Arbaminch Dorze Village

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • The official RUclips Channel of Amleset Muchie.
    Enjoy! Subscribe!
    Connect for more.
    / amlesetm
    / amlesetmuchieactress
    www.instagram....
    amlesetmuchie.com/

Комментарии • 604

  • @birukasrat5234
    @birukasrat5234 2 года назад +37

    የዶርዜው ጊዮርጊስ ይጠብቅሽ...
    የሄን ህዝብ አክብረሽ እንደመጣሽ ፈጣሪ ያክብርሽ... እናመሰግናልን!

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 года назад +3

      Beunet yemikeber hizib new sew yemiwodu fikir nachew aylewitachew. Oromo hizib kemebelashetu befit tiru neber.

  • @EthioYared
    @EthioYared 2 года назад +152

    ኤሚዬ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ። ሁሉን መምሰል የምትችይ እጅግ በጣም የሰው ክብር ያለሽ ልዩ ሰው ነሽ ተባረኪ

  • @መንበረስላሴ
    @መንበረስላሴ 2 года назад +45

    አምለሰትዬ በጣም እናመሰግናለን የኢትዮጵያዬ ባህል ስላሳየሽን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ በርቺ

  • @luliib800
    @luliib800 2 года назад +79

    Very humble people. One day I will definitely visit this place they 🇪🇷 keep up the good work beautiful.

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад +23

    ጥበበኛ የዶርዜ ህዝብ እድሜና ጤናውን ፍቅሩን ይስጥልን አምለሰትዬ ይህን ፍቅር የሆነ ህዝብ ስላስጎበኘሽን ተባረኪ

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 2 года назад +40

    አምለሰት አመስግናለው ኢትዮጵያ
    የምታምር አገር ናት ::
    ለወደፊቱ አገርህን እወቅ በማለት
    እንደዚህ ፕሮግራም ብታቀርቢልን
    አሪፍ ነው: :
    መኩንን ጎበዝ አስጎብኜና ደስ የሚል
    ልጅ ነው የመንደሮም ሰው አገሮም🙏💕

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 2 года назад +43

    ይገርማል ኢትዬጺያኮ ብርቅዬናት🥰ብዙ ታይተው የማይጠገቡ ሀገርአላት ሀገሬሠላምሽ ይመለሥ🙏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад +84

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ያሸንፍል ከነቤተሰቦችሸ እመቤቴ ትጠብቅሸ አሚዬ😍

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 2 года назад +22

    በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ያሳየሽን ዶርዜ ኢትዮጵያዊነት የሚፀባረቅበትና ባህላቸው ደስ የሚሉ ኤሚ እናመሰግናለን

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 года назад

      Kibir yigebahal abet yesew mirt byehalew yedorze bahil desylal sew wodad hizib.

  • @azeb8953
    @azeb8953 2 года назад +24

    Omg I love this!! Mekonen voice is so deep and beautiful 🤩😁🙏🏾

  • @DaywithHabu5258
    @DaywithHabu5258 2 года назад +9

    Wowww beautiful place & beautiful ppl thank you for shearing us we Love you Amleset 👸🏼 youdoing good job Love ❤️ from 🇪🇷

    • @kardon4996
      @kardon4996 Год назад +1

      And ken key bahir ( mitswa) emetalew!!!!!!!!❤️
      All the best to you !

  • @ienahamere6055
    @ienahamere6055 2 года назад +11

    ጥሩ እይታ ጥሩ አቀራረብ ባያጥር ጥሩ ነበር አምለሰትዬ ምን ያህል መታደል ነው ምርቃት ማግኘት ምርቃታቸው እንባ ያመጣል የዋህ ህዝብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በርቺ

  • @lulabelay4927
    @lulabelay4927 2 года назад +12

    Omg Mekonin voice is everything very soothing calming

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ 2 года назад +8

    አገራችን እኮ ድንቅ እና ሚስጥር ናት!! እናመሰግናለን አምለሰት

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 2 года назад +9

    በጣም ደስ ይላል :: ሃገራችን ድንቅና ምርጥ የባህል አይነቶች አላት!!!

