የቁራዓን ሚስጢር እንዲወጣ አይፈልጉም ~ እፎይ ~ ሐዋርያዊ መመልሶች ~ Apostolic Answers

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 18

  • @JohnKassa-r6d
    @JohnKassa-r6d День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YohanesJo-h2j
    @YohanesJo-h2j 2 дня назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AlmazYilma-x4t
    @AlmazYilma-x4t 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ የቆሙበትን ትምህርት ያላወቁትን እንዲያውቁና እንዲያመልጡ ወደ እውነቱ እንዲመጡ ያልተነካ እና አደጋ ያለውን መሆኑን እያወቅህ እንኳን እንደ ሐዋርያቱ ዋጋ ለመክፈል የተዘጋጀህ የተዋህዶ ጀግና ነህ አይዞህ አምላከ ቅዱሳን ከአንተ ጋር ነው ይጠብቅሃል

  • @shirinShibre
    @shirinShibre 2 дня назад +1

    Wshet mechem tedebku aykermi❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍☺️

  • @MelkamuAlemu-g7r
    @MelkamuAlemu-g7r 2 дня назад

    Ayizoh wondmachin

  • @saronejigu4714
    @saronejigu4714 2 дня назад

    Efoyin agizuti🎉🎉🎉🎉 betimihiti eka eyegebachu eketu yalachu

  • @fekaduabeje6217
    @fekaduabeje6217 День назад

    እንደዚህ ዓይነት የደነዘ የጤና ባለሙያ በህይወቴ አላየሁም የነቢዩን አለማወቅ ለመደበቅ ያልገባውና ተፍሲሩ ምን ይላል ሌላ ጊዜ ቁራኑ ምን ይላል እያለ ለማወናበድ ይታገላል። አቦ ተወና በደንብ ገብቶሃል አፍረህበት መውጫ ሲያጥረው እንግሊዝኛ አልችልበትም ተርጉሙልኝ።

  • @Liiban45
    @Liiban45 2 дня назад +1

    በመጽሐፍ የተጻፈውን ክፉ ነገር ማውራት ማጥላላት አደለም እውነታውን አማኞች ካላሰወቁን (ለግል ጥቅማቸው ብለው ዝም ካሉ) ሎላው ማሳወቀት ኣለበት(ሎላው ሳያውቅ እንይጠፋ)
    እድሜ ለእንተርኔት የእስልምናን ምስጥር አሳወቀን(በእራቅ 50ሺህ መስጅድ እንደተዘጋ ሰምታሻል ግን)አውነት ብሆን ይሄ ሁሉ ይወጣል?

  • @AndinetMekonnen-x1c
    @AndinetMekonnen-x1c 17 часов назад

    በእውነት እንደ ጤና ባለሙያው ሙባረክ ያፈርኩበት ሙስሊም የለም! ውሸታምነቱን ቀድሜ ነበር የተረዳሁት! ፔሬድ የምታይና የማታይን ቃል አለመለየቱ ቀድሞ ይናገር ነበር!!

  • @Tihhi-i6l
    @Tihhi-i6l 19 часов назад +1

    ሁሸተም የዉንስ 6 የስድስት አዝገድዶ ደፍሮ 7 ዓት ያወልደ የንተ ነቢ የተ ነቢነ ።
    ስቀጥል በአመጀመራ መጻፍ ቁዱስ ፈተሹ አተጭበጭቡ ኢየሱስ የኢስራኤል አምለክ ይበራክ ምትሉ
    ረሰቸዉ አይደል
    ያህስራኤል ከሆነ አለምንስ
    3 ብትለፈልፍም ሶስት አምለክ ለምለክ ሞኝ አለወቂ አይቀበለሀም
    ኡለም ሙልም ኢብድ አርጎህነዉ
    በስመም መንፈስ ቁዱስ ለመለት
    ምንብሎ ለምለክ ኢቀበለሀል
    ከዉቀት ነጻ ያሆንከ ያልትገራዘ ምለስ አይመኖትነዉ

