛ ኢትዬጽያዊ ከነባለቤትሸ
አምለስትዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ማርያም ማረችሽ 😍😍🥰
ሄሚ የኔ ደርባባ እመብርሃን ትቅረብሸ ያነሳሺው ሃሳብ እኔም እሰማማበታለው አብዛኞቻችን ከወለድን በዋላ ከልጃችን ጤናይልቅ ወደ እራሳችን እናደላና ለዛም ነው ያብዛኛው ግዜ ልጆቻችን የሚታመሙት በቂ የናት ጡተ አያገኙም በአሰተዳደገ ደረጃ ኢትዮጵያዊያን እናቶችን የሚያክል የለም ክብር በአለም ላይ ላሉ ለሁሉም እናቶቻችን
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነሽ
የቴዲ ጨዋ እንኳን ማርያም ማረችሽ
የኔ ውብ ታምራላችሁ አላህ በሽልም ያዉጣሽ ከሙሉ ቤተሰብሽ ጋር ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሀገራችንንም ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜንንን❤️
“እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው ፤ በርሱም እታመናለኹ ፤ ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ ፤ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ ፤ መድኀኒቴ ሆይ፦ ከግፍ ስራ ታድነኛለኽ ፤” ይላል (ሳሙኤል ካልዕ ም. ፳፪ ቁ. ፫)።
👉🏾📖
‘ኣሏህ’ … ፧ 🤔
ስራአትሽ ያስቀናል በጣም ድስስስ ይላል አሜን ላረገዙ
Waw chewa yechewa lij yenewud betam new mewedeshe liyu fetare betesebesh yetebkachew liocheshem telk bota yederesulesh