  • @AbCd-cw4wd
    @AbCd-cw4wd 2 года назад +5

    ኤሚየ እናመሰግናለን አሰጎብኚው መኮነን ሳላደንቅ አላልፈም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑረ

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 2 года назад +12

    እውነትም ጥበበኛ ሃገራችን ፈጣሪ ስላም ያርግል መጎብኘቴ የማይቀር ነው እናመሰግናለን አምለሰትና ሌሎችም

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 2 года назад +1

    አምለሰት፣ እግዚ ይባርክሽ! አርባ ምንጭን ስላስተዋወቅሽ።

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm

    ለምለሚቱ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እናመሰግናለን 💚💛❤😍😍

    • @heywet
      @heywet 2 года назад

      That is not your country❌ find your lemlem place

    • @kurafamily2781
      @kurafamily2781 2 года назад +1

      @@heywet anchi kefu afer biy endanchi aynet 666 ketefetere new hgerachin selam yatachiw 🤨😏😏😏😤🤮🤮🤮🤮

  • @airhanethiopia564
    @airhanethiopia564 2 года назад +10

    እቺን ታይታ የማትጠገብ ውብ ሀገር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን🙏 አሚዬ ተባረኪ💕

  • @ephremkidnae7094
    @ephremkidnae7094 2 года назад +6

    ልጅን እንዴት እንደወደድኩት እውነት ክርስቶስ እንደዚ ዓይነት ሰው ጥበብ ይሰጣል ትሕትና ላለው ደስ ይላል 🇪🇷 ::ልጅቶ ጎበዝ ናት የኔ ኣምበሳ ኣይደለክም አለችው መቼ ነን አለ ይገርማል እንደው እሱ እንኮን ሰው ከማክበሩ የተነሳ ቆጮዋን ከናቱ ቆጮ ልክ ኣከብሮላታል እና በዚ ኣጋጣሚ ግን እጅግ ለልጁ ኣኽብሮት ሰጥቸዋለሁ ::እንድ ቀን እናየዋለን በአካል ::ክርስቶስ ይከተልክ ወንድሜ ::

  • @mekditesfaliad
    @mekditesfaliad 2 года назад +3

    Thanks Amy, you introduced our culture to the entire world.

  • @alemk10
    @alemk10 2 года назад +40

    በዚህ ግርግር እነዚህ ሰዎች መልካም ሰው የሚፈልጉት በአሁን ጊዜ ተጠንቀቂ ለልጆች 💚ለ💛ቤ❤ተሰቦቹ

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 2 года назад +7

      🥰🥰💚💛❤️

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 2 года назад +14

    በፍቅር በጥበብ የተሞሉ ናቸው በእውነት። እናመሰግናለን
    ለኢትዮጵያ ሀገራችን ለወገኖቻችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን።

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 2 года назад +55

    በጣም ደስ ይላል ፍቅርን ሰላምን የመሰለ ፀጋ እያለን ጥላቻን ዘረኝነትን እረጭተን መከራ ስቃይ ውስጥ ገባን
    ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
    ወሎ እና ትግራይ ወደቀደሟ ሰላም ይድርግልን 💛💚💗
    ከጥላቻ ምንም የምናተርፈው ነገር የለም

    • @mesfinkassa5783
      @mesfinkassa5783 2 года назад

      ሀይ አምለስት ቴዲ

    • @BT-om1zl
      @BT-om1zl 2 года назад

      ❤Amen🙏🏿

    • @kardon4996
      @kardon4996 Год назад

      Ao Lik nesh !
      Gin zeregninetin hizbu sayhon midere junta ena Banda TPLF TERRORST new yametabin!!!!!!!!!!!
      Fetari wagachewin yikfelachew!!!!!!!!!!!!!!!