    • @hana-f2c
      @hana-f2c 18 часов назад

      በጣም ነው የተናደድከው ወይስ መፃፍ አችልም አሳከኝ😂😂😂😂እንደምንም አገጣጥሜ አነበብኩት መረጃ አለህ የእኛ ነብዮ እንደዛ እዳደረገ ወይስ መስኪድ እና tik tok ሀሜት ይዘህ ነው እስኪ ማስረጃ አንጣ /አንጭ

    • @hana-f2c
      @hana-f2c 18 часов назад

      አይ አለማወቅ ማስተርስ አለባችሁ ነገሩ ነብዩ መሀመድ እኔ መሀይም ነኝ ተከታዮቼም መሀይም ናቸው ይላል እኔ አላልኩም ነብዩ ነው ያለው🤗🤗🤗

    • @hana-f2c
      @hana-f2c 18 часов назад

      የእኛ እምነት መቀበል አለመቀበል ሌላ ታሪክ ነው ቢያንስ ከጨለማ ወቶ ትክክለኛ አምላክ የት እንዳለ ይመረምራል ከዛን መዳረሻ የት ይመስልሻል ✝️✝️✝️ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ይሆናል እየሆነም ነው የእኔ ተወዳጅ የሀገሬ ልጅ እንወዳችለሀለን የምር ❤❤❤

    • @hana-f2c
      @hana-f2c 18 часов назад

      ተይ እፎይ ምን አጠፍ ቁርአን አለ አሳው ተብሲር አለው አሳየው ሀዲስ አለው አሳየው ልጅኩ አምናል ምንድ ነው የምትሉ ።የምር ውሸታም ካልሽ ይህ ቁርአኑ አይልም ብለሽ ማምጣት ነው ውሸታም እንደሁነ ማሳየት የምችሉት እውነት በማምጣት ነው ዝንብሎ ውሸታም አይባልም በመረጃ ነው ያሳየው መረጃ አምጥታችሁ መናገር ነው ተወዳጅ ወገናችን

    • @hana-f2c
      @hana-f2c 18 часов назад

      እዚህ ጋር ማወቅ ያለብሽ ማንም ወደኛ እምነት ኑ ያላችሁ የለም አስረግጭ የምነግርሽ / ለምሳሌ እኔ እፎይ ሳላቀው እስልምና ምርጥ ሃይማኖት ይመስለኝ ነበር ግን አሁን የገርም ግንዛቤ ነው የሰጠኝ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቀው እውቀቱን ይጨምርለት ❤❤❤

  • @tesfitokubay7040
    @tesfitokubay7040 2 дня назад +2

    ትአምረኛ ስው ነህክ እስላሞች ጉድ መጣባቸው

  • @AndinetMekonnen-x1c
    @AndinetMekonnen-x1c 17 часов назад

    አልሰማሁም ብሎ ለማለፍ ሲያስብ እፉፉፉፉፉፊ የውሸት ጎተራ! አላውቅም ብሎ ለመማርና ለማወቅ ጥረት ማድረግ ማንን ገደለ? እኔ አንተን ብሆን እፎይን መጠየቅ የነበረብህ ጥያቄው ስለ ፍች መሆኑን እየነገረህ ህፃኗን እና አሮጊቷን ትተህ ሶስተኛውን ጥያቄ ማንሳት ነበረብህ እንደ ጤና ባለሙያነትህ! ምክንያቱም እርጉዝ ሴት ፔሬድ አታይም ግን ለምን? አርግዛለችና! ሶስት ወር ይጠብቅ የተባለው ደግሞ ማርገዝ አለማርገዟን ለመለየት መሆኑን እየነገረህ ስለህፃኗ እና አሮጊቷ አንተም በ21ኛው ክፍለ ዘመን ደግመህ ትከራከራለህ ወንድሜ? እርጉዝ ሴት ደግማ እንዳታረግዝ ነው 3 ወር የምትጠብቀው