    • @mekdemekde5205
      @mekdemekde5205 Год назад

      🥰🥰🥰🥰

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 2 года назад +18

    ወይ ትህትና አስጎብኚው እራሱ በጣም ደስ ይላል የንጉሳችን ሚስት ኑሪልን

  • @aminnurtube8514
    @aminnurtube8514 2 года назад +31

    ሁለት የኢትዮጲያ ምርጥ ልጆች ፈጣሪ አፈጣጠሩን ችሎበት አገናኘቱንም በሁለታቹ ተካነበት ቴዲዬ ና አምሊዬ ሀበሻን በመልካም ለማስጠራት የምትጥሩ ኢኛ ኢኛነታችንን ጠልተን ኢናንተ ደግሞ ኢኛነታችንን ለመመለስ የምትጥሩ የኢትዮጲያ ድንቅ ልጆች ኢንዳዉም ስጦታችን ናችሁ ፈጣሪ የሚትፈልጓትን ኢትዮጲያን ያሳያችሁ

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Год назад

    The guy is very knowledgeable! I love the way he explained the culture and lifestyle of Dorzai

  • @eyobethiotube6259
    @eyobethiotube6259 2 года назад +11

    በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ በጣም ብዙ አይነት አናናር ልዩ አይነት ህዝብ ህብረት ,ፍቅር, በኃል, ያለበት ሀገር ነው ለማንኛውም እናመሰግናለን ሌላም እንጠብቃለን

  • @DorzeEthiopia
    @DorzeEthiopia 2 года назад +3

    Thanks for Check Outing Dorze Village🥰

  • @addis2653
    @addis2653 2 года назад +14

    የሳሮን መቀጫ የህዝቡ ትልቅ መነጋገሪያ በሆነበት ማህበረስብ ውስጥ የአምለስት እና ሳያትን አይነት ቁንጅና እና ኑሮዋቸው ያልበለጣቸው የአገሬ ሴቶች ሳይ ከሂሁማን ሄር ይልቅ ሂሁማኒቲ ቦታ እንዳለው ተረዳው ብቻ የቴዶ ባለቤት ዶርዜን አሳየሽን👏

    • @sarass2644
      @sarass2644 2 года назад

      🥰👌🇪🇹🙏

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 года назад +5

    አምለስትዬ ተመስጨ ነው ያየሁት በጣም ጥሩ አቀራረብና አገላለፅ ነው Thank you

  • @tezerakalu252
    @tezerakalu252 2 года назад +5

    በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያዊ የሆነውን የዶርዜን ባህል ለዛ ባለው መልኩ ስላሳየሽን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቺ ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችሽ ጭምር ይባርክሽ !!!

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 2 года назад +6

    አሜን ፫/ የሚያምር ዝግጅት ነው የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክበርሽ። መኮንንም ፣ መልካም በጣም ደስ የሚል ሰው❤️

  • @ልኑርለማዬ
    @ልኑርለማዬ 2 года назад +7

    ልጁ በጣም ጎበዝ ነው ደስ ሲል እረጋ ያለ ትህትናው ሲጨመርበት ዋው ነው

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 года назад +16

    ጀግኒት ኤሚ 😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏😍 የነጭ ሽንኩርት አረቄ ይዘሽልኝ ነይ እሺ😂😂😂😂😂😂

    • @newand9050
      @newand9050 10 месяцев назад

      ቤቱን አንስተን ሌላቦታ ማስቀመጥ ይቻላል😂😂😂😂😂 አምለ ቤቱ ዝሆን ይመስላል😂😂😂

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 года назад +3

    Thank you for showing one part of Ethiopian people with their attractive culture. Amleset your Excellency your so beautiful and respectful inside out.God bless you with your respectful family.

  • @wilcoxdaniel9825
    @wilcoxdaniel9825 Год назад +1

    The wonderful wonders of Ethiopia. Europeans when first came to Africa wrote home and said we've found the land of the good people. Truly so !

  • @heritube7927
    @heritube7927 2 года назад +6

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አምሊዬ እናመሰግናለን የኔ ደርባባ ሴት

  • @felanatube
    @felanatube 2 года назад +13

    Thanks you share us about Ethiopia "dorze" societies you so amusing.

  • @demessiet
    @demessiet 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን አምለሰት ክብር ይስጥልን : ይህንን የመሰለ የአገርህን እወቅ ፕሮግራም አዘጋጅተሽ ይህችን የመሰለች ውብ ሃገራችንን ከነጭ ሳር እስከ ዶርዜ መንደር❤ በእውነት ኢትዮጵያችን ውብ ነች እናመሰግናለን ተባረኪልን እህታችን ።

  • @lidyayasin7419
    @lidyayasin7419 2 года назад +11

    Unbelievable! I love everything about them! I can’t wait to visit arbaminch❤️ thank you Amleset.

  • @የባህልአልባሳትኮሌክሽን

    የመኮንን ነገር እንዴት አያችሁት i love him ነገሮችን ሲገልጽ ሁሉ ዋውው

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 2 года назад

      በጣም የሚደነቅ ነው አገላለፁ ግልፅ አድረጉ ነው የሚስረዳው በተረጋጋ መልኩ ።

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Год назад

      Amazing Guy❤

  • @lucy-ov9qj
    @lucy-ov9qj 2 года назад +5

    Wow I am always proud to be an Ethiopian...love our different cultures and beliefs....nice representation. Thanks for sharing everyone.

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 года назад +9

    ሁልግዜም አይኖርም ታሪክ ይቀየራል
    ነገ የተሻለ መልካም ቀን ይመጣል
    በዉስጥም በዉጭም ያለዉን ጭቀትና መከራ እግዚአብሄር በቅርብ ቀን ይፈርጀን☝️

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 2 года назад +4

    This is so amazing! I can’t wait to go Arbamench!

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 года назад +10

    አቤት ሲያምር ባህላች የትም አይገኝም እናመሰግናለ ጨዋ ኢትዮጲያዊ

  • @messya7125
    @messya7125 2 года назад +7

    በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ እቤቶቹን አትቀይሮአቸዉ በጣም ዉበት አለዉ እናመሰግናለን ዉቢቷ አገራችን።

  • @melski50
    @melski50 2 года назад +1

    Thank you for putting the English subscription in the the video!

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 2 года назад +5

    ጐበዝ ደስ የሚል የኢትዬጰያ እንቁ እዝብ ስላስተዋወቅሽን እናመሰግናለን ጌታ ይባርክሽ።

  • @mesibedru8671
    @mesibedru8671 Год назад

    ቤቱ እራሱ ሙዚየም ነው የምር በጣም ደስ ይላል አምለሰት የተባረክሽ ሴት ነሽ

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 2 года назад +4

    Wow Amazing!! Thank you sis
    God Bless 🙏

  • @እምዬምንይልክ
    @እምዬምንይልክ 2 года назад +22

    በጣም ፍቅር የሆነ ህዝብ።አስጎብኚውም ልጅ በጣም ደስ ይላል።

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 года назад +2

    አድናቂሽነኝ ጎበዝ በርአገርሽን እምትውጂ ወገኖችሽን እምትወጂ እምትከብሪ ኑሪልን ቆንጅዬ ዘርሽ ልጆችሽ ውዱ ጨዋው ደጉ አርቆ አሳቢ አስተዋይ ውድ ባለቤትሽ የኢትዮጵያ ኮኮብ ይባረክ ኑሩልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz 2 года назад +2

    Woow betam des yilal dorz malet eko fkr new lenatochachin egzyabher erejim edmetena yistln lemlem ager new betam des yilal abslet betam enamsgnalen 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @YenaneshTesema
    @YenaneshTesema 11 месяцев назад +1

    አምለሰትዬ አከባቢያችንን ስላስተዋወቅሽልን እናመሰግናለን አ/ምንጭ በአንድ ከተማ ሁለት ሐይቅ የያዘች በምስራቅ አፍሪካ ብቸኛ ከተማ ናት፡፡

  • @HanniZenu
    @HanniZenu 2 года назад

    Amazingly beautiful. Can’t wait to visit.
    Thank you @ Amleset for doing the video.

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 2 года назад +2

    አቤት ደስስስስስስስ ሲል የዋህ ህዝብ እኮ ነው ደቡብ ሕዝብ። ግን እራስሽን የእየጠበቅሽ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @moamnamoha9270
    @moamnamoha9270 2 года назад +1

    በጣምምም ደስስስስስስስ የሚል ፕሮግራም ወይኔ ዶርዜ. እንደው እኔ መች ነው ሀገሬን የማያት ከተወለድኩበት ውጭ የማቀው የለም አይይይይ አምሊየ እናመሰግናለን ደግ ህዝብ. መኮነን በጣም ጎበዝ ነገሮችን ሲገልፅ

  • @salome5498
    @salome5498 2 года назад +2

    thanks for the documentary, thumbs up!

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 2 года назад +2

    ምርጥ ፕሮግራም ነው ሀገራችን በተለያዩ ባህል ሀብታም መሆናችንን አያሳየሽን ነው በርቺ

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 2 года назад +14

    ጎበዝ የኛ ቆንጆ😍🥰🥰🇪🇹በርች ልጆችሽ ይባረኩ🙏🏾

  • @timeupp49
    @timeupp49 2 года назад +5

    በደንብ ታሪካችንን አሳውቁን እንደዚህ በጣም ያምራል።

  • @kunsahaho607
    @kunsahaho607 2 года назад

    Wawu impressive.Tebarek ehitachin

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 года назад +5

    እናመሰግናለን ኤምዬ ፈጣሪ ሠላምሽን ያብዛልኝ ከነ ቤተሰቦችሽ

  • @tegestmengesha2192
    @tegestmengesha2192 2 года назад +1

    ጥሩ ኢትዮጵያዊት መልካም ዝግጅት ነው ይህ ወጣቱ ክፍል የሚያምረውን እንድንት ቀላምችንን እንዲያውቅ ሲረዳ በውጭ በኩል ለእለው ትውልድ መከላክያችን ክመሪእችን ጋር በመሆን እገራችንን ክመኖር ይልቅ መስገብን መርጠው እገራችንን

    • @tegestmengesha2192
      @tegestmengesha2192 2 года назад

      ለመበታተን ለእለሙ ሁሉ እውነትም ሲኦል እየወረድ ነው እኛም ኢትዮጵያውያን እገሪችንን በመጎብኘት ለውጭ ሽርሽር በእገሪችንውስጥ ማሳለፍ እለብን ጥሩ ስራ ነው ቀጥይበት ማረፊያ ሆቴል ስም ብትጨምሪብት መልካም ነው በርቺ በልጆችሽ ተደስች ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @kabtamuabayneh4061
    @kabtamuabayneh4061 2 года назад +4

    Wow አካባቢው በጣም ያምራል እናመስግናለን የንጉሱ ባለቤት

  • @saraberhe1439
    @saraberhe1439 2 года назад +2

    Wow thank you for showing us this culture we love to see it keep doing it good job and we love you so much beautiful!!!

  • @hailuwosen9648
    @hailuwosen9648 Год назад

    I was in dorze mokia house, i love the people and the culture

  • @simeretm3665
    @simeretm3665 2 года назад +3

    So beautiful! They are so creative and amazing!! Love it!!

  • @akaleyehagere9925
    @akaleyehagere9925 2 года назад +4

    Thanks again may god blessed dorze more and more beautiful culture beautiful people ❤️

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 2 года назад +9

    ኢትዮጵያዊነት,እናትነት,ከነ ኤሚ ቤት ይቀዳል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 2 года назад

    Amleset thank you this is a wonderful show. God bless Teddy, you and your family.

  • @azebhailu991
    @azebhailu991 2 года назад

    Amleset you are a good actress who only worries about the confert of your self.

  • @fekareted
    @fekareted 2 года назад +2

    Worth to be subscribed .Thank you Amlest you'r doing great.

  • @yaredlb5430
    @yaredlb5430 2 года назад +2

    This is so Gold...thank you

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 Год назад

    ዋዉ ማሻ አላህ ሀገሩ ዴስ ሲል በእዉነት ይሄን የመሰለ ባህል እያለን ግን እንጋዴላለን ለሀገራችን ሰላሙን ይመልስልን

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 месяца назад

    የሚገርም የሚደንቅ በሀል አባታችን አንድንም ሳያሳየን አለፈ እደሚነገረን በስምት አመቱ ወንድሙ አዲስ አበባ አመጣኝ ይለናል ከዝያም አባታችን የራሱ ብሃረስብ ያልሆነችውን እናታችንን አገባ ከዝያም እኛ ተወለድን አባቲ የናት አባቱ መሪት ነበረው ብዙውን ግዝ ከገርቢት ቡናሊላም ሊላም ነር ይዘውልን ይመጡ ነበር ዘመዶቹ እሱ ግን አንድ ቀንም ሀገርቢት ልሂድ ብሎም አያውቅ አባቲ በጣም ጥሩ አባት እግዚአብሔር ን የሚያምን በስፈር የተከበረ የሀሉ አባት ዘመዶቹን ከራሱ አስበልጦ የሚወድ ሀገሩን ኢትዮጵያ የሚወድ ያሳደገን ታላላቆቻንን እንድናከብር እራሳችንን ዝቅ እድናደረግ አርጎ ነው ያሳደገን እናታችንም ጠንካራ እናት ነበረች ይህ ሁሉ ያወራሁት አባቲን ለመውቀስ አይደለም ሳናውቀው የባታችንን ሀገር ለማለት ነው ባለፈ እህቲ ወንድሞቺ ሂደው አይተውታል እንም እነዝህን ደግ ህዝቦች ሂጂ አያቸዋለው ብያለው በዝህ አጋጣሚ አምለስትን አመስግናለሁ ያገሪውንም ህዝብ አመስግናለሁ

  • @abebaberhane6468
    @abebaberhane6468 9 месяцев назад

    I hope bechashen aydeleshm...yemayawkut Hager becha Aykedem. Egziabher ke Anchi gar yehun!!

  • @agafarisolomon287
    @agafarisolomon287 2 года назад

    Betam des yemil akerareb yemayselech video. It's very amazing and very impressive content

  • @waffiki
    @waffiki 2 года назад +1

    Excellent, love everything. What a great tradition, I want to go and visit as well. so beautiful. I hope you will do more introduction, Look forward for more.

  • @gereyirga5592
    @gereyirga5592 Год назад +1

    ዋው መኮንን አንድ ቀን ባይህ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ለብዙ ጉዳይም እፈልግሀለሁ

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 2 года назад +1

    ጎበዝ ነሽ በጣም በርች ጥሩ ሥራ ነው የምር የሀገራችን ባሃል የማወቅ ግዴታ አለብን

  • @ሀገረእግዚአብሔርኢት-ከ4ጐ

    እውነትም ደስ የሚል ግዜ ነው ያሳለፍኩት❤️

  • @solomonzeleke6246
    @solomonzeleke6246 2 года назад +2

    የአንድ የተነፋፈቀ ቤተሰብ የመሰለ
    ተፈጥሮንና ፍቅርን የተላበሰ
    በምርቃት የተደመደመው በጣም
    ቆንጆ መርሐ ግብር ነበር

  • @WisdomNectar_251
    @WisdomNectar_251 2 года назад

    አመለ ካሜራወችሽን ሳላደንቅ አላልፍም፤ ታሪክ እየሰንድችልን ስለሆነ 4ኬ መሆኑ ደግሞ እጅግ የበለጠ ተመችቶኛል። ከስር ያለው ሰብታትልም እጅግ ተመችቶኛል ፤ምክንያቱም ታድሚወችሽ ኢትዮጵያዊያን ብቻ አይደሉምና። ምናለ በይኝ እንደዚህ አይነት ስራወችን በብዛት ከሰራን ሀገራችንን ለመቆብኘት የሚመጣውን ቱሪስት ቁጥር መገመት አይቻልም። ነገር ግን ዶክመንተሪወችን በተሻለ አቀራረብ ይቀርቡ ዘንድ እጅግ ከፍተኛ ዝግጅ ቢደረግባቸው። በርችልን ! We need more a high resolution professional documentaries like this!

  • @tewodrostilahun3801
    @tewodrostilahun3801 2 года назад +9

    "ዶርዜ ማለት ጥበበኛ ማለት ነው"!!! በእርግጥም እጅግ ጥበበኛ!!!!
    ኤሚዬ

  • @makidatedla9660
    @makidatedla9660 2 года назад +5

    Wow beautiful people beautiful place 😍 ❤

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 2 года назад +2

    ኢትዮጵያ በጣም ደስ ይላል! ዶርዜ ጥበበኛ ናቸው፡፡ የሰዎቹ ደግነትና ሰው አክባሪነትሳር ይዘው እንግዳ አቀባበላቸው ልብ ይነካል፡፡

  • @tedlaterefe9795
    @tedlaterefe9795 2 года назад

    በጣም እጅግ እናመሰግናለን አምለሰት የሚገርም የሚደንቅ ቦታ ነው ብዙ ለማየት እየጓጓን አለቀ

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 2 года назад +77

    "ዶርዜ ማለት ጥበበኛ ማለት ነው"!!! በእርግጥም እጅግ ጥበበኛ!!!!

    • @dandewsirbello
      @dandewsirbello 2 года назад

      I am surprised by the command of the guy's english language. Using words like compost.

    • @እጅግነሸyouTube
      @እጅግነሸyouTube 2 года назад +1

      በጣም👍👍👍

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 года назад

      @@dandewsirbello English is a Language like any Language to communicate 😅you are so dam

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 года назад

      @@dandewsirbello you should be Amazed by the Dorze people mind before the white created science I am amazed and can’t wait to move their Love Love the organic and the natural life they have runaway from Australia 🇦🇺

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 Год назад

      እኛ ከዶርዜ ጋር ኖረናል በእውነት እጅግ ቅንና የሰው የማያዩ ተንኮል የሌለባቸው ጥበበኞች ናቸውከ 20አመት በላይ
      ከነሱ ጋር የኖረ ሰው በተለይ ከአማራ ጋር መኖር ይቸገራል

  • @ሀዩወለየዋ-ወ9ቐ
    @ሀዩወለየዋ-ወ9ቐ 2 года назад +4

    ወይ ኢቶብያ ሥንት ታሪክ ነው ያላት አይቸ የማላቀው ባህል ነው ያየሁት ወላሂ ሠላምሥ ይብዛ ኢቶብያየ

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 2 года назад +2

    አምለስ እናመሰግናለን ስለ ዶርዜ በሀል ስላሳወቅሽኝ መኮንን በጣም ደስ የሚል ነው

  • @solomongirma2508
    @solomongirma2508 2 года назад +3

    ዋነው ቦታ መጎብኘትሽ ደስ ይላል ይቀርሻል ያልተነኩ ብዙ ባሕሎች ያሉት ዶርዜ ብሔር ነው

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 2 года назад +2

    እንዴት ደስ ይላል ሀገሬ ውብ ነሽ ከነድንቅ ባህሎቻቸው ውብ ህዝቦች አሉሽ ኤሚ እናመሰግናለን ይሄንን ውብ እና አስደሳች ቦታ ስላሳየሽን እርግጠኛ ነኝ ብዙዎች እንደእኔ ተመኝተዋል ሄዶ ለመጎብኘት

  • @nuriyaadam6651
    @nuriyaadam6651 2 года назад +1

    This was amazing!! Mekonnen was hilarious joking here and there😄

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 2 года назад +2

    ኢትዮጵያ አገራችን ውብ ናት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ፍቅር የሆናችሁ እግዚአብሔር ከነቤተስብሽ ይጠብቃችሁ

  • @elizabethurgessa592
    @elizabethurgessa592 Год назад

    waw so nice amazing , i will definitely visit this place

  • @asdytr1384
    @asdytr1384 2 года назад

    Amleset betam dinki sra nw enamesegnaleh Araya from eritrea

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Год назад

    አምለሠት ኢትዮጽያን በሚገባ እያሳየሽን ነው!!!!አገሬ ውበቷ !!!!!!!አርባምንጭ በጣም ታምራለች!!!!!!!ኡላችንም አገራችንን እንዲእ በ4ቱም አቅጣጫ እንይ!!!"እድለኛ ነሽ!!!